Тёмный
KukuTech
KukuTech
KukuTech
Подписаться
My name is Kusse Halgete. I'm a network security expert. Through this channel, I'm gonna tell you about some recent technologies, technology tips and tricks and social media security settings as you can stay safe from security threats and cyber attacks over social media. If you're looking for technology tips and tricks and social media security best practices, ,make sure to hit that Subscribe button.
Комментарии
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 10 часов назад
እራሳችሁን ይብላ
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 10 часов назад
አልገባኝም እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ ምን ማረግ አለብን ውጭ ያለንው 😭😭😭😭😭😭😭qq
@workudebele-u5v
@workudebele-u5v 11 часов назад
Ante melkamna behiwotih tiru neger sira atasferara fesam,,,
@yihenewaberewoldesemayat6365
@yihenewaberewoldesemayat6365 22 часа назад
Hi
@DanielNegusse-f2k
@DanielNegusse-f2k 23 часа назад
ራስክ ተጠንቀቅ
@allotunko9868
@allotunko9868 День назад
(የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 13) ---------- 13፤ እሳትንም እንኳ ከሰማይ ወደ ምድር በሰው ፊት እስኪያወርድ ድረስ ታላላቆችን ምልክቶች ያደርጋል። 14፤ በአውሬውም ፊት ያደርግ ዘንድ ከተሰጡት ምልክቶች የተነሣ በምድር የሚኖሩትን ያስታል፤ የሰይፍም ቍስል ለነበረውና በሕይወት ለኖረው ለአውሬው ምስልን እንዲያደርጉ በምድር የሚኖሩትን ይናገራል። 15፤ የአውሬው ምስል ሊናገር እንኳ ለአውሬውም ምስል የማይሰግዱለትን ሁሉ ሊያስገድላቸው፥ ለአውሬው ምስል ትንፋሽ እንዲሰጠው ተሰጠው። 16፤ ታናናሾችና ታላላቆችም ባለ ጠጋዎችና ድሆችም ጌታዎችና ባሪያዎችም ሁሉ በቀኝ እጃቸው ወይም በግምባራቸው ምልክትን እንዲቀበሉ፥ 17፤ የአውሬውም ስም ወይም የስሙ ቍጥር ያለው ምልክት የሌለበት ማንም ሊገዛ ወይም ሊሸጥ እንዳይችል ያደርጋል። ጥበብ በዚህ አለ። 18፤ አእምሮ ያለው የአውሬውን ቍጥር ይቍጠረው፤ ቍጥሩ የሰው ቍጥር ነውና፥ ቍጥሩም ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ነው።
@mahirbinyamin1301
@mahirbinyamin1301 День назад
❤ ❤❤❤ ሄለን መስክ በርታ ይሳካል ተዳርሰሀል ከዚህ በሀላ ቀላል ነዉ ። ቀጣዩ USB integrated process and supported for Data exchange ይሆናል ይህ ማለት ደግሞ በዚህ ፍጥነት ከቀጠለ ከ 2 አመት በሀላ ሙሉ በሙሉ ወደ Full IE and The Nero Link activation for everyone else successfully integrated.... 😊😊 welcome ...🎉🎉
@edeletube700
@edeletube700 День назад
Turn out this garbage technology this is end time it have one option followed technology or lessen God / Bible says
@ChristianTube8500
@ChristianTube8500 21 час назад
የሰይጣን ስራ እንዴት ይበረታታል። ሰዎች ለነሱ ሰሻንጉሊት ናቸው ማለት ነው ይህን የሚቀበል ደግሞ ጤናማ አስተሳሰብ አይደለም የሰይጣኖች ባርያ መሆን ማለት ነው
@edeletube700
@edeletube700 20 часов назад
@@ChristianTube8500 በአማርኛ ኮሜንት የሚስጡት በጎግል እየተረጎሙ ነው እዳንሽወድ ኢትዮጵያዊያን አይደሉም በተለይ እንዲህ ያለን ነገር የሚያበረታቱት በርግጥ አንዳንድ ይሁዳ አይጣፋም ።
@dawitsolomon7573
@dawitsolomon7573 День назад
ከአምላክ ሀይል ጥበብ አይበልጥም
