Тёмный
Dr. Werotaw Bezabih
Dr. Werotaw Bezabih
Dr. Werotaw Bezabih
Подписаться
ጤና ይስጥልኝ!! ዶ/ር ወሮታዉ በዛብህ እባላለሁ። በዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ግንኙነት በዶክትሬት ተመርቄያለሁ። የጂኒየስ የኢንተርፕረነርሽፕ ማሰልጠኛ ተቋም ባለቤትና ዋና ስራ አስኪያጅ እንዲሁም የአዕምሮ ኢንተርፕረነርሽፕ ማስፋፍያ አገልግሎቶች አ/ማ የቦርድ ሰብሳቢ ነኝ።
የዚህ ፕሮግራም ዋና ዓላማዉ የዓለም ስራና ብልፅግና ዋና ምንጭ የሆነዉን የኢንተርፕረነርሽፕን(የቢዝነስ ፈጠራን) ስኬታማነት ዋና ዋና ችሎታዎች በተግባር ማስተማር ነዉ። ትምህርቱን ከተገበርን ራሳችን፣ ቤተሰቦቻችንና ሀገራችን ለማበልፀግ ያስችለናል።

በዘርፋ ከ20 ዓመታት በላይ በገበየናቸዉ የሀገርና ዓለማቀፍ ልምዶቻችን (አሜሪካ ፣ ጃፓን ፣ እንግሊዝ ፣ ደቡብ ኮርያ ፣ ጣሊያን ፣ ሲንጋፖር ፣ ሩስያ ፣ ስዊድን ፣ ታይላንድ ፣ ኬንያ ፣ ኡጋንዳ ፣ ጀርመን ፣ ዱባይ እና ሌሎችም በአካል በመገኘት)፣ ከ860 ዙሮች በላይ ባሳለፍናቸዉ ብዙዎችን ስኬታማ ባደረግንባቸዉ የስልጠና ተሞክሮዎቻችን፣ በግል ባዘጋጀናቸዉ 7 መፅሀፎቻችንና 7 ሲዲዎቻችን እንዲሁም በጋራ ባዘጋጀናቸዉ 6 መፅሀፎቻችን ታግዘን ትምህርቱን እናቀርባለን። ቪዲዮቻችንን በሳምንት ሶስት ቀኖች ሰኞ፣ ዕሮብ እና አርብ ይዘን ስለምንቀርብ ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲከታተሉን በአክብሮት እጋብዛለሁ።


Комментарии
@user-nj8en2bn8v
@user-nj8en2bn8v 2 дня назад
Thankeyou doctor
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 дня назад
Thank you.
@AmeenaHasan-os8ee
@AmeenaHasan-os8ee 2 дня назад
🎉🎉🎉❤
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 дня назад
Thank you.
@TeklayTesfay-h7t
@TeklayTesfay-h7t 4 дня назад
Interesting presentaion, Dr.
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 дня назад
Thank you.
@user-yx4cd1ud9m
@user-yx4cd1ud9m 6 дней назад
Thank u mister 🎉
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 5 дней назад
Thank you for watching this video.
@user-ee3qx2nk3z
@user-ee3qx2nk3z 7 дней назад
እጅግ ድንቅ ምክር ነው
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 5 дней назад
አመሰግናለሁ።
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 13 дней назад
ዶክተርዬ የሆነ ቃለ መጠይቅ ላደርግ ዝግጅት ላይ ነኝ ከጥያቄዎች ውስጥ ምን ክህሎት አለሽ ይላል ክህሎት ፍቺው አልገባኝም
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 12 дней назад
አመሰግናለሁ። ክህሎት ባእንግሊዝኛ competence or trait ነው። ይህም የማይጥፋ ወሰጣዊ ቆራጥነት በጣም የዳበረ ሙያ.. ነው።
@legessechemir3383
@legessechemir3383 13 дней назад
አመሰግናለሁ ዶ/ር
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 13 дней назад
አመሰግናለሁ።
@SisAbera-kw3ol
@SisAbera-kw3ol 15 дней назад
ዶክተርዬ በዚ አጋጣሚ ሳላደንቆት አላልፍም ምክንያቱም ገንዘብ ያለኝ ቁጥጥር እጅግ ካለኝ እንዲጨምር ስላረጉኝ ሳላመሰግኖት አላልፍም
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 14 дней назад
በጣም አመሰግናለሁ።
@AbebawAdamu-xc3cu
@AbebawAdamu-xc3cu 15 дней назад
ዶ/ር አንቱ የሚለዉን ቃል ይተዉት ለምን ከእርስወ የበለጠ ተከታይና ተመልካች የለም
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 14 дней назад
ለተሰጠኝ አሰተያየት አመሰግለናለሁ። ሰው የሚከበረው በሰውነቱም እንጂ በእድሜው በቻ አይደለም።
@akberetgidey4761
@akberetgidey4761 16 дней назад
❤❤❤❤
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 15 дней назад
Thank you very much for watching this channel.
