Тёмный
Samri kushina Show (ሳምሪ ኩሽና ሾው)
Samri kushina Show (ሳምሪ ኩሽና ሾው)
Samri kushina Show (ሳምሪ ኩሽና ሾው)
Подписаться
Комментарии
@user-zl3pd1mw5o
@user-zl3pd1mw5o 5 часов назад
እርሶ የት አገር ነው ያሉት አውሮፓ ለመሄድ ብዙ ድካምና ስቃይ አለው የልፋታችን ያክል የምናገኝበት አገር አይደለም እናም ኢትዮጵያን ድንገባ ፀሎት ያደርጉልን ለሰብስክራይቡ በጣም አመሰግናለሁ።
@samyy3559
@samyy3559 10 часов назад
Good job my south ethiopia
@user-jm4ir3cc8s
@user-jm4ir3cc8s 13 часов назад
አዉሮፓ እደት እደሚከድ ንገሪኝ እዳታልፊኝ እመለሳለሁ ሰብስክራይብ አድርግሻለሁ በናትሽ😢😢😢
@user-zl3pd1mw5o
@user-zl3pd1mw5o 16 часов назад
ወገኖቼ ሃሳብ አስተያየታችሁን ስጡበት ላይክ እያረጋችሁ ያበረታቱኝ እኛ አመሰግናለሁ
@user-zl3pd1mw5o
@user-zl3pd1mw5o 7 дней назад
ግማሽ ብርጭቆ ወይም 6 የሾርባ ማንካ ስኳር ግማሽ ኪሎ ድቄት ትንሽ ቅቤና ዘይት አንድ ፓኪንግpowder vaniliaስኳር vanilla ፈሳሽ ሶስት እንቁላል እና ወተት እንዳስፈላጊነቱ❤❤ አስተያየታችሁ አመሰግናለሁ
@TsehayGebre-n5e
@TsehayGebre-n5e 7 дней назад
ስኳሩንም በደንብ አሳይን
@TsehayGebre-n5e
@TsehayGebre-n5e 7 дней назад
ስንትኪሎነዉ
@user-zl3pd1mw5o
@user-zl3pd1mw5o 7 дней назад
ወገነቼ አሰብ አስተያየታችሁን ልግሱኝ ላይክ እያደረጋቸው አበረታቱኝ አመሰግናለሁ❤❤❤
@user-zl3pd1mw5o
@user-zl3pd1mw5o 9 дней назад
ሰላም ሰላም ቤተሰብ ወገኖቼ አስተያየታችሁን በኮሜንት አስቀምጡልኝ ያልገባችሁ ካለ ጠይቁኝ አመሰግናለሁ ላይክ እያረጋችሁ ያበረታቱኝ
@aronasmelash2862
@aronasmelash2862 15 дней назад
Ja das ist schöne leckere Pizza 🍕 on the shoe lakar sauce danke schön samrawit
@aronasmelash2862
@aronasmelash2862 15 дней назад
Brchi samrawit ኣሮን
@fitwibirhana9999
@fitwibirhana9999 15 дней назад
❤❤❤
@user-zl3pd1mw5o
@user-zl3pd1mw5o 20 дней назад
ሰላም ሰላም ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁ ኮመንት እየጻፋችሁ አስተያየታችሁልኝ ላይክ እያደረጋችሁ አበረታቱ አመሰግናለሁ❤❤
@user-zl3pd1mw5o
@user-zl3pd1mw5o 23 дня назад
ሰላም ሰላም ስለምታዩልኝ አመሰግናለሁ በኮመንት አስተያየታችሁን ፃፉልኝ ያበረታኛልና❤❤❤ ላይክ እያደረጋችሁ አበረታቱኝ
@user-zl3pd1mw5o
@user-zl3pd1mw5o 23 дня назад
አስተያየታችሁ በኮሜንት ጻፉልኝ ወገኖቼ የሚያምር የቋንጣ ፍርፍር አሰራር ነው
@user-zl3pd1mw5o
@user-zl3pd1mw5o 27 дней назад
ሰላም ሰላም ወገኖቼ እንደምን ዋላችሁ አደራችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ በኮመንት ሀሳብ አስተያየታቸውን አስቀምጡልኝ ያስተምረኛል አመሰግናለሁ
