Тёмный
Ethiopian Evangelical Christian Church in AustinTX

Подписаться
Ethiopian Evangelical Christian Church in Austin- EECC Austin Please visit our website channel eeccaustin.org/
Check out our You Tube Channel and Subscribe for more videos. ru-vid.com/show-UCyO2tcH8Q9AFTMSnhJzv1UA
And Like + Follow our Facebook page Ethiopian Evangelical Christian Church in Austin- EECC Austin, Texas
Комментарии
@kipalesh5876
@kipalesh5876 Час назад
አሜሜንን አሜማንን ታበራክ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ዘመኑን እግዚአብሔር ይበርኮት
@asefachekolalemu4373
@asefachekolalemu4373 5 дней назад
Geta yibarkih, Pr Mekaku tebarikealehunge.
@henoktesfay3549
@henoktesfay3549 5 дней назад
Amen tsega yobzalachu!!
@henoktesfay3549
@henoktesfay3549 5 дней назад
Tebarek!!
@henoktesfay3549
@henoktesfay3549 5 дней назад
Our blessings!!
@bayushbegashaw3985
@bayushbegashaw3985 12 дней назад
Geta yibarkeh abrsh. Tikikil!!!!!
@Mom2023new
@Mom2023new 13 дней назад
ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምትፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ! የተሰጠንን የወንጌል አገልግሎት በታማኝነት እንወጣ!! ጌታ ሊመጣ ነው!!! እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። (ለብዙዎች አድርሱልኝ) (ህዝ 3: 4-10) አስተውሉ!! ተባረኩ።
@Mom2023new
@Mom2023new 13 дней назад
ለንስሐ የሚጠራን እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጾች!!! (ከ1989--2017 ዓም.አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! (ህዝ.2፣3-8, ዘፀ.3፣13-15, ዮሐ.8፣26, ኤር 26:) ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ መልእክተኛው እንድሆን አስቀድሞ እንደመረጠኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝና እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። + ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በእኔና በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሪያዎቼ ተንቀዋል!! ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!!(ኢሳ.29፣13)ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! (ዮሐ.4፣23-24) አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) እንደ ለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!!(ኢሳ 57፣1-13) ህዝቤ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ በኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ አለኝ(ማቲ 21፣12-13)እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊን ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን ኣጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ ዝቅ ያለውን ደግሞ ከፍ አደርጋለሁ!! (ኢሳ.2፣12-22, ዳን.5፣) እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ!! አለኝ፣ + አምላካችን ያህዌ/ኤሎሂም መሃሪና ለህዝቡ የገባውን ቃል ኪዳኑን ስለሚጠብቅ፣- እግዚአብሔር ይጣራል!! ብለሽ ለህዝቤ ነገሪ አለኝ፣ ጌታም፣ ህዝቤ ግን ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ እኔ ምህረትን አደርጋለሁ!! አለኝ፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁን አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!! ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በጎቼን ጠብቁ!! ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረ ውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!!አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የያህዌ/ኤሎሂም እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚጸልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!!ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!!(1ዮሐ1፣8-10)ድምጼን እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ስለዚህ፣የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!!ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለጸሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!!የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!! ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! (ኢሳ 58፣1-11) አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡም ጸልዩ!! ምጽዓቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል (ዮሐ5፣ህዝ 37፣)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሰራታለሁም!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!!(ሚል.4፣6,) + ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ፣ የምትሰራበት ዘመን ነው!! የኢት/ያን ቤ/ክ. የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁለልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! ዘመኑ አልቋል!! ጊዜውም አጭር ነው !! መከሩም ብዙ ነውና ሠራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ!! አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስን በማዳመጥ የጻፍኩት ለመሆናቸው ፣ በእናቴ ሆድ ሳለሁ የመረጠኝ፣ እየተገለጠልኝ በቃሉ ያሳደገኝና የተጠነቀቀልኝ፣ ድምጹንም እያሰማኝ መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው፣ ወገኖቼ፣ ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!! ሊገለጥ ያለውን ታላቁን የጌታን ክብር መቀበል እንድንችል፣ ዛሬውኑ በንስሐ ፊቱን በመፈለግ እንዘጋጅ!! ወገኖቼ!! ለጌታ ድምጽ ስፍራ እንስጥ!! ጌታ ሊመጣ ነው! አደራ! ለጉባኤው እንዲነበብ ለብዙ ቤ/ክ. መሪዎች፣ ለእናቶች የጸሎት ህብረትና ለህዝቡ አድርሱልኝ፣ ማዘር ነኝ፣እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ፣(ህዝ.3:4-11)
@Mom2023new
@Mom2023new 13 дней назад
ወገኖቼ፣ እነዚህ መልእክቶች በ28ዓመታት ውስጥ በጥንቃቄ መን/ቅዱስን በማዳመጥ የተቀበልኩት እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጾች ለመሆናቸው በፊቱ የቆምኩት ያህዌህ/ኤሎሂም ምስክሬ ነው!! በህዝቡ መሃል መልእክተኛው አድርጎ ላከኝ!!! ጌታ የተመሰገነ ይሁን!! ወገኖቼ፣ ለጉባኤው እንዲነበብና ለሌሎች ቤ/ክ. መሪዎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ!! ማዘር ነኝ. ተባረኩ

@woinshetalemu7330
@woinshetalemu7330 14 дней назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@sitotawlegesse2130
@sitotawlegesse2130 19 дней назад
ተመሳሳይ ያነሳችሁትን ርዕስ- ክርስቲያኖችን በሁለንተናዊ መንገድ ማብቃት ከ10 ዓመት በፊት እሰራ ነበር፡፡ ብዙዎችም ተለውጠውበታል፡፡ በወቅቱ ተቀጥሬ የምሰራበት ክርስቲያናዊ ፕሮጄክት ሲዘጋ፡ አቅም ስላጣሁ ማስቀጠል አልቻልኩም እንጂ፡፡ እስኪ ካቆምኩበት አስቀጥሉኝ በጌታ፡፡ የስኬት አንዱ መለኪያ ለሌሎች መትረፍ ነውና፡፡ በዙዎችን እንዴት አሳ ማጥመድ እንዲችሉ ማድረግ እንችላለን፡፡
@sitotawlegesse2130
@sitotawlegesse2130 19 дней назад
አባትና ልጅ በእውነት ተባርካችኋል፡፡ እንዲህ መታየታችሁ ራሱ ትልቅ ቤተሰባዊ አስተምህሮ ነው፡፡
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 20 дней назад
God is too good Amen ❤❤❤
@tamiratsilase6162
@tamiratsilase6162 21 день назад
Tebakek. .yene.webdim
@tamiratsilase6162
@tamiratsilase6162 21 день назад
Tsega.yibzalih
@tamiratsilase6162
@tamiratsilase6162 21 день назад
God.bless.you.milliye.koo
@MinjaShamena-hw5nh
@MinjaShamena-hw5nh 24 дня назад
You are our blessing ❤❤
@henoktesfay3549
@henoktesfay3549 25 дней назад
Thank you Sami’s family!!
@AxiGreat-r6t
@AxiGreat-r6t 26 дней назад
Amen ❤❤❤❤❤
@AFewFromEach
@AFewFromEach 27 дней назад
Amen Amen
@sineduayele6519
@sineduayele6519 27 дней назад
አብርሐምዬ ጌታ ይባርክህ!!!!!በፍፁም ነገረኛ አይደለህም !!!!!
@hailemike8225
@hailemike8225 28 дней назад
ተባረኩ
@thefearofyahwehisknowledge4532
@thefearofyahwehisknowledge4532 Месяц назад
Bless you ..
@maranataejigu406
@maranataejigu406 Месяц назад
Amen in Jesus Name
@marthatefera2152
@marthatefera2152 Месяц назад
Amen , amen 🙏
@c2beca272
@c2beca272 Месяц назад
❤ Amen 🙌🏿 🙏🏿🎉
@c2beca272
@c2beca272 Месяц назад
❤ Amen 🙌🏿🙏🏿🎉
@thefearofyahwehisknowledge4532
@thefearofyahwehisknowledge4532 Месяц назад
ይህን እሜን❤
@marthatefera2152
@marthatefera2152 Месяц назад
Amen
@marthatefera2152
@marthatefera2152 Месяц назад
Amen 🙏amen🙏Tebarek pastor
@marthatefera2152
@marthatefera2152 Месяц назад
Waww.
@bethlehemkassa8596
@bethlehemkassa8596 Месяц назад
Betsyee!!❤
@bettygirma172
@bettygirma172 Месяц назад
Bettiye ❤
@dreamdesiet1
@dreamdesiet1 Месяц назад
God bless you all!
@tigibiz9774
@tigibiz9774 Месяц назад
Amen!! Blessings to you pastor!!
@thefearofyahwehisknowledge4532
@thefearofyahwehisknowledge4532 Месяц назад
@marthatefera2152
@marthatefera2152 Месяц назад
Amen . Tebarek pastor 🙏
@marthatefera2152
@marthatefera2152 Месяц назад
Tebareku , wawww . Tebereku .
@c2beca272
@c2beca272 Месяц назад
❤❤❤ Amen 🙌🏿🙏🏿
@yemsiganadimts3734
@yemsiganadimts3734 Месяц назад
@yemsiganadimts3734
@MathGirl-x3e
@MathGirl-x3e Месяц назад
Wow this preaching is very good.
@wodereasfaw348
@wodereasfaw348 Месяц назад
Amen Amen Amen
@babasolomon2885
@babasolomon2885 2 месяца назад
E/r abzeto yebarkeh Paster
@yodittezaz1419
@yodittezaz1419 2 месяца назад
ተባረክ
@SirgutTamene
@SirgutTamene 3 месяца назад
ዶ/ር አብርሃም ስብከትህ ራሴን እንዳይ ረድቶኛል ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ለበረከትሁን
@lydiahaile7569
@lydiahaile7569 3 месяца назад
Tebarek pastorye🥰🥰
@bgodu7373
@bgodu7373 4 месяца назад
Miraculous worship God bless you.
@alemtsehaymezgebe9909
@alemtsehaymezgebe9909 4 месяца назад
AMEN
@TamratBeyene-ot9be
@TamratBeyene-ot9be 4 месяца назад
1:23:29