Тёмный
ጸሎት ቲዩብ Tselot Tube
ጸሎት ቲዩብ Tselot Tube
ጸሎት ቲዩብ Tselot Tube
Подписаться
ጸሎት ቲዩብ

ውድ ተመልካቾቻንች እግዚአብሔር ወዶና ፈቅዶ እንኳን ወደ ጸሎት ቲዩብ በሰላም መጣቹሁ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታዊ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት መድረክ ነው ። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ መረጃ ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ጸሎት ቲዩብን ምርጫዎ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ።
መልካም ቆይታ
፤ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡

ስለ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖታችን እንማማር! Let's learn about our Holy Orthodox Tewahedo faith!

ልቡ ጠቢብ የሆነ አስተዋይ ይባላል÷ከንፈሩም ጣፋጭ የሆነ ትምህርትን ያበዛል።ገንዘብ ላደረገው ሰው እውቀት የህይወት ምንጭ ነው፤ስንፍና ግን የሰነፎች ቅጣት ነው።የጠቢብ ልብ አፉን ያስተምራል÷ለከንፈሩም ትምህርት ይጨምራል።ያማረ ቃል የማር ወለላ ነው፤ለነፍስ ጣፋጭ ለአጥንትም ጤና ነው።
(መጽሐፈ ምሳሌ:16÷21-24)

Комментарии
@user-tt8lj5tp1z
@user-tt8lj5tp1z День назад
Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin abtachin
@sparkevents9691
@sparkevents9691 День назад
EgeziA ber yimaresh ehete
@SolomonWondemu-eq1re
@SolomonWondemu-eq1re День назад
መጋና ሻኛ😂
@MessiMe-h4u
@MessiMe-h4u 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን
@user-oh7ww9ht2w
@user-oh7ww9ht2w 3 дня назад
በሳምንት ስንት ግዜ ነው ትምህቱ?
@user-oh7ww9ht2w
@user-oh7ww9ht2w 3 дня назад
ሰአቱስ ከስንት እስከ ስንት ስዐት ነው
@user-gv5rl1sl6r
@user-gv5rl1sl6r 3 дня назад
መዝሙር አለቦታው ለምን?
@AyniAlain-df8ib
@AyniAlain-df8ib 4 дня назад
Kale hiwotin yasemalin🙏🙏🙏
@kenandinku439
@kenandinku439 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@alewiyaalo1955
@alewiyaalo1955 4 дня назад
Amen 🙏 bereketachew yitbiken kalehiwot yasemalin
@user-xe8jo2lg7p
@user-xe8jo2lg7p 4 дня назад
Amen amen amen 🙏
@AynalemTeferi-zc7je
@AynalemTeferi-zc7je 4 дня назад
Burakewo ydresen yene liyo abat ❤❤❤ kalehiwot yasemalin ❤❤❤
@user-sr9gs4np9y
@user-sr9gs4np9y 4 дня назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ከጭንቀት ነፃ እህናለሁ 😢የእርሰወን ትምህርት ስሰማ❤
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
@vjgu7406
@vjgu7406 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏💐💐
@BizuneshZeleke
@BizuneshZeleke 5 дней назад
Amen kal hut yasmaln
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 5 дней назад
አለን❤ አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏
@user-yh9ji1ng7u
@user-yh9ji1ng7u 5 дней назад
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ቃላ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን
@user-yn7cr1vp9k
@user-yn7cr1vp9k 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤የኔ አባት እድሜና ጤና ይሰጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@melatlemma9321
@melatlemma9321 5 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@Mantegibosh
@Mantegibosh 5 дней назад
አባ ገብረ ኪዳን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በስወ እጅ ለዚያ አብቅቶኝ አምላክ ቢፈፈቅድልኝ ስጋ ደሙን በስወ እጅ ለመቀበል ያብቃኝ
@FgfgGffg
@FgfgGffg 5 дней назад
ቃል ሂወት ያሰማልን ኣባታችን❤❤❤❤❤
@gmn8819
@gmn8819 5 дней назад
ቃለሄወት ያሰማልን አባችን🙏🙏🙏🙏
@molumolu633
@molumolu633 5 дней назад
Egezhbher ymsgen memeherachn kal hiwot yasemalen amen✝️✝️✝️
@hanamelaku8715
@hanamelaku8715 5 дней назад
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
@wendeente.9503
@wendeente.9503 5 дней назад
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ቃል ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@TsigeTsige-vn1md
@TsigeTsige-vn1md 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ጤና ይስጥልን የኛ ልዩ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🥰🥰🥰🙏
@bettybottcher4261
@bettybottcher4261 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በውነት
@kaletsidktamre8875
@kaletsidktamre8875 6 дней назад
ቃለህይወት ያሰማዎት
@WorkuYibeltal-bv2tf
@WorkuYibeltal-bv2tf 6 дней назад
ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እያልን በበዓለ ሃምሣስ ሰው ቢሞት ሰዓታት ማድረስ ይቻላል /አይቻልም ብላችሁ ጠይቁልን በማርያም
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@BereketenegusBerekete
@BereketenegusBerekete 6 дней назад
ቃለ እይወትን ያሰማልን
@AdisTasew
@AdisTasew 6 дней назад
amen amen amen kal hiywetn yasmaln abatacin
@user-pd7mk8qz2t
@user-pd7mk8qz2t 6 дней назад
ቃለሂወት ያሰማልን ?
@user-ce5xl9xt1m
@user-ce5xl9xt1m 6 дней назад
❤ቃለህይወት ያሰማልን♥
@mesfinbiruk9283
@mesfinbiruk9283 7 дней назад
Amen. Bestmecheresha lay qal siga hone lemata bilew neber. Ebakachihu kezih yemiketlew kalachihu weyim kawekachihut besilassie sim asawkugn.
@jonatangebremeskel3191
@jonatangebremeskel3191 7 дней назад
Amen Amen Amen🙏
@solomonabrham2811
@solomonabrham2811 8 дней назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 from Houston TX
@serawittakele5883
@serawittakele5883 8 дней назад
በሂወቴ እንደ አባ ገ/ኪዳን ፍትፍት ውስብስብ የሌለው ፍንትዉ አድርገዉ የኦርቶዶክስን ሐይማኖን በትክክል የሚያስተምሩ አባት ናቸዉ እሳቸዉን የምገልጽበት ቃል የለኝም እኒህን አባት ስላገኘን ልንኮራ ይገባል እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤
@IyobZawuudee
@IyobZawuudee 8 дней назад
Amen qalehiywot yaqoyilin
@AdiamWeldegergsh-ug9dl
@AdiamWeldegergsh-ug9dl 8 дней назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln kbur Abatachen edmena tena ystlen FETARI ❤❤❤.
@FevenAddisu-bb1ru
@FevenAddisu-bb1ru 8 дней назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@norhor2661
@norhor2661 8 дней назад
አሜን ቃለሂይወትን ያስማልን አባቴችን❤❤