Тёмный
Maleda tvnetwork
Maleda tvnetwork
Maleda tvnetwork
Подписаться
ወደ ማለዳ ቲቪኔትወርክ እንኳን ደሕና መጡ !!

Welcome to Maleda tv network/media /

ይኽ በኪነ ጥበብ ፣በታሪክ ፣ እና በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ድምጽ አልባ ሆነው ለተገፉ ወገኖች ድምጽ ለመሆን ለዕውነት ብቻ የወገነ ኢትዮጵያዊ ሚዲያ ነው።
እናንተም የማለዳ ቤተሰብ እንድትሆኑ SUBSCRIBE እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን! አስቀድማችሁ ቤተሰብም ከሆናችሁኹ በወዳጅነታችን እንሰንብት ።

Our mission is to inform and educate the public

#Maledatvnetwork Multimedia ማለዳ ቲቪ ኔትወርክ መልቲ ሚድያ

In, addition please visit our website www.maledatv.com/
ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር!!
Комментарии
@Salam-ef9gk
@Salam-ef9gk 25 дней назад
ወሎ የጀግና አገር❤❤❤
@aronyonas7563
@aronyonas7563 Месяц назад
ዘርአይ ደረስ አግአዝያን እዩ ቻ በሎ የምታመጣው ለውጥ የለም በገባህበት ውጣ ግን ከየትኛው ነህ ከ ሳውዲ ስሀራ ከ ኡማን ስሀራ ከ የመን ስሀራ ብፅብፅ ቻ በሎ አይትድቅስን 😂😂
@aselefechelala6718
@aselefechelala6718 Месяц назад
ብሔረተኛ መሆን ብሔሩን መውደድ ከሆነ መልካም ነው ሌላውን መጥላት ከሆነ ግን ሐጢአት ነዉ ይሄከሆነ ደሞ ከ/
@JhonMatisy
@JhonMatisy Месяц назад
ፕ/ር አስራት እንቁ ጅግናች ን ናቼው ።
@LeuolBelachew
@LeuolBelachew 2 месяца назад
ታሪክ አታዛቡ ትክክለኛውን ታሪክ አቅርቡ
@natangirmay5407
@natangirmay5407 2 месяца назад
ወቅታዊ መንግስታዊ ና ሃይማኖታዊ የተዘበራረቀዉ ዉሸት
@natangirmay5407
@natangirmay5407 2 месяца назад
contraversal
@KinfeWeldegeorgis-mt4uo
@KinfeWeldegeorgis-mt4uo 2 месяца назад
øøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøø
@amunekbenga5217
@amunekbenga5217 2 месяца назад
Ayegebawem hyele akakerlaye lamawetate godere yebesale anete vereta
@hailehaile9336
@hailehaile9336 2 месяца назад
የበላይ ዘለቀን ጀግንነት በደንብ ገልጻችሁታል። ስለሞት ፍርዱ መነሻ ግን "ከንጉሠ ነገሥቱ ጋር ስላልተስማሙ" ከማለት ያለፈ ምንም አልገለጻችሁም።
@zufanibrahim5609
@zufanibrahim5609 2 месяца назад
ዮኒዬዬዬ
@user-pf9hj8rk1g
@user-pf9hj8rk1g 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tamirattekile-li7sh
@tamirattekile-li7sh 3 месяца назад
ሣላም ሣላም መልየ አንበሣ እግዛሐበሪ ሄር ልኤኛ አንተን በህወት ይጠቢቅ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@HdhddhJrjfj-ll6ye
@HdhddhJrjfj-ll6ye 3 месяца назад
ሁሉን ተሸክማ የምትኑር አለም ከሰነፈ ሰው እና ዘረኛ ሰው በቀር የሚከብዳት የለም
@HdhddhJrjfj-ll6ye
@HdhddhJrjfj-ll6ye 3 месяца назад
ልዩ ነህ
@user-rq4ww7mz7k
@user-rq4ww7mz7k 4 месяца назад
