Тёмный
Mahibere Kidusan
Mahibere Kidusan
Mahibere Kidusan
Подписаться
ስለ ማኅበረ ቅዱሳን አመሠረራት ጥቂት ነጥቦችን እናስታውስ፡፡ በ1980ዎቹ የጋንቤላና የመተከል የሠፈራ ዘመቻ ጥቂቶቹን አገናኘ፡፡ ከዚህ ቀጥሎ ደግሞ ሌሎችን በጥበቡ እየጠራ በክረምት ጊዜ ዩኒቨርስቲዎቻቸው ሲዘጉ በዝዋይ ገዳም እንዲገናኙ አደረገ፡፡ በመጨረሻም አብዛኛዎቹን ወጣቶች በ1983 ዓ.ም በብላቴ ካምፕ አገናኛቸው፡፡ እነዚህ ሁሉ መልካም አጋጣሚዎች ሆኑላቸውና የተለያዩ ማኅበራትን እያቋቋሙ ወጣቱ ትውልድ ከቤተ ክርስቲያን ጋር የማስተዋወቁን ሥራ አፋፍመው ቀጠሉበት፡፡ በዚህ የተሰበሰበው ኃይል አሁንም ተደራጅቶ ጠንካራ አገልግሎት የሚሰጥበትን አንድ ማኅበር እየፈለገ መጣ፡፡ በዚህ ምክንያት የተለያዩ ማኅበራትን በመመሥረት የየአቅማቸውን አገልግሎቶች ሲፈጽሙ የቆዩት ወጣቶች በአንድ ማኅበር ቢሰባሰቡ የሚሰጡት አገልግሎት ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው ተገነዘበ፡፡ በዚህ ጊዜ ነበር በመላእክት ስም፣ በእመቤታችን ስም፣ በቅዱሳን ስም የተሰበሰቡት ሁሉ ለመታሰቢያነት የሚጠሯቸውን ቅዱሳን የማያስቀርና ተልእኮአቸውን የማይለውጥ አንድ ማኅበር ለመመሥረት የወሰኑት፤ ወስነውም አልቀሩ መሠረቱት፤ ማኅበረ ቅዱሳንን፡፡

ውኃ ልትቀዳ ወርዳ ጌታችንን አግኝታ እንደተመለሰችው ሰማርያይቱ ሴት፤ ከሄዱበት ምድራዊ ዓላማ ተጨማሪ ሰማያዊ ዓላማን አንግበው መንፈሳዊ አገልግሎት የሚሰጥ ማኅበር ለመመሥረት ምክንያት የሆኑት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች እንደሙያ ዝግጅታቸውና ስጦታቸው ቤተ ክርስቲያናቸውን ለማገልገል አደራ ተቀበሉ፡፡ /ዮሐ. 4፤7/ ስለዚህም ማኅበሩ ሐዋርያዊ ተልእኮን ለማስፋፋትና ግቦቿን አሳክታ ከችግሮቿ ወጥታ ለሕዝቦቿ ማኅበራዊ ሕይወት ለውጥ የመሪነት ሚና የምትጫወት ቤተ ክርስቲያንን ለማየት የሚያስችል የአገልግሎት ስልት ነድፎ ብቅ አለ፡፡
MK TV || ቁርኝት
1:50
7 часов назад
Комментарии
@user-dt1dc5zj9k
@user-dt1dc5zj9k Час назад
🙏ቃለ,ህይወት,ያሠማልን,በበጣም,ድንቅ,ትምህርት,ነዉ🙏🙏🙏
@user-nc9ww3ju7o
@user-nc9ww3ju7o Час назад
Abatachn regim rdme yistot
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Час назад
እልልልልልእግዚአብሔር ይመሰገን
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq Час назад
♥️🙏🙏🙏⛪
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 Час назад
በርቱልን
@alehaile48
@alehaile48 2 часа назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!!!
@alehaile48
@alehaile48 2 часа назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!!!
@alehaile48
@alehaile48 2 часа назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!!!
@alehaile48
@alehaile48 2 часа назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!!!
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 2 часа назад
ወገኖቸን አምላኬ አስብልኝ😢😢😢😢😢😢
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 2 часа назад
👉👍👍👍 እንዳትረሱ ላይክ
@Fekertube16
@Fekertube16 2 часа назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@metadeldubai1025
@metadeldubai1025 2 часа назад
❤❤❤❤❤
@metadeldubai1025
@metadeldubai1025 2 часа назад
ለደጁ አብቃ ኝ ጌታሆይ ከስደት መልሰኝ
@metadeldubai1025
@metadeldubai1025 2 часа назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigtig1274
@tigtig1274 2 часа назад
❤❤❤❤
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 2 часа назад
♥️🙏🙏🙏⛪
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 2 часа назад
Glory to the Almighty God!!!
