Тёмный
Elda Media /  ኤልዳ ሚዲያ
Elda Media /  ኤልዳ ሚዲያ
Elda Media / ኤልዳ ሚዲያ
Подписаться
#Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #SUBSCRIBE #LIKE
Elda Media / ኤልዳ ሚዲያ
#Elda Media / ኤልዳ ሚዲያ #Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022

👇Subscribe Now it's Free👇


/ @yewerqzeng

👉 More Video -

/ @yewerqzeng

Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔

Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.
Комментарии
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 3 дня назад
❤❤❤❤❤ከመምራችን ብዙ ተምረናል ከሶስት እናም ከዛም በላይ ግዜ አሁንም አልሰለቸህም እግዚአብሔር የእውቀት ማእድን አያጉድልብህ❤ ❤❤❤❤ ህዝቤ እውቀት በማጣቱ የተነሳ ጠፍትዋል የሚለው ለኢትዮጵያውያን ባሁን ሰአት ላለነው ይሰራል እንዳንተ ያለን ያብዛልን
@adamaaddis8162
@adamaaddis8162 3 дня назад
why are you talk to much about stars and devils a lot way more than teaching to save soul?
@ethioprogrammingtips6917
@ethioprogrammingtips6917 5 дней назад
መምህርየ እምነቱን የት ነው የምናገኘው
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 5 дней назад
እመ ብርሐን የጭንቅ አማላጂትዋ አንቺ ከኔ ጋር ከሆንሽ በፍፁም አልፈራም ዕምነቴ በሙሉ በአንቺ አማላጅነት ስለምተማመን ሁሌም ትደርሽልኛለሽና በረከትሽ በሐገራችን ላይ ይፍሰስ የደነደነ ልባችንን ስበሪልን 💚💛❤🙏
@BaGen-pt6es
@BaGen-pt6es 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን የነፍስም የስጋም እናታችን እመብዙሃን እመብርሃን አንቺን ይዤ ምንም አልሆነም 🙏🙏🙏
@AddisAdwa-8815
@AddisAdwa-8815 8 дней назад
ጋዜጠኛው የምታውቀው ነገር ሲሆን መሃል መሃል ላይ አየገባህ አትናገር ዝም ብለህ አዳምጥ መሃል ላይ አየገባህ ባቁረትከው ቁጥር ሃሳቡን ታስጠፋዋለህ
@ገብርሂወት
@ገብርሂወት 9 дней назад
ይቅሬታ እኔ የደጎተር ምርምር ከመንፈሳዊ ውጪ መስሎ ነው የሚሰማኝ
@AsAa-c2e
@AsAa-c2e 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@kirosgebre4240
@kirosgebre4240 11 дней назад
እናመሰግናለን መምህር
@RobelDaniel-u1z
@RobelDaniel-u1z 11 дней назад
Meleakoche tsota yelachewm endet Kesew ga tedakelu
@BiniyamAlemu-t2z
@BiniyamAlemu-t2z 13 дней назад
Melaek rekik aydelu endet new kesew lj gar merabat yechalut sneftretachewko kegna gar and aydelem
@user-qk9nk7xh8f
@user-qk9nk7xh8f 14 дней назад
Egzer yisto
@TamiratBelete-mn1re
@TamiratBelete-mn1re 14 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@TamiratBelete-mn1re
@TamiratBelete-mn1re 14 дней назад
ቃልዮት ያሰማልን
@helentesfay8776
@helentesfay8776 15 дней назад
ይቅርታ ለምን ግን ከሌሎች መምህራን ጋር ቃለ መጠይቅ አታረጉም ብዙ ቅሬታዎች ይሰማሉ ዶ/ር ግራ አጋቡን እኮ ፊልሙንም ፕሮዲውስ እንዲያረጉ ይረዳዎታል ልብን የሚመረምር አምላክ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የምናደርጋቸውን ጥፋቶች ወደ ንስሃው ያብቃን
@hayatjifar443
@hayatjifar443 15 дней назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን🙏😇
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 15 дней назад
🙏❤️ Thanks för sharing! Blessings 🙏.
@sameketemabacha419
@sameketemabacha419 15 дней назад
