Тёмный
ጉባኤ ተዘክሮ Gubae Tezekro
ጉባኤ ተዘክሮ Gubae Tezekro
ጉባኤ ተዘክሮ Gubae Tezekro
Подписаться
ይህ ጉባኤ ተዘክሮ በጎንደር ከተማ በደብረ ኅሩያን አባጃሌ ተክለሃይማኖት ቤተ-ክርስቲያን ዘወትር አርብ የብሉይ ኪዳን መጽሐፍት እንዲሁም በር/አ/አደባባይ ኢየሱስ ቤተ-ክርስቲያን ዘወትር ቅዳሜ የሐዲስ ኪዳን መጽሐፍት ከቀኑ 11:30 ጀምሮ በአባታችን በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ይሰጣል። ትከታተሉ ዘንድ ተጋብዘዋል።
ይህንን ቻናል #share በማድረግ ትምህርቱን ለሌሎች ያድርሱ።
#subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።



የጉባኤው አላማ:-
፩.ከሌሎች የእምነት ድርጅቶች የተመለሱ እህቶችን እና ወንድሞች በትምህርትም በኢኮኖሚም መደገፍ

፪.የተቸገሩ የአብነት ትምህርት ቤቶችን መደገፍ

፫.ሕንጻ ቤተ ክርስቲያንን መርዳት


ከላይ የተዘረዘሩትን አላማዎች ለመደገፍ፣ ማንኛውንም አይነት መረጃ ለማግኘት እንዲሁም አስተያየት ለመስጠት በኢሜል አድራሻችን = samuelkifles75@gmail.com እንዲሁም በስልክ
+251962885433 ይደውሉ።
Комментарии