Тёмный
Mebrat tube መብራት ዪቲብ
Mebrat tube መብራት ዪቲብ
Mebrat tube መብራት ዪቲብ
Подписаться
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የMebrat youtube መብራት ዩቲብ ተከታታዬች በሙሉ ቻናሌን ሰብስክራይብ ላይክ በማድርግ አበርታቱኝ ይህ ቻናል ከዘር ከሃይማኖት ነፃ የሆነ መንፈሳዊ ፣ብዙ መልካም ነገሮችን የምንሰራበት ቻናል ነው አመሰግናለሁ🙏
ቡዳ በላኝ ልሞት ነው😟
16:43
3 месяца назад
Комментарии
@booneeentertainment1175
@booneeentertainment1175 11 часов назад
Ooowwwoo dhugaadha baayyee baayyee namati tola heedduus bareeddaa dha dhugaa ❤
@tube20134
@tube20134 11 часов назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስትቶስ ይብዛልኝ እህታችን ትክክል ብሪ የኔ አስተዋይ ሁሉን ነገር በፈገግታ ማለፍ አለብን ሰላም ፍቅር አድነትን ያድለን
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 11 часов назад
እውነት ነው መብራት ችግሮች የመልካም መንገዶች መክፈቻ ናቸው አሪፍና ደስ ዩሚል እርዕስ ነው ይዘሽልን የመጣሽው እናመሰግናለን
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 11 часов назад
ሰላም ሰላምነሽ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ ማሬ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ ዋው አናመስግናሰሁ
@biranshetirkasoyube6007
@biranshetirkasoyube6007 12 часов назад
ሰላም ሰላም ከእግዚአብሔር ይሆናል ከክርስቶስ የሆነ ሙሉ ሰላም ሙሉ ጸጋ ያገሬ የሀገሬ ልጆች የኢትዮጵያ እጆች እንዴት ናችሁ ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካም ነው ቆይ ታሪፉ ነበር ደስ የሚለው ጊዜ ነበር በጣም❤❤❤
@masiitube8361
@masiitube8361 12 часов назад
Naagayaa waqayoo isini waa waa baayatuu mani kunii akkmi jituu jiraa garuu esa jituu ituma jabadhuuu❤❤❤
@Eyerus5
@Eyerus5 14 часов назад
ሰላም በእጥፍ ደበዛ ወድ እንኳን ደህኔና ውዴ መጣሸል እና አሰተማሬ እርእወ በእወነት እረሰን የመግዛት መንፍዜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ፍቅር ውዴ ሰላም
@zuzy296
@zuzy296 14 часов назад
ሰላምሰላም ቤተሰብእዴትናቹ ሰላምናጠጤና አይለያቹ ሰላም ለናት ሀገራችን ሰላምበያላቹህበት አይለያቹ ሰላምብያለሁ
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 15 часов назад
በትክክል እዉነት ነዉ ሂወት አዳዴ ከባድ ነች ትግስት ካለን ይታለፋል በሂወታችን ጣፋጭ ነገር ማግኜት ከፈለግን መታገስ አለብን ✅
@BonaaHilwaaBonaafiiHilwaa
@BonaaHilwaaBonaafiiHilwaa 17 часов назад
Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu too Qalii halumaa kananii itii fufii yaddaa garidhaa wauu bayee namatii tolaa jabadhuu
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN 17 часов назад
ሰላም መብራት በማንኛውም ችግር ላይ ብንሆን ፈገግ እያል መኖር ነው ከአላህ ጋር ህወት በችግር የተሞላች ናት አላህን እያመሰገንን መኖር ግድ ነው ደሰ የሚል ርእስ ነው እናመሰግናለን በላንበት ሰላማችን ይብዛ
@user-hm5kz2yr1x
@user-hm5kz2yr1x 18 часов назад
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 20 часов назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እዉነት ነዉ ችግሮቻችንን ወደን ብንቀበላቸዉ የተሻለነዉ ግድ ስለሆነ በቃ ሰዉ የሆነ ሁሉ ሊፈተን ግድ ነዉ የትኛዉም የሰዉ አየነት
@abdiitube22
@abdiitube22 День назад
Bagaa nagayaa dhuftee qaali nama waan baayee namati tolaa jabadhuu halumaa kaan itti fuufi jabadhuu waan ❤❤❤
@AMIR465
@AMIR465 День назад
Ashamaa harka fune jira jirtu ijoolle biyya koti hundii keeessanu bakka jirtanitti rabii isin waliin yaa jiratuu jabadhuu jabadhuu video barredadha itti fufii yadaa bareeda dha jabadhuu jabadhuu
@user-qm2qk9fp1b
@user-qm2qk9fp1b День назад
