Тёмный
Feta Zone ፈታ ዞን
Feta Zone ፈታ ዞን
Feta Zone ፈታ ዞን
Подписаться
እንኳን ወደ በሰላም Feta Zone ፈታ ዞን መጣችሁ።
የተለያዮ ቪዲዮዎች ላይ ሪአክሽን እየሰራን መረጃዎችን እንለዋወጣለን ደግሞም እንዝናናለን
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

We react to different videos, exchange information and have fun
Become a family by subscribing
Комментарии
@honeyb4984
@honeyb4984 День назад
ለማስታወቂያም ቢሆን ምናለበት ነሱ እድሜ አካባቢ ያለች ሴት ብትሆን አባቷ ነዉ የሚመስለዉ
@Feta_zone_
@Feta_zone_ День назад
በጣም ተክክል የሆነ አስተያየት ነው
@lizaliza8652
@lizaliza8652 5 дней назад
gatan endemetekebel amen neber
@Wude-xo8wu
@Wude-xo8wu 12 дней назад
Enatan mn
@MohamednurYasinMohamednurYasin
@MohamednurYasinMohamednurYasin 12 дней назад
ደደብ አብራርተህ ሙተሀል ቀፎ ጭንቅላት ነህ። በግልፅ ፍንትው አድርጎ በጥበብ የተጫወተውን ቁም ነገር አዘል ቀልድ ምኑን ነው እምታብራራው፡ አንተ ሰው አስረድቶህ ነው መሰለኝ የገባህ። ቱ…….
@Wude-xo8wu
@Wude-xo8wu 19 дней назад
😎😍😍😍
@user-fx4hn2jk6e
@user-fx4hn2jk6e 29 дней назад
demo almaferh shem new demo tabraralh
@rakebbelay6259
@rakebbelay6259 Месяц назад
weye bataweras
@Yohanes288
@Yohanes288 Месяц назад
ደደብ ነክ ስራው ያንተ አይደለም ደሞ ከሱም ብሶ በመሀል ለምንድነው የምታቆመው werada balge nk yihe comediy ያሁኑ ሳይሆን የባለፈው አመት ነው Comediy aytentenm betam nw ytebsachewt
@jemalhassen5972
@jemalhassen5972 Месяц назад
are eeee uuuuuuuuuuataqum
@jemalhassen5972
@jemalhassen5972 Месяц назад
ante tewen enjii attaqum sitasxella😣😣😣😣😣😣😣😣😣😣😣😣
@user-fp8gk4ez1y
@user-fp8gk4ez1y Месяц назад
ቀዳዳ
@endalkachewtesfu2427
@endalkachewtesfu2427 Месяц назад
Jelanfo
@Tiume_zema21
@Tiume_zema21 Месяц назад
Ayidel😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 teleko neber
@user-ns6nt4lq8c
@user-ns6nt4lq8c Месяц назад
እንደዚህ ባታደርግ መልካም ነበር! የሰው ሥራ የሰው ነው ገና ሙሉ አልተለቀቀም ነበር ። እራሳችን ለራሳችን ታማኝ አለመሆናችንም ለሀገሪቱም ለራሳችንም ችግር ሆኖ ያድጋል እና የሰውን ልፋት በከንቱ ባናባክነው ባይ ነኝ። ነጌ ይህ ነገር በኛ ላይ መድረሱ አይቀሪ ነውና። "ይቀመጣል እንደ አደራ፣ ሰው ደግም ሰራ ክፉም ሰራ፣ ሁሉም የእጁን ያገኘዋል፣ ቢቆይ እንጂ መች ይቀራል"
@AskaleChera
@AskaleChera Месяц назад
nice video
@abigyafthanegestlilay-dp2wd
@abigyafthanegestlilay-dp2wd Месяц назад
ማን እንደሃገር ገና በዩትዩብ ኣልተለቀቀም
@taddessegmichael367
@taddessegmichael367 Месяц назад
Ant szegsju weshtamneh arestune astekakle you are lair!!!!!