3ሺህ ክንድ ማለት 30 ክንድ ማለት ነው ይህን ወደ ሜትር ቀይሩት ።
@Albelgetahun
@Albelgetahun 16 дней назад
መምህር ስልኬን ደጋግሜ ፅፌልዎት ነበር ነገር ግን ከአስተያየት መስጫ ሳጥኑ ይጠፉል ስልኬ ደርሶሎታል መምህር ስለ እመቤታችን ተማፅኜዎታለሁ መምህር የሚቻልዎት ከሆነ 🙏
@WondyeAmen
@WondyeAmen 16 дней назад
የወደቁ መላአክት ናቸው አሁን የተለያዩፈጠራን እየሰሩ ያሉ የፌስብክ ባለቤት ለምሳሌ ሰው አይደለም ሲባል እሰማለን እሱን የመሳሰሉ ሰወች የነሱ ቅሪቶች ናቸው
@haftomtadese-s3b
@haftomtadese-s3b 16 дней назад
ባገኝህ ኑሮ ደስ ባለኝ
@user-og3pg2xq8t
@user-og3pg2xq8t 17 дней назад
D,r antegin berta bezemenachin yetenesah endenne kidus Atnatiwos ena kerlos yee ortodoks arbenya menesatih lebete kirstiyanim hone lehulachin kurat neh bezihu ketil weladite kal titebikih jegna !!!minew menta menta honeh beteweledk noro ???????
@user-og3pg2xq8t
@user-og3pg2xq8t 17 дней назад
betam yigermenyal yeandand yedenkoro sewoch milketa inesu yeyazut dinkurin ewket iyemeselachew sewochin sinekfu betam yigermenyal
@user-co3oi7tm7v
@user-co3oi7tm7v 17 дней назад
እጅግ በጣም በጣም የሚገርም ትምእርት ነዉ ኑርልን በዚያው ቀጥል
@ganigani1448
@ganigani1448 17 дней назад
❤❤❤❤
@hailufutui
@hailufutui 17 дней назад
Teret Teret .
@BaGen-pt6es
@BaGen-pt6es 18 дней назад
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ጥበቡን ጨምሮ ይስጥልን
@Albelgetahun
@Albelgetahun 18 дней назад
እንደ እርሶ ያሉ መምህራንን እግዚአብሔር አያሳጣን እናነመሰግናለን በእውነት ከልብ ለሚሰማው ሁሉ መንገድን የሚያቀናና ህሊናንም የሚያነቃ ነፍስንም ስጋንም አድኖ ህይወት የሚሆን ትምህርት ነው። በርቱልን መምህር ገና ብዙ የሚድኑ ነፍሳት ይኖራሉ ብዬ አምናለሁ🙏.
@SamiKibrom-ir1hf
@SamiKibrom-ir1hf 13 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@kibromtesfatsion1715
@kibromtesfatsion1715 18 дней назад
It is James Bruce
@AbadirAhmed-r6x
@AbadirAhmed-r6x 18 дней назад
አትክልቶቹን ያጠመቀው ሰውዬ
@mihrettesfaye2750
@mihrettesfaye2750 19 дней назад
kale hiwot Yasemalen
@cosmos.infinity.travels
@cosmos.infinity.travels 19 дней назад
Whhaaaaa
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 20 дней назад
MEMHROY QALYOT YASEMALN BEDMNA BESEGA YAQOYOT!
@Melese77-e5u
@Melese77-e5u 20 дней назад
ሠላም ጥሩትምሕርት እናእውቀት አግንተናል ሁለታቹንም እናመሠግናለን የመምሕርና ዶክተር ሮዳሥ የሣቸው ምልከታ ማለቴበዛሬውትምሕርት ጉደይ ቢያጋሩን ብዬ በትሕትና እጠይቃለሁ
@gizawkebedetadesse215
@gizawkebedetadesse215 20 дней назад
ክብረ ነገሥትን የጻፉት የግብጽ ኮፕቲኮች የኢትዮጵያን የዛጉዌ ነገሥታትን በመቃወም የሠለሞንን ሥርወ መንግሥት ህጋዊና የእግዜር ሹም በማድረግ ጳጳሶቻቸው ለረጂም ጊዜ በሀገራችን እንዲነግሡ የሠሩት የተንኮል ነዉ። አንተ ግን በዚህ መጽሃፍ ላይ የተሠሩትን ጥናታዊ ጽሁፍች እንደገና መርምራቸው እንጂ አታድንቅ።
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 20 дней назад
ምን ክፉ ነው ይሄ መልአክት ልጅ መውለድ ቢችሉ ኖሮ ሰይጣን በአዳምና ሕይዋን በኩል ምን አስኬደው? 🙈🙉🙊🐒አንት ጅል መንፈስ አይወልድም የእግዚአብሔር ልጆች እኛ ነን ሰዎች not መልአክት መልአክት የፈጣሪ አገልጋዬች ናቸው በየፊናቸው መድሃንያለም ዋጋ የከፈለው ለኛ ነው እንዴት ቢያምህ ነውር ከነውርም ነውር ከአገራችንን ያጥፋው ይሄን ኮተት
