Тёмный
የዕውቀት ማዕድ
የዕውቀት ማዕድ
የዕውቀት ማዕድ
Подписаться
የዕውቀት ቲዩብ በተለያዩ ማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና፣ ፓለቲካዊ ታሪኮች ላይ ሚዛናዊና በማስረጃ ላይ እንዲሁም የታሪኩ ሁነት አካላት ከሆኑ ግለሰቦች ጋር ለህብረተሰቡ ትክክለኛውን መረጃ የሚያቀርብ ፕሮግራም ነው
The fallen Ethiopian coup d'etat
46:01
5 лет назад
Комментарии
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 Месяц назад
አይ ወያኔ ስንቱን የኢትዮጵያ ጀግና ልጆች መቀለጃ መጫወቻ አደረጋችሁ .....????የኢትዮጵያ አምላክ እናንተንም ተበቀላችሁ እንጂ ።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Месяц назад
1982 ቱ መፈንቅለ መንግስት ትላላችሁ ? አስተካክሉ 1981 ነው። ሁልጊዜ ተጠንቅቃችሁ ስሩ።
@kifletesema1888
@kifletesema1888 2 месяца назад
አርሚ አየር ማረፊያ ነው ቁምላቸው ደጀኔ ያሳረፋቸው
@life88-mysteryoflife91
@life88-mysteryoflife91 4 месяца назад
አርቲስቶቹ እነማን ይሆኑ ?
@queensheba2506
@queensheba2506 5 месяцев назад
I love the story 🙏🏾💜❤️
@ephremgetu2519
@ephremgetu2519 5 месяцев назад
Azebiye❤❤❤❤❤❤
@ejigueguale9709
@ejigueguale9709 5 месяцев назад
ምን ዓይነት ጨዋና እና የተባረከች እህት ናት በእግዚአብሔር? አቦ እህቴ ተባረኪልኝ!
@ejigueguale9709
@ejigueguale9709 5 месяцев назад
አዝናለሁ ባሻ ዓሊ በርኬ እግዚአብሔር አምላክ ነፍስዎን በዐጸደ-ገነት ያሳርፍልን። እውነተኛ ኢትዮጵያውያን ምንግዜም እንደነ ዓጼ ቴዎድሮስ፣ ዮሐንስ፣ እምዬ ምኒልክ፣ ሌተና ጄኔራል ጃገማ ኬሎ፣ ኮሎኔል አብዲሳ ዓጋ ሁሌም ሲታወሱ ይኖራሉ አባቴ።
@Ataabdu
@Ataabdu 6 месяцев назад
ክፍል 4ለምን አልተለቀቀም?
@tesfayeberhanu1660
@tesfayeberhanu1660 7 месяцев назад
ያለፈ ታሪክን ጎልጉላችሁ ትውልዱን የምታሳውቁ ደረጀ ኃይሌ እና አዜብ ከልብ አመሰግናለሁ ።። ረጅም እድሜ እና ጤናን እመኝላችኋለሁ ።።። ብዙ ታሪኮችን ከናንተ እንጠብቃለንና በርቱ ።።❤
@yonasgede7258
@yonasgede7258 8 месяцев назад
አይ አስንዬ በተለይ በቅርብ ስታውቃት ስታወራትና ስታጫውታት እንዴት መልካም ሰውና የፍቅር ሰው እንደሆነች የምትገርም ናት ሰውን ለማፍቀር እንደ አስናቀች ዓይነት ይፈጠራል ከራስዋ በላይ ለሰው አሳቢ አይቸም አላውቅ ነገር ግን ደግ ሰው አይበረክት ነገር ነብስዋን እግዚአብሔር በአጸደ ገነት ያኑርልን:: እጅግ የአራዳ ጨዋታ አዋቂ ነበረች በአውነት ግዜየን ሰጥቸ ነበር የማዳምጣት በጣም ጥሩ ወዳጀና እንደ ታላቅ እህቴ ነበረች ምንጊዜ ሳስታውሳት እኖራለሁ
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 9 месяцев назад
Thanks 🙏 😢
@nyo1026
@nyo1026 10 месяцев назад
Let the guests speak, stupid journalism
@_DoiTMedia_
@_DoiTMedia_ 10 месяцев назад
ሰው በላውን ስረት መፈንቅለ መንግስት ማክሸፋቸን እንደክብር ያወሩታል ደግሞ ። ያኔ ቢሳካ እኮ በድርድር አልቆ ወያኔም እንዲህ አትፈነጭም ነበር
@mekonnenhailu3951
@mekonnenhailu3951 11 месяцев назад
አምቡላሱ ለምን ወደ ቤተመንግስት ሄደ ? ቤተመንግስት ሆስፒታል ነው እንዴ?
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 11 месяцев назад
Bakachihu Yehe Foto ye Qey shibir foto new...be 1969/70 yetenesa new..enji ye 81 ayidelem.
@belaytessema3004
@belaytessema3004 Год назад
Ethiopians deceptive culture quite at the time of the crime and play a hero’s game generation after the fact
@belaytessema3004
@belaytessema3004 Год назад
Telling story to play hero and to make money some of you might have contributed to the horror one way or the other
@belaytessema3004
@belaytessema3004 Год назад
You are quite at the time you could have left the country and voice for justice
@merondebele4217
@merondebele4217 Год назад
❤❤❤
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Год назад
ልክ ድምፅህን ስሰማ እጅግ ደስ አለኝ❤🎉
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 Год назад
ደረጃ እና አዜብ ጀግኖች ናችሁ። ከካሊፎርኒያ
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o Год назад
ከልቤ የምወደው እያዮ ማናዜያዉ
@Bio650
@Bio650 Год назад
ያላለቀ ስራ የሰነፍ ጅምር ሌቦች አማግድለው የጭንቀት ክምር የሚል የዕድገት በህብረት ዘፈን የዘፈነው ጓደኛህስ ?