@hailem9116
@hailem9116 Месяц назад
ሹጣም ወሬህን ተወው አታቁመው እሼን ልስማው
@MulatTagele
@MulatTagele Месяц назад
አንተ እራሱ በጣም በሳል ሰው ነህ በርታ
@meronwhibe6361
@meronwhibe6361 Месяц назад
ምን ሆነክ ነዉ እያቋረጥክ የምታወራው እረ እንስማበት
@Feta_zone_
@Feta_zone_ Месяц назад
እሺ አስተካክላለው ...
@worknehavevebedane2892
@worknehavevebedane2892 Месяц назад
yesew sera serekeh gebi mesebseb yasazenal
@Feta_zone_
@Feta_zone_ Месяц назад
Yetesereke aydelem...
@user-pn6ps5nq6n
@user-pn6ps5nq6n Месяц назад
❤❤❤❤😅😅😅
@nardosabebech9363
@nardosabebech9363 Месяц назад
Anete.lemen.zem.atelem.begeta.mane.asreje.aregek
@Feta_zone_
@Feta_zone_ Месяц назад
Ykrta reaction slehone zm alet alchm leza new
@Marthamoges-yw5ub
@Marthamoges-yw5ub Месяц назад
አንተ ግን በመሀል እየገባክ ታቋርጣለክ በሰላም ነው
@Feta_zone_
@Feta_zone_ Месяц назад
Reaction slehone zm malet alchlm leza new
@tamratsiyoum1695
@tamratsiyoum1695 Месяц назад
ሰርተህ ብላ፣በዉሸት አትሸቅል ይህ አዲሱ የእሸቱ ማን እንደ ሀገር አይደለም
@zeraysurafel959
@zeraysurafel959 Месяц назад
እዉነት ግን እሸቱ ኮሜዲያን ይባላል
@user-xf7is5yp5m
@user-xf7is5yp5m Месяц назад
Leba maferia bewnet serteh atbelam
@MekonenBirhanu-rn5is
@MekonenBirhanu-rn5is Месяц назад
Unsubscribed,,,just because you are liar!!!!
@AdisuGerma-eq5wu
@AdisuGerma-eq5wu Месяц назад
Qadada
@bekryawel1276
@bekryawel1276 Месяц назад
ማን እንደ ሀገር ብለህ ትዋሻለህ
@misganawwassihun
@misganawwassihun Месяц назад
ensmabet eski be mehal atgbabn
@Feta_zone_
@Feta_zone_ Месяц назад
Eshi 👐
@SmrroAa-ig4pn
@SmrroAa-ig4pn Месяц назад
😅😅😅😅😅 እኮ
@Wude-xo8wu
@Wude-xo8wu Месяц назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-kr8nr3qs2o
@user-kr8nr3qs2o Месяц назад
ይለቀቅ
@Feta_zone_
@Feta_zone_ Месяц назад
ሲኒማ ዛሬ ላይ መታየት ጀምሮዋል
@SamiShimon1884
@SamiShimon1884 Месяц назад
ደንዝ
@Feta_zone_
@Feta_zone_ Месяц назад
ምነው bro
@asegedechabate
@asegedechabate Месяц назад
ሶፊ እህቴ ተይው ከሰው አይምሮ ይህ አይወጣም።ጌታ ይቅር ይበላቸው ብለሽ ተይው ለምን ኢየሱስ ስድብ ወስዶልሻል እኮ። “ፈሪሳውያን ግን ሰምተው፦ ይህ በብዔል ዜቡል በአጋንንት አለቃ ካልሆነ በቀር አጋንንትን አያወጣም አሉ።” - ማቴዎስ 12፥24
@Feta_zone_
@Feta_zone_ Месяц назад
ልክ ብለሻል እህቴ
@blackdiamond8598
@blackdiamond8598 2 месяца назад
አረ ተዉ ወንድሜ ይቅርብህ አላማረብህም ሌላ ስራ ሞክር
@Feta_zone_
@Feta_zone_ 2 месяца назад
Mn lmokr eski recommend adrgegn...😁😂🤣
@blackdiamond8598
@blackdiamond8598 2 месяца назад
Sorry brother. I do not advise you, but consult yourself
@Feta_zone_
@Feta_zone_ 2 месяца назад
Ayasasbm wendme Ewunet lemenager slesetegn asteyayet amesegnalewu... Kezi yeteshali srawuchn emdsera yaberetagnal
@elsinagirma7535
@elsinagirma7535 2 месяца назад
ወሬኛ ዘልዛላ የማታቀውን ነገር የይቱብ ሳንቲም ለመልቀም እንደምንደር የጠላ ቤት ሴት ድሮ እንደሚባለው ተለፈልፋለህ መጀመሪያ ደረጃ ምን አገባህ በይቱብ ሳንቲም መለቃቃም ከፈለክ ብዙ አገር የሚጠቅሙ ስራዎች አሉ አንተ ቅል እራስ ኤር ሄድ።
@Feta_zone_
@Feta_zone_ 2 месяца назад
እህቴ ተረጋጊ የዚን ያህል ክፉ ነገር አላወራው
@hanii533
@hanii533 2 месяца назад
worgana that is her brother.
