Тёмный
እናት Television
እናት Television
እናት Television
Подписаться
We will be a voice for voiceless social issues!
እናት Television
Комментарии
@fikrybeltal9578
@fikrybeltal9578 18 дней назад
የኢየሱስ ክርስቶስ እናትን ድንግል ማርያምን ክደህ ነው ሮማን ከነ ልጆችህ የተካድከውችህ ?
@kalkidanmengesha6181
@kalkidanmengesha6181 19 дней назад
መቻቻል ነበረባቸው ሁለቱም ሳያገቡ ቢቆዩ መልካም ነበር እሱዋም ከብዙ ችግርና መከራ ቦሀላ ልጆቹዋን አስተምራ እራሳቸውን አስችላ ወደሀገርዋ ተመልሳለች አብረው መሆን ይችሉ ነበር ጥላሁን ከአሜሪካ ወደሀገሩ የተመለሰበት ምክንያት በቂ አይደለም አራት ልጅ አስታቅፎ መሸሽ በጣም ያሳፍራል ያው አውርቶ መኖር የለመደ መስራት ይከብደዋል የሄለን ውሳኔ ትክክል ነው
@GhZv-zq5ds
@GhZv-zq5ds 23 дня назад
ምን የምል ፍልሚ ሰርታ ተሳትፋ ነበር ባለቤትቱ
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 25 дней назад
ለነገሮች መቸኮል የለብንም ልጆች በናትና በአባት አብረው ማደግ አለባቸው ባይ ነኝ ግንኮ ገና ስለትዳር አላቅም እኔ ብሎ መካሪ😅😅😅😅
@mekonnengirma134
@mekonnengirma134 26 дней назад
Sewn almawek new. Yegelebabetal .men taregewaleh.
@user-dj8cq7bd2s
@user-dj8cq7bd2s Месяц назад
" መፋታትን እጠላለሁ '' ይላል እግዚአብሔር ፡፡
@rahelztzion
@rahelztzion Месяц назад
ብልቅጥ አፍ ሠው ነኝ ብላ ብዙ ጎረረቸ። ዘፋኝ!!
@a12144
@a12144 Месяц назад
ፈረንጅ አፍቅራ ሳይሆን የተፋቱት ፤ ከተፋቱ በኋላ ነው ፈረንጅ ያፈቀረችው። የፃፍከው ሌላ የምታነበንበው ሌላ የተምታታብህ ነህ።
@muleabdisa
@muleabdisa Месяц назад
የሁለቱመ ዉሳኔ ትክክል ነዉ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Месяц назад
ምን ጉዳት ይደርስባታል አሳብዳታል አንዳያውን
@Lucy70968
@Lucy70968 Месяц назад
How on earth such an old man decided to marry that young and beautiful girl Tilahun hugesa is selfish
@Alemnesh-yj8li
@Alemnesh-yj8li 2 месяца назад
Enqan Leze Abekacho
@Alemnesh-yj8li
@Alemnesh-yj8li 2 месяца назад
Fetary Yakebereln Wode
@ruthsamuel4860
@ruthsamuel4860 2 месяца назад
little truth, but 98% lies. please don't try to create your own stories. you care about only views and making money
@karuppasu4620
@karuppasu4620 2 месяца назад
ልክናት
@SeneyetArgaw-rw3kh
@SeneyetArgaw-rw3kh 2 месяца назад
እንጊዲህ መልከም የትዳር ዘመን ለሁለቱም
@azebtesfaye5743
@azebtesfaye5743 2 месяца назад
Eriesu minew kewereh ayigenagnim
@zshow984
@zshow984 2 месяца назад
ይሄ ድስት አፍ ለምን አናቱ አይፈርስም ጉማሬ
@getachewwoyessa1672
@getachewwoyessa1672 2 месяца назад
The title of your video clip and your narration are not at all aligned. Are you a liar ? Are you cheating your audience or your own self ? Ps remember that you cannot be honest to others unless you are honest to your own self !!
