Тёмный
Gezu Mekuria #Mezmur & Bible teaching
Gezu Mekuria #Mezmur & Bible teaching
Gezu Mekuria #Mezmur & Bible teaching
Подписаться
#Amharic bible teaching and mezmur worship
if you enjoy, please like, share, and subscribe,
Thanks! God bless you all!
Gezu
4 ሰአት ክላስካል
4:30:11
6 месяцев назад
Комментарии
@addissuangedo5522
@addissuangedo5522 Месяц назад
Goodness Gracious me! I will sing this song hitherto my death with a flood of tears. Wishing you a day, month, year, decade, and a century full of positive moments, promises, treats, and surprises.
@babsaaxaasoo8124
@babsaaxaasoo8124 Месяц назад
ameen geta yibarkachu betaseb
@ETHIOMEZMURTUBE-js3ys
@ETHIOMEZMURTUBE-js3ys Месяц назад
የናዝሬት አማኑኤል ሌላም ካለህ
@SaraBh-z2s
@SaraBh-z2s Месяц назад
አሜንንን ጸጋ ይብዘለችሁ ❤❤
@ETHIOMEZMURTUBE-js3ys
@ETHIOMEZMURTUBE-js3ys 2 месяца назад
የናዝሬት አማኑኤል ሌሎችም ካሉህ
@ETHIOMEZMURTUBE-js3ys
@ETHIOMEZMURTUBE-js3ys 2 месяца назад
Please Upload the whole data
@ETHIOMEZMURTUBE-js3ys
@ETHIOMEZMURTUBE-js3ys 2 месяца назад
Please more of nazreth amanuel
@ETHIOMEZMURTUBE-js3ys
@ETHIOMEZMURTUBE-js3ys 2 месяца назад
Lelochem kaluh
@ETHIOMEZMURTUBE-js3ys
@ETHIOMEZMURTUBE-js3ys 2 месяца назад
የናዝሬት አማኑኤል ሌላም ካለ
@lidyatizazu9924
@lidyatizazu9924 3 месяца назад
ጌታ ይባርክህ ብዙተጠቅሜያለው 😅
@ETHIOMEZMURTUBE-js3ys
@ETHIOMEZMURTUBE-js3ys 3 месяца назад
ሙሉውን please🙏🙏🙏🙏🙏
@ETHIOMEZMURTUBE-js3ys
@ETHIOMEZMURTUBE-js3ys 3 месяца назад
የናዝሬት አማኑኤል ሌሎችም ካሉ🙏🙏🙏🙏🙏
@senigezu
@senigezu 3 месяца назад
amen!
@user-kp1ce5rb6w
@user-kp1ce5rb6w 4 месяца назад
ወንድሜ ገዙ እባክህን ሌሎችም ካሉ ተባረክ
@ETHIOMEZMURTUBE-js3ys
@ETHIOMEZMURTUBE-js3ys 4 месяца назад
ተባረክ ወንድሜ በ2015 / 2023 የተመረጡ ሌሎችም ዝማሬዎች ካሉ 🙏🙏🙏🙏🙏
@geletadawit7909
@geletadawit7909 5 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር በስራ ላይ ነዉ። እንኳንም ዝም አለ ሊያስብለኝ ነዉ ዝም ያለኝ
@jesusislord9513
@jesusislord9513 5 месяцев назад
ሰላም ገዙ እንዴት ነህ ሁሉ ሰላም ነው የበረከት መርዕድ ቪሲዲ / ዲቪዲ 1999 ዓ.ም / 2006 አንተ ጋር አለ ("የሀገሬ ሰው" ቁጥር 1)
@user-iq2wh9kh3k
@user-iq2wh9kh3k 6 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ
@congrigation5072
@congrigation5072 6 месяцев назад
አሜን ተባረክ ወንድሜ!❤
@gebretsadik2857
@gebretsadik2857 6 месяцев назад
ግሩምና፣አስደናቂ፣ትምህርት።ጌታ፣ ይክበር።
@ETHIOMEZMURTUBE-js3ys
@ETHIOMEZMURTUBE-js3ys 6 месяцев назад
የናዝሬት አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን ሌሎችም ካሉህ
@zemzemmohammed9364
@zemzemmohammed9364 9 месяцев назад
ነፍስን የሚያረካ የነፍስ መድኃኒት ተባረኩ
@britusheferaw582
@britusheferaw582 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 11 месяцев назад
የኔ እህት እግዚአብሔር ይካርክሽ ጥሩ መልክት ነው ግን ለወጣቶች ቀጥይበት አትሰልቺ እኔ ዛሬ ነው ያየሁት
@astergeberetsadik6080
@astergeberetsadik6080 11 месяцев назад
ሁሌ ከ ልቤ አይጠፋም ❤😊😊😊❤
@kenyemerabetew9648
@kenyemerabetew9648 Год назад
እወዳቹሀለዉ😆
@negussieworku6615
@negussieworku6615 Год назад
ዘመን ተሻጋሪ፡፡ የልጅነት ጊዜ አስታወሰኝ
@wodealamu5739
@wodealamu5739 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ጻግውን ችርነቱን ክብሩን አብዝቶ አሜን
@wodealamu5739
@wodealamu5739 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@yonasatle5319
@yonasatle5319 Год назад
ተባረኩ ግሩም ዝማሬ 🙏
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 Год назад
አሜን ኢየሱስ ይመጣል።
@naolbrook2385
@naolbrook2385 Год назад
Ene orthodox negn gn Des tlegnale btm
@volublenews9690
@volublenews9690 Год назад
አሜን! ኢየሱስ በእርግጥ ተነስቶአል!💯💯💯
@bayushmebratu7678
@bayushmebratu7678 Год назад
Amen
@mitikedemisie362
@mitikedemisie362 Год назад
God bless you!
