Тёмный
Victory Family Church - Ethiopia
Victory Family Church - Ethiopia
Victory Family Church - Ethiopia
Подписаться
Subscribe our channel to get the latest messages and videos.
The understanding of his word and the power of his spirit can lightened any darkness!
የቃሉ ፈቺ እና የመንፈሱ ጉልበት ማንኛውንም አይነት ጨለማ ያበራል በዚህም ስፍራ እንዲህ ይሆናል
ሰብስክራይብ በማድረግ መልዕክቶችን ያዳምጡ
Комментарии
@MerryFoodZone
@MerryFoodZone 23 часа назад
its amazing ,God bless u beki
@TekalignGojo
@TekalignGojo 5 дней назад
በ90ዎቹ በካሴት የተቀዳውን በመስማት ከቃል ምስክርነቱ የተነሣ ጌታን ተቀበልኩ ።እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ።
@firomsanhabtamu4363
@firomsanhabtamu4363 5 дней назад
Tebarek wendimachn
@amsalwrk
@amsalwrk 16 дней назад
ወይኔ ጴንጤነህደ 😢😢😮 በል ተመለስ ወደተዋህዶ
@tesfamichaeltesfazgie2552
@tesfamichaeltesfazgie2552 25 дней назад
ደሙ የሚሠብኩ የሚያሥተምሩ በመንግሥት ሠማይ የከበሩ የሚሸለሙ ናቸው !! በዚ በምንኖርበት አለም ሥለ የሡሥ ደም የሚሠብኩ የሚዘምሩ የሚያሥተምሩ ከ 100 አይበልጡም ። ደሙን የሚናገሩ የሚዘምሩ እድለኞች ናቸው !! ደሙን ዘምረህ ሠብከህ አሥተምረህ ሥለገንዘብ መገኘት ማሠብ መገኘት አይመጥንም ። የደሙ ደሞዝ በሠማይ ነው !! ብዙ ቤተክርሥትያኖች ሚኒሥትሪዎች ደሙን ችላ ብለው ራሣቸውን አጥተዋል ። ሐጢአት ወደ ሢኦል ሥበት እንዳለው ሁሉ ። ደሙ ወደ የሡሥመንፈሥቅዱሥእግዚአብሔር ሥበት አለው የእግዚአብሔር መንፈሥ ደሙ ላይ ነው ያለው ዮሐንስ ወንጌል 6:-44 6:-63 :: ደሙ የሠይጣንን ጭንቅላት ይቀጠቅጣል ደሙን መቋቋም አይችልም ። ሠማይና ምድር የቆመው በየሡሥ ደም ነወ ቆላይሥሥ 1:-19-23 ደሙ ሦትሠብኩ ሥታሥተምሩ ሥትዘምሩ በሠማይ ታለቅ ደሥታ ይሆናል ። ብዙ ሚኒሥትሪዎች ቸርቾች ደሙን አይፈልጉም ። የደሙ ሠራተኞች ከሆናቹ ማንም ቀና ብሎ አያያቹሕም የሚደግፋችሁም አይኖርም ።