Тёмный
ፈስተቂም ትዩብ /fastaqim tube
ፈስተቂም ትዩብ /fastaqim tube
ፈስተቂም ትዩብ /fastaqim tube
Подписаться
በአላህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ እጅግ በጣም ሩህሩህ በሆነው በነብይ ሙሀመድ ላይ የአላህ ሰላም እና እዝነት ይውረድ በመቀጠል በዚህ ዩቱብ ቻናል የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች ፤የቁርአን ትርጉም ማብራርያ ፤ሀዲስ ኢስላማዊ ታሪኮች ፤ ዳዕዋ እና ... በአጠቃላይ የተለያዩ እስላማዊ እውቀት ለማግኘት ወደ ቻናሌ በመቀላቀል ለሌሎችም ሼር በማድረግ የምንዳ (አጅር) ተካፋይ ይሁኑ
የአላህ ሠላም እና እዝነት በተከበሩትና ውድ በሆኑት ለአለማት እዝነት ሆነው በተላኩት ታላቁ ነብይ ሙሀመድ እና በቤተሰባቸው እንዲሁም በባልደረቦቻቸው ትክክለኛውን መንገድ በተከተሉ ላይ በሙሉ ይውረድ
አሰላሙ አልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
የሰለዎት ጥቅም
7:04
9 месяцев назад
ዋ ኢስላማ!
1:03
Год назад
ቤትህ ይስፋህ
2:19
Год назад
አላህ ተገረመባቸው 🌹
10:58
2 года назад
22 November 2021
12:30
2 года назад
22 November 2021
2:15
2 года назад
Комментарии
@toybayyemm2536
@toybayyemm2536 13 дней назад
አሚንን🎉❤🎉
@saiidahmed4652
@saiidahmed4652 14 дней назад
ትምህርትህ ምንም እርባና የለውም ::
@Rahmethussen-ii6ob
@Rahmethussen-ii6ob Месяц назад
ያርቤዱአዱአ
@Rahmethussen-ii6ob
@Rahmethussen-ii6ob Месяц назад
ያርቤእሲዱአአዱሮጉልኝለአላህብላችሁ
@user-kk6dx2hl2b
@user-kk6dx2hl2b Месяц назад
ሳህ
@user-wu2fu3bw8e
@user-wu2fu3bw8e Месяц назад
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰብ ላይክ😢
@Sead-hj2jw
@Sead-hj2jw 2 месяца назад
ማሻ አላህ አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatahmad-zv7dx
@hayatahmad-zv7dx 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AminaDaawud
@AminaDaawud 3 месяца назад
صبحان الله صبحان الله 😢😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@uaeuae1256
@uaeuae1256 3 месяца назад
እኔ ብር እውዳለሁ ግን በራሱ የመታማን እንጀ የስው ክጃይ አይድለሁም አልሀምዱሊላሂ ባሌ ባላገባም ግን ክማንም ብላይ ኑሩት እንድኑር አፍልጋለሁ በዱኑ ጀግና ክሆንም ያግባል ግን እኔ ደብቆ እሺ አለለም ባሌም. እንዳክብርኝ እንድስማኝ እንድስማው እፍልጋለሁ ወንዱችም አሉ እኔን ብቻ አክብሬ እንጀ ብሎ ሚስትን የሚነቅ እንድህ እይነት ወንድ እያስፍልግም ሁሌም የሴት ብቻ አታወሬ እስቴ ለወንዱችም መክሩ
@user-ov4dh9qs1g
@user-ov4dh9qs1g 4 месяца назад
አላህ ይወፈቀን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cr1bl3zf6w
@user-cr1bl3zf6w 5 месяцев назад
@user-cr1bl3zf6w
@user-cr1bl3zf6w 5 месяцев назад
ጀዛካላህኸይር
@MdEt-il6ku
@MdEt-il6ku 6 месяцев назад
