Тёмный
habesha self care
habesha self care
habesha self care
Подписаться
:) ሰላም✌️

እንኳን ወደ ሀበሻ ሰልፍኬር ቻናል በደና መጣችሁ:)
በዚህ ቻናል እንዴት እራሳችንን እና ውበታችን እንደምንጠብቅ የምንማማራለን ,የምንወያያለን እንዲሁም ሀሳብ እንለግሳለን ።ውበትና ውበት ነክ የሆኑ ነገሮች በሰፊውና በጥልቀት ስለሚዳሰሱ ሰብስክራይብ ከደውል ምልክቷ ጋር በመጫን ቤተሰብ ሆናችሁ ቪድዮ ሲለቀቅ ቶሎ ቶሎ እንዲደረሳቹ አድርጉ።ብዙ ነገሮችን እንማማራለን። አመሰግናለሁ❤


Welcome to the Habesha Self care.

In this channel, we learn ,discuss and share ideas on how to take care of ourselves and our beauty. Beauty and beauty-related things are explored in depth, so make sure to subscribe with the bell icon so that you can be a family and get notified as soon as a video is released. Thank you.


ሰብስክራይበር
10 oct 6 2023
100 nov 7 2023
200 dec 4 2023
300 dec 18 2023
400 jan 2 2024
500 jan 7 2024
600 jan 13 2024
700 jan 20 2024
800 jan 25 2024
900 jan 28 2024
1k feb 1 2024
2k apr 2 2024
3k apr 18 2024
4k apr 27 2024
5k may 8 2024
6k may 19 2024
7k june 6 2024
8k july 1 2024
9k july 12 2024
10k july 14 2024
Комментарии
@zebibazebiba4936
@zebibazebiba4936 5 часов назад
እናመሰግናለን
@SamiraMaker
@SamiraMaker 8 часов назад
Tynkyou ❤😍🌹
@hawwahawwa1660
@hawwahawwa1660 9 часов назад
እኔ ፀጉሪም ሣሣ ፊቴም በጣም ወዝ ይሆን እና ቡግር ያወጣል ወዙ ልክ ቫዝሊን የተቀባሁ ነዉ የሚመሥለዉ የሆርሙን መዛባት መፍትሂዉ ምድነዉ የምታቁ ንገሩኝ
@b21e19
@b21e19 9 часов назад
4c የሚባለው አይነት ነው ፀጉሬ በዛ ላይ ሎው ፔሮሲቲ 😢 አሁንስ መላጨት ነው ብቻ ነው የቀረኝ መረረኘ ኡፍ
@MizanTube-cw1df
@MizanTube-cw1df 8 часов назад
ውዴ የእኔም እንዳች ነኝ ግን ተስፋ አልቆርጥም አንችም ተስፉ አትቁረጭ
@maryamtaher2510
@maryamtaher2510 10 часов назад
ትለቄለሽ ቪዱወ ግን ጥያቂ ሲጠይቁሽ መልስ አሰጭም 😢😢
@meaziyoni19
@meaziyoni19 10 часов назад
ስወዳቹ እኮ አጭር,ግልፅ,በጣም ጠቃሚ ምክሮች ለሴቶች👌👍
@NeimaSemaw
@NeimaSemaw 18 часов назад
እረ ለብጉርመላበሉኝ ተዉ😢😢😢
@habesha_self_care
@habesha_self_care 10 часов назад
ስለቡጉር ቪድዮዎች ሰርቻለሁ ሌላ ቪድዮም በቅርቡ ይኖራል።
@ጓልደስታ
@ጓልደስታ День назад
እኔ እጠቀማለው በጣም ቆንጆ ነው ለውጥ ኣለው❤
@Bሓፍቲንጉሰ
@Bሓፍቲንጉሰ День назад
Thank you 🥰
@RoahamaAshenaf
@RoahamaAshenaf День назад
ሰላም አቴ አረ በማርያም ከፍቴ ቡጉር ፍቴ ታባላሻ ምን ላርግ በቡጉራ ምክንያት ከቤት አልወጣም አረ እንዴት ላጥፈ በማርያም
@habesha_self_care
@habesha_self_care 10 часов назад
ስለቡጉር ቪድዮዎች ሰርቻለሁ ሌላ ቪድዮም በቅርቡ ይኖራል።
@jessyjess4530
@jessyjess4530 День назад
መቼ እነደለቀቅሸወ አላውቅም የሄኑኑ ሰርቼ አየተጠቀምኩኝ ቡጉሩ እንዳለ ወጣብኝ
@habesha_self_care
@habesha_self_care 10 часов назад
ምናልባት አልተስማማሽም ይሆናል። ቅባት ከሌለው በብዛት ቡጉር አያመጣም
@Raaa390
@Raaa390 День назад
Hey love, what do you think about olaplex? my hair is a little bit damaged
@jessyjess4530
@jessyjess4530 День назад
moisturizer ባልጠቀምስ በሳሙና ታጥቤ ይህን ብቀባውሰ
@maryamtaher2510
@maryamtaher2510 День назад
ባክሽ መልስ አትሰጥም
@habesha_self_care
@habesha_self_care 9 часов назад
Niacinamide serum ከሆነ የምትጠቀሚው ማለስለሻ ያስፈልጋል።
@maryamtaher2510
@maryamtaher2510 День назад
በማርያም አትለፊኝ ከቻልሽ መልሽልኝ የሁነ ነገር በይኝ ፊቲ ምንም ነገር አልነበረውም ቅርብ ጊዚ ብጉር ወጡ ጥቁር ጥቁር ሁኖ ቀር ያልሞከርኩት ነገር የለም ይቀላል ሽፍታ ያወጣል በፊት ፖፖያ ሳሞና ጥዋት ስንስክሪን ብቻ የምጠቀመው የነበረ አሁን ሳሙናም ምንም አይነት ክሪም አልስማማኝ አለ በዛ ላይ ፊቲ በጣም ደርቅ ነው ምን ላድርግ
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
አመሰግናለሁ ❤
@DanuFiseha
@DanuFiseha 2 дня назад
እስኺ የመዳት😢😢
@seada-g9s
@seada-g9s 2 дня назад
😂😂😂ረ እኔ በቦለቄ ሳሙና ነዉ ስታጠብያደኪት ሆ ግፋ ቢል በአጃክስ ይልቅ አሁን አማራጭ ሲያገኝ ተበላሸ
@yasinsirago-m6r
@yasinsirago-m6r 2 дня назад
አሁን ባልበላው ያድጋል
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 2 дня назад
እኔ መላጥ ለምዶብኛል 😢
@AlainMeroni
@AlainMeroni 2 дня назад
ፎርፎር ምንድነው መጠቀም ያለብኝ አሳየኝ እስቲ
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 2 дня назад
Muk shawer Ethio kete. Enquan bemoke weha tateben muketu aychalem. Wehaw yetasu muket beki new
@prophecy-1221
@prophecy-1221 3 дня назад
gen ereteb tsegur aybeterm ysebaberal aydel mibalew mare
@habesha_self_care
@habesha_self_care 2 дня назад
አዎ ግን conditioner ወይም ቅባት ካለው ችግር የለውም
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 3 дня назад
እስኪ ቅልቅል ለሆ ፊት መታም ቀንም የምቀባው ክሬም አሳይኝ ማዲያትም አለብኝ
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 3 дня назад
እኔ ምንምምምም ነገር አልጠቀም ግን መምጠጥ ብቻ ለሞዶብኛል 😂
@LioWeldi-b8x
@LioWeldi-b8x 3 дня назад
ይምጣጥሽና 😂😂
@NaM-u6z
@NaM-u6z 4 дня назад
እናመሰግናላን
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 4 дня назад
እኔ የአናቴ ነው የያዝኩት የእናቴ እህቶች ጸጉራቾ አሪፍ ነው የአባቴም ከጀርባቾው ነው የእህቶቼም ጸጉራቾ የጉድ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ግን ከጆሮየ በላይ😢 አንድ አንዴ ሌላ ነገረ ቀርቶብኝ ጸጉር በሰጠኝ እላለሁ😢 ደግሞ እኮ ብዛቱ🙆
@Win_Tube1
@Win_Tube1 3 дня назад
😂😂
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 4 дня назад
የምወድሽ❤
@EKRAM357
@EKRAM357 5 дней назад
እኔ ከንፈሬን እንከባከባለሁ ግን የሞተ ቆዳ ጥንጥየኳን ብትሆን መላጥ እወዳለሁ ለዛም ብኩ ጊዜ ይደማል ትልቁ ችግሬ ሲጨንቀኝ እየላጥኩት ሲደማ ነው ትዝ የሚለኝ ልማድ ሆኖብኛል ምን ላርገው ግንኮ ፋዝሊንም እቃባዋለሁ
@KiyaTsige
@KiyaTsige 4 дня назад
Maryamen yeneme cheger new 😢😢😢😢
@habesha_self_care
@habesha_self_care 4 дня назад
ወፈር ያለ gloss ሁልጊዜ ተቀቢ በቀላሉ የማይለቅ። ከንፈርሽ ላይ ረጅም ሰአት ከቆየ በእጅሽ አትነኪውም
@EKRAM357
@EKRAM357 4 дня назад
@@habesha_self_care እሺ አመሰግናለሁ
@maryamtaher2510
@maryamtaher2510 5 дней назад
አየኔ እንዴ ጥቆር ይሆናል አንዴ ደግሞ ስንጥቅጥቅ ይል እና ደም ይተፋል ምን ላደርገው እስኬ መላ ከለሽ ?😢
@MeriGalkeshi
@MeriGalkeshi 5 дней назад
ኮልጌት ችግር ይኖረዋል እንዴ
@habesha_self_care
@habesha_self_care 4 дня назад
ምንም የለውም
@jessyjess4530
@jessyjess4530 5 дней назад
ማለስለሻወ ቀርቶ ንፁህ በሆነልኝ
@richworku4390
@richworku4390 6 дней назад
ለወዛማ እና ብጉር ላለዉ ቆዳስ ?