ለምን? ባየነው ጊዜ እንወደው ዘንድ ደም ግባት የለውም ። ደሙን የሚሠሙ የሚከተሉ የየሡሥ በጎች ብቻ ናቸው !! ደሙ ድምፅ አለው የአብወልድመንፈሥቅዱሥ ድምፅ አለው ። ደሙ ሥጋው ከምድር አይደለም ከሠማይ ከአብ አባት ነው 1ኛቆርንጦሦ 15:-47-48 ዮሐንሥ ወንጌል 6:-50 ደም ያድናል ደሙ ይፈርዳል በማቴዎሥ 7 ላይ እናንተ አመፀኞች ከኔ ራቁ ይላቸዋል ። ደሙ ነው ራቁ የሚላቸው ። የእግዚአብሔር ፈቃድ ያለው ደሙ ላይ ነው !!! ከምሥክርነታቸው ቃል ከበጉ ደም የተነሣ ሠይጣንን ድል አደረጉት ። በአጋንንት ምሥክርነት ለ እግዚአብሔር ሠው አይጨበጨብም ። የሚጨበጨበው በደሙ ምሥክርነት ነው ። በሠማይም በምድርም ሚመሠክረው ደሙ ነው !!! ትክክለኛ ቤተክርስቲያን መሠረቱ ደሙ ነው ። !!! በጣም ብዙ ቤተክርሥትያን ብዙ ሚኒሥትሪ መሠረቱ ገንዘብ ነው መፃፋ እንደሚናገረው ። የሡሥ ሢመጣ ብዙዎችን ሚንሥቲሪ ቸርቾች አላውቃችሁም ይላቸዋል ። ወደ ደሙ መመለሻው ሠአት አሁን ነው ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሠው ደሙን ይሠብካል ። በደሙ ሥተወለደ ። ደሙን ሁል ጊዜ የሚሠብክ የሚያሥተምር የሚዘምር የየሡሥ አገልጋይ ነው ።። ከደሙ ውጪ ያለው በሰማይም በምድር የተረገመ ነው ። ከእርግማን በረከት አይሻልም ። ሠው አለምን አትርፎ ነፍሡ ቢያጎድል ጎዶሎ መሆን ምን ይጠቅመዋል ።። ማንም በክርስቶስ ባይሆን አሮጌ ፍጥረት ነው ። ተቃዋሚዎችን ሊበላ የተዘጋጀ የእሣት ብርታት አለ። ደሙን ያክፋፋ እሣቱ እየጠበቀው ነው ። ተመለሡ ደሙን ብቻ ሥበኩ በሥጋው ተቀደሡ ። እግዚአብሔር የሚያመሠግነው እንጂ ራሡን የሚሠብክ ተፈትኖ የሚወጣ አይደለም ሠውን ሁሉ ማታለል ይቻላል ሠይጣንንም ማታለል ይቻላል ራሥህንም ማታለል ይቻላል ። እግዚአብሔርን ግን ማታለል አይቻልም ። የደሙ ሠራተኛ እግዚአብሔር ያመሠግነዋል !! ማንም እንዲጠፋ የእግዚአብሔር ፈቃድ አይደለም!!! በጊዜ ወደደሙ መግባት ይሻላል ። በጣም ታለቅ ቁጣና መቅሠፍት እየመጣ ነው ። በክርሥቶሥ ደም ከፀደቅን ከሁሉም ቁጣ እንድናለን ። አግዚአብሔር ሆይ እኛ ልጆችህ በደሙ ተሸፍነናል ደሙን እንሠብካለን እንዘምራለን እንማራለን እናሥተምራለን ። ደሙ ነው የሚሠራው ። ሕያው እግዚአብሔር እንድናመልከው ከሞተ ሥራ ሁሉ ደሙ ነው ንፁህ ያደረገን !!! አሜን !!!
@MalkeMalke-fr7un
@MalkeMalke-fr7un 27 дней назад
Geta Yibarik 🙌🥰🥰🙏
@משהמשה-ד1ק
@משהמשה-ד1ק Месяц назад
አሜን
@chalachewkebede2318
@chalachewkebede2318 Месяц назад
ተባረኩ ታምራላችሁ
@eyerusalemmelese9266
@eyerusalemmelese9266 Месяц назад
OOOOOOOOOOOO geta yibarikih
@eyerusalemmelese9266
@eyerusalemmelese9266 Месяц назад
Geta Yibarikih Pastor enide ahun melikit new yesemahut zemenih yibarek
@eyosiassolomon4019
@eyosiassolomon4019 Месяц назад
Be blessed beloved
@TeferiMekonn
@TeferiMekonn 2 месяца назад
ፓስተር 90ዎች ውስጥ በኦድዮ ካሴት ከመድረክ የተቀዳ አዳምጥነበር እወድሀለው ተባረክ ስብከትህ እንዴትነው የማገኘው
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 2 месяца назад
Amen Amen Amen HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH AMEN 🙏 😢 AWO ALMOTEM, ENATEM ATMOTEM ABATEM AYMOTM
@AddisAtnafu
@AddisAtnafu 2 месяца назад
✍️👌wow!💖🕊🎻🎺🎷
@BELDA143H
@BELDA143H 2 месяца назад
Ammen tebbarakulin ❤❤
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 2 месяца назад
አቤት መገለጥ እሚገርም መረዳት። ፓሰተር አላዛር እግዚአብሔር የሰጠህን ልዩ የማሰተማር የመረዳትና የማሰረዳት ፀጋ ከአግዚአብሔር ቀብቶሀልና በጥንቃቄ ያዘው። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ። መቼም በዚህ ዘመን እንዲህ ተንትኖ በሐላፊነት የሚያያሰረዳ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ይገኝ ይሆን!!! ሰባኪዎች ፓሰተሮች አስተማሪዎች ወዘተ ወዘተ የሆናችሁ ወይም ከሰማችሁ በፊት የተሰጣችሁ ሰም የተሸከማችሁ በውነት እየሱስን ትገልጡበታላችሁ? የዘመኑ ነገዴዎች በኋላ ፍርድ አለ ተጠንቀቁ።
@TesfahunAlemayehu-h4u
@TesfahunAlemayehu-h4u 2 месяца назад
True man of God
@DanielNedesa
@DanielNedesa 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@nunu4828
@nunu4828 2 месяца назад
Amen🙏🏾🙏🏾
@asheyirga6109
@asheyirga6109 3 месяца назад
Amen
@kibinash5878
@kibinash5878 3 месяца назад
Geta eyasus yebareke
@tigytadesse9416
@tigytadesse9416 3 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤😢😢😢elllllllllllllllllllllllllllll
@DawitDafa
@DawitDafa 3 месяца назад
Amen
@YewebdarZerihun
@YewebdarZerihun 3 месяца назад
ወንድሜ በድሮ ስብከትኽ ላይ እኽቴ ቤቱ ፈረሰ ስትለኝ ባልፈረሰዉ በኩል ሁኚ አልኮአት ብለኽ ያገለገልከው አንተ ነኽ ቆላስይስ 3ትን ነበር ያገለገልከዉ አንተ ነኽ
@YewebdarZerihun
@YewebdarZerihun 3 месяца назад
አሜን ወንድሜ ጌታ ዘመንኽን ይበርክ ተባርኬአለው
@aynalemadera7117
@aynalemadera7117 3 месяца назад
God bless you my brother Amen Amen Amen God is good all the time
@DawitDafa
@DawitDafa 3 месяца назад
እግዚአብሔር ተዋጊ. ነው
@martatilahune1656
@martatilahune1656 3 месяца назад
ዘመንህን ሁሉ ሌጌታ ዘምርለት ተባረክ
@mahydemse3227
@mahydemse3227 3 месяца назад
tebarek beki gn asatarkew
@vivaagamso
@vivaagamso 4 месяца назад
👏👏👏የሚ ገ ር ም 👏ድ ም ፅ 👏👏
@asebefantahun4624
@asebefantahun4624 4 месяца назад