@user-zl3pd1mw5o
@user-zl3pd1mw5o 29 дней назад
❤❤❤🎉
@user-zl3pd1mw5o
@user-zl3pd1mw5o Месяц назад
ሰላም ወገኖቼ እንደምን ናችሁ አስተያየታችሁን በኮመንት ጻፉልኝ ቤት ያለውን ድምጽ silent ሳላደርግ ስለ ለለቀኩት ይቅርታ እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 Месяц назад
ዋው በጣም ያምራል ያንችን ሞራል በሰጠኝ
@user-zl3pd1mw5o
@user-zl3pd1mw5o Месяц назад
ሰላም ሰላም ወገኖቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ሃሳብ አስተያየታችሁን በኮመንት አስቀምጡልኝ ያስተምረኛል አመሰግናለሁ
@user-zl3pd1mw5o
@user-zl3pd1mw5o Месяц назад
video ስላስቸኮልኩባችሁ ይቅርታ የተረሳቅመም ካለ ከ video ሁሉንም ታገኛላችሁ አመሰግናለው ላይክ እያደረጋችሁ ሀበረታቱኝ እኔም አዲስ ነኝ
@user-zl3pd1mw5o
@user-zl3pd1mw5o Месяц назад
ይቅርታ የ ረሳሁት ሁለት ማንካ ኮረሪማ ጨምሬያለሁ የመጀመሪያው ቅቤ አነጣጠር ነው ሁለተኛው ደሞ ተመሳሳይ የተረፈውን ተመሳሳይ አድርገን ቀመማለን ማለት ነው🎉 ማለት ነው
@user-zl3pd1mw5o
@user-zl3pd1mw5o Месяц назад
እሺ አስተካክላለሁ ቅቤው የገባበት ቅመም ሁለት ማንካ ነጭ አዝሙድ አንድ መንካ ጥቁር አዝሙድ አንድ ማንካ በሶ ብላ አንድ ራስ የሚሆን ቀይ ሽንኩርት አነስ ያለች ፍሬሽ ዝንጅብል ሁለት ማንካ የሚሆን በግምት ኮሰረት አነስ ያለ ግማሽ ማንካ የተፈጨ አብሽ በጣም ትንሽ እርድ ከዛ እርጥብ ቅመሞች እንደበሶ ብላ እንደጨናዳም ያሉ እርጥብ ቅመሞች ጨምሬአለሁ ስለ አስተያየታችሁ አመሰግናለሁ❤❤❤
@luulaaraia529
@luulaaraia529 Месяц назад
እናመሰግናለን ነገር ግን በጣም ትጆክልያለሽ የቀመሙ አስማት ብትጽፍልን እንማራን ሙዝቃው ይረብሻል ከቡዙ ይቅርታ
@user-zl3pd1mw5o
@user-zl3pd1mw5o Месяц назад
እንኳን ደህና መጣችሁ።❤❤ማንኛውም ኮሜንት አስተያየታችሁን አስቀምጡልኝ ወገኖቼ አመሰግናለሁ
@user-zl3pd1mw5o
@user-zl3pd1mw5o Месяц назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ❤ሀሳብ አስተያየታቸውን በኮመንት ጻፉልኝ ወገኖቼ❤
@user-zl3pd1mw5o
@user-zl3pd1mw5o Месяц назад
ሰላም ወገኖቼ አሰብስተያየታችሁን በኮሜንት አስቀምጡልኝ አመሰግናለሁ ላይ ላይክ እያረጋችሁ❤❤❤ ያበረታቱ
@rahmetworku6145
@rahmetworku6145 Месяц назад
Ok yene wud guadegna berchi betam arif new 👌❤
@rahmetworku6145
@rahmetworku6145 Месяц назад
Mashallah sosi yene konjo edig beilgni betam konjo new yeserachihut mashallah ❤
@rahmetworku6145
@rahmetworku6145 Месяц назад
Yene wud guadegna anchi balemoya silehonsh new ene alsaka bilognal anchi gin berchilin ❤
@user-zl3pd1mw5o
@user-zl3pd1mw5o Месяц назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ወገኖቼ ሃሳብ አስተያየታችሁን በኮመንት አስቀምጦልኝ አመሰግናለሁ❤❤😊