@Feta_zone_
@Feta_zone_ 2 месяца назад
Wendmwa kehone eshi እኔ እከሌ እከሌ አላልኩም እንደሚወራው ከሆነ እሺ ካልሆነም ደሞ የዚን ያህል ጽድቅ ስትሰራ አልታየችም ማስረዳት ወይም ይቅርታ መጠየቅ ትችላለች ነው ያልኩት ሙሉውን ካየሽው
@hanii533
@hanii533 2 месяца назад
Late meta mabrart aytbakebatm
@Feta_zone_
@Feta_zone_ 2 месяца назад
Enem tabrara alalkum
@Wude-xo8wu
@Wude-xo8wu 2 месяца назад
Aginth meskrlt
@Wude-xo8wu
@Wude-xo8wu 2 месяца назад
Mistu bthon noro
@SebleAbera-ok1cl
@SebleAbera-ok1cl 2 месяца назад
ያላገቡ ሰውች ላይ ነው ይሄ ማስታወቂያ የሚያምረው ነበር አርፎ የተቀመጠውን ሰው ባለማስተዋል በሚዲያ ይቀጠቀጣል
@Feta_zone_
@Feta_zone_ 2 месяца назад
እውነት ነው እምቢ ቢል ነበር ጥሩ
@SebleAbera-ok1cl
@SebleAbera-ok1cl 2 месяца назад
አምነናል አሜምናል የሚወደው ትዳርም ልጆችም ሚስትም እንዳለው እናውቃለን ማስታወቂያው ግን አፍንጫ ላፍንጫ መነካካት ካለ ትንፋሽ መለዋወጥ አይሆን 1:57 ም
@Feta_zone_
@Feta_zone_ 2 месяца назад
እሱ እውነት ነው ማስታወቂያው ደስ አይልም በሱ ላይ አያምርም...
@selamawittegegne814
@selamawittegegne814 2 месяца назад
አርሰው ሲያበሉን የነበሩ ናቸው ያለችው ልብን ይሰብራል ትክክል ሰላም ለኢትዮጵያ ያውርድላት
@Feta_zone_
@Feta_zone_ 2 месяца назад
አሜን ዋናው ሰላም ነው ሰላሙን ያውርድል ተባረኪልኝ
@tigaethio
@tigaethio 2 месяца назад
መጣሸ አልመጣሸ ለረስሸ ብለሸ ነው
@user-ro7fm1ey1k
@user-ro7fm1ey1k 2 месяца назад
አሁን ገና እዉነት አወራሽ ከአንች የሚበልጥ ባለስልጣን የለም።
@mekonenahmed9808
@mekonenahmed9808 2 месяца назад
እውነት ነው ስለታወቀብሽ ደንግጠሻል ወሬ
@Feta_zone_
@Feta_zone_ 2 месяца назад
👍👍
@techanws7973
@techanws7973 2 месяца назад
❤ተባረኪ..... በረከቷ ይደርብሽ... አሜን....
@kerjulmohammed2765
@kerjulmohammed2765 2 месяца назад
ጥንቃቄ ማይክ ስትጨብጡ ፥ከመድረክ ሞቅታ ስካር አደራ።።።። ኮሜድያን፤ስፓርተኞችና፤ዘፋኞች ከሞያ ስራቸው ውጪ በኃይማኖትና ፓለቲካ ውስጥ ገብተው ባይዘባርቁ ጥሩ ነው ፤ ምክንያት ሀ/በሁሉም ዘንድ ተወዳጅነትን አያገኙም ፤ ለ/ ሞያቸውን በራሳቸው እጅ ያረክሱታል ሐ/ህዝብ እርስ በርስ እንዲባላ ምክንያት ይሆናሉ፡፡፡፡፡ ዘንድሮ እንኳን ስንቱን አየነው።።። ስንት የተከበሩ ዘፋኞችና አትሌቶች በማያገባቸው ገብተው እንደረከሱና እንደቀለሉ ፥፥፥፥፥
@Feta_zone_
@Feta_zone_ 2 месяца назад
100% ልክ ነክ በአሳብክ እስማማለው ሁላችንም በተቻለን አቅም መጠንቅ ይገባናል እሱም ቢጠነቀቅ ኖሮ ለዚ ትችት ባልተዳረገ ነበር ስለአስተያየትክ አመሰግናለው...
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 2 месяца назад
እረ ባክህ ሌላ ስራ ሞክር መፅሀፍ ቅዱስን አንብብ ስላልገባህ ነው አንተ ራስህ
@Feta_zone_
@Feta_zone_ 2 месяца назад
እሺ ሌላም ስራ እፈልጋለው ግን ሰብስክራይብ ብታደርግ አስተማሪ ቪዲዮ እለቃለው መጽሀፍ ቅዱሱም ሳይገባኝ ቀርቶ አይደለም... ግን እውነታውን ነው የተናገርኩት ስተት ሰርቶዋል አዎ ግን እናንተ እንደምትሉት ግን በክርስቶስ ለማፊዝ ግን አይደለም ክርስቶስ የልብ አምላክ ነው ሁላችንንም የልባችንን አይቶ ይከፍለናል ...
@teshomeaynalem3245
@teshomeaynalem3245 2 месяца назад
ከዝንጀሮ ቀንጀ ምን ይመራርጡ የአንግለ ጠርዝ ትቀበጥራለህ የተናገረው አማርኛ ነው የአንተ መስተርጎም መን አስፈለገ ተነጋግራችሁ የሰራችሁት ነው ሁሌ ወነትን ይዞ ከመቆም ሌላውን በመሳደብ በማዋረድ ዘመናችሁን ጨረሳችሁ አሁን በታው መንፈሳዊ ትምህር የሚሰጥበት ነው ወይስ ባዛር የሙዚቃና የኮሜዲ መድረክ የገዛ ወራዳ ስራችሁ ሲያጋልጣችሁልታስተባብል ብቅ አል ከዛ የው አላማ ገንዘብ ሰለሆነ ላይ ሼር ጠየክ አየህ ምን መልካም ስራ ሰራህ ምኑን ነው ያስተማርከው ጉዳይህ ብርህ እንጂ ከመልእክቱና ከውጤቱ ስላልሆነ በእንደአንተ አይነቱ ዩትዩበር በየእለቱ ሃገር ይፈርሳል አንድነት ይሸረሸራል ጥላቻ ይስፋፋል ግን ለምን ሌላ ስራ በዩትዩ ሰርቶ ማደር አይቻልም ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ግብዞች
@Feta_zone_
@Feta_zone_ 2 месяца назад
እሺ ሌላም ስራ እፈልካለው ግን ሰብስክራይብ ብታደርገኝ አስተማሪ ቪዲዮ እለቃለው ግን እውነታውን ነው የተናገርኩት ስተት ሰርቶዋል አዎ ግን እናንተ እንደምትሉት ግን በክርስቶስ ለማፊዝ ግን አይደለም ክርስቶስ የልብ አምላክ ነው ሁላችንንም የልባችንን አይቶ ይከፍለናል ...