Тёмный
የብራና ገፅ - Page of Birana
የብራና ገፅ - Page of Birana
የብራና ገፅ - Page of Birana
Подписаться
የብራና ገፅ ዩቲዩብ ቻናል ፡ የተለያዩ ረጃጅም እና አጫጭር የአማርኛ መፅሐፍቶችን ትረካ እየሰራ የሚያቀርብ ቻናል ነው፡፡

ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተኛ ይሁኑ: bit.ly/2ReYlbj

* * * * * * * * * * * * * * * * * *
Page of Birana is an Ethiopian RU-vid channel that narrates various long and short Amharic books.

Subscribe our channel and be a Family: bit.ly/2ReYlbj

Contact us:- \tpageofbirana@gmail.com

Thank You for Your Time
Комментарии
@user-tk4mm8zt7s
@user-tk4mm8zt7s 8 часов назад
ወይኔ እባክህ ከግምፅህግሩምነት መዉደዴ አይሏል እናም የዴርቶጋዳን መፅሐፍ 4ኛው ይነበብልን ድምፅህን በየሰማሁበት ልመና መሞቴ ነው😢❤
@user-qn1mt4yt1w
@user-qn1mt4yt1w День назад
መጽሀፍን እንደት ላግኘው
@user-tk4mm8zt7s
@user-tk4mm8zt7s 2 дня назад
እባክህ ወንድማችን ዮራቶራድ ይለቀቅልን በጣም እፁብ ድንቅ መፅሐፍ ነው❤
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 3 дня назад
❤❤❤
@EyobFix
@EyobFix 3 дня назад
ዘይገርም መቼም የማይሰለች ጥበብ ከሀይማኖት ከፍልስፍና የተዋሀደ መፀሀፍ ❤❤❤
@pasternibret7426
@pasternibret7426 4 дня назад
በጣም ቆንጆ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SadikHussain-xj2yi
@SadikHussain-xj2yi 5 дней назад
አንተ የነብስ ምግብ መጋቢ ወንድማችን የዘወትር ተከታታይህ ነኝ ። ሳዲቅ ሁሴን እባላለው ከሳውዲ አረቢያ የመፅሀፍ ረሀብተኛ ነኝ ። የሚሳም ተራራ የክቡር ፍቅረማርቆስ ደስታ መፅሀፍ ኦርደሩ አልደረሰም እንዴ?
@habtamuterefe6589
@habtamuterefe6589 5 дней назад
እናመሰግናለን
@habtamuterefe6589
@habtamuterefe6589 5 дней назад
እናመስግናለን ተስፋ
@habtamuterefe6589
@habtamuterefe6589 5 дней назад
እናመሰግናለን
@habtamuterefe6589
@habtamuterefe6589 5 дней назад
እናመሰግናለን ተባርኩ
@Mekdes-fk7rj
@Mekdes-fk7rj 6 дней назад
wow
@user-tk4mm8zt7s
@user-tk4mm8zt7s 6 дней назад
እረ በማርያም ተሳቀን ሞትን 4ኛው ይነበብልን በሀገር አምላክ😢
@user-tk4mm8zt7s
@user-tk4mm8zt7s 8 дней назад
ወይ ግሩም ድንቅ ነው❤😊
@MekiltiHakimuAbsera
@MekiltiHakimuAbsera 9 дней назад
Ok
@ethiopiaayni3347
@ethiopiaayni3347 9 дней назад
ቢሰሙት የማይጠገብ ❤❤❤ለፀሐፊውም ለተራኪውም እናመሰግናለን❤
@kalkidanketachew5425
@kalkidanketachew5425 9 дней назад
❤ ይበል ነው
@wincelll4437
@wincelll4437 10 дней назад
ሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ን መፃፍ አቅርብልን
@user-tt7le1si9t
@user-tt7le1si9t 11 дней назад
በጣም እኖዳችሁአለን ከደራሲው ባላነሰ እናተ ለኛ ማሰናዳታቹ እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርቱልን ❤
@ethiopiaayni3347
@ethiopiaayni3347 12 дней назад
በዚህ መልኩ ተርከህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ❤❤
@user-tn3cd9cl8w
@user-tn3cd9cl8w 13 дней назад
አረ ማስታወቂያ ምን ሆነ ነው ታሪኩን መከታተል አልቻልኩም አቆምኩት ።
@DarertuAbebe-lo6pq
@DarertuAbebe-lo6pq 14 дней назад
ግን ሂራሪስ አትማጣም በቃ ታፋፃማ😢
@DarertuAbebe-lo6pq
@DarertuAbebe-lo6pq 14 дней назад
በጣም ዳስ ብሎኝ ነዉ የጫራስኩት ❤
@user-xt2pq5rd1k
@user-xt2pq5rd1k 14 дней назад
❤❤❤❤❤
@AbdiiDabaluu
@AbdiiDabaluu 14 дней назад