@TewodrosIbx
@TewodrosIbx День назад
የ ዮሐንስ ራእይ ላይ ታገኘዋለህ
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 День назад
እኛ በመንፈስ ሐይል እንዋጋቸዋለን
@habtom2275
@habtom2275 День назад
መንፈስ ነው እንዴ በመንፈስ የምትዋጋው ፤ አይይ አፍሪካ
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 День назад
@@habtom2275 አይዞሕ አትማረር በድሮ ዘመን ጣሊያን በአይሮፕላን ቦምብ እየጣሉብን በታንክና በተለያዩ መሳሪያ ኢትዮጵያ በባዶ እግር ካለጠመንጃ ምንም አልነበራትም ግን ሶስት ኢትዮጵያ አሸነፈች ግን መንፈስ ካልተቋቋሙት ማሸነፍ አይችሉም ነበር british የያዘቻቸውን አገር ሁሉ ወግታ አሶግታ ኢትዮጵያን አልቻለችም ለዚሕ ነው ሕዝቧን የሚከፋፍሉት እሚያሰፈራኝ ዛሬ የመሸነፍ መንፈስ ያለውን ወንድ አፍርታለች በርትተሕ ማሸነፍን በመንፈስሕ አመላልሰው የአርበኛ ልጅ ነኝ መሸነፍን አልቀበልም ሴት ነኝ ግን ባገሬ አልደራደርም እንዛ አባቶቻችን ያለቁበትን ለትውልድ ማስረከብ ግዴታ አለብን
@user-mk2pc4rc7n
@user-mk2pc4rc7n День назад
ጌታ ሆይ ሰውረን
@user-nj4di4gh3y
@user-nj4di4gh3y День назад
ትክክል ነው ኣስፈሬ ነው
@AbduSelam-o7m
@AbduSelam-o7m День назад
Merafun negren
@kukuTechn_Temdia
@kukuTechn_Temdia День назад
የምን ምራፍ የኔ ወንድም?
@Dmell15
@Dmell15 День назад
❤❤
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 2 дня назад
ቴክሎኖጂ አሉህ እንጂ አለምን በአንድ ላይ የሚገዛው ሰው ነው መጽሐፍ ቅዱስ አውሬው ይለዋል በእያንዳንዱ ሰው ላይ ማይክሮ ቺፕ ያደርጋል በቴክሎኖጂ አስመስሎ ይገዛሃል ግን አይቆይም ጥያቄ ካለህ እቀጥላለሁ!
@Dmell15
@Dmell15 День назад
❤ Ewent new Edme Le Day 7 tube ❤
@gebruabrha9306
@gebruabrha9306 День назад
ena mn tametalk
@እቢ
@እቢ День назад
እና ምን ነዉ ሚሻለን ግን ጎበዝ የዓለም ህዝብ ና የኢትዮጵያም አጨብጭቦ ነዉ ሚቀበለዉ መቼም የታወቀ ነዉ ለአብይ እንኳን ሚያሸረግድ የሃይማኖት አባት አይተናል እንኳን ይህን ተኪኖሎጂስም ለዲያቢሎስ መጨወቻ የሆነ ረቂቅ😮
@SantaKassa
@SantaKassa День назад
ይህን የሰራው ሰው ነው እኔ ማደንቀው ሰውን የፈጠረውን እግዚአብሄርን ብቻ ነው!""
@ShambelWolde
@ShambelWolde 10 дней назад
መምህር ይህን ለማድረግ ስምክር ፒሲው ላይ ፋይል የሚል አርዕስት አልመጣልኝም እንዴት መስራት ይቻላል
@kukuTechn_Temdia
@kukuTechn_Temdia 9 дней назад
ችግሩ የቱጋ እንደገጠመዎት በደምብ ያብራሩልኝ
@MelkamuBelinaTeresa
@MelkamuBelinaTeresa 10 дней назад
❤❤❤❤❤
@profit-zf7dg
@profit-zf7dg 18 дней назад
Great job
@cherenetseyoum5699
@cherenetseyoum5699 24 дня назад
በተደጋጋሚ ሞክሬዋለው ግን አስቸግሮግኛል tray again
@kukuTechn_Temdia
@kukuTechn_Temdia 24 дня назад
የትኛውን ዜዴ ሞክረው ነው እምቢ ያለህ? ችግሩን በዝርዝር ይንገሩኝ።
@misganulegesse7529
@misganulegesse7529 Месяц назад
Great job!
@Sankofaacademy
@Sankofaacademy Месяц назад
Thank you teacher,that's awesome
@mussieassefa1416
@mussieassefa1416 Месяц назад
Nice, Tebarek. my first time,
@kukuTechn_Temdia
@kukuTechn_Temdia 24 дня назад
Hope you enjoyed it!
@habtemichael952
@habtemichael952 Месяц назад
Hello sir, I tried it multiple times but it says "We're having difficulty creating your presentation right now. Please wait a moment and try again."
