Тёмный
ጥሞና | Timona
ጥሞና | Timona
ጥሞና | Timona
Подписаться
ስንቶቻችን በየቀኑ መጽሐፍ ቅዱስን የማንበብና የመጸለይ ልምምድ አለን? የእግዚአብሔርን ቃል (መጽሐፍ ቅዱስን) ዕለት ዕለት ማንበብ እጅግ ብዙ ጠቀሜታ አለው። ለእግር መብራት የሆነው ቃል መንገድን ያበራል። የእግዚአብሔርን ቃል የሚያነብ ሰው የእግዚአብሔርን ድምፅ ለመስማት ጆሮዎቹ የተከፈቱ ናቸው። ግሳፄንና ምክርን እውቀትንም ያገኛል። ከሁሉ በላይ የፈተናን ቀን ማሸነፍ የሚቻለው በእግዚአብሔር ቃል ነው። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በዲያቢሎስ በተፈተነ ጊዜ “እንዲህ ተብሎ ተጽፏል” በማለት በእግዚአብሔር ቃል ሀይል ሰይጣንን እንደኮረኮመው መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል። ዳዊትም በመዝሙሩ ‘አንተን እንዳልበድል ቃልህን በልቤ ሰወርሁ’ (መዝ (119፡19) በማለት በልብ የተሰወረ ቃል በሀጢያትና በፈተና ቀን አፅንቶ እንደሚያቆም ይናገራል። ሰው የፈጠረውን የእግዚአብሔርን ምሳሌ እንዲመስል ወደ ፍፁም ሙላትም እንዲያድግ በየቀኑ የእውቀት ምንጭ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል ሊመገብ ይገባዋል።

ምንተስኖት ገበየሁ ወልደአማኑኤል (ዶ/ር)
ECFCLA Mission Trip July 2024
2:20
2 месяца назад
Holy Spirit መንፈስ ቅዱስ
5:02
8 месяцев назад
Introducing the "Intro"- SUBSCRIBE
0:10
2 года назад
ትምህርት 11 የጌታ ቀን
49:07
2 года назад
Комментарии
@selamfekade6423
@selamfekade6423 16 дней назад
God bless you doctor menta 🙏
@MastewalabejeShiferaw-e9k
@MastewalabejeShiferaw-e9k 6 месяцев назад
Betam enodachuwaln😍👌
@MastewalabejeShiferaw-e9k
@MastewalabejeShiferaw-e9k 6 месяцев назад
Stay blessed ❤❤❤
@tumimmillion7541
@tumimmillion7541 6 месяцев назад
ተባረክ
@shetayeletta7145
@shetayeletta7145 10 месяцев назад
ዶር ምንቴ፡-ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!
@betelembetelem2564
@betelembetelem2564 11 месяцев назад
ጌታ ይባርካችሁ ✅✅
@mintemolla158
@mintemolla158 Год назад
ፀጋው ይብዛልህ 🙏 የሁል ጊዜ ጥያቄዎቼ ነበር በጣም ደስ ይላል ጥሩ መረዳት አግኝቼለው bless u 🙏
@timona6466
@timona6466 Год назад
Amen. Thank you, and God bless you!!
@selamfekade6423
@selamfekade6423 Год назад
I think we need to have the link with these video.
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Год назад
አቤት የእግዚያብሔር ይጣፍጣል ያብዛልህ ፓስተርየ
@lemmarabo2556
@lemmarabo2556 2 года назад
Be Blessed...እራሴ ....እኔ እግዚአብሔርን ቃሉን እመለከታለሁ(ራሴን፣ቤተሰቤን፣ስራዬን ና አገልግሎቴን በቃሉ እመለከታለሁ።)STOP AND REFELECT
@kebneshhunde3202
@kebneshhunde3202 2 года назад
May God bless you!!
@shetayeletta7145
@shetayeletta7145 2 года назад
ዶ/ር ምንቴ፡ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ!!!
@bettybelelo5208
@bettybelelo5208 2 года назад
God bless you!!!
@shetayeletta7145
@shetayeletta7145 3 года назад
ዶክተር ምንተስኖት ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ!!
@thenetplan6675
@thenetplan6675 3 года назад
Most beloved brother, God bless you even more!
@tarikugebreselassie4208
@tarikugebreselassie4208 4 года назад
የምገርም አቀራረብ ነው :: ምንቴ ጌታ ይባርክህ
@timona6466
@timona6466 4 года назад
Thank you brother.
@loveyourmindalittle
@loveyourmindalittle 4 года назад
Beautiful. Thank you Dr. Mintesenote.
@timona6466
@timona6466 4 года назад
Glad you enjoyed it!
@azebtamene8605
@azebtamene8605 4 года назад
አሜን 🙏🙏 እግዚአብሔር ሁይ እርዳን 🙌🏻🙌🏻🙏🙏🙏 እእግዚአብሔር ይባርክህ 🙏 ያቡዛልህ 👏🏼👏🏼
@azebtamene8605
@azebtamene8605 4 года назад
God help us 🙌🏻🙌🏻🙌🏻
@azebtamene8605
@azebtamene8605 4 года назад
Amen amen 🙏 May God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