በጣም ትልቅና ደስ የሚል አባባል ነው መንቢዬ ህይወትን በጥበብ መኖር ሰላም ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እንደምን አላችሁ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለኛም ለህዝቦቿ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@astretube4607
@astretube4607 День назад
መብራቴ ትክክል ብለሻል በዚህ አለም ስንኖር ችግር መቼም አያጣንም ሆኖም ግን ሁሉም በተሰግሰት ማለፍ ግድ ነዉ እናመሰግናለን
@fayizamohammed
@fayizamohammed День назад
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮን ደህናመጣሺ ዉደ የፍንፈልገዉነገር በፈጣሪችን ተመክተን እኛም ጠካራሁነን መበርታታት አለብን🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉
@RUhama21
@RUhama21 День назад
ሰላም እግዚአብሔር ይብሳልና እህታችን እንኳን ስላመጣች በእውነቱ ሰላም አንድነት መተሳሰብ ለእናት ከሀገራችን ይሁንልን ጥሩ እና መልካም ቆይታ ነበረ ይህንን ሰበር ዜና ስለ ያቀረብሽልን ከልብ አድርገን እናመሰግናለን ሰላምና አንድነትን ለሀገራችን ይሁንልን
@tgtubelo6774
@tgtubelo6774 День назад
ሰላምሽ ብዝት ይበል እህቴ ያም አለ ያም ፍኖ ያሸንፍል ዶክተር አበይ ግን ምናለ ገሸሽ ብሎ ከስልጣኑ ቢወርድልንስ ህዝቡ አለቀኮ
@Azeb1
@Azeb1 День назад
selam enekan den mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen meleka sera ywenelesh berichi
@yidenekyoutube
@yidenekyoutube День назад
ሰላም ሰላምሽ ይብዛለይ ውድ አህታችን እኳነም ሰላም መጣሽ ሰላም ለሃገራችን ይሁንልን በውነት💚💛❤🙏🙏🙏
@emuhafsuatube
@emuhafsuatube День назад
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት ትክክል የሰውልጅ ሲኖር የተለያዩ ችህሮች ያጋጥሙታል ለችግሮቹ መፍታት እና ችግሮችን በብለሃት ማለፍ ብልህነት ነው ማንም ሰው አልጋ በአልጋ የሆነ ሂወት አይኖርም እናም ችግሮች የሂወት አካላችን ናቸው
@Radiahmed
@Radiahmed День назад
በትክክል መብርዬ እውነት ነወ በዚወት እሥካለን ድረሥ ከቲኒሸ እሥከ ትልቅ አዳድ ችግሮች አያጣንም ሆኖም ግን በመታገሥ በፈገ ግታ ማሣለፍ መልካም ነው መሆንም አለበት በርቺልኝኝ❤❤❤
@Asnayoutube
@Asnayoutube День назад
ሰላም ሰላም well come yoyaa yoyaa jiraa jirituu wara mana kanaa jabeesa waaqooyyoo biyaa keenyaa nagaa nuf haa busuu
@hanan123tube5
@hanan123tube5 День назад
ሠላምሽ ይይዛልኝ ማብርዬዬዬዬ እነኳን በሠላም መጣሽልን እውነት ነው በፈገግታ ማለፍ ነው ትክክል አሪፍ ቆይታ ነበር ሠላም ለሀገራችንን
@ganetyeshilxaa1441
@ganetyeshilxaa1441 День назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ይብዛልሽ ውድ ይህገርኤ ልጅ ስላምቸን ያብዝልቹ ዋውውውውው ብጥም ደስ ይላል ቆንታ ነው እህቴ
@tshayekefelatube8371
@tshayekefelatube8371 День назад
ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍርፍ ይበል መቤ እንኳን በሰላም መጣሽ በትክል ችግር የሕይወት አካል ነዉ ቀተለይ በኢትያ ላይ እናመሰግናለን በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን ሰላም ለሀገራችን ።
@halaq
@halaq День назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ መብራትዬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች እውነት ነው ቡዙ ችግር እና መከራ ቢያጋጥመን በትግስት ማሳለፍ ነው ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለሀገራችን
@AbdiiGoofta
@AbdiiGoofta День назад
Nagaa waaqayyoo isiinif haa ta'u
@emuhafsuatube
@emuhafsuatube День назад
Selam selam wdi yehagereljoch selamachhu bzt bzzt ybel beyalachhubet belekqso yemigegn andim neger yel alkqsen ymnagegnew neger yelm lederesebn neger tagsen malef new tgst yasfelgal
@webtube21
@webtube21 День назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ስለሁሉም ነገር ለሃገራችን ሰላምን ፍቅርን ያድለን በቃችሁ ይነለንምምምማ
@Radiahmed
@Radiahmed 2 дня назад
እዃንን ደህና መጣሸልንን መብርዬ ያንቺ አቀራረብ እኮ ይለያል ከምር እዴት ደሥ እደሚል አቀራረብሸ በርቺ በዚሁ ቀጥይበት ለሀገራችንምም ሠላሟንን ይመልሥልንን ሠላም ለኢትዮጵያ
@sifaantube1230
@sifaantube1230 2 дня назад
ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የአገሬ ልጆች ሰላማችን ዛሬ ባላችሁበት ቦታ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነትን ፍቅረ መተሳሰቢያ መከባበርን ያድልልን ለምን አበራ እናመሰግናለን ክበረልኝ ኢትዮጵያን በይልኝ በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን❤❤❤
@azeetube198
@azeetube198 2 дня назад
Naaganyii fii haataa uu baagaa naagaan dhufaat waaqayyaaoo keenyi naaganyii haabusuu kaan wat hunedhuu goyyaa qBa😢😢
@samritube1844
@samritube1844 2 дня назад
Egzeabhere Yekebere Yemsegen Dese Yamele Koyeta Mereteye akerarebe Arefe Zenaweche New Yakerblene Enamsegenalen Betame
@zinutube7583
@zinutube7583 3 дня назад
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ መቤ ድል ለፋኖ❤ ድል ለአማራ ህዝብ❤ ሞት ለባንዳ! ጎበዝ ነሽ ከምር በርቺ እህታለም❤
@emukal
@emukal 3 дня назад
ዋውው ቁንጅና ሁለታችሁም ታምራላችሁ zizኮ በጣም ቆንጅዬ ናት🎉🎉🎉🎉#Congra😂😂❤ ሶስተኛ ስለወጣሽ
@Selamawit
@Selamawit 3 дня назад
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ መብራትዬ እንዴት ነሽ ውዴ እግዚአብሔር ይርዳቸው ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ 💚💛❤💚💛❤
@RUhama21
@RUhama21 4 дня назад
,,, ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልን እህታችን እመቤቴ እንኳን ሰላም መጣሽ በእውነቱ ሁሌም እቅዱ እንደፈረሰበት ነው በእውነቱ ምክንያቱም አንዳንድ ጊዜ ነገሮችን የሚያስሩ ሁላ ይሳካላቸዋል ማለት አይደለም። እግዚአብሔር ከንጹሀን ጋር ነውና
@user-hm5kz2yr1x
@user-hm5kz2yr1x 4 дня назад
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@tgsityutbe8554
@tgsityutbe8554 5 дней назад
Slamesh Ybeza Yen Wed Enkan Dhuna Metash Aref Kiyeta Neberen Betshal Sera Entbekalen Slam Lhugerachen Slam Lhuzebachen Yhun Amen
@AMIR465
@AMIR465 5 дней назад
Ashamaa harka fune jira jirtu ijoolle biyya koti hundii keeessanu bakka jirtanitti rabii isin waliin yaa jiratuu jabadhuu jabadhuu video barredadha itti fufii yadaa bareeda dha jabadhuu jabadhuu
@yidenekyoutube
@yidenekyoutube 5 дней назад
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እኳን ሠላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሃገራችን ይሁንልን አሜን💚💛❤💚💛❤
@user-xh2jx2ci5j
@user-xh2jx2ci5j 5 дней назад
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጂወች እንዴት ናችሁ እህታችን ጥሩ ነው በርችልን እግዚአብሔር ሀገራችን እና ህዝቦችዋን ይጠብቅልን ሰላም ፍቅሩን ያድለን በያላችሁብት ሰላማችሁ ይብዛልን ጥሩ ቆይታ ነበረን
@booneeentertainment1175
@booneeentertainment1175 5 дней назад
Haarkaa funee ummata kiyyaa bagaa nagaan dhuftee obboolleeti keenyaa manikee heedduu namati tola akkanumaan itti fufii
@tube20134
@tube20134 5 дней назад
እውነት ነው መብሪ ምክንያቱም አልቅሰን የምናመጣው ነገር የለም እየሳቅን መሸኘት ግዴታ አለብን ሰላም ፍቅር አድነትን ያድለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤የኔ ፍድሻ
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 5 дней назад
እውነት ነው መብራቴ ሁሌም የሚወዱት ጋር መኖር የለም አሪፍና ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርችልን እናመሰግናለን ፍቅር ሰላም ይስጠን
@Eyerus5
@Eyerus5 5 дней назад
ሰላም በእጥፍ ደበዛ ወድ እንኳን ደህኔና መጣሸል እና አሰተማሬ እርእወ በእወነት እረሰን የመግዛት መንፍዜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ውዴ ውዴ ቆንጆ ሰላም ሰላም
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN 5 дней назад
መብራትዬዬ አልቀሰህ የማትምሰው ነገር ሰቀህ መሸኘትን ልመድ አሪፊ ርእስ ነው በትክክል ከቻልበት ጥሩ ነው መቻሉን ይሰጠን ምንም አናመጣም በማልቀስ እራሰን መጉዳት ነው ትርፊ ውዴ ድምፅሽ ምነው ተቀየረ አብሽረ