Тёмный
Ethio Adal Media (EAM)
Ethio Adal Media (EAM)
Ethio Adal Media (EAM)
Подписаться
Комментарии
@ayubdino7215
@ayubdino7215 2 часа назад
እስካሁንም ፈታዋ ሚሰጠው በመሀመድ አብድልወሃብ ቤተሰብ ነው ?😂
@jemalhusen9635
@jemalhusen9635 4 дня назад
ግሩም ነው
@AbdurezakMuhamad-dm4tm
@AbdurezakMuhamad-dm4tm 7 дней назад
እንሻ አላህ
@user-yj6xm5kn6n
@user-yj6xm5kn6n 8 дней назад
ትክክል ወላሂ ያስለቅሳል
@seidaabdu8348
@seidaabdu8348 8 дней назад
ያረብ አላሁመ ፊሊስጢኖችን አንተው እርዳቸው ከሀዲ አረቦችን አላህን የሚፈሩበትን የሚያስተነትኑበትን ልቦና ማስተዋል ስጣቸው
@seidaabdu8348
@seidaabdu8348 8 дней назад
waleyekum selam werahemetulahi weberekatehu
@user-wp2hm1bt3n
@user-wp2hm1bt3n 8 дней назад
የኔ ሁል ግዜ ጭንቀቴ የሀማስ መሳሪያ ጨርሶ እስራኤል ወረራዋ እዳይሳካ ነው እሷ ከራሷ አልፎ አሜሪካና አውሮፓ መሳሪያም ገንዘብ ረብጣ ታገኛለች ጦርነቱ ከተጀመረ እንኳ ዙሪያውን የታጠረው ሀማስ እውነትም በአላህ ርዳታ እንጅ በሰው ቅዋ አይታሰብም ይህን ያክል ወራት ውጊያ አንድም የመሳሪያ እርዳ ሳያገኝ
@SefinetLerasnew
@SefinetLerasnew 8 дней назад
Enalilahi wena elehi rajun Wedaj mslo telat saudi Yengiliz ye esraal wusha malet yhe new Yhen yemastenetin rasun yfetish hulachiwum kesaudi sherachew raschinin betesebochacinin entebiq
@hayubintbaba568
@hayubintbaba568 8 дней назад
اللهم امين😥😥
@user-wj6rb7mo6h
@user-wj6rb7mo6h 8 дней назад
ምንም ጥርጥር የለውም ያደርጉታል እንኳን መንግስቶቹ የሳውዲ ህዝቦቹ ራሱ ያው ናቸው ብዙ የሳውዲ ሰዎችን አግኜቼ ተጣልቻለሁ ሃማስ አሸባሪ ነው ለፍልስጤም ህዝብ ጠላት ነው አሉኝ ወሏሂ በጣም አዘንኩ
@hayubintbaba568
@hayubintbaba568 8 дней назад
ውሸት ነው ለማለት ምን አይነት ምክንያት የለም።
@ebrahimabdurehman3359
@ebrahimabdurehman3359 8 дней назад
ጥሩ ግን ካንተ የተማርኩት አላዋቂ እና የግናዛቤ እጥረት እንዳለብህ ነው ኣንድን content ስታዘጋጅ መጀመሪያ በቂ እውቀት እና ማስረጃ ሊኖርህ ይገባል ሲቀጥል ደግሞ የራስህን ፍላጎት ብቻ ሳይሆን audiencህ ላይ ምን አይነት ተፅዕኖ ሊያደርስ እንደሚችል መገንዘብ ይኖርብሃል* ለምታወራው እና ለምታመጣው ፊትና አሏህ እንደሚተሳሰብህም አትርሳ!
@kedirb2973
@kedirb2973 8 дней назад
የሳዉዲ ነገስታት አይሁደ ናቸዉ ከነሱ ምንም አለመጠበቅ ይሻላል www.mofa.gov.sa/en/ksa/Pages/history.aspx
@abdelbasitahmmed
@abdelbasitahmmed 8 дней назад
አላህ ያውቃል😢
@first24434
@first24434 8 дней назад
አላህ ይዲረስላቸው የበዳዮችን ውርደት አላህ በቅርብ ያሳየን ።
@Hamid-8i
@Hamid-8i 8 дней назад
ዳኢ መሐመድ አል ሐሰናት "ሡነቱል ኢስቲብዳል " የሚለው ነገር አለ እውነት ለካ ያማል ወላሂ ያማል
@user-nf1kf3jb4v
@user-nf1kf3jb4v 8 дней назад
የአላህ ቅጣት ማይመጣ መስሏቸዋል?እነዚህ የሳኡዲ የንጉስ ቤተሰቦች ለሚሰሩት እኩይ ስራ አላህስ ማይጠይቃቸው ይመስላቸዋል?