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 20 дней назад
ምን ክፉ ነው ይሄ መልአክት ልጅ መውለድ ቢችሉ ኖሮ ሰይጣን በአዳምና ሕይዋን በኩል ምን አስኬደው? 🙈🙉🙊🐒አንት ጅል መንፈስ አይወልድም የእግዚአብሔር ልጆች እኛ ነን ሰዎች not መልአክት መልአክት የፈጣሪ አገልጋዬች ናቸው በየፊናቸው መድሃንያለም ዋጋ የከፈለው ለኛ ነው እንዴት ቢያምህ ነውር ከነውርም ነውር ከአገራችንን ያጥፋው ይሄን ኮተት
@HanaYemareyam
@HanaYemareyam 19 дней назад
አለማዳመጥ ይቻላል እጅ መዘርጠጥ አይቻልም አይምሮ ጠባብ የሆነ ሰው የሚገስፀውን አያቅም ለዛ የእናተ አስተሳሰብ ነው የሚታየው ።
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 20 дней назад
ምን ክፉ ነው ይሄ መልአክት ልጅ መውለድ ቢችሉ ኖሮ ሰይጣን በአዳምና ሕይዋን በኩል ምን አስኬደው? 🙈🙉🙊🐒አንት ጅል መንፈስ አይወልድም የእግዚአብሔር ልጆች እኛ ነን ሰዎች not መልአክት መልአክት የፈጣሪ አገልጋዬች ናቸው በየፊናቸው መድሃንያለም ዋጋ የከፈለው ለኛ ነው
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 20 дней назад
ምን አይነት ኩታራ ነው በፈጣሪ ይሄ ሁሉ አንተ እና መሰሎችህ ጭንቅላት ውስጥ ነው ያለው ምን ይላል ይሄ የፈጠረህን ፈጣሪ ዋጋ ለመዳናችን የከፈለውን መድሃንያለምን እንደመቃወም ነው የሚቆጠረው ምን ያረጋል ይሄ እግዛብሔር ይገስፅህ ትሽ
@bizuayefentahuntamene1704
@bizuayefentahuntamene1704 20 дней назад
አንተን ይገስፅህ! መጀመሪያ ተማር ፣ተመራመር
@bizuayefentahuntamene1704
@bizuayefentahuntamene1704 20 дней назад
አንተን ይገስፅህ! መጀመሪያ ስማ!
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 19 дней назад
@@bizuayefentahuntamene1704ኩታራ እንደናንተ አህነቱ ነው የእርዛት የመከራ ምንጭ
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 19 дней назад
@@bizuayefentahuntamene1704ሰይጣን ኢትዮጵያ ላይ እጣፋንታ የለውም ይሄ የጅል ሃይማኖት
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 19 дней назад
@@bizuayefentahuntamene1704በጤና አይምሮ መቼም እንዲህ
@masartn
@masartn 20 дней назад
አሜን፫ቃለህይወት ያሣማልን
@qasimaman8862
@qasimaman8862 20 дней назад
መላእክት ፆታዊ ግንኘነት ያደርጋሉ እንዴ 🤭
@fikreworkneh8503
@fikreworkneh8503 20 дней назад
መላእክት ፆታ የላቸውም። ግን ታሪኩ በመላእክ ስም ሆነ እንጂ የሰው ልጆች ናቸው። የአቤሌ የልጅ ልጆች ከቃየል ልጆች ጋር ስለተጋቡ ነው። ታሪኩ ሰፋ ያለነው።
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 21 день назад
ሼር ሼር ሼር የት ናችሁ ኦርቶዶክሳዊያን?????
@awoketsegaye4240
@awoketsegaye4240 21 день назад
የሄኖክ መጽሀፍ ለነጮች ሚስጥር ነው
@awoketsegaye4240
@awoketsegaye4240 21 день назад
አዎ የወደቁት መላክ ታን ነው የሚባሉት ንፍልልም
@awoketsegaye4240
@awoketsegaye4240 21 день назад
ንፍልም
@awoketsegaye4240
@awoketsegaye4240 21 день назад
ከሰው ልጅ ጋር ተወልደዋል
@awoketsegaye4240
@awoketsegaye4240 21 день назад
ዛሬ ሃያላን አገሮች የሚባሉት ከወደቁት መላክታን ጋር የተዳቀሉ ዝርያዎች ናቸው
@user-we9gv7vm7y
@user-we9gv7vm7y 21 день назад
Alu ahunem the giant yelwachewal ke 5 months befit yehone Americawi kereket terara lay aytot video kersot the secret agents gedelut lijun🤦🏽‍♀️
@user-wu8zx5wk1u
@user-wu8zx5wk1u 22 дня назад
ገራሚ እፁብ ድንቅ ያሰኛል ወንድማችን እግዚአብሔር በጥበብ ይጠብቅሕ
@asfawbono8250
@asfawbono8250 22 дня назад
መምህራችን አግዝአቤሔር ይርዳህ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥ በጤና ቤሕይወት ይጤብቅህ