ዘመን የተበረካ ይሁን! አንቴን መከታተል ከጀመርኩ ቅርብ ጊዜ ነዉ ዳስ አለኝ!! ዮኒ መንግስት ነዉ ምትሆነዉ ራዕዬ ነዉ::❤❤❤❤❤
@negatucheru9792
@negatucheru9792 4 месяца назад
This is really what we call teching from spritual guidance of God if we hear it honestly in introspective ly .thank you mu dear lovable honest intelectual and take care of your self.🎉🎉🎉
@negatucheru9792
@negatucheru9792 4 месяца назад
So dumb founded for what you told us .please take care of your self.🎉🎉🎉
@DawdHasen-uk8xt
@DawdHasen-uk8xt 4 месяца назад
ግን ለምድነው ስለወሎ ጀግንነት የማይ።መሰከረው
@DawdHasen-uk8xt
@DawdHasen-uk8xt 4 месяца назад
በለሰይ ወለየ።መሆኑን እስካሁን አላቅምነበር
@tfisseha
@tfisseha 4 месяца назад
The great Germa absolutely incredible man 👏👏👏👏🥂🥂agree 💯🇪🇹🇪🇹
@natnaeltesfaye1653
@natnaeltesfaye1653 4 месяца назад
አንቺን ሳይ ሰው አየው እራሴንም አየው
@SisayGirma-rw5th
@SisayGirma-rw5th 4 месяца назад
ዶክተር፡መሰከረም፡ሰብከትሺ፡በዉሸት፡የተሞላ፡ትምህርት፡ነዉ፡መጽሐፍ፡ቅዱሰ፡አንቢቢ፡የገዳም፡የዉሸት፡ትርክት፡ለማንም፡አይጠቅምም፡ሰካራም፡ሐይማኖት፡ሰለቸን።
@kalidabe8187
@kalidabe8187 4 месяца назад
Ande ken Alexander yetegerebebetin dioganen yastelelew dildiy gar heje video sralew
@anderson46u8iy
@anderson46u8iy 5 месяцев назад
እዉነት እላችኋለሁ ታሪካችሁ ሁሉ ደምአፋሳሽ እና ሐገር አፍራሽ ሆነ የሕወሓት እና የኦሮሙማ ፖለቲከኞች ፈጣሪ እና ያጋደላችሁት ሕዝብ ይይላችሁ ኤርትራ ከምትወዳት ከታሪካዊ እናት ሐገርዋ ኢትዮጵያ በሴራ አውቃችሁ ኢሳያስን በማስከፋት የአማራ እና የኤርትራ አንድ ጠንካራ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ሕዝቦችን እና ሐገር ነጣጠላችሁ ኤርትራም በሪፈረንደም እንድትገነጠል አደረጋችሁ ያም አላንስ ብሏችሁ ኢትዮጵያን እንደ አሜባ ቆራርጠን ካልጨረስን አናርፍም ስለሆነ ተልዕኮአዊ ሚስጥራችሁ ቀጥላችሁም ከዓመታት በኋላ ባደረጋችሁት የሰማዕታት የሐገር ባለአደራ ነውር ለመድገም ኢትዮጵያዊነታችሁን ትታችሁ ሐገርን ለማስቀጠል የሚዋደቀውን የአማራ ፋኖን መደገፍ ሲገባችሁ ብሎም ለአንድ እናት ሐገር ኢትዮጵያ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የሆነ ግለሰብ ሁሉ ፋኖ መሆን የግዴታ ውዴታ በሆነበት ወቅት እናንተ ጭራሽ ወልቃይት ጠገዴ እና እራያን ከአማራው ሕብረተሰብ የኢትዮጵያ ድንበር ውስጥ ተካቶ ባለ የኢትዮጵያዊያን ሁሉ የጋራ መኖርያ ሐገራዊ መሬት አላግባብ በተለመደው ጦር አጫሪነት ሰበብ በዜጋ ላይ ውጊያ መክፈት እና ትግራይን ልክ እንደ ኦሮሙማዎቹ በሐገር እንገነጣጥል የጋራ ከፍተኛ ኢትዮጵያን ክህደት የሐገር ጠል ሐላፊ ፖለቲከኞች ወንጀል እና ኢትዮጵያን በታታኝ እሳቤዎቻችሁ በአንድ ሆናችሁ ሐገርን የማፈራረስ ደም አፋሳሽ ሰይጣናዊ የሕወሓት እና የኦሮሙማው የፖለቲካ መሪዎች በኢትዮጵያ ታሪክ በሌለ የእብደት እና ከንቱነት እሳቤ የድሃውን ልጅ በሰላም በማስተዳደር ፋንታ በተቃራኒው የእርስበርስ እርኩሰት ሐገራዊ ጦርነት እራሳችሁ እየፈጠራችሁ የወንድማማቾችን ነፍስ በከንቱ እንዲጠፋ ደም እንዲፋሰስ እንዲገዳደሉ በመጨረሻም ሐገርን ከባእዳን ወራሪ የሚከላከል ወጣት ትውልድ በማሳጣት ኢትዮጵያን ለውጪ ወራሪዎች አሳልፎ ለመስጠት ብሎም በማዕድንአት መሬቷ እና በመልካም አየር ንብረቷ ለኑሮ በዓለም ተመራጭ እና ልዩ ሐገር በመሆንዋ በይሁዳዎቹ በሕወሓት እና በኦሮሙማ ፖለቲካ መሪዎች ኢትዮጵያ ከቀድሞ ክብሯ በገንዘብ በተገዙ ባንዳ ፖለቲከኞችዋ ምክንያት እየተዋሸች ተከብረው በቆዩ በኃይማኖት ተቋማቶችዋ ሳይቀር ተደፍራ እና ተዋርዳ ልትወድቅ ብትንገዳገድም ይብላኝ በአረቦች እና በምዕራብአውያን ጥቅም ተደልላችሁ በድህነት ያሳደገቻችሁን ሐገር እና ሕዝብ ለጥፋት አሳልፋችሁ የሰጣችሁ ጴንጤ ፖለቲከኞች በመለኮት አዊ ኃይሏ በድንግል ማርያም ተደግፋ በመልአክትአዊ ተዋጊ ፋኖዎችዋ ደምቃ ወደ ቀድሞ ክብሯ የምትመለስበት ሕዝቦችዋ ተከብረው እና ተከባብረው እንደ አያቶቻቸው ፈጣሪያቸዉን ፈርተው በፍቅር የሚኖሩባት እና የኢትዮጵያ ዜጎች እንደ ሰው በዓለም ዳግም የሚከበሩበት ጊዜ እሩቅ አይደለም !!! ሙሉ ክብር ለኢትዮጵያ ሕዝብ መልእክትአዊ ኃይል ፋኖ !!!
@BeteWoldeyohannes-sk2uo
@BeteWoldeyohannes-sk2uo 5 месяцев назад
… my good professor you raised my consciousness with your comment “… Kenya is derivative of The Ethiopian Ge’ez word ‘Kehnet’
@RasJimi418
@RasJimi418 5 месяцев назад
ማለዳዎች የጋሼን email ልትሰጡኝ ይቻላችኋልን!
@RasJimi418
@RasJimi418 5 месяцев назад
ሞገስ፣ እሳቤ፣ ሃቀኝነትና ንጥር ያለ አገላለፅ!!
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 6 месяцев назад
We should contribute here in Dc. we should be enough but never advertized or none of the radio have come up and talk about your job.
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 6 месяцев назад
በጣም የሚገርም አሰተዋጽኦ ያደረጉ ፕሮፌሰር በአሜሪካን ትልቅ ትምሕርታዊ ፊልም የሰሩ ግን ብዙ ተከታይ ሳይኖራቸው የቀሩ ናቸው እባካችሁ ሚዲያዎች አቅሩባቸው
@Poem_AI
@Poem_AI 6 месяцев назад
ባዶ!
@user-zc8zz4kk4o
@user-zc8zz4kk4o 7 месяцев назад
👀✔✨👍👌💚💛❤ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ .... ዓሥራት የተባለ ፀበል በኢትዮጵያ ውስጥ ፈልቆ ነበር"ሊደመጥ የሚገባው ድንቅ የፕሮፌሰር ዓስራት የሕይወት ታሪክ ኢትዮጵ ..ትናንት..ዛሬ..ነገ ..... ethiopian"ዓሥራት የተባለ ፀበል በኢትዮጵያ ውስጥ ፈልቆ ነበር"ሊደመጥ የሚገባው ድንቅ የፕሮፌሰር ዓስራት የሕይወት ታሪክ ኢትዮጵ ..ትናንት..ዛሬ..ነገ Maleda tvnetwork 6.35 ሺ የደንበኝነት ተመዝጋቢዎች ደንበኛ ለመሆን ተመዝግበዋል 5 አጋራ አውርድ 320 ዕይታዎች ቀዳሚ የሆነው 21 ጁን 2020 #ethiopian #history #Professor #ethiopian#history#Professor#Asrat#Woldeyes " ዓሥራት የተባለ ፀበል በኢትዮጵያ ውስጥ ፈልቆ ነበር" ኢትዮጵ ...ትናንት... ዛሬ...ነገ .." ሊደመጥ የሚገባው ድንቅ የፕሮፌሰር ዓስራት የሕይወት ታሪክ ኢትዮጵ ..ትናንት..ዛሬ..ነገ Maleda tvnetwork 6.35 ሺ የደንበኝነት ተመዝጋቢዎች ቪዲዮዎች ስለ 0 አስተያየት አሸናፊአሸናፊ ፩ገብርኤል አማንአሹአሸናፊ አቶ አሸናፊ ሥዩም ግዛው !!!!! 👀✔✨👍👌💚💛❤ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ .... ዓሥራት የተባለ ፀበል በኢትዮጵያ ውስጥ ፈልቆ ነበር"ሊደመጥ የሚገባው ድንቅ የፕሮፌሰር ዓስራት የሕይወት ታሪክ ኢትዮጵ ..ትናንት..ዛሬ..ነገ ... ethiopian"ዓሥራት የተባለ ፀበል በኢትዮጵያ ውስጥ ፈልቆ ነበር"ሊደመጥ የሚገባው ድንቅ የፕሮፌሰር ዓስራት የሕ... ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-CHkhVNxZaBQ.htmlsi=BpJ2UsztodfrfU9g via @RU-vid አስተያየት ይስጡ