@AbrehamTola
@AbrehamTola 16 дней назад
ማሰልጠኛ ቦታ የት ነው
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 15 дней назад
አመሰግናለሁ። አድራሻችን አዲስ አበባ ደምበል ሲቲ ፊትለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4/400
@sisaybezaworkj6242
@sisaybezaworkj6242 20 дней назад
አናመሰግናለን
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 18 дней назад
አመሰግናለሁ። ቻናሉን ለሌሎች እናጋራ።
@sisaybezaworkj6242
@sisaybezaworkj6242 20 дней назад
ደክተር ክብረት ይስጥልን
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 18 дней назад
በጣም አመሰግናለሁ ።
@sisaybezaworkj6242
@sisaybezaworkj6242 20 дней назад
ጥሩ ሀሳብ ከገንዘብ ይበልጣል እናመሰግናለን ዶክተር
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 18 дней назад
አመሰግናለሁ ።
@sisaybezaworkj6242
@sisaybezaworkj6242 20 дней назад
ዶክቴር ትዝ ይልክ ከሆነ ጎንዴር ዩኒቨርሲቲ አስተምረኸን ነበር። በዛ ምክንያ በቂ ባይሆን ጥሩ ደረጃ ላይ ነኝ ደ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 18 дней назад
በተግባር ላይ በመሆንህ ደስ ብሎኛል። በርታ።
@sisaybezaworkj6242
@sisaybezaworkj6242 18 дней назад
@@dr.werotawbezabih1057 እሺ ዶክተር ፈጣሪ ካለ እርሶን በአካ አግኝቼ ማማከር ፈልጋለው
@TewdrosMoges
@TewdrosMoges 22 дня назад
እናመሰግናለን መጽሐፈወ የት ማግኘ ይቻላል
@bereketayal7847
@bereketayal7847 23 дня назад
Nice
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 23 дня назад
Thanks. Please share the channel with others.
@user-ef8sk1wk6s
@user-ef8sk1wk6s 27 дней назад
ለመከታተል አዲስ ነኝ አመሰግናለሁ ነገር ግን ተናግረህ ዝም ስትል የሚረብሹ ድምፆች አሉ እንደ አስተያየት
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 26 дней назад
ለተሰጠኝ አስተያየት በጣም አመሰግናለሁ።
@Iwill-td1
@Iwill-td1 27 дней назад
አባተ እወድሃለሁ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 26 дней назад
አመሰግናለሁ።
@HaleyHaste
@HaleyHaste 27 дней назад
Love the video
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 26 дней назад
Thank you so much for your comment.
@eliasgesesse8345
@eliasgesesse8345 27 дней назад
Interesting
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 26 дней назад
Thank you so much for your comment.
@bekibelay4906
@bekibelay4906 Месяц назад
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ስለ ኢቲዮ ቴሌኮም አክሲዮን ሽያጭ አዋጭነት ዝርዝር ብትሰራልን ።
@mengistutaye4828
@mengistutaye4828 Месяц назад
Dr.its best explanation. keep it up
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Месяц назад
Thank you very much . Please keep watching and share it to others.
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Месяц назад
Thank you very much . Please keep watching and share it to others.