እግዛአብሄር ሆይ ዛሬ ለሰው ልጅ የሠጠህውን ፀጋ በነብይ ሮቤል ሀይሉ እየሰራ ያለውን የአንተን ክብር ልካፈል በእምነት ተቀብያለሁ አሁን ይንካኝ አሜን አሜን አሜን በእምነት ተቀብየለሁ ።
@WorkuBayu
@WorkuBayu 4 месяца назад
ለኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አቢያተክርስቲያን ሕብረት ለምንድነው እስከ ተች ወርዶ ሳላም እንድሆን የማያስ ተከክለው ። ሰፍ ችግሮች አሉ። ምክንያቱም በሁለት ቤቴ እምነቶች ለምሳሌ እንደ ሀላባ በሉ አከበቢዎች በቃላሕይወት እና በመካነኢየሱስ ቤቴ እምነቶች በጌታ አምነው ያልደኑ ሰዎች የማያ ደርሱብንን መከራ እየጫኑ ይገኛሉ ። አዲሱን ርፎርም መቀበል ያቀተቸወ በቀደመው በራሳቸ ሥርዓት በእቅፋቸው ሥር ጠቅልለው በግድ ለማግዛት በመአከላዊ ደቡብ ክልል በሀላባ ዛን ወንጌላዊያን አብያተ ክርስትያናትን ለመበተ የክፉን አጀንደ በመንጋብ መጥፎ ጫናና ተጽእኖ እያደረሱ ይገኛሉ ። ሰለዝህ ይህን ከግንዛ በመስገበት ከላይ ፈጣን መልስ ከአገር አቃፉ ወደተች ወርዶ በሕብረቱና በካወንስሉ መካከል ያለውን አንድነትና ልዩነት በግልጽ መተወቅ አለበት ካወንስሉ የቃላ ሕይወትና የመካነ የሱስ ብቻ አይደለም የጋራ ኮሚቴ ያለው በእኩል ደረጃ መብት ያለው እንደሆነ ከግንዛቤ ውስጥ አለስገቡም ።
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 4 месяца назад
ፓሥተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። አይዞን በርታ ጌታ መልካም ነው።
@BezakuluTa
@BezakuluTa 4 месяца назад
ልብን የምርስ እኮ ነፍስን የምመግብ መዝሙር እኮ ነዉ
@yohanissorato
@yohanissorato 4 месяца назад
himeye geta yebarkesh yene ehet ewedeshaleu
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 4 месяца назад
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ፣ ዘመንህ በዝማሬ የተሞላ ይሁን። እየሱስ ጌታ ነው!!!
@alemtadesse7797
@alemtadesse7797 5 месяцев назад
Exactly, we need the power of the Holy Spirit.
@alemtadesse7797
@alemtadesse7797 5 месяцев назад
Amen Amen 🙏
@BezebehDaphoro
@BezebehDaphoro 5 месяцев назад
Stay blessed my pastor.
@maranatalord5174
@maranatalord5174 5 месяцев назад
ወንድም አልአዛር ተከፍቶልህ የነበረው በር ታስታውሳለህን? ያኔ ጀማሪ አማኞች ነበረን።
@Asefadesta-i8s
@Asefadesta-i8s 5 месяцев назад
ወንድሜ አልዓዛር እግዚአብሔርን ስለአንተ አመሰግናለሁ ስላየሁህ
@eysuseyadinale123
@eysuseyadinale123 5 месяцев назад
Mask እግዚአብሔር ይባርክሽ በጌታ ፍቅር የምውድሽ የፕሮቴስታንት መዝሙር ዳንስ ስለምባዛ አልውድም ግን አምልኮ እንዲህ በሥርዓት ብሆን ለአምላክ ነው ማላት ነው ❤
@gadisaoliksa9358
@gadisaoliksa9358 5 месяцев назад
እግዚአብሔር የሰባርክህ
@yaredtsegaye9556
@yaredtsegaye9556 5 месяцев назад
ወንድሜ አላዛር ከረጅም ግዜ ቦኃላ ስላገኘችሁ ደስብሎኛል ተባረክ
@AyaleTerefe
@AyaleTerefe 5 месяцев назад
Amin
@TomaseLekea
@TomaseLekea 5 месяцев назад
Amin Amni tebareki
@meherettadese8730
@meherettadese8730 5 месяцев назад
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@meherettadese8730
@meherettadese8730 5 месяцев назад
You are blessed pastor
@meherettadese8730
@meherettadese8730 5 месяцев назад
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@aass5403
@aass5403 5 месяцев назад
ለክ እደ ዝርፍ ጀምርህ ነበር😂😂😂😂ለማነኝው እካና ተመለሰህ