Тёмный
ባርቶሰ-Barthos
ባርቶሰ-Barthos
ባርቶሰ-Barthos
Подписаться

Know your history and religion so that you don't become a hypocrite my son.

In this channel, #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo Church teachings #Doctrine #Sermon and #Tradition as well as books, scholars and teaching songs are given. The main goal is to bring people back to God and the Holy Church.

ልጄ ሆይ እንዳትሆን #መናፍቅ ታሪክህንና ሃይማኖትህን እወቅ ።

በዚ ቻናል #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን #ዶግማ #ቀኖና እና #ትውፊትን እንዲሁም መፅሐፍተ #ሊቃውንትን እና አስተማሪ የሆኑ ትምህርቶች መዝሙራት ይሰጡበታል ዋነኛዉ አላማ ሰዎችን ወደ እግዚአብሔር እና ወደ ቅድሰት ቤተክርሰትያን መመለሰ ነዉ።


Комментарии
@SeadaSeid-j1b
@SeadaSeid-j1b 4 дня назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የራቁትን ያቅርብልን
@warkitesarra
@warkitesarra 11 дней назад
አሜንአሜንአሜን።በረከታቸውይድረሰን
@Asmeretareaya
@Asmeretareaya 11 дней назад
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አረጅም እድሜ ሰፊ የአልግሎት ዘመኖን ያርዝምሎ በጣም የምንወዶት
@MelakuBezabeh
@MelakuBezabeh 12 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ መምህር ፥፥
@MelakuBezabeh
@MelakuBezabeh 16 дней назад
Amen
@brushabrha7341
@brushabrha7341 19 дней назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@MelakuBezabeh
@MelakuBezabeh 20 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ
@እግዚያብሔር
@እግዚያብሔር 24 дня назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@Asmeretareaya
@Asmeretareaya 26 дней назад
አባታችን ቃለሒወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል
@YaredTadesse-n8n
@YaredTadesse-n8n 27 дней назад
ጀግናው አባት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዕለት ዕለት ከኃይል ወደ ኃይል የሚጓዙ አባት ....አሁን ካሉበት የበለጠውን የቤተክርስቲያን ማዕረግ ያድልዎ ዘንድ ጉጉቴ ምኞቴ ነው ።
@ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ
አሜን 🙏🌻🙏 ቃለህወት ያሰማልን አባታችን 🙏
@DirbYaregal-jv8cv
@DirbYaregal-jv8cv Месяц назад
አባቶቻችን በፆሎታችሁ አስቡን ለነሰሀ እንድያበቃን በሀዛብ ሀገር ያለን ልጆቻችሁ
@እግዚያብሔር
@እግዚያብሔር Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