@saidasaid467
@saidasaid467 Месяц назад
ዛሬ ትልቅ እውቀት ወሰዲኩ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Месяц назад
አመሰግናለሁ።
@user-ub7jh3qz5b
@user-ub7jh3qz5b Месяц назад
ዋው!! እንኳን አገኘኹት i can flay💪💪💪
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Месяц назад
አመሰግናለሁ።
@user-eu1wf7pp6n
@user-eu1wf7pp6n Месяц назад
እናመሰግናለን
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Месяц назад
ኣመስግናለሁ።
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Месяц назад
አመሰግናለሁ።
@zemzemabdrrehman4477
@zemzemabdrrehman4477 Месяц назад
አላህእንዲህ ያለንንነገር ዛሬተረዳሁት በተንሣኤቀን አንድም ሠው በተሠጠው እድሜ ምን እደተጠቀመበት ሣይጠየቅ ወደገነት እግሩ አተንቀሳቀስም በሰጣኋቹህ ፀጋ ትጠየቃላቹህ ብሎናል ወይ ጉዴ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Месяц назад
አመሰግናለሁ።
@user-ie4dr3un7h
@user-ie4dr3un7h Месяц назад
Dear Dr First of all I would like to thanks you from the bottom of my heart for your truely support. You support me before ten / 10 / years ago at a time of my failurety. Failurety is the mother of success . So your support is for my success . Dr please, I apologize you for what I kill your precious time . After saying this , if you allow to me ; I need to discuses with you on the top of country economic problem and solution . I LOOK FORWARD YOUR RESPONSIVE
@samiabel7183
@samiabel7183 Месяц назад
ከባንክ አክስዮን ስንት ድርሻ ብንገዛ ተጠቃሚ ምንሆነው
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Месяц назад
ስለክትትሉ አመሰግናለሁ። የባንክ አክሲዮን ትርፋማነት ይለያያል። ትንሽ ከገዛን ትንሽ ብዙ ከገዛን ደግሞ ትርፉ ጥሩ ይሆናል።
@AbrahamAlemayehu-ob4hs
@AbrahamAlemayehu-ob4hs Месяц назад
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Месяц назад
ስለአስተያየቱ አመሰግናለሁ።
@user-ie4dr3un7h
@user-ie4dr3un7h Месяц назад
Thanks , that is my duty also my pleasure again thanks for your contact and fast respond.
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Месяц назад
Always welcome።
@user-ie4dr3un7h
@user-ie4dr3un7h Месяц назад
D/r see you at the top because you are special . I hope I will see you one day . For the time being I hibernate to keep my be loved idea/ drem from this good governans problem . Thanks I respect you
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Месяц назад
Thank you so much for watching this video . Please share it with others .
@tigestwotetenh3041
@tigestwotetenh3041 Месяц назад
Konjo temehrt new erjm edemi!!!❤
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Месяц назад
አመሰግናለሁ። ቻናሉን ለሌሎችም እናጋራ።
@Gyohans-nh4ph
@Gyohans-nh4ph Месяц назад
ፈጣሪ እዴሜዎን ያርዝምልን
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Месяц назад
ስለአስተያየቱ በጣም አመሰግናለሁ። አሜን ለሁላችንም የምንሰራበትን እድሜና ጤና ይስጠን ።
@every1496
@every1496 Месяц назад
Thanks to you now, I decided to buy Ahadu Bank share 11/05/2024
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Месяц назад
Thank you for watching this video . Please share the channel with others.
@selamjemberie9360
@selamjemberie9360 Месяц назад
Hi grandpa it's me haste
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Месяц назад
Thank you for watching this video Haset. I am so glad to meet you in this channel. PLan your future to attract your best life.
@betsebaybelsty
@betsebaybelsty Месяц назад
ሁሉም እስርቤት ያሉት ሰወች በሚለው ግን አለስማማም በግፍ የሚታሰሩም አሉና
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Месяц назад
ስለክትትሉ አመሰግናለሁ። በቀረበው ሀሳብም እስማማለሁ።
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk Месяц назад
እናመሠገናለን፣ዶክተርይይ፣፣ላይክ፣አርጎ፣ያገሬ፣ልጆች፣፣እናሣደገው፣ቻናሉንን፣፣ካገሬ፣ሥገባ፣ትልቅ፣፣ቤዝንሥ፣የመሠራት፣እቅድ፣፣አሀኝ፣፣እንደእግዚአብሄር፣ፍቃድ፣ክሀገር፣ሥገባ፣፣መፀሀፍ፣እገዛው!!
