Тёмный
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Подписаться
This RU-vid channel is a wonderful channel where you can find Ethiopian orthodox Tewahdo church teaching, debate with other religion & worship.
ጴንጤ ጌታን ይቀበላል ?
2:06:52
4 часа назад
May 12, 2024
1:36:22
19 часов назад
Комментарии
@MeniTadesse
@MeniTadesse 5 минут назад
ጴንጤ ማለት እንደ አረብኛ መፅሀፉን ከግራ ወደ ቀኝ አንብውት መልስ የላቸውም ግራ ፍጥረቶች😮😮😮 እንደ ሉተር ሽነትቤት ያስቀራቹ ሽንትቤቶች 😂😂😂 ደሞ መበሳጨታቹ !!! መናጢዎች !!!
@asfaw8603
@asfaw8603 6 минут назад
Tabarak sisye konjo eyta naw sela maream tanagro ayalkem tebarak
@user-kd3yk6jm5c
@user-kd3yk6jm5c 19 минут назад
ጴንጤ ተሸንፋለች
@fozyaabrar3727
@fozyaabrar3727 23 минуты назад
ወድ ኦርቶዶክሳዊያን በርቱልን እግዚአብሔር ከእናተጋር ይሁን
@meskiy1967
@meskiy1967 24 минуты назад
ተባረኩ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዝላችሁ
@MeniTadesse
@MeniTadesse 27 минут назад
ዜድ ! ዮናታን አክሊሉ አምላክሽ ነው የዘመርሽለት? 😂😂😂😂😂 አንቺ የማርያም ጠላት 😂😂😂 የ ገስት ሀውስ ጥምቀት አስተባባሪ ወጌሻ 😂😂😂 ዜድ በጭባጫ ነሽ ልብ ካለሽ አታወሪም ነበር ጨርጫራ ኪኪኪኪኪኪኪኪ😂😂😂😂😢 ቆራጣ ጴንጤ 😂😂😂😂😂
@efratabogale382_3.8
@efratabogale382_3.8 34 минуты назад
Wow temi eyemexa new❤❤❤❤
@MeniTadesse
@MeniTadesse 40 минут назад
እግሩ በቆመበት ስፍራ እንሰግዳን ❤ መዝሙረኛው ዳዊት በመፃፍ እንዳለን ❤ በድንግል ማህፀን ቆሞ ስላየነው የፀጋ ስግደትን ለናታችን ይኸው !!! ❤❤❤ ቀለሜ ለምን ከ ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ጋር አብሮ አይሰራም ? ቀለሜ በልመና ስንዱ በ ገፀበረከት ሚሊየነር ይሆኑ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@abebeseifu493
@abebeseifu493 42 минуты назад
ማርያም ፊ ደ ል ና ት
@kebebushanga5512
@kebebushanga5512 42 минуты назад
,ድንግል ስትጠራ ይህን ያህል መበሳጨት የኢርሚያስ ደቀመዝርት ድርጅት ምን አይነት ትንቢት ነወ ያሪድን ፈሩት
@user-ye3sg9ft3z
@user-ye3sg9ft3z 52 минуты назад
ማርያም ፊደል ናት የሁሉ መምሪያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kd3yk6jm5c
@user-kd3yk6jm5c 54 минуты назад
❤❤❤
@user-lc5ow7bn9l
@user-lc5ow7bn9l 54 минуты назад
Marayam yegita fiker edigebay mikenat nech
@kelemwahailu5593
@kelemwahailu5593 Час назад
ማርያም የአምኬ እናት የመስቀል ስር ስጦታዬ
@mekebebeberhanu1552
@mekebebeberhanu1552 Час назад
ምንም እውቀት የለው ዝም ብሎ ይከራከራል
@EyuBerhe-js2hp
@EyuBerhe-js2hp Час назад
ምክንያተ ድህነት ናት የማርያም ጠላት ድያብሎስ ነው አሁንም ልጆቹ ይሰድባታል ለማርያም መዘመር ሐጥያት ነው እያሉ ለዮናታል ሲዘምሩ ሰማን ክርስቶስን እናመልካለን ድንግል ማርያም እናከብራታለን አረ ፕሮቴስታንት አሰተውሉ በድያብሎስ አትመሩ
@kebebushanga5512
@kebebushanga5512 Час назад
,የመለኮት እናት ልዬ ናት ድንግል ሆይ ከልጅሽ ከመዳኒአለም አስታሪቅኚ
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x Час назад
ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው አይደክመኝም እኔስ ብደጋግመው አሁንም ጠራሁሽ አላስችልም ሲለኝ አውቃለው ስምሽን እናቴ ስትወልደኝ(2) እመቤቴ ሲነኩብኝ ያምመኛል ለምን ጠሏት ግን?😢
@beleteshiferaaw4660
@beleteshiferaaw4660 Час назад
ዶ/ር ተመስገን (የፕሮቴስታንቱ) አንጀቴን ነው የሚያርሰው። የመማርም ትርጉሙ እንደሱ ለማመዛዘን ነው እንጂ የተጋትከውንእንዳለ ሳታላምጥ ውጠህ እሱኑ መልሶ ለመትፋት አይደለም)
@marilama7929
@marilama7929 Час назад
Wedeqedmo neger enmeles yeamlakn enat enaweds kefqra erqachu yemtnoru mariyam Fidel nat nu temar amen enate emebete yegetaye enat achi kene msgana aygebagnm gn bettnashi keljochshi anda adrgign
@mekebebeberhanu1552
@mekebebeberhanu1552 Час назад
ተመስገን ለነ መዝሙር አቀብላት
@mekebebeberhanu1552
@mekebebeberhanu1552 Час назад
የአጋንንት ልጅ ብትችይ ፀበል ተጠመቂ እባክሽ በአንቺ ክፍት አፍ ዳቢሎስ ይለፈልፍበታል አንቺ ቀፎ ማለት ነሽ
@user-lm8sm7pm3k
@user-lm8sm7pm3k Час назад
Ledhnete mikniat nat !!! Yegetaye enat❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@mekebebeberhanu1552
@mekebebeberhanu1552 Час назад
ውረጂ ስለቅድስት ድግል ሲነሳ ዛሯ ተነሳባት
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 Час назад
ማርያም የድህነቴ ምክንያት ነች በንፁህ ልቦና ማመንነው ተሙ ጠባቡን መንገድ መ ምረጥህ አንተ እራሱ ጌት ለብዙዎች መዳን ሲል አንተን መርጦሀል ተባረክ
@mekebebeberhanu1552
@mekebebeberhanu1552 Час назад
ኤርሚያ የሚባል ደናቁርት እና መናፍቅ አፉ እንዲመጣለት ይቀባጥራል
@yemaryamlijilemu
@yemaryamlijilemu Час назад
Maryam fideeli nati nu temaru❤
@tekuambelay
@tekuambelay Час назад
Maryam ledehnnete mknyat nat🙏🙏🙏
@SelamGirma-je5zc
@SelamGirma-je5zc Час назад
ኡፍ ታድለህ እናትህ ምንኛ ታደለች እድሜ ጤና ላንተ ወንድሜ እመኛለው ተባረክ
@user-zh4mt7rn9q
@user-zh4mt7rn9q Час назад
ማርያም ፊደል ናት ❤❤❤
@user-de8ow3sd9i
@user-de8ow3sd9i Час назад
ማርያም ፊደል ናት ኑና ተማሩ
@rossross6520
@rossross6520 2 часа назад
ሲጀመር መናፉቅ በሙሉ ጤነኛ አይደሉም አጠገባችን ያሉትን ማየት በቂ ነው
@TewedajEwnetu-rv5hg
@TewedajEwnetu-rv5hg 2 часа назад
ቦታህን ለይ አታስመስል
@andualemsebsbe7035
@andualemsebsbe7035 2 часа назад
ማርያም ፊደልናት ኑ ተማሩ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 2 часа назад
አድነኝ አምላኬ አድነኝ አድነኝ ጌታዬ አድነኝ አልቋል ከምድር ላይ ድግ ሰው እንባዬን ከአይኔ ላይ አብሰው
@user-hm6ez8dx1x
@user-hm6ez8dx1x 2 часа назад
