Тёмный
zetewahdo tube
zetewahdo tube
zetewahdo tube
Подписаться
በዚህ ዩቱብ ቻናል የኢኦተቤክ እውነተኛ እና ትክክለኛ አስተምህሮቶች በታላላቅ አባቶች ፣ ካህናት እና ሊቃውንት ትምህርት ይሰጥበታል ። ለወደፊቱ ብዙ መልካም አስተማሪ እና ህይወት ለዋጭ የሆኑ ዝግጅቶችን ወደ እናንተ የምናደርስበት ሚዲያ ስለሆነ ሰብስክራይብ በማድረግ ተቀላቀሉን። እናመሰግናለን ።
In this RU-vid channel, the true and correct teachings of EOTC are taught by great fathers, priests and scholars. Join us by subscribing as this is the media where we will bring you many great teaching and life changing events in the future. Thank you.
Комментарии
@burtegirma757
@burtegirma757 5 часов назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዞሎት ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እግዚአብሔር ያክብርልን
@melkamelka4213
@melkamelka4213 8 часов назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@UaeUae-i3z
@UaeUae-i3z День назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@melkamelka4213
@melkamelka4213 День назад
❤❤❤❤❤🎉
@genetelaelias2844
@genetelaelias2844 День назад
እንዴ በት/ት መሀል ሠብስክራይብ ትላለህ ?
@ማኅቶት
@ማኅቶት День назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@jehdheidjdie887
@jehdheidjdie887 День назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ልቦና ይስጠን እንደ ቃሉ እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን ለንