Тёмный
Mengede Semay
Mengede Semay
Mengede Semay
Подписаться
በመንገደ ሰማይ

በተለያዩ አምዶች ስር ተከታታይ የሆኑ የኢትዮዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ትህርቶችን እናስተላልፋለን። ከርእሰ ደብር ብርሃኑ አካል የየክብረ በዓላቱን ዜማዎችም እናቀርባለን።
ፄና አልባሲሁ
2:27
4 года назад
ተነሥተሃል አይደል?
6:34
4 года назад
Комментарии
@Zemene-y9z
@Zemene-y9z 4 дня назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@TekaKassa
@TekaKassa 5 дней назад
መም/ር እዴሜ እና ጤና ይስጥልን እ/ር የፅጌ መልክእ እና ዚቅ እና መዝሙር በመከታተል ይልቀቁልን
@mekuannentdejene7311
@mekuannentdejene7311 5 дней назад
ዘመኑን የዋጀ የአገልግሎት ተደራሽነት ማለት ይኼ ነው እንደልብ መምህራን በማይገኙበት እና የጊዜ እጥረት ላለብን ትልቅ የማነቃቂያ የማስተማርያ መንገድ ነውና የመላእክትን ምስጋና ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
@majorteklya5933
@majorteklya5933 7 дней назад
ቃል ሂወት ❤❤❤
@habenhagose6539
@habenhagose6539 7 дней назад
8:18 ሃሌ ሉያ ወሪድየ 19:16 ሙሴኒ 19:49 ሃገር
@SelemonYemaryam
@SelemonYemaryam 8 дней назад
እንደምን ከረሙ መ.ር የጽጌን ወረብና ዚቅ ምነው ዘንድሮ አይለቍም
@GherieRedai
@GherieRedai 10 дней назад
❤ኣሜን ❤ ቃለ❤ ሕይወት ❤ያሰማልን❤ ❤ኣባቴ❤
@deaconweldeyesus
@deaconweldeyesus 13 дней назад
2:18 ኮከብ፡ ብሩህ፡ (ወረብ፡) 4:45 አሥራተ፡ ንሥአነ፡ (ወረብ፡) 6:40 ዝንቱሰ፡ ገብረ፡ ሕይወት፡ (ወረብ፡) 9:07 ንጉሥኪ፡ ጽዮን፡ (እስመ፡ ለዓለም፡) 10:19 ኮከብ፡ ብሩህ፡ (ምልጣን፡) 11:08 ኮኑሙ፡ አበ፡ (ንሽ፡) 13:00 ዘይሔሊ፡ ልብ፡ (አመላለስ፡) 14:46 ዘይሔሊ፡ ልብ፡ (የአመላለስ፡ መዝሙር፡)
@YohannesAbebe-t8d
@YohannesAbebe-t8d 13 дней назад
❤❤❤
@AbrishWediraya
@AbrishWediraya 22 дня назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኣባታችን ኣቡነኣረጋዊ ፃድቅ ረድኤት በረከት ኣይለየን። ኣሜን መምራችንም ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@checkch4767
@checkch4767 29 дней назад
Zemare melaketen yasemalen ❤
@vidibeni
@vidibeni Месяц назад
እግዚኣብሄር የቤተክርስያን ማገልገል ዕድሜ ይስጣቹ የኔታ
@natiemeru5563
@natiemeru5563 2 месяца назад
ተሰምቶ የማይጠገብ ያሬዳዊ ዜማ እኔ ይሔነን ስሰማ መንፈሴ ይረጋጋል በህይወተስጋ ይጠብቅልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእውነት በአካል ባገኛቸው ከእግራቸው ስር ቁጭ ብየ ዜማ ብማር ነፍሴ ትረካለች እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር!!!
@GetahunMengist-xq4sj
@GetahunMengist-xq4sj 2 месяца назад
የኔታ እባክወትን የሐምሌ ኡራኤልን ዚቁን ይቃኚልን
@GetahunMengist-xq4sj
@GetahunMengist-xq4sj 2 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@araya.makeda12
@araya.makeda12 3 месяца назад
Beautiful❤❤😭❤️
@WediMekelle
@WediMekelle 3 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
@SemereYikuno
@SemereYikuno 3 месяца назад
ኣንድ ዙር ሾብሾቦ ቢኖሮው ኣሪፍ ነው
@SemereYikuno
@SemereYikuno 3 месяца назад
ኣንድ ዙር ሾብሾቦ ቢኖሮው ኣሪፍ ነው
@SemereYikuno
@SemereYikuno 3 месяца назад
ኣንድ ዙር ሾብሾቦ ቢኖሮው ኣሪፍ ነው
@SemereYikuno
@SemereYikuno 3 месяца назад
ኣንድ ዙር ሾብሾቦ ቢኖሮው ደስ ይላል
@WeldayAtsbehaGebremariam
@WeldayAtsbehaGebremariam 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሮቤልደሳለ
@ሮቤልደሳለ 5 месяцев назад
❤❤❤
@ሮቤልደሳለ
@ሮቤልደሳለ 5 месяцев назад
ቃለ ሂወዝ የስመዐልና ኣሜን 🥰🥰🥰
@Dee-mh7ny
@Dee-mh7ny 5 месяцев назад
Biblical people
@zemenworku
@zemenworku 5 месяцев назад
🙏🙏🙏
@SaronAron-ye7uu
@SaronAron-ye7uu 5 месяцев назад
እናመሰግናለን ቃለሕይወት ያሰማልን እንተኺኢሎም ቁፅሪ ቴሌፎኖም ይልኣኹለይ
@YetabarekWuletaw
@YetabarekWuletaw 5 месяцев назад
Brsh endet nachiw beteseb bemulu
@Aነኝዕባይወጀራትጋልምዳገ
ዝማሬ መላእክት ይሰመዐልና 💒✝️💚🙏🙏🙏
@yodithailehagos1326
@yodithailehagos1326 5 месяцев назад
Amen Amen Amen.
@yodithailehagos1326
@yodithailehagos1326 5 месяцев назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@amesiyasworku2433
@amesiyasworku2433 5 месяцев назад
Kale hiwot yasmealna
@MergetaPawulos
@MergetaPawulos 6 месяцев назад
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን!!!!! መምህራን አባቶቻችንን ይጠብቅልን: ፈጣሪ አሜን።
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 6 месяцев назад
Zemare melyiketn yasemalegn fetari ❤
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 6 месяцев назад
❤Egziabher yetmesgen yihun esk mela ebetsebochachn lezih liyuu Ken selderskn🙏⛪🤲👏🤲🤲⛪⛪🙇🙇🙏♥️♥️♥️
@williyamaustin2106
@williyamaustin2106 6 месяцев назад
Please, yet, new yalut. Yeminorut???
@aregaemoges5926
@aregaemoges5926 6 месяцев назад
መክስተ ሊቃውንት ነዎት ቃለ ሕይዎት ያሰማል ።
@EfremEfrem-v6i
@EfremEfrem-v6i 6 месяцев назад
ክቡር እሰከ መጨረሻ ትንሣኤ እንቀጥሉሊን በእግዚአብሔር ሰም እንጠይቃለኝ
@LeakeKelemu
@LeakeKelemu 6 месяцев назад
Emamesegnalen
@danielmichael9221
@danielmichael9221 6 месяцев назад
ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዘይሰርር በኣክናፍ (2) ሃበ ዓምደ ወርቅ ሃበ ዓምደ ወርቅ ስሙ ጹሑፍ(2) ወረብ
@ሳምራዊህይወተይ-ወ4ቸ
@ሳምራዊህይወተይ-ወ4ቸ 7 месяцев назад
@gebreselassiemetshetaraya5355
@gebreselassiemetshetaraya5355 7 месяцев назад
የመጋቢት መድኃኔዓለም ወረብ ይቀጥል ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@EfremEfrem-v6i
@EfremEfrem-v6i 7 месяцев назад
ክቡር መ ህራችን ሁሌ ትምህታቹ አይለየን ቃለ ሂወት ያሰማሊን እኛም በጉጉት እንጠብቃለን
@ephremtaye1767
@ephremtaye1767 7 месяцев назад
አምላከ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በእውነተ ጸጋውን ያብዝልን መምህር፤ ረጅም ዕድሜን ያድልልን!!!
@seblikass9947
@seblikass9947 7 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@User-Michael12
@User-Michael12 7 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@TakeleMan-g7j
@TakeleMan-g7j 7 месяцев назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት
@08040803009
@08040803009 7 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምምህር🙏
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 7 месяцев назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤️🇪🇷🙏 የምሕረት እናት በዝቃላ ለሞቱት አባቶች ትቀበላቾው
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 7 месяцев назад
ቃለ ሕይወትን ያስምዕ ለነ መምህርነ❤❤