@belayneh123
@belayneh123 Год назад
ሰላም ገዙ notification አይደርሰኝም ! የጅማ ህይወት ብርሀን የ60ዎቹ መጨረሻን ዝማሬዎች እባክህ እንደምንም ፈልግልን ቄስ ሙሉጌታ ፓስተር ጌቱ አያሌውና ግርማ ጥበቡ በህይወት ካለ ከነሱ ልታገኝ ትችላለህ ኢትዮጵያን ጎብኛት ለኛ ተጎዳ በንስሀ ለመመለስ የመሳሰሉት ን plz! ብዙውን ቀስ ሙሉጌታ ሰብስቤ በካሴት አውጥቷቸዋል በግሉ
@senigezu
@senigezu Год назад
አሁን ላገኝ የቻልኩት ኢትዮጵያን ጎብኛት እና ቄስ ሙሉጌታ ሰብስቤ ቁ 1 ብቻ ነው ፤ አመሰግናለሁ
@volublenews9690
@volublenews9690 Год назад
Gosbless! thank you.
@belayneh123
@belayneh123 Год назад
ሰላም ገዙ በምትለቃቸው ዝማሬዎች ከሚጠቀሙት ውስጥ ነኝ የማይገኙ የድሮ ዝማሬዎችን ስለምትለቅ ጌታ ይባርክህ ከድሮ መዝሙሮች ካገኘህ በ70ዎቹ መጀመሪያ የተዘመሩ የጅማና የአዋሳ ህይወት ብርሃን ዝማሬዎችን ካገኘህ ሞክር ግርማ ጥበቡ የሚባል የጅማ ህይወት ብርሃን ዘማሪ ካገኘኸው ሞክር ተባረክ
@belayneh123
@belayneh123 Год назад
ሰላም ገዙ እዚህ ስብስብ ላይ የተጠቀምከውን ስዕል የኦርቶዶክስ ስዕል ነው ምነው
@senigezu
@senigezu Год назад
ሰላም፤ ሰዕሉን ስለወደድኩት ነው፤ የጌታን መከራ ስለሚገልጽ፤ ተባረክ፤
@mulugetashiferaw4934
@mulugetashiferaw4934 Год назад
ከስንት አመታት በኋላ እንደ ገና እንድሰማው እድል ስላገኘሁ አመሰግናለሁ ። ጌታ ይባርክህ !!
@yetnayetabera9980
@yetnayetabera9980 Год назад
Hallelujah 🙌🙌🙌 Amen Amen 🙏 May God bless you 🙏
@yonasageghehu3842
@yonasageghehu3842 Год назад
Thank you giz.
@biqiltusena3391
@biqiltusena3391 Год назад
Ameen
@mitikedemisie362
@mitikedemisie362 Год назад
Merry Christmas!
@mitikedemisie362
@mitikedemisie362 Год назад
God bless you
@dania4744
@dania4744 Год назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታባረክ ታባረክ ❤️❤️❤️😘አሜንንን 🙏🙏🙌🙌🙌
@senigezu
@senigezu Год назад
Thanks! Merry Christmas!🎄🎄🎄🎄🎄🎄🌨🌨❄❄🏔
@volublenews9690
@volublenews9690 Год назад
Merry Christmas!🎄🎄🎄
@belaywoldeyohanes2946
@belaywoldeyohanes2946 Год назад
God bless all. Happy Christmas time. Nice to hear Christmas songs remind us who came to save us and born in Bethlehem.
@volublenews9690
@volublenews9690 Год назад
Thank you Godbless!🌨❄☃
@ruthjonah4237
@ruthjonah4237 Год назад
የአዲሥ ኪዳን በግ ቅዱሥ ካህን... የፅድቅ ንጉሥ የአለም መድህን... የውነተኛይቱ ድንኩዋን አገልጋይ... ቅዱሥ ካህን አለን በላይ በሠማይ... እልልልልልልልል ከብዶን የነበረው የህግ ጭነት ፍጥረትን ሲያሥጨንቅ ሥለ ሀጢአት የሕዝብን ሀጢአት አንዴ ለማሥቀረት.... የሱስ ህይወቱን ሠጠ ለመሥቀል ሥቅላት.. እልልልልልልልል የሀጢያት መጋረጃ እኛን የለየንን.. ኢየሱስ ተረተረው መሥዋእት ሆኖልን.. ቅድሥተ ቅዱሣን የተሥፋው ሀገር.. በሡ ልንገባ ቻልን ወደ ሕይወት በር... እልልልልልልልልል የኮርማ ደም መሥዋእት ለኛ አያሥፈልገንም... አንዴ ተረጭተናል በክርስቶስ እየሡስ ደም... ቅዱሥ የአዲሥ ኪዳን መካከለኛ... ነብሱን ወዶ ሠጠ ለሞት ሥለ እኛ .. #ሂዱ የሰባውንም ብሉ፤ ጣፋጩንም ጠጡ፤ ለእነዚያም፤ ላልተዘጋጀላቸው፤ እድል ፈንታቸውን፤ ስደዱ፤ ዛሬ ለጌታችን የተቀደሠ፤ ቀን ነው፤ የግዚአብሐርም ደሥታ ሀይላችን ነውና አትዘኑ፤ (መፁሀፈ ነህምያ.. ምዕ፤ 8 ቁ፤10)