@samuelabriham3261
@samuelabriham3261 7 месяцев назад
❤❤
@gashaw278
@gashaw278 7 месяцев назад
Thank you so much. Excellent presentation
@betelhimseyoum3716
@betelhimseyoum3716 7 месяцев назад
ሚገርም ቃለ መጠየቅ ነው። ጠያቂውም ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማንም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን።❤
@workuwubejig5190
@workuwubejig5190 8 месяцев назад
ሁሌም እረቂቅ ነህ ዘርህ ይባረክ ለመላው ኢትዮጵያዊ ማስተዋልን እና ጥበብን ይስጠን
@user-cb3ex3do7f
@user-cb3ex3do7f 8 месяцев назад
Container of ቃለ እግዚአብሔር 🌈🌈🌈🌈🌈🌈 ሰው በቀላሉ መልክዓ ስላሴ ነው ።
@user-cb3ex3do7f
@user-cb3ex3do7f 8 месяцев назад
ሰው ክቡር ሆኖ ሳለ አላወቀም psalm 48 🌈🌈🌈🌈
@user-wq5jq6qg6s
@user-wq5jq6qg6s 8 месяцев назад
በድሜ ትንሽ ነህ ግን ፈጣሪ እውቀትን ሞልቶልሃል እድሜህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ወጣት እንደሆንህ ኑር ዮናስ ክበርልኝ
@abebegebretsadic1752
@abebegebretsadic1752 8 месяцев назад
እግዚአብሄር ይባርክህ።
@teta8527
@teta8527 8 месяцев назад
enantem latenorubet dehawen serto endaybela Ager asatachehut Lemanem alebejachehu
@kuncho11
@kuncho11 8 месяцев назад
For those who vist washington Dc. Advice you to vist SANKOFA (OWND BY HAYLE GERIMA). and order SPISIALL FOLL.
@kuncho11
@kuncho11 8 месяцев назад
Gashe I have big respect for you. Happy that I hadde quality time with you.
@etalem2041
@etalem2041 9 месяцев назад
Kelb melkam asetmhro nw enamesgenaln tebarek
@user-xw1sl5yx3b
@user-xw1sl5yx3b 9 месяцев назад
የዲዮጋን መጽሐፍቶች አስተዋውቀን
@user-ri8xx7sj6y
@user-ri8xx7sj6y 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😅😅😅
@mega8101
@mega8101 9 месяцев назад
Great mind!
@aziቲ
@aziቲ 9 месяцев назад
እንደዚህ አይነት የሀገር ዋልታ የሆኑ ሰዎችን ያብዛልን !አሁን ላይ የሚቀርቡ ሰዎች ይህን ቃለምልልስ ቢያዩ በተጠሩት ሁሉ ባልበቀረቡ ነበር ሚዲያው ስለተመቼ ብቻ ምንም ፌሬ ቢስ የሆነ ነገር የዞ መቅረብ አሳፋሪ እንደ ሆነና ከመታወቅ ይልቅ እውቀት ባስቀደሙ ነበር።
@habesha2171
@habesha2171 9 месяцев назад
True Ethiopian ❤❤❤
@MezgbuRedone
@MezgbuRedone 9 месяцев назад
የሚገሪም የሞያ ሰው ኩሩ ኢትዮጽያዊ እኔ የትምሪት ሚኒስቴሪ የኚህን ሰው በሥራተ ትምህሪት ብያካትት ባይ ነኝ እድሜ ጤና ይስጥልን።