Тёмный
Fikre Selam
Fikre Selam
Fikre Selam
Подписаться
Greetings! Thank you for joining us on our channel. Our platform offers a variety of content to cater to your needs, whether you're seeking entertainment or educational information. We have partnered with renowned event organizers in Ethiopia to ensure that our content is diverse and covers various entertainment categories. Our channel provides news, press releases, educational materials, and informative interviews. We constantly strive to expand our content to include a wide range of educational topics, with the goal of creating a blend of informative and entertaining material.
Thank you for choosing our channel!

Комментарии
@genetHiwet-m8o
@genetHiwet-m8o 16 часов назад
እውነቱን ነውሰለሞን እኔግን ከዝህበፊት ም አከብረውአለሁ ግን እደዝህ ተብለን ተነግሮን ነበር ከውጭእስከስርቤት የተደበደብንበት ሰው መታወቂያቹሁ እትንነው ተብለን እየደበደቡንነው ሰለሞን እውነትህንከሆነ ንገርልን
@melkamuabayneh
@melkamuabayneh 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@eeee-wc5iy
@eeee-wc5iy 12 дней назад
ኣመሰግናለው ጎበዝ
@retaberhe5985
@retaberhe5985 14 дней назад
ቁምነገር አዋቂ እንዳልለው ቁምነገረኞች አያጫውቱንም ከቀለዱ ነውር ነው ''ይባላል'' ጋሽ በሀይሉ ግን የትራክተር መሪ የጨበጠ ይመስል ከቁምነገሩ ወደ ጨዋታው ከጨዋታው ወደ ጥልቅ እውቀት ከዛ ወደ መንፈሳዊ ያለ ምንም ቾግር ወሳሰደን አዟዟረን አሽከረከረን አቦ ይመችህ ጋሼ
@ashenafiadmasu4537
@ashenafiadmasu4537 16 дней назад
ይገርማል....እንዲህ ጨዋታ ሲጣፍጥ ...መታደል ነው። እያወራ ያለው ግን ስለ ነብይ እና ዶ/ር ሙሉጌታ በቀለ(የኔ መምህር እን አማካሪ )...መሆኑን ነቄ ብያለሁ።
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 18 дней назад
አላህ ሀቅህን የውጣልህ እኒህ ሌቦች የድርጅቱን ሥም በማጥፋት 😢
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 18 дней назад
አላህ ሀቅህን የውጣልህ እኒህ ሌቦች የድርጅቱን ሥም በማጥፋት 😢
@befekaduzeleke2149
@befekaduzeleke2149 18 дней назад
Thank you ,betem korahubachihu . TPLF wareda ye Tigray lijochem dem tetital,wedefitim eskalu dires yitetalu.
@chernetmamo
@chernetmamo 21 день назад
ከምን ደረሰ?
@የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች
እንደ እስራኤል መከራን የኖረ ማን አለ? ስለዚህም ይከብራሉ።❤
@የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች
እስራኤልን ኣለመውደድ ሴይጣናዊ ልብ፡ መሆኑ በዘመን መጨረሻ ሊታይ ነው።
@የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች
ቤተ እስራኤል የሕያው እግዚአብሔር ሥራ ናቸው። ለእስራኤል ሠላም መጸለይ በአብርሃም አምላክ የምናምን ሁሉ ኃላፊነት ነው።
@user-ws9fp5st7m
@user-ws9fp5st7m 26 дней назад
አይ ታዬ ታሪክ እንደዚህ ነዉ በዛዉ በነካህ እጅህ ገዳይ የገዳይ ልጅ ደም መጣጭ የደም መጣጭ ልጅ መሆናቸዉን ባትነግረንም እናቃቸዋለን አማርኛ ሰንጥቀክ ስላወራክ ታሪክ አዋቂ አትባልም ሞት ላይቀር ከማታቀዉ ዉሽት የምታቃትን ትንሽ እዉነት ብትነግረን ይሻላል በዛ ላይ በሽምግልና በመሄጃክ ገዜ
@getnetmihiret6929
@getnetmihiret6929 27 дней назад
Nice
@ወልደአምላክሺፈራው
@ወልደአምላክሺፈራው 28 дней назад
ሊቁ
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 28 дней назад
ኧረ አትዋሹ በአፍሪካ ሃገር ለባርቲ እንጅ ለአገሩ ወታደር የሆነ የለም እንደ አለመታደል ሆኖ
@SolomonMulu-mh6ns
@SolomonMulu-mh6ns Месяц назад
Meaningful message from his speech not only laughing by he say listen deeply and consciously then get the golden meaning from his speech.