@habesha_self_care
@habesha_self_care 4 дня назад
CeraVe oil control moisturizing gel cream for oily skin የመጨረሻው
@MihertGirma
@MihertGirma 6 дней назад
Tru nw gn minoxidil side effect alew ena tsguru melso yergfal
@RRt-gt3gg
@RRt-gt3gg 6 дней назад
ቀን ብንቀባዉ ችግር አለዉ ነዉ ማታብቻ ነዉ የምንጠቀመዉ ዉዴ ንገሪኝ ፊቴ አንደየ ደህና አንዴደሞ ጥቁር ይላል አንዴ ነጫጭ ያወጣል ለምንነዉ እንደዛ የሚሆነዉ ምክንያቱን ካወቅሽ ተባበሪኝ
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 6 дней назад
Lomi teru new😊
@danwet8394
@danwet8394 6 дней назад
እስኪ ስለ ሃይሮኒክ አሲድ 2%+BSአጠቃቀሙና ለምን አይነት ቆዳ እንደሚሆን ንገሪይ እየተጠቀምኩት ነበር ፊቴን ድርቅ ያደርገዋል ።የቆዳየ አይነት ሽፍታ በሙቀት ይወጣብኛል ቅባት ያላቸው ክሬሞች ቡግር ይሆኑብኛል እና ደረቅ ቆዳ ነው ያለኝ የባሰ አደረቀኝ ።ግን
@habesha_self_care
@habesha_self_care 4 дня назад
hyaluronic acid ለቆዳ እርጥበት ለመስጠት ነው ሚጠቅመው ብቻውን ግን ሁልጊዜ ማለስለሻ አይሆንም። ስለዚህ አብሮት ከቆዳ አይነትሽ ጋር የሚሄድ ማለስለሻ ይፈልጋል።
@SaraSoo-z5n
@SaraSoo-z5n 7 дней назад
እህቴ የ ጸጉር ቅባት ሳንታጠብና ከ ታጥብን ቦሀላ እምንቀባቸውን ቅባቶች አሳይን ለምሳሌ የኔ ጸጉር ላሁጫ አይሉትም ደረቅም ከደለም መካክለኛ ነው እደዛው ብሎ ቅባት አይመጥም ግን ጸጉሬ ይነቃቀላል ሆድየ ስሪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏 ከይቅርታጋ
@habesha_self_care
@habesha_self_care 7 дней назад
እሺ እሰራለሁ
@jjjjmboO
@jjjjmboO 7 дней назад
በነገራችን ላይ ሎሚ ስኳር ቡና የወይራ ዘይት አብራችሁ ቀላቅላችሁ ተቀቡ ምርጥ ነው
@NaM-u6z
@NaM-u6z 8 дней назад
እኔ ፀጉሬ ሀይ ፖሮቲነው ቅባት ሞቅ አድርጌ ብሰጠው ችግር አየመጠም ወይ
@habesha_self_care
@habesha_self_care 7 дней назад
ችግር የለውም
@TiruworkSimegn
@TiruworkSimegn 8 дней назад
10g may love ❤❤❤
@Solisoli-qr8rz
@Solisoli-qr8rz 8 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MaMa-oi3qc
@MaMa-oi3qc 9 дней назад
❤❤❤Tk
@EmanFikadu
@EmanFikadu 9 дней назад
Please help me oil ፊት በምን መቀነስ ይቻላል የፊት oil መብዛትስ የሚያመጣው chger አለ ዋይ,//please Answer for me my comments 🥰💜🫰
@habesha_self_care
@habesha_self_care 6 дней назад
Niacinamide serum ወዝን ለመቆጣጠር ይጠቅማል
@NikodiGu-d6o
@NikodiGu-d6o 9 дней назад
+pure water
@AyaleneshGirma-q2n
@AyaleneshGirma-q2n 9 дней назад
Thank you
@AyaleneshGirma-q2n
@AyaleneshGirma-q2n 9 дней назад
Thank you
@SelamMekonnen-cb3fg
@SelamMekonnen-cb3fg 9 дней назад
ቀዝቃዛ
@NaoogetEshetu
@NaoogetEshetu 9 дней назад
ለኔ ሚመቸኝ እንደአየሩም ቢሆን ቀዝቃዛው ነው
@BetelhimLamma
@BetelhimLamma 9 дней назад
Le tekore kenfre serlgne wuda❤❤❤
@handihhhh
@handihhhh 9 дней назад
ግን እኮ ሁለቱም አንድ አይነት አገላለፅ ነው የለለፅሽልን