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Месяц назад
ስለቻናሉ ክትትል አመሰግ ናለሁ።
@hasutube1145
@hasutube1145 Месяц назад
it is a very fundamental title thank you doctor
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Месяц назад
Thank you very much.
@hasutube1145
@hasutube1145 Месяц назад
betam arif akerarb gizyewn yetbeke kehlot
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Месяц назад
Thank you very much for watching this video.
@geremewhundera5285
@geremewhundera5285 Месяц назад
ዶክተር ሰላምር ነዎት ጥረቶትን እጅግ በጣም አደንቃለሁ በርቱ ተበራቱ እላለሁ።ደግሞ የሚያስተምሩትን በህይወት በተግባር እየኖሩ ስለሆነ ግሩም ነው ድንቅ ነው!!!
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Месяц назад
ስለተሰጠኝ አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ።
@Salah_347
@Salah_347 Месяц назад
እንዴት የ ሕይወት አላማዬን ማወቅ አችላለው
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Месяц назад
ስለክትትሉ አመሰግናለሁ። የምትፈልገውን መወሰን ያንተ ውሳኔ ነው።
@Yemezmur-alem8032
@Yemezmur-alem8032 Месяц назад
tebareku
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Месяц назад
Thank you. Please like and share the channel with others.
@Yemezmur-alem8032
@Yemezmur-alem8032 Месяц назад
Thankyou Dr.
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 Месяц назад
Thank you so much for watching this video. Please like and share the channel for others.
@Yemezmur-alem8032
@Yemezmur-alem8032 Месяц назад
@@dr.werotawbezabih1057 I appreciate you taking the time to respond, Dr. እንዴት ነዉ profit ሳልቀበል እዛዉ የአክሲዮን ድርሻዬን የማሳድገዉ? e.g እኔ የ100ሺ የባንክ አክስዮን ብኖረኝ እና 50% ትርፍ ባስመዘግብ ፤ የአክስዮን ድርሻዬን ወደ 150,000 ብር ማሳደግ ይችላለዉ? ከቻልኩ እስከ ስንት ዓመት ትርፉን ሳልቀበል የአክስዮን ድርሻዬን ማሳደግ እችላለዉ?
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 месяца назад
ዶክተር ጥሩ ነው እህቴ ስልጠናውን እንድትወስድ እፈልጋለው መን ያህል ግዜ ይፈጃል🙏 ከሀገር ውጭ ላለን በምን እንሰልጥን
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 месяца назад
ስለክትትሉ አመሰግናለሁ። ስልጠናው አንድ ወር ይወስዳል። ከውጭ ያላችሁ ደግም በዩቲዩብ ፣ በሲዲዎች፣ በመጽሀፎች መታገዝ ይቻላል።
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Месяц назад
@@dr.werotawbezabih1057 እሺ ዶክተር ከልብ አመሰግናለሁ🙏
@berhanukebede5763
@berhanukebede5763 2 месяца назад
I bought 900,000 birr cooperative bank of oromia because of your Video
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 месяца назад
Thank you for watching this channel. Please share it with others.
@bereketayal7847
@bereketayal7847 2 месяца назад
Wow dr,❤❤❤❤
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 месяца назад
Thank you so much . Please share the channel with others.😊
@user-jh2qi1dq7p
@user-jh2qi1dq7p 2 месяца назад
ሁለትየኢንተርፕሪነርመጽሐፎችህንገዝቼአንብቤአቸዋለሁነገርግን የምሰራውበሀገርመከላከያውስጥ ነበረአሁንየአገልግሎት ዘመኔን ጨርሼ በጡረታ ወጥቼየራሴንየሆነስራለመስራትበ እቅድላይነኝ ተጨማሪስልጠና ለመውሰድአድራሻችሁን እያፈላለግኩኝነው?ስልጠናውንለመውሰድምንያህልጊዜ ይፈጃል ?ክፍያውስ ስንት?
@berekamudin3985
@berekamudin3985 2 месяца назад
እነመሰግነለን
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 месяца назад
አመሰግናለሁ፣
@NasirHassen-up2sz
@NasirHassen-up2sz 2 месяца назад
Thank you Dr
@dr.werotawbezabih1057
@dr.werotawbezabih1057 2 месяца назад
You’re welcome. Please like and share the channel with others. 😊