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f Месяц назад
Cut
@aderaaddis8902
@aderaaddis8902 Месяц назад
እንቁ ባህርይ ነው ፊደሉ
@KefyalewFetene
@KefyalewFetene Месяц назад
ፈጣሪ የድግል ማርያም ልጂ እዳተ ያለ ሰው ሰጠን ተመስገን
@bonnyzed
@bonnyzed Месяц назад
በዚህ ወቅት ይህን መስማት እንዴት ደስ ይላል። ቁስሌ ተፈወሰ እንባዬም ታበሰ ለካ ሀገሬ ልጆች አሏት !!!!!!!
@SaraUsnzsa
@SaraUsnzsa Месяц назад
This very bad news For Realstae, be careful my people
@SaraUsnzsa
@SaraUsnzsa Месяц назад
Allah yerdahe,wandeme.Agrachene yasznale Allah
@user-jp3vu8cb7h
@user-jp3vu8cb7h Месяц назад
በስመአብ ወወልድ ወመንፈሶ ቅዱስ አሐዱ አምላክ በጣም የሚደነቅ ሊሚሰገን የሚገባው ንግግር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለሙሉ ንስሐ ያብቃህ አባቴ ካልተሳሳትኩ ለ50አመታት በአንተ ደረጃ ካሉት ይቅር እና የቀበሌ ጥበቃ እንኳ ????? ስለዚህ በጣም አመሰገንህ ወንድሜ ዕድሜ ይስጥልን የሰማህ ሁሉ ተማርኩ የሚልና ፖለቲከ- ኛ ሁሉ ካንተ ይማር እባክህ በፈጣርህ ቀጥልበት እናመሰግናለን ገለቶማ የቐንየልና ሹክረን !!! 🌿🌿🌿 ተመስገን ከልደታ🌿🌿🌿 🌱🌱🌱🌱🌱
@FerejamunirRahmat
@FerejamunirRahmat Месяц назад
ቧልት ባንድ በኩል በሌላ ደሞ ዋዛና ቁምነገር ምንላቸው ያሳብ መሳለጦች ብለን መቸም ልናስብ እንችላለን ግን በነዚህ በኩል ልናስተላልፍ የፈለግነውን ጥበብ ልንለው ነው ማለት ነው ግን ጥበብ ምንለው ራሱም ስምምነት እንጂ የፀደቀ ነገር ነው ወይ? አይመስለኝም! የጥላሁን ገሠሠን ኢዩአት ስትናፍቀኝ ዜማ ልጄ የተቸበት መንገድ ኢዩኣ ት ስትና ፍቀኝ ሲል ያለው ርዝመት ምን ያረጋል ዝም ብሎ ኢዩአት ስትናፍቀኝ አይልም? ……ስለዚኽ ጥበብ ስምምነት እንጂ ሌላው ቀርቶ ያዘጋጀነው መመዘኛና ቀመር ራሱንኳ ስምምነት ነው እንደማለት😮
@MeseretNegash-i2t
@MeseretNegash-i2t Месяц назад
እግዚያብሔርን አትፈራም እሱ በስደት ላይ ሆኖ አቁን ስትቀማው ለዚ ጊዜ ስንት ዓመት ልትኖር ነው
@solomonmeuz2885
@solomonmeuz2885 Месяц назад
Is the man telling everything regading the contract he signed this is big problem because if he was using legal aid befor purchas agrement signed most of the problem had been solved the buyer seems very novice matterof fact people in ethiopia plus daispora not very sofoticated to do this types of transaction we are go with flow please hire attorny for majour transaction like buying a house who knows the realestate low then you minemize your sleeples night and you will be the owner of your dream house always conselt legal advisers specilized in your case matter dont make rich the airlines by going and back i have qustion for family members bought 4 units one delivered with no issue 2caseled due to financial problem in his case the problem seams hime self becaue he delegate della and also mentioned i bought for 2.7 and it worth 5.0 this is the problem he showed more like anivester than house ownership interest you can verify from his testmoney "the lady got her houe becaue she showed interest" i dont think the man is telling the whole truth to me both eliase and the buyer has conflict of interest i am not suporting for what happed the man from sweeden is not telling every thing whay do you think