@nuruadem123
@nuruadem123 9 дней назад
አሪፍ ስራ በርታ
@khalidsalah8762
@khalidsalah8762 11 дней назад
ሰዉ በተሰጠዉ አጀንዳ ተከፋፍሎ ነዉ ሚኖረዉ
@user-so5oh1fs7r
@user-so5oh1fs7r 13 дней назад
☝️👌😓🙄
@Gegesaw
@Gegesaw 13 дней назад
አንተ የዘመናችን ጀግና ነህ ይገርማል ተመልካቹ ግን።ሜንበር ቲዩብ አንተን ወደፊት የማምጣት ስራ መስራት አለበት።
@SeidEbrahim-fv3sp
@SeidEbrahim-fv3sp 13 дней назад
በርታ ወንድም ሰይድ
@hayubintbaba568
@hayubintbaba568 13 дней назад
👌👌👌🌴
@MastrM.a
@MastrM.a 13 дней назад
እማያቀውንይቀባጥራል
@MastrM.a
@MastrM.a 13 дней назад
እማያቀውን
@MastrM.a
@MastrM.a 13 дней назад
ይሂደሞእማያቀውይቀባጥራል
@user-wp2hm1bt3n
@user-wp2hm1bt3n 13 дней назад
ሰያ በርታ ታሪክን ማወቅ አሪፍ ነው
@user-oo9ne8uu8g
@user-oo9ne8uu8g 14 дней назад
Amin
@mededmuhammed3301
@mededmuhammed3301 15 дней назад
እና የነቢ አገር ቴህራንና ኢስታንቡል ነው። የተውሂ ጥላቻ ና የቀብር አፈር የመብላት ሱስ ባፍንጫህ ሊደፋህ ነው ።ነጋ ጠባ ሱኡዲ ሱኡዲ ትላለህ ሱኡዲያ በጦርነት እንድትፈራርስ ምኞትህ ነው ግን አይሳካም በአላህ ፍቃድ።ፍልስጤምን ለአይሁድ አሰረክቦ ተዋርዶ የወጣው ኦቶማን ቱርክ ነው ።ጠዋት ማታ የምትዘምርላቸውና ውዳሴ የምታወርድላቸው ኢራንና ቱርክ ለምን አብረው ሆነው እስራኤልን ወግተው ፍልስጤምን ለምን ነፃ አያወጡም?????
@first24434
@first24434 15 дней назад
ቴሌ ግራም ላይ የቆየ ሰፋ ያለ ማብራሪያዎች አሉት ማንበብ ከቻልክ ጆይን አድርገህ አንብበህ ተማርበት በዕውቀት ላይ የተመሰረተ ማስረጃ አቅርበህ ሞግተው። ስለ ሳዑዲ ምንም ማለት አልችልም .....
@solopolo5241
@solopolo5241 15 дней назад
ሱልጣኔትና ኸሊፋ እንኳን አትለይም 😂
@AbduLazizHajiahmed
@AbduLazizHajiahmed 15 дней назад
Ha...
@esmael_Posts
@esmael_Posts 15 дней назад
ደሞ ሸይኽ ሙሐመድ ዐብዱልወሃብ ቀብር መዘየር ሽርክ ብለዋል ትላለህ አላህን አትፈራም ለምን ትዋሽባቸዋለህ ያለ በቂ መረጃና እውቀት አታውራ
@esmael_Posts
@esmael_Posts 15 дней назад
አረ ምትለቀውን ፎቶዎች ትክክለኛነት አረጋጥጥ
@SefinetLerasnew
@SefinetLerasnew 15 дней назад
Wuhabiyenet srachew kegeletsigachew gar temesasay new endew alah yansalin Wuhabiyanetn yetelahubet mikniyat Wendemen bemegdel yastemral Kemetsahafachew lay min ylal meselachu ke ayhud befit Sufiyochin tewaguachew ylal Endet kenezi gar and ykonal wendemin bemegdel kemiyastemiru gar
@SefinetLerasnew
@SefinetLerasnew 15 дней назад
Wuhabiya asmesay new
@SefinetLerasnew
@SefinetLerasnew 15 дней назад
We we we seya jezakumula merejaw endezi new Wuhabiya geday new lezi new lelochim alu Wendimun geday Aschenaqi Kibrachinin awreden Weust gebto Astemirotu wendimin bemegdel yemiyamin new Wuhabyan yemidegif yemicherares Yemigedadel tiwulid endifeter yemiyadeg slehone astewul Whabiyant yerasun hasab begid metsan new amelekaketu
@user-wj6rb7mo6h
@user-wj6rb7mo6h 15 дней назад
WaAlaykum Wasalam warahmatullahi weberekathu
@mesalih8063
@mesalih8063 15 дней назад
😊😊
@user-dl5ev8xb3g
@user-dl5ev8xb3g 15 дней назад
አሁን ደግሞ ስለነብዩና ስለ ሰኡድ አራቢያ ምን ልትነግሩን ነዉ?
@aliyhassensuleiman1590
@aliyhassensuleiman1590 16 дней назад
አብሽር ሰያ ከጎንህ ነን
@ethio5_15
@ethio5_15 17 дней назад
ከጀግናው ከታታሪው ወንድማችን ትክክለኛውን እና እውነተኛውን በእውቀት ላይ የተመሰረተን መረጃን እንዲሁም እውነትን የምንሰማበት እውቀትን የምንሸምትበት ትክክለኛው የመረጃ ምንጭ ነው 100% ። ። ። ።
@AhmedMukerem-mr5pk
@AhmedMukerem-mr5pk 17 дней назад
🎉🎉🎉🎉
@KomexeKosse
@KomexeKosse 17 дней назад
ድንቅ ትንታኔ ነው እነስ ሳልጠግብ ነው ያለቀዉ በርታ ወንድማችን
@sadaahmed7960
@sadaahmed7960 17 дней назад
በርቱ
@mesalih8063
@mesalih8063 17 дней назад
አላህ በቃችሁ ይበለን መጨረሻችንን ያሳምርልን
@mesalih8063
@mesalih8063 17 дней назад
ድምፁን ብትተወው ጥሩ 😊በጎን የሚሰማው ክላሲካል
@mesalih8063
@mesalih8063 17 дней назад
በርታ ወንድማችን😊❤
@anwaranwar-fq2zd
@anwaranwar-fq2zd 18 дней назад
የመኖችስ
@Men_naa1
@Men_naa1 18 дней назад
berta
@user-rx9cj1zo3l
@user-rx9cj1zo3l 18 дней назад
አላህ ይጨምርልህ ውንድም. ቻናልህን በማግኘቴ ደስብሎኛል ቀጥልበት