@yohannesdemssie1760
@yohannesdemssie1760 2 месяца назад
ፈታ አልፈታ ምን እናድርግ
@user-be5tj4kx2n
@user-be5tj4kx2n 2 месяца назад
ለምን እንቨሪተር ሆነ እያልክ ነው፡
@KikiNasser-ll4ze
@KikiNasser-ll4ze 2 месяца назад
Ungrateful boy
@atkiltguangul8632
@atkiltguangul8632 2 месяца назад
She is so beautiful ❤
@biniamdemissew3787
@biniamdemissew3787 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤ satya my gorgeous ewdsalue eska mote ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ you voices so amazing l like it❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tenubekele5553
@tenubekele5553 2 месяца назад
እግዚአብሔር ከክፉዎች ይጠብቃት ትዳርን ቤተሰቧን ይባርክ ግን ርዕሱና ያቀረብከው ምንም አልተገናኘም ባይ ነኝ ሲጀመር ልጅ አላት የሚል የሰማይ ይመስለኛል ነገር ግን አንድ ሰው የግድ ማግባት ወይም የግድ መውለድ ያለበት አይመስለኝም ወልደውም እኮ ስንት ያልተባረከ ልጅ ያላቸው አሉ አይደል ለምን በግል ህይወት ላይ ሰው እንደሚዘባርቅ አይገባኝም ፈረንጆቹ mine your businessይላሉ እንደዚህ አይነት ወሬኞቹን ከመመቅኘት ለምን አርአያዋን ተከትለው አይሰሩም
@demek53
@demek53 2 месяца назад
ያላገባችበት ምክንያት አልነገርከንም። ርዕሱ አሳሳች ነው። የጋዜጠኝነት ሥነ ምግባር አልተማርክም። ያሳዝናል።
@JonasAlex-xf2ue
@JonasAlex-xf2ue 2 месяца назад
ትዕ
@tsionfikremariam
@tsionfikremariam 2 месяца назад
Betam Mert web konjo leg weddddddddddddddd yemaderegesh nesh yene konjo leleloch mesale hugne
@mrtsigesitotaw4027
@mrtsigesitotaw4027 2 месяца назад
ያነበቡት መጽሐፍ ቅዱስ ይፍረድ እኛ ምንም አንልም ።
@tesfaindalew836
@tesfaindalew836 2 месяца назад
“Yaa Ximotewos, wanta hadaraa sitti kenname jabeessii eegi! Dubbii midhaan hin qabne isa wanta qulqullaa'aadhaan mormu irraa, wanta sobaa isa "Beekumsa" jedhame dhugaadhaan mormu irraas fagaadhu!” - 1Xim. 6:20
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 2 месяца назад
ተባረኩልን
@user-oo2ru9es2z
@user-oo2ru9es2z 2 месяца назад
እግዚአብሔር በጣም የሚጠላው ፍቺን ነው።ቃል በቃል ፍቺን እጠላለሁ ነው። የሁለቱም ትዳር በእግዚአብሔር ዓይን አመንዝራነት የሚያሳይ ነው።ምክንያቱም የሁለቱም የትዳር አጋሮች በሕወት አሉ።እግዚአብሔር መመሪያውን አክባሪ ነው።ሁለቱም ትዳር እግዚአብሔርን አያከብርም።ጌታ አያከብርም።ጌታ ይባርካችሁ
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 2 месяца назад
ፊልም ሰትሎ አለማፈራቸው ማፈሪያዎች ገላን መሸጥ የወንድ ገልቱ አለ ያመላጣ እሱጋ እየሄዶ ዝነኛዋ በቃ ከዚህ የዘለለ ታሬክ የላቸውም ወንዶቹማ በድነት የማቅቃሎ ወራዶች
@DestaAbebe-cj6lb
@DestaAbebe-cj6lb 2 месяца назад
እኛ ምን አገባን አናትህም ይፍረስ
@mahbubabirhan7958
@mahbubabirhan7958 2 месяца назад
Enat TV minew endawerahew kehone yeteleyayut bemenoria bota mircha lay betekesetew Liyunet enji. ante balkew mik iat ayidelem. Silezih tonun tinsh kezkez argew. Pls eyetestewale!
@user-pf1kp7jt2k
@user-pf1kp7jt2k 2 месяца назад
Kkkkkkk dedeb neh she born in gojam she and her.familly my nieghbor
@zelalemegziabher658
@zelalemegziabher658 2 месяца назад
የተሟላ ትክክለኛ መረጃ አይደለም። በእውነተኛ ታሪክ አስመስሎ የተፃፈ ድርሰት ነው። ብዙ ውሸት አለው ከየሚዲያ የተቀነጫጨበና በውሸት የተሞላ መረጃ ነው። ጠፋች ያልከው ተፈች የሚል የሀገር ዘፈን አልሰማህም። መረጃ የለህም? ያሳዝናል ብቻ ግምታችሁን ሰው ባልዋለበት ተረት ተረት ጨዋታ ልክ አይደለም ትክክለኛውን መረጃ ማቅረብ ልመዱ ሰራ ማለት ያ ነው.......