@Bio650
@Bio650 Год назад
ያላለቀ ስራ የሠነፍ ጅምር ሌቦች አማግደው የተንኮል ድር የሚልም ዘፈን ነበረው
@mulatayto2381
@mulatayto2381 Год назад
ጋዜጠኝነት ይሄ ነው ።
@mulatayto2381
@mulatayto2381 Год назад
Thise is what I am Interesting 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 Год назад
"No justice No peace "LESS talk more actions. Amhar is not disarming. Mr Abey and the regime should be able to court for genocide criminal justice. More than one million tigray and Amhar die.
@rockee05
@rockee05 Год назад
Where can we find all the broadcast records from that day in 1983
@girmakebede2813
@girmakebede2813 Год назад
my favorite people bezuohu ye abate guadegoh nuberu be mefnkele mengistu yemotut .betam lib yesebral yehen sesema .. tebareku .
@nigistkidane5853
@nigistkidane5853 Год назад
Thank You love your program . Keep it up
@nigistkidane5853
@nigistkidane5853 Год назад
ምነው ታስጎመጃለህ ልጄ
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ Год назад
If the 5 books are wrong, why don’t you remove them from the market?
@gibetilahun9187
@gibetilahun9187 Год назад
⁹9
@kebededawit9219
@kebededawit9219 2 года назад
kolenel kassaye betam yimigerim tarik naberen enem qanyewu steshion neberiku kene general Husen Ahemedina yemehands azaze kneberu knshaleka kassa Ferede gari tigilun senababiss ke mymedo akebabi yemetut betnuni enji tariku yeshinifet becha sayihon kAsimera Yetechnewun BIRR Endet Tefetshio ende telake YE General Temsgen be Afabet yemotuti Gudayis endet resut?
@thxsdffjxbfj1352
@thxsdffjxbfj1352 2 года назад
እኔ እደ ድራማ ነዉ ያዳመጥኩት ያትዉልድ
@thxsdffjxbfj1352
@thxsdffjxbfj1352 2 года назад
ያትዉልድ ጀግና ነበር እኮ 😢😢😢😢😢
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 2 года назад
ደሬ ድምፅህን ስሰማ አርጎ እየጠጣው ይመስለና ኛል ደስ ሲል እኮ አንደበተ ጣፋጭ ነህ እውነቴን ነው ወላሂ
@albertcamus5976
@albertcamus5976 Год назад
I like your expression.wow.
@abdumohammed4885
@abdumohammed4885 2 года назад
መጀመሪያ በ1981 አካባቢ ነው የተክሌን ትግረኛ ዘፈን የሰማሁት።
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 года назад
ጆንዬ ነብስህን ይማር
@tsionnigusse2244
@tsionnigusse2244 2 года назад
ደሬ ስለ ጀነራል ፋንታ በላይ ጀባ በለን ደሬ እባክህ
@tsionnigusse2244
@tsionnigusse2244 2 года назад
እረጅም እድሜ ደረጀ እና አዜብ
@derejegutahuluka8766
@derejegutahuluka8766 2 года назад
ማን ይናገር የነበረ ÷ ማን ያርዳ የቀበረ እንዲሉ እኔ በዕለቱ በብዙ ነገር የተሳተፍኩና ጉዳዩን በተሻለ መንገድ የማውቅ የሜጀር ጀነራል አበራ አበበ ልዩ ረዳት የነበርኩ ምስክርነቴን በተሻለ መንገድ ልስጥህ እያልኩት ÷ ጋዜጠኛ ደረጀ ከኩዴታው በማይልስ ሩቅ የነበሩና ምንም ግንዛቤ የሌላቸውን ግለሰቦች አሰልፎ ያዳምቃል። ስሜ ደረጀ መሆኑ ደብሮት ይሆን!!።
@newjob8047
@newjob8047 2 года назад
Wow Ejig betam denke now. Berta Dere!!
@wedihazhaz9295
@wedihazhaz9295 2 года назад
የሆነ የተደበቀ ምስጢር እንዳለ ጥርጥር የለውም። ኣምቡላንሱ ከመከላከያ ኣስከሬኑና ቁስለኛው ወደ ጦር ኃይሎች ሆስፒታል በመውሰድ ፈንታ ለምንድነው ወደ ቤተመንግስት የወሰዳቸው የሚለው ጥያቄ ቢቀርብ መልሱን የሚሰጥ ይመስለኛል።
@newjob8047
@newjob8047 2 года назад
I hope by now Shambel retrieved additional facts to solve the puzzel.
@newjob8047
@newjob8047 2 года назад
Thank you Tagele! On top of what he did he also has Ethiopian blood grand children's that keeps them alive his mum, Alulua ( son) ... coming generations.
@zewdugirum1486
@zewdugirum1486 2 года назад
እነኚህ ጀግና ስማቸው ያልተነገረለት ብርቅ ከሀገር ልጆች ናቸው።Maximum Respect!!!!!
@yilmamengesha9051
@yilmamengesha9051 2 года назад
የአንዱን ትክክለኛ ንግግር ሳታስጨርስ እባክህ ወደሌላ አትግባ የማስጨረስ ልምድ ይኑርክ፡፡
@marleul3455
@marleul3455 2 года назад
dere GOD bless u