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 2 часа назад
amen❤
@AnaAna-xj5cr
@AnaAna-xj5cr 3 часа назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቀለህይወት የሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤
@user-xc7vs3dk4n
@user-xc7vs3dk4n 4 часа назад
እንኳን አደረሰችሁ አደረሰን
@user-vb8rw4hh3v
@user-vb8rw4hh3v 4 часа назад
Dirty business, him to him and her to her having sex. Sleep with pooh, death to their seed and egg, urine they have.😪First location is behind French embassy Addis Ababa second was park next to northwest minister school, 2003 debark, Ethiopia 🤐They slaving using our age group from what we took from the lord, and to another to engineer transport, technology....with exchange to currency and credit rates. They crucified with bombing, their brother, child or brother, mother sisters, or mother and sister from creation age boys, men, and too others 😪
@canaan4153
@canaan4153 4 часа назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 4 часа назад
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 5 часов назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 6 часов назад
እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@solomonerifo629
@solomonerifo629 6 часов назад
አሜን አሜን አሜን መምህር
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 6 часов назад
መታደል እኮ ነው ከተባረከ ቤተሰብ መወለድ እኔ አባቴ. ሚስቱ ነጠላውን ስትለብስበት. ያብድባት ነበር. እረ ምን ብቻ እኔ ከራስ ወዳድ ቤተሰብ ተወልጄ እኔም እራስ ወዳድ ሆንኩ ጌታ ሆይ እባክህ እርዳኝ እና መልካም ነገር ልስራ
@a20mas18
@a20mas18 6 часов назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 6 часов назад
እሽ እሽ አመት ኑር ቢናብዬ መልካም ሰው የዘመናችን. ቅዱቅ. ዶክተር ቢንያም
@sahletesfay921
@sahletesfay921 6 часов назад
ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ኣሜን❤❤❤
@user-nl2fs2cc2l
@user-nl2fs2cc2l 6 часов назад
ማህበር ቅዱሳን በርቱ ለወደፍት ለሚመጣው ትውልድ ትልቅ ትምህርት ቤት ናችሁና
@user-nl2fs2cc2l
@user-nl2fs2cc2l 6 часов назад
የቤተ ክርስቲያንን ሥርዓት አለማማራችን አለማዋቃችን የኴዳቢሎስ እስርኛ አድርጎናል
@user-nl2fs2cc2l
@user-nl2fs2cc2l 6 часов назад
እግዚአብሔር ያክብርልን ሥርዓተ ቤተክርስንን የተማርን የተማር ያውቀዋል የተማሩኩትን ነው ያላችሁልኝ እምዬ ተዋህዶ
@user-nw8zk1qh9h
@user-nw8zk1qh9h 7 часов назад
Qale hiyotin yasemalin memir
@kesisbirukbeyene8036
@kesisbirukbeyene8036 7 часов назад
ሊቀ ጠበብት ጥበብ ይሔይስ እውቀትን ከትህትና ጋር ከመንፈሳዊነት ጋር የታደሉ በምንም ውስጥ የማይታሙ ከአገልግሎት ውጪ ሌላ የማያውቁ የተከበሩ አባት ወደ አሜሪካ መጥተው በታላቅ ካቴድራል አገልግሎት እንዲሰጡ በእግዚአብሔር ፈቃድ ሲደረግ ሰበካ ጉባኤ ውስጥ ስለነበርኩ ጉዳያቸውን ተከታትዬ እንዲመጡ በማድረጌ ሁሌ በህይወቴ ከሚያስደስቱኝ ነገሮች አንዱ ነው እጅግ ትሁት ሰው አክባሪ አባት ናቸው ፀሎታቸው ሁላችንንም ያግዘን.
@Trqa-gu9xj
@Trqa-gu9xj 7 часов назад
አባ ሀረጋዊ ውለታችሁን መቸም አረሳ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@a20mas18
@a20mas18 7 часов назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@frew.6083
@frew.6083 7 часов назад
How beautiful! What a blessing to see our children serving their God!
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 8 часов назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ
@frehiwot27
@frehiwot27 8 часов назад
አሜን ቃለ ያሰማልን እንኳን ደህና መጡ አባታችን
@user-sx5sl2uy1c
@user-sx5sl2uy1c 8 часов назад
Kale hiyiwet yasemal
@temesgenLewoye
@temesgenLewoye 8 часов назад
ቃለህይወቸት ያሰማልን ከጥምጣማቸው ቃላቸው ከቃላቸው ምስጢር ነታቸው እንዴህነው እውቀት።
@melesechwassie7993
@melesechwassie7993 9 часов назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልጆችየ
@melesechwassie7993
@melesechwassie7993 9 часов назад
like ምነው እነዚህን ህፃናት like ይከፈልበታል ማለት ነው ???
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 10 часов назад
🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mayaasefa3498
@mayaasefa3498 10 часов назад
እግዚአብሔር ያሳድጋቹ በቤቱም ያፅናቹ
@user-wo6ud1vw9m
@user-wo6ud1vw9m 11 часов назад
እንዴት እንመዝገብ መረጃ ያለው ቢነግረኝ???
@birtukantegegne-om4tv
@birtukantegegne-om4tv 12 часов назад
lante yedrschi emamilaki lenami tidrslign ngrati alhu
@mayaasefa3498
@mayaasefa3498 15 часов назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@emuemu8333
@emuemu8333 15 часов назад
ምሃሪው እግዚአብሔር ።ይማርህ