@enactfaa
@enactfaa 2 месяца назад
ማሪያምን የካደ ክህደት ይፈጸምበታል።በአንድ ኢንተርቪው ማሪያምን ሲሳደብ ሰምተናል።
@user-jt5vd1nk3x
@user-jt5vd1nk3x 2 месяца назад
❤አመሠግንሻለሁ።የምትከበሪ ሴት እህታችን ነሽ ።በርቺ።
@direbesttube8222
@direbesttube8222 2 месяца назад
weshatam besrat selahiwot lay eysarch nawe
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 2 месяца назад
ምን አግብቶህ የተዘጋ ፋይል አንስተህ ታወራለህ ሌላ ወሬ ስላጣህ ነው ሁለቱም በየራሳቸው መንገድ ኑሮአቸውን እየኖሩ ነው አንተ ግን ወሬ ታወራለህ ለምን ስለራስህ አታወራም ማውራት አይሰለችህ
@rebkaamdebrhan4327
@rebkaamdebrhan4327 2 месяца назад
ዉሸታም በጣም ዉሸታም
@user-tu9cr1zm2j
@user-tu9cr1zm2j 2 месяца назад
መስዩ የኔ ውድእድሜና ጤና ይስጥሸ
@solomontadele2023
@solomontadele2023 2 месяца назад
አቢት እውቀት ተነተንከው እኮ ይሄን የትዳር ትንተና ምነው አንዳች ትንታ ነገር ቢደፋህ
@ayelebeyene7486
@ayelebeyene7486 2 месяца назад
ወንድሜ ሰለ ጥላሁን ጉግሳ የሰራኸውን ዘገባ ሰምቼ አንድ ነገር ልልህ ወደድሁ አየህ ሥምና ዝናን ባገኘህ ጊዜ ትዕቢትና ጉራ በላይ ቤታቸውን ይሰሩና ወደላይ መንጠራራት ትጀምራለህ ታዲያ ይህ የምትለውም ሰው በዚሁ በሚያቀርበው ድራማ ታወቅሁ በሚል የትዕቢት መንፈስ በተደጋጋሚ በኦርቶዶክስ በቤተክርስቲያን ላይ አግባብ ያልሆነ ድራማዎችን በመስራት ሚዲያ ላይ በማቅረብ ነቀፌታ ሲያደርግ ይታያል ። ይህ እየሄደ ያለበት ብልሹ ተግባር ደግሞ መላውን የዕምነቱን ተከታይ አስቆጥቷል። እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን የሚያዋርድ አምላክ በመሆኑ ይህን ባለጌ ሰው ገና ወደፊት እራሱን ያፈርሰዋል ። ትንሽ ሰው ሁሌም ትንሽ ነውና ።
@yaredchernet8235
@yaredchernet8235 3 месяца назад
አንተምን አገባህ የራስህንኑሮ አትኖርም የቀናህ ትመስላለህ ወረኛ የራስህን ኑር
@EtalemAsefa
@EtalemAsefa 3 месяца назад
ይህ መሆን አልነበረበትም በከርስትና እምነት መፋታት አይፈቀድም ዘመኑ እጅግ ያሳዝናል ከእግዚ. ቃል ውጭ እየተፋቱ ሌላ ማግባት ምን የሚሉት ነው ቤተክርስትያንስ ስራዋን መዘንጋቷ ምን የባላል? እግዚ.በምህረቱ ያስበን
@zeekonjo6339
@zeekonjo6339 3 месяца назад
በጣም ነዉ የምወዳት በተለይ ሰንሰለት ድራማ ላይ
@misganawtesfa1452
@misganawtesfa1452 3 месяца назад
እንከን የለሽ ምርጥ ዜጋ
@zolahome376
@zolahome376 3 месяца назад
የፍቅር ሺሚያ ለምንድነው ዩቱዩ ላይ የሌለ