ማሻአላህ ኡስታዝ
@user-nw2se3fw6h
@user-nw2se3fw6h 6 месяцев назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@asiyaahmadmuhammadethiopia8418
@asiyaahmadmuhammadethiopia8418 7 месяцев назад
ሽኩረን
@fatemafatema1754
@fatemafatema1754 8 месяцев назад
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር
@medinarobso5121
@medinarobso5121 8 месяцев назад
ማሻአሏህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@okada1332
@okada1332 8 месяцев назад
😢😢😢😢💚💚💚❤👍👍👍
@user-bf5wh5tm3g
@user-bf5wh5tm3g 8 месяцев назад
የአለህ ያግራልን ያረብብ 😭😭😭የራብ አግራልን
@monotemam
@monotemam 8 месяцев назад
Alhamdilla allah yitebiken
@user-jz7dv1in2p
@user-jz7dv1in2p 9 месяцев назад
እኔ አንዱ አለበኝ እንዳታገቡኝ
@user-nh3yc8cr4f
@user-nh3yc8cr4f 9 месяцев назад
Masha Allah
@user-hi8st6ku9d
@user-hi8st6ku9d 9 месяцев назад
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር
@user-oq6cj9ph6q
@user-oq6cj9ph6q 9 месяцев назад
አላህላህይወፍቀንያረብ
@kreema3482
@kreema3482 9 месяцев назад
Mashaallah🥰🥰🥰🥰
@SikoSilo-sj8bf
@SikoSilo-sj8bf 9 месяцев назад
ሁላችንም ሙሉ አይደለንም አሏህ ብቻ ነው ሙሉኡ አሏህ ያስተካክለን ያረብ 🤲🤲
@user-kh8wr6ke9f
@user-kh8wr6ke9f 9 месяцев назад
ወንድሜ እናተም ፀባቹአስተካክሉ እኛም ኢሻላህ
@user-wb9yv3ve1j
@user-wb9yv3ve1j 9 месяцев назад
ገን ጉፋንም ቢሆን አሞኛል ነዉ እምለው ሌላባህሪየለብኛም
@aaikleahmed2360
@aaikleahmed2360 9 месяцев назад
❤❤
@user-rw5uv1mq4z
@user-rw5uv1mq4z 9 месяцев назад
አላህ ያግራልን
@user-rw5uv1mq4z
@user-rw5uv1mq4z 9 месяцев назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-tr8hq3pk9m
@user-tr8hq3pk9m 9 месяцев назад
ከሁሉምነፃነኝአልሀምዱሊላህ❤
@medenamohammad2299
@medenamohammad2299 9 месяцев назад
አልሀዲሊላህ ከሁሉም የለሁም ግን ባሌ ክብርም ሆነፍቅር አይሰጠኝም የደስታትዳር አደለም ምሮረዉ ዝምከማለቴ የተነሳ በዉስጤ ሚበድለኝን ተጠረቃቅሞ ልጅ አስጠላኝ አትካኝም ማለት ጀምሬነበር ስደትም ስወጣ ስልክም ሳናግረዉ ደስያለኝ አደለም ደሞይሳደባል ስራም አይሰራም ሚሰራበትም ገዘብሰጥቼዉ አጠፋዉ አድልጅ ወደናል አሁን መግባባት አቻልንም ፍቺ ጠየኩት እሱሊፈታኝ አፈለገም እደዉ ምንትመክሩኛላቹ የጠላሁት ደስታ ተነፍጌልኑር አሄራዬም ፈራህ ሲቀበኝ ደስተኛ አደለሁም ምን መፍቴ አለዉ
@user-cm2uc6vi8g
@user-cm2uc6vi8g 9 месяцев назад
እኔም እዳችው ነኝ
@user-db3sy3nf8t
@user-db3sy3nf8t 9 месяцев назад
እኔም አልፈታ ብሎኝ ግራ ገብቶኛል ምን ይሻለናል
@EthiojemHabesha
@EthiojemHabesha 9 месяцев назад