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 Месяц назад
እንዳው እጅሽ ይባርክ እናቴ ቅመም ነገር ነሽ ምነው ጎረቤስሽ ብሆን
@rahmetworku6145
@rahmetworku6145 Месяц назад
Mashallah guadegnaye betam arif new ❤
@user-zl3pd1mw5o
@user-zl3pd1mw5o Месяц назад
ሰላም ቤተሰብ እንደምን ዋላችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ subscribe like comment እያረጋችሁ ያበረታቱኝ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Месяц назад
ስታሳዝኚ ማቡኪያ ግዢ ከጋዜ ብዛት ወገብሽን ትጎጃለሽ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Месяц назад
ጫንቃ አትበይ ሰበከት ነው የሚባለው ቆንጆ እንጀራ ጋገርሽ ኧረ ጤፍ እያሉ የሚሸጡልንም የእውነት ጤፍ አይመስለኝም
@user-zl3pd1mw5o
@user-zl3pd1mw5o Месяц назад
😂😂❤❤ like እያረጋችሁ
@user-zl3pd1mw5o
@user-zl3pd1mw5o Месяц назад
ሰላም ያገር ልጆች ቤተሰብ እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ላይክ እያረጋችሁ ያበረታቱኝ አስተያየታችሁን በኮመንት ፃፉልኝ አመሰግናለሁ
@user-zl3pd1mw5o
@user-zl3pd1mw5o Месяц назад
❤❤❤❤ እደጉ የልጆቼ
@user-zl3pd1mw5o
@user-zl3pd1mw5o Месяц назад
ወገኖቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ሀሳባ አስተያየታችሁን በኮመንት ጻፉልኝ አመሰግናለው❤❤❤❤
@aronasmelash2862
@aronasmelash2862 Месяц назад
በጣም አሪፍ ነው ምራቅ ያስውጣል በርቼ ሳምሪዬ
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 Месяц назад
እጅሽ ይባረክ በጣም ባለ ሙያ ነሽ ምራቄን አስዋጥሽኝ ምነው አንዴ ብታጎርሽኝ ያገሬ ልጅ
@AsnkaWollala
@AsnkaWollala Месяц назад
በጠጅ ላይ ብቅል ሆነ እርድ እይገባበትም
@user-gv6ey1qt1v
@user-gv6ey1qt1v Месяц назад
❤❤❤❤🎉
@user-zl3pd1mw5o
@user-zl3pd1mw5o 2 месяца назад
ቤተሰቦቼ ወገኖቼ አዲስ ነኝ አበረታኝ ኮመንት ፃፉ❤❤❤
@21MarYam
@21MarYam 2 месяца назад
በርቺ❤❤❤
@tsehaydebesa3744
@tsehaydebesa3744 2 месяца назад
Yedebral endet enjera lay chew yechemeral???
@user-zl3pd1mw5o
@user-zl3pd1mw5o 2 месяца назад
ሀሳባ አስተያየታችሁን መስጠት ትችላላችሁ ወገኖቼ አመሰግናለው ❤❤❤❤🎉
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq 2 месяца назад
Did you use 100 Teff?
@rahmetworku6145
@rahmetworku6145 2 месяца назад
Mashallah yene wud guadegna muyash wowww new betam yitafital eskibekan belan ejish yibarek ❤