ፌላሌምሌሞንም ተርክልን እባክክ🙏
@user-xt2pq5rd1k
@user-xt2pq5rd1k 15 дней назад
ስለተረክል እናመሰግናለሁ😊❤
@henokmulugeta4307
@henokmulugeta4307 15 дней назад
ክበርልን
@AbdiiDabaluu
@AbdiiDabaluu 16 дней назад
ይስማእክ ወርቁ ልበወለድ ነዉ ያለዉን አትስሙ ዉስጣቹን ስሙት(እኔ ዉስጤ ታሪኩ እዉነት ነዉ ብሎኛል እናም እዉነት ነዉ ብዬ ተቀብያለዉ)።እስከ ዛሬ ካገኘዋቸዉ መጻፎቹስጥ እነኚን የሚያክል የለም 1,ፌላሌምሌሞንም 2,ዴርቶጋዳ,ራማቶሐራ,ዛንቶዝራ & ... 3,የሳጥናኤል ጎል
@DemissDemiss-il6sh
@DemissDemiss-il6sh 16 дней назад
ዮራቶራድን ተርክልን በናትህ ተስፋፅዮን
@AlihawaAlihawa
@AlihawaAlihawa 17 дней назад
Masha alahi tayiki yisaxahali .
@zenebetariku
@zenebetariku 17 дней назад
ይህንን መፅሀፍ ሳይጋነን 30 ጊዜ አዳምቼዋለው :: ከፍተኛ ሀብት(10,000,000 ብር) ስቤበታለው:: ይህም በ ድንገት ነው የሆነው :: አሁንም ማዳመጤን ቀጥያለው... በድንገት ገንዘብ ወደ ህይወቴ ይመጣል :: ትንሽ ስበብ ብቻ ነው የኔ ድርሻ :: አምላኬ ተመስገን :: ተራኪ አመሰግንሀለው!! ገና በ ቢሊዮን ይቀጥላል...
@user-vj6ev3yo7o
@user-vj6ev3yo7o 18 дней назад
I can belive ye Ewneth meslogn nebr giru derasi new
@AronEzra
@AronEzra 20 дней назад
This is one of the best great job and thank you
@Abdufentaw-bc5el
@Abdufentaw-bc5el 20 дней назад
ጦላህ ጃአፋር ለጣሊያን አልተዋጋም ለሀገሩ ለኢት ነዉ የተዋጋዉ ፡ ይስተካከል
@mesietesfaye8648
@mesietesfaye8648 21 день назад
ምስጋና ለአብ :: ምስጋና ለወለድ :: ምስጋና ለመንፈስ ቅዱሰ :: ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም አሜን::
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 22 дня назад
በጣም አስተማሪ መፅሀፍ በምርጥ ትረካ እናመሰግናለን
@AyaGgrimay
@AyaGgrimay 24 дня назад
❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@meseretmehari912
@meseretmehari912 24 дня назад
የደራሲ ስም pls🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙎
@user-go4jy7od5l
@user-go4jy7od5l 24 дня назад
🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤗
@HawiWeeha
@HawiWeeha 25 дней назад
በጣም አናመሰግናለን በርታልን 😊
@zewidekebede7449
@zewidekebede7449 26 дней назад
ክፍል ሃያን ከለከልክ?
@atsedeassefe3634
@atsedeassefe3634 27 дней назад
የእውነትም ብርቅርቅታ እንደስሙ በውስጡ እጅግ ውብና ማራኪ እንዲህም ለሰው ልጆች ጥንካሬን የመንፈስ ፅናትን እጅግ ብዙ ብዙ የሚያስተምር ውብ መፅሀፍ።
@Beemenet
@Beemenet 27 дней назад
በእየሱስ ስም የመኖክሴው ንግግር ውስጤን አላወስው የእትዮጵያ አምላክ ታላቅ ነው የሚለው ቃል ውስጤ ቀጭ አለ ትውልዳችን እንደ ዴርቶ ጋዳ አባላት በሆነ ሲጳራ ስለተርፈች ደስ ብሎኛል የሚገርም መፃፍ ነው ❤❤❤❤❤
@alemayehushemeles4214
@alemayehushemeles4214 29 дней назад
ትረካህ እና መልዕክቱ ደስ ይላል በርታ
@user-mq7yn8bs7x
@user-mq7yn8bs7x Месяц назад
ክበሩልን እናመሰግናለን
@user-jk1zv3ez2l
@user-jk1zv3ez2l Месяц назад
ሳነበው,14 አመት ልጅ ነበርኩ እናቴ የሞተች ስምን ነበር ገፀ ባህሪያቱ ቤተሰቤ ይመስሉኝ ነበር እስከ ዛሬም አረሳዋቸውም❤😊
@user-mq7yn8bs7x
@user-mq7yn8bs7x Месяц назад
አየ የሰው ልጅ ፈተና 😢😢😢😢በጣም አሳዛኝ አስተማሪይ ትረካ ነው ቀጥልበት 👌
@BrhaneGmariyam
@BrhaneGmariyam Месяц назад
Waw
@habtamuterefe6589
@habtamuterefe6589 Месяц назад
በኡውነት እናመሰግናለን
@habtamuterefe6589
@habtamuterefe6589 Месяц назад
በጥም እናመሰግናለን