እንዴት ያለ ጥላቻ ነዉ ያላቸዉ ከቁዱሳንና ከእናታችን ከቅድስ ድንግል ማርያም ያሳዝናል 😢
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 2 часа назад
አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይኩብን የተዋህዶ ልጆ እንወድሻልን ግቢ ከቤታችን በረከታችን ነሽ በሀሴት ቆመናል ደስታን ስለ ወለድሽ/፪/
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 2 часа назад
በማህፀን ቅኔ ለማርያም ተሰማ በተራራማው ሀገር በኤፍሬም ከተማ የዮሐንስ ይናገር በረሀ ያደገው ድንግል ስትናገርምን እንዳዘለለው
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 2 часа назад
በልብሽ የእሽታ መንፈስ የትህትና ቅባት አለ እንሆ የጌታ ባርያ ብለሻል መፅሐፍ እንዳልህ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 2 часа назад
የልቤን ሁሉ ለማን ላማክር እመቤቴ ሆይ ካንቺ በቀር ለደካማው ሰው መጠጊያ እኮ ነሽ አዘን ጭንቀቴን ይምረሳብሽ
@mirafhailu5082
@mirafhailu5082 2 часа назад
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ሴጣን ማርያም ከተወለደች ጀምሮ ረፍት አላገኝም ሴጣን ያደረባቸው ፔንጤዋች ስማ ሲጠራ ይቃጠላሉ ተቃጠሉ ያቃጥላቹ አሜን
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 2 часа назад
ቅድስት ድንግል ማርያም ምክንያተ ድህን❤❤❤
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 2 часа назад
እመቤቴ ምስጋና አርባለው ለስምሽ እንበርከካለው የዳዊት ልጅ የእያቄብ የሀና ቅድስት ዘር የሕወቴ ዋስትና
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 2 часа назад
የፍቅር እናት የሰላም፪ የናፍቀኛል ስምሽን ሳልጠራቅ ስቀር ማርያም
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 2 часа назад
ወደ ቀድሞ ነገር እንመለስ የአምላክን እናት እናመስግን ከፍቅሯ ርቃቺው ይምትኖሩ ማርያም ፊደል ናት ኑተማሩ
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 2 часа назад
አይ መናፍቅ ሰው ሲሞትም መቆያ መዝናኛ አላቸው😂😂😂😂
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 3 часа назад
እግዚአብሔርን ለማወቅ ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ ፍላጎት ከሌለን እውነት አይገለጥልንም እውነት ደግሞ ክርስቶስ ነው
@Fev-gs5gl
@Fev-gs5gl 3 часа назад
ሴጣን እኔ እኮ መላህክት ነበርኩ እንደማለት ነው። ወይም ይሁዳ እኔ በጌታ እየሱስ የተመረጥኩ ደቀመዛሙርት ነበርኩ ግን ጌታ ሲያስተምር ጆሮ አልሰጠሁትም እንደማለት ነው። ኦርቶዶክስ ነበርኩ ብለህበኩራት እየተናገርክ ኦርቶዶክስ ምን እንደምታስተምር ግን አላቅም። 🤔🤔🤔
@balayzalka5280
@balayzalka5280 3 часа назад
Raschew kidusan kedue eyetbabalu yaskalu
@AbrahamAlemu-yq7xm
@AbrahamAlemu-yq7xm 3 часа назад
Revelation 5 አማ - ራእይ 13: በሰማይና በምድርም ከምድርም በታች በባሕርም ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ በእነርሱም ውስጥ ያለ ሁሉ፦ በረከትና ክብር ምስጋናም ኃይልም ከዘላለም እስከ ዘላለም በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው፥ ለበጉም ይሁን፡” ሲሉ ሰማሁ።