@user-cn7uk4tn7c
@user-cn7uk4tn7c Месяц назад
ነብስ ይማር 😢
@mekonnen4686
@mekonnen4686 Месяц назад
እንዴት እንዲህ ይደረጋል ??? እጅግ በጣም ያሳዝናል !።ምን አይነት አይንያወጣ ውንብድና ነው። ይህንን ወጣት ልጅ ስነ ልበና መንካት!?።በውነት ልብ ይሰብራል !።መንግስትና ህግ አለ ተብሎ በሚታመንበት ጊዜ በተገባው ቃል ኪዳን አለመገኘት ዝቅጠጥ ነው !። አንድ የሪል እስቴት ባለቤት ወይም ሃላፊ እንዲህ ክህደትና ምላሽ መሰጠት ለማመን ፍጹም የማይታመን የሚያስደነግጥ ነው!።በዚህ አይነት ማንን ማመን ይቻላል ?። ለዚህ ልጅ ማነው አለሁልህ የሚለው በገዛ ገንዘቡ እምነት ጥሎ የሰራውን ቤት በጠራራ ፀሐይ እንዴት ሰውየው እያለ በቁሙ ቤቱ ያለሱ ፍቃድ ለሌሊ ሰው አሳልፎ መሸጥ በራሱ ወንጀል አይደል እንዴ? ይሄ በውነቱ ሌላ ነገር ውስጥ የሚከት ነው። ህግ ካለ ህግ ይዳኘው?። ይክዳ
@LidiyaaddisuDemse-t7g
@LidiyaaddisuDemse-t7g Месяц назад
አንደበታቸው ይጣፍጣል ፈጣሪ ያሳድጋቹሁ
@user-cn7uk4tn7c
@user-cn7uk4tn7c Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ያሳድጋቹሁ
@jacksonking366
@jacksonking366 2 месяца назад
ኤልያስን እንዳትለቀው ያንን የሸሌ ልጅ አውቀዋለሁ
@TessemaMolloro
@TessemaMolloro 2 месяца назад
Min ayndt hskagn new! Tbis mind of contractors must be questioned by the vovt. Why all this against individuals while Ethkopia has rules and revulations?
@TessemaMolloro
@TessemaMolloro 2 месяца назад
Min ayndt hskagn new! Tbis mind of contractors must be questioned by the vovt. Why all this against individuals while Ethkopia has rules and revulations?
@Tibeb_Ethio_Channel9947
@Tibeb_Ethio_Channel9947 2 месяца назад
Funny nek tichilalek😂
@bogalechasfaw3148
@bogalechasfaw3148 2 месяца назад
አቶ በሀይሉ ጨዋታህ እያዋዛ ትልቅ ትምህርት ስላለው አዳም ጥሀለሁ። ግን አንድ ጥያቄ አልኝ ስለአንተ ጥያቄየም እኔ ሳውቅ በባህላችንም ባርኔጣ የሚደረገው ከቤት ውጭ እንደሆነነው የማው ቀው። ማለትም ባርኔጣ ወደ ቤት ሲገባ እንደምን ዋላችሁ ወይም አመሻችሁ ይባልና የቤቱ በር ሲከ ፈትላት ባርኔጣውን በማውለቅ ሰላም ለዚህ ቤት እያለ ባርኔጣ ውን አንስቶ ሲገባ ነው የማው ቅው አንተ ግን ወደ መድረክ ላይ ስት ወጣ ለታዳሚዎችሁ ባርኔጣህን ከፍ በማድረግ እጅ ነስተህ ታስቀ መጥና መልስህ ታደርገዋለህ የእኔ ጥያቄ ያለኸው አዳራሽ ውስጥ ሀሳብህን ለታዳሚው እያካፈልክ ነው ታዳሚውን በማክበር ባርኔ ጣው መደረግ የለበትም ብዪ ስለማምን ከላይ እንዳልኩት ወድ ቤት ሲገባ ከተወለቀ አዳራሽ ውስጥ ይፈቀዳል ወይ? ማለቴ ነው? የኦሪት አስተሳሰብ ይዤ ከሆነ እታረማለሁ። በእድሜ የምወዳደርህ ስለሆንኩ መልስህ ይህንን ታሳቢ በማድረግ ይሁን። አመስግናለሁ።
@welansaasifa
@welansaasifa 2 месяца назад
በጣም ደስ ይላል አመስጋኝ በመሆንህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ
@welansaasifa
@welansaasifa 2 месяца назад
በእውነት ምርጥ ኮሚድያ ከእነ ልመንህ እና እንግዳወርቅ ያልተናነሰ ጨዋታ ዛሬ ገና ሰማው እረ አትጥፋብን
@isak1026
@isak1026 2 месяца назад
It is clear show us there is no Government in Ethiopia
@dandiduga7009
@dandiduga7009 2 месяца назад
" መጋቢ ሐዲስ እሸቱ" የሃይማኖት ሰባኪ ሳትሆን " የቆሞ ቀሩ" የጨለምተኛው አሃዳዊ የድንቁርናው ሕልም ሰባኪ አልልህም አደንቋሪ ነህ ብልህ በትክክል ይገልፅሃል። ምክንያቱም በማህበረሰብ ሳይንስ/Social science " ብሔር" ማለት ከቤተሰብ ጀምሮ በጎሳና ነገድ...ወዘተ የማህበረሰብ የዕድገት ደረጃዎች ውስጥ አልፎ የመጨረሻ የዕድገት ደረጃ ላይ ሲደርስ " ብሔር" ተብሎ የሚታወቅ የሰዎች ስብስብ/ሕዝብ ነው። ሕዝብን ከግለሰብ/ሰው በላይ የሆነውን ግዙፉን ማህበረሰብ ሕልውና በማሳጣት ሰውን/ግለሰብን ከሕዝብ በላይ በማግዘፍ " ሰው ሆይ ከብሔር ውጣ" ብለህ "በሰውኛ" ትንሽዬ ነገር አሰታክከህ በተዘዋዋሪ መንገድ ጨፍላቂና ጨለምተኛውን አሃዳዊ አገዛዝ ትሰብካለህ። ለመሆኑ ሰው ከሕዝብ/ብሔር ወዴት ይውጣ!? ሰው/ግለሰብ በባህር ውስጥ በሚኖር ዓሣ ይመሰላል። ዓሣ ከባር ውጭ መኖር የማይችልና እንደሚሞት ሁሉ ሰው/ግለሰብ ከሕዝብ/ብሔር ውጭ መኖር የማይችልና የሚሞት ነው። ሕዝብ ከፈጣሪ በታች የሚፈራና የሚከበር ትልቅ ተፈጥሯዊ አካል ነው።!?!?
@zizuzebra
@zizuzebra 2 месяца назад
Yes always we have to recognize and know to say thanks for their credits 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@zizuzebra
@zizuzebra 2 месяца назад
Enee professor betam new yazenkuleh yalkew men below yehon 😂😂😂😂😂 aboooo ene Ke Harar negn asekeh gedelkenn 🎉😅😅😅😅 Calculus mathematics 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 8:00 o'clock ❤ love appointment time length and lovely relationship moment 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zizuzebra
@zizuzebra 2 месяца назад
🎉❤🎉 it more important advice 😮 thanks Great 👌 🎉🎉❤❤❤😢😮😅😅😅😅😅
@addisutafesse7302
@addisutafesse7302 2 месяца назад
እነዚህን ጉደኞች በወንጀል በማጭበርበር መክሰስ አለብህ ሰንቱ ላይ ይሆናል ተመሳሳይ ማጭበርበር የተፈጸመው ግፍ ነው ።
@ephremmolla9807
@ephremmolla9807 2 месяца назад
በአንተ አቀራረብና አገላለፅ መማር እንዴት ይመች ይሆን።🎉
@The1KOKIE
@The1KOKIE 2 месяца назад
አሁንም እንደ አዲስ ያንገበግበኛል ለመሆኑ ምን ደረሰ ይሄ ምስኪን ልጅ ልክ እንደ እሱ ካስማ ሪል ስቴት ሃያ ካሬ ሜትር ጭማሪ አለ እያለ ነገር አስባል አንድ በሉልን
@user-bc7uz7qc4x
@user-bc7uz7qc4x 2 месяца назад
Ager alone beleh letesera memtate selam ale beleh new
@yeneneshfantaye2749
@yeneneshfantaye2749 2 месяца назад
እንባዬ ወረደ በሳቅ።thankvyou
@hashimkemal7733
@hashimkemal7733 2 месяца назад
kibrit sew alteredawm enjii lek new eko 1400 mesaf anebeku adel yalew 1 mesaf 100 ges adel yalew esu 140 mesaf anbebowal
@EshetuChabo
@EshetuChabo 2 месяца назад
ወንድሜ ተዎድሮሥ ሤት ልጁን አልጣሽን ለምንሊክ ድሮ ለመሪነት አዘጋጅቶት ነዉ የሔደዉ አለቴዎድርሥ ምንሊክ ምንለክ አይኾኑም ነበር!!