​@@user-db3sy3nf8tፍች ተመጠየቅ እራስሽን ምን በድየነው ብለሽ ጠይቂ ጥሩ ሴት ሁነሽ ተገኝ እሱ ሊስተካከል ይችላል እህቴዋ ❤
@user-db3sy3nf8t
@user-db3sy3nf8t 9 месяцев назад
ስለተበደልኩ ነዉ እንጂ ፍቺ ምጠይቀዉ እኮ ስለበደልኩ አይደለም
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j 9 месяцев назад
እኔ ገና አልታየሁም ክክ ግን አሆናለሁ ብየ አላስብም ባገባም የቤትን የትዳርን ምንነት ጠለቅብየ አላየሁም እሱ ኢትዮጵያ ነዉ እኔ ሳኡድነኝ ካገር ቤትም ሳለን 15 አመቴ ነበር ትንሺነበርኩ አላቀዉም ለግዜዉ እኔነኝ አባዉራይቱ እየላኩ ይህን አርግ የምለዉ ክክ አሁን ከመጣሁ እሮመዳን 18 አምስት አመቴን እጨረሳለሁ ወጣትነቴን ሳኡዲ እየ ቀረጠፈችዉ ነዉ
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j 9 месяцев назад
እደት ልትታወቅ ትችላለች አሏህ ጡሩ ሙስት እድሰጠን መለመን ነዉጂ ለምሳሌ ያየችዉ የሚያምራት መሆኗን እደት ያቃል ሰዉ የሰዉን ፀባይ አብሮት ካልኖረ እደት ፀባዉን ያቃል ቢሆን ሚስትህ እደዚህ ያለባህሪ ካላት ፈታት አብረህ እዳኖር ቢበል ሊሆን ይችላል ምክሩግን ለኛ ይጠቅመናል እኛ እደነዚህ አይነት ባህሪ ያላት ሚስት ላለመሆን እጥራለን
@ZebibaZabibasaeed08-vl2bj
@ZebibaZabibasaeed08-vl2bj 9 месяцев назад
የኔም ሀሳብ ነው
@hayet8663
@hayet8663 9 месяцев назад
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወስሀለን
@aas-lh9rc
@aas-lh9rc 9 месяцев назад
በምን ታስታዉቃለች አብርው መኖር ሲጀምሩነው ጉዱ የሚወጣው
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j 9 месяцев назад
ትክክል
@user-ns4ef4dl1x
@user-ns4ef4dl1x 9 месяцев назад
አልሃምዱሊላህ ሁሉንም የለሁበትም አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ
@tensams7653
@tensams7653 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@Mekiya1Mehamed
@Mekiya1Mehamed 9 месяцев назад
ምግርህ እዴ ውሀ ነው ይጠጣል
@Mekiya1Mehamed
@Mekiya1Mehamed 9 месяцев назад
አህሌን ጠፋህኮ
@user-wr9gi4gu8h
@user-wr9gi4gu8h 9 месяцев назад
አላህይወፍቀን ያረብ ያረብ
@user-ng9cb2gs8f
@user-ng9cb2gs8f 9 месяцев назад
جزاك الله خير عبد الصمد
@user-yt7vy9cm2g
@user-yt7vy9cm2g 9 месяцев назад
ማሸአላአላህይጨምርልህ ለኔምአላህያግራልኝ
@arabiya1177
@arabiya1177 9 месяцев назад
سبحان الله
@arabiya1177
@arabiya1177 9 месяцев назад
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته
@arabiya1177
@arabiya1177 9 месяцев назад
جزاك الله خيرا اخي
@Kemaila-yz7gz
@Kemaila-yz7gz 9 месяцев назад
ክክክክክ ሺኩርን
@sururjemal7662
@sururjemal7662 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@arabiya1177
@arabiya1177 9 месяцев назад
مشاء الله تبارك الرحمن