@kukuTechn_Temdia
@kukuTechn_Temdia Месяц назад
it depends on you internet's strength. if it is too weak there might be a difficulty of generating the ppt
@danieldeferso1128
@danieldeferso1128 Месяц назад
Tnx
@tamenemekonnen2404
@tamenemekonnen2404 Месяц назад
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው change to PowerPoint የሚለውን አላገኘሁትምና I have PowerPoint in my computer ግን ይሄ አንተ ያሳየሃቸው ሲስተሞች ዝም ብዬ እየተከታተልኩህ ሞከርኩትና PowerPoint የሚለውን አገኘሁ ነገር ግን change to PowerPoint አላገኘሁትም ብትልክልኝ ጥሩ ጥበብና ችሎታ ይሆነኛልና ከምስጋና ጋር ከልብ እጠብቅሃለሁኝ ኤክሰልም እውቀቱ ይኖርሃል ብዬ አስባለሁኝ አንዳንድ የሚያስቸግረኝ ቦታ አለና ብትረዳኝ ደስ ይለኛል ሰው ያለውን ካካፈለ ንፉግ አይባልምና ላንተም ጥበቡን ይጨምርልህ ልዑልእግዚአብሄር በርታ
@SagoyaArkale
@SagoyaArkale Месяц назад
Berta wendime
@kukuTechn_Temdia
@kukuTechn_Temdia 24 дня назад
አመሰግናለሁ
@hunekenean567
@hunekenean567 Месяц назад
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በሬታልን ወዳጄ
@tigistutefera
@tigistutefera Месяц назад
Nice kept it up
@rahelhailu6513
@rahelhailu6513 Месяц назад
በርታ መልካም መሆን ለራስ ነው።
@mahirsirmolo10
@mahirsirmolo10 2 месяца назад
thanks ...bro ene online proposalen simokraw we have difficulty creating your presentation yilegnal ena hoe to fix this problem?
@kukuTechn_Temdia
@kukuTechn_Temdia Месяц назад
it depends on you internet's strength. if it is too weak there might be a difficulty of generating the ppt
@Steven.24
@Steven.24 3 месяца назад
nice 👌
@MeazaTesfaye-xv2mk
@MeazaTesfaye-xv2mk 3 месяца назад
አመሠግናለሁ እርጋታህ ታክሎበት በጣም በጣም ጥሩ ገለፃ ነው በርታ
@kukuTechn_Temdia
@kukuTechn_Temdia 3 месяца назад
ለአስተያየትሽ ከልቤ አመሰግናለሁ የኔ እህት
@emebetassefaw1172
@emebetassefaw1172 3 месяца назад
egna
@user-eu3qm8nn4q
@user-eu3qm8nn4q 3 месяца назад
thank you
@user-xd7rm5uo4n
@user-xd7rm5uo4n 4 месяца назад
Enameseginalen
@alebogale669
@alebogale669 5 месяцев назад
wow amazing
@deguzakewos8033
@deguzakewos8033 5 месяцев назад
Bravo
@AbdurehmanSaafii
@AbdurehmanSaafii 5 месяцев назад
Silki indet restor LA dargi
@user-ll5rp1rb8h
@user-ll5rp1rb8h 5 месяцев назад
wow Great !!!
@kukuTechn_Temdia
@kukuTechn_Temdia 5 месяцев назад
Tnx bro
@habtamubirhanu8329
@habtamubirhanu8329 5 месяцев назад
Keep it up nice job
@Taye-fj7nz
@Taye-fj7nz 5 месяцев назад
Computer programming(c++) function, array na pointer lay video sira pleas🙏
@gelgeloorkaido8953
@gelgeloorkaido8953 5 месяцев назад
wow!
@deguzakewos8033
@deguzakewos8033 5 месяцев назад
nice work
@kukuTechn_Temdia
@kukuTechn_Temdia 5 месяцев назад
Thanks for the visit Deg
@dawitgezu8280
@dawitgezu8280 6 месяцев назад
❤❤
@user-xi9im6ks6n
@user-xi9im6ks6n 6 месяцев назад
keep it up!
@kukuTechn_Temdia
@kukuTechn_Temdia 5 месяцев назад
I will bro!
@emebetassefaw1172
@emebetassefaw1172 6 месяцев назад
keepup bro
@estefenermias438
@estefenermias438 6 месяцев назад
Go ahead, good work
@andualemztechno7839
@andualemztechno7839 6 месяцев назад
go a head
@user-eg8ko6cz6u
@user-eg8ko6cz6u 6 месяцев назад
Go a head!! Wonderful !