Тёмный
Freiha Yaissn
Freiha Yaissn
Freiha Yaissn
Подписаться
አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ውድና የቱከበራችሁ ቤተሰቦቸ እንኩዋን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል የተለያዩ ትምህርት ይለቀቃሉ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Комментарии
@ToybaM-lf9uf
@ToybaM-lf9uf 3 дня назад
❤❤❤❤❤❤
@ToybaM-lf9uf
@ToybaM-lf9uf 3 дня назад
የኔቆጆበርችልኝ
@ToybaM-lf9uf
@ToybaM-lf9uf 3 дня назад
የኔቆጆበርችልኝ
@ToybaM-lf9uf
@ToybaM-lf9uf 3 дня назад
አሰላሙአለይኩም
@Mariam-iw7vj
@Mariam-iw7vj 3 дня назад
ሱባሀንአላህ
@user-bd9oz6fz9l
@user-bd9oz6fz9l 4 дня назад
እያለቀሰች ያለችው እኮ ተጠጥታ አይደለም እስር ቤት እንዳትገባ ፈርታ እኮ ነው እውነቱን አዋቂ አላህ ይፍረድባት ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ ያረብ
@welloቦሩሜዳyutub-j1j
@welloቦሩሜዳyutub-j1j 4 дня назад
Ahlen ❤❤❤
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 4 дня назад
አላህይጠብቀንከድገተኛአደጋያረብ ባአንዳድ መጥፎሰወችሁሉም ኢትዮጺያዊ ይወቀሳል አላህ ማሥተዋሉ ይሥጣቸውይሥጠን
@ToybaM-lf9uf
@ToybaM-lf9uf 4 дня назад
አስላማአለይኩም
@fatma6629
@fatma6629 5 дней назад
ጥላቻነውጂ
@fatma6629
@fatma6629 5 дней назад
😢አላህይላአናትባለጌ
@uaeuae532
@uaeuae532 5 дней назад
🤲🤲🤲🤲🇸🇦✅✅✅✅
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 5 дней назад
ይች ገልቱ አላህ ይለአንሀ
@user-nx3mr3df4q
@user-nx3mr3df4q 5 дней назад
እች ወርዳ ቆሻሻ ናት
@SebleSs-m3w
@SebleSs-m3w 6 дней назад
አቤቱ ታረቀን
@lsk2662
@lsk2662 6 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@welloቦሩሜዳyutub-j1j
@welloቦሩሜዳyutub-j1j 6 дней назад
ደምሩኝ
@welloቦሩሜዳyutub-j1j
@welloቦሩሜዳyutub-j1j 6 дней назад
Wa wr wb
@welloቦሩሜዳyutub-j1j
@welloቦሩሜዳyutub-j1j 6 дней назад
Ahlen
@user-bd9oz6fz9l
@user-bd9oz6fz9l 7 дней назад
አሚን ያረብ አላህ ይድረስላት
@welloቦሩሜዳyutub-j1j
@welloቦሩሜዳyutub-j1j 7 дней назад
Ferha masha allah abiren. Neber yutu yekefetinew yezare hulet amet masha allah gobizeshal adis kefiche new demirgma🥀🥀🥀
@Z-qn5qr
@Z-qn5qr 7 дней назад
መገንኔአገሬስገባበሰላም
@userasd5115
@userasd5115 8 дней назад
የትአገር,አላህይማራቸዉ
@mubarekyenus
@mubarekyenus 8 дней назад
የሶስት ወር ህፃን እማ ተነሽ እያለ "ያንተስ ቀደዳ ባሰ"
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 8 дней назад
እኛ መቸ የሶስት ወር አልን የስድብ ሱስ ሙስሊም አይሳደብም
@welloቦሩሜዳyutub-j1j
@welloቦሩሜዳyutub-j1j 7 дней назад
Demirg
@user-vu9fv9nc4c
@user-vu9fv9nc4c 8 дней назад
የት ነው ከሳኡው. ነው
@user-vu9fv9nc4c
@user-vu9fv9nc4c 8 дней назад
እ. እረ. የመቸነው. ባሌ. ትላት. በሮል.
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 4 дня назад
ኔፓል ሀገርእህቴ
@assajod5382
@assajod5382 8 дней назад
የት ክልል ነዉ ዉዷ
@user-uc7dg9wk5o
@user-uc7dg9wk5o 8 дней назад
ወአሊኩም. ሰላም. ወረህመቱላሂ. ወበረካቱ. የመቸ ነወ እህቴ የአላህ. ድረስልን. አሚን አሚን ያረብ
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 8 дней назад
ትላንት
@صالحهفاطمه
@صالحهفاطمه 9 дней назад
ሀይ
@Ekram475
@Ekram475 10 дней назад
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን😢😢😢😢
@Ekram475
@Ekram475 10 дней назад
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረከቱ አህለን ውዴ ማሻአላል ልዩኘው በርችኝ ማማዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HanaWudineh
@HanaWudineh 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሁሉም ያልፋል የኔ እህት ተይ ተይ ያልፋል ኢየሱስ ይወድሻል
@user-pv2zd4bu4m
@user-pv2zd4bu4m 10 дней назад
💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@user-pv2zd4bu4m
@user-pv2zd4bu4m 10 дней назад
ትክክክክክክል ነህሽ ውድ እህት
@seada538
@seada538 10 дней назад
አላህ. ይጠብቃችሁ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 11 дней назад
ኢናሊላህ ወኢናሊሂ ራጁኡን አላህ ክፕድገተኛ አድጋ ይጠብቀን
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t 11 дней назад
አይዞሽእህቴፅልይወደፈጣሪሽእራስንማጥፋትእዛምሲኦልነውየምጠብቅሽአትሞኚፅልይንስሃግቢከእግዚሃብሄርጋርተነጋገሪማለትምፅልይነውእምልሽሰርተሽ፡ታገኝዋለሽገናአንቺልጅነሽእሺአይዞእህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pv2zd4bu4m
@user-pv2zd4bu4m 11 дней назад
አረ ይስፈራል ወላሂ እኔ ስአፈረኩ ኢያ
@user-pv2zd4bu4m
@user-pv2zd4bu4m 11 дней назад
ማሿ አሏህ አቡ አሚራ ትክክክክክል የኔ ወድም አሏህ ይጠበቅህ
@user-pv2zd4bu4m
@user-pv2zd4bu4m 11 дней назад
ሱባህን አሏህ
@tofiksultan2598
@tofiksultan2598 12 дней назад
ጥሩ ነው ነገር ግን ሊረዳት የሚችል መልካም ሰው ይኖራል ስልኳን ብታስቀምጪ ጥሩ ነበር
@dawitmareyam6598
@dawitmareyam6598 12 дней назад
ይኼንን ፕሮግራም ያስተላለፍሺው ልጅ ስልኳን አስቀምጪልን አመሰግናለሁ ።
@dawitmareyam6598
@dawitmareyam6598 12 дней назад
እህትና ወንድሞቼ ባላየነው ነገር አንፍረድ ።ሌላው ልሞት ነው ያልሺው ልጅ እራስን ማጥፋት ሀጢያት ነው ቅዱስ እግዚአብሔርም አይምርሽም ምክንያቱ ብርሽን የበሉት ቅዱስ እግዚአብሔር ይቀጣቸዋል አንቺ ግን ጤናው አለሽ በዚያላይም ገና ልጅ ነሽ ጤናየሌላቸውን ደግሞ ተመልከች! ስደትን አውቀዋለሁ ስለዚህ አይዞሽ ስልክሽን አስቀምጫና ልደውልልሽ
@ephremkassaye9594
@ephremkassaye9594 12 дней назад
አሜን
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 12 дней назад
እህቴ ራስን መግደል ሀጢያት ነው ልጅ ነሽ ብዙ አመት ከፊትሽ አለ እንዲህ የምታስቡ አቁሙ በክርስትና ሆነ በእስልምና እንድ ነው
@Selamawittadesse-rj7gz
@Selamawittadesse-rj7gz 12 дней назад
አይዞሽ እህቴ ገንዘብ ነገ ሰርተሽ ታገኚዋለሽ እራስሽን ማጥፋት ግን በጌታ ዘንድ ሃጢአት ነው በዛም እኮ የሚጠብቅሽ ነገር አለ የምድሩ ጥቂት ነው የሰማዬ ግን ዘላለም ነውና ጌታ ኢየሱስን የህይወትሽ ጌታ አድርገሽ ተቀበይው እመኚው እርሱ ባዶነትሽን ሞልቶ ተስፋሽን ያለመልመዋል ሞት መፍትሄ አይደለምና ተረጋግተሽ አስቢበት እፀልይልሻለሁ አይዞሽ
@Rose-vw4gw
@Rose-vw4gw 12 дней назад
ለሚያልፍ፡ቀን ክፉማሰብ መልካምአይደለም፡ገናልጅነሽ❤ፈጣሪወደልቦናሽይመልስሽ❤
@user-sd5uw9zv8i
@user-sd5uw9zv8i 12 дней назад
ሱብሃን አላህ😢😢
@zulfajemal5646
@zulfajemal5646 12 дней назад
አረ ተይ አይዞሽ ባንቺ ብቻ አይደለም ሁሉም ደርሶበታል አይዞሽ እራስሽን በማጥፋት ብሩን አታገኚዉም ነገም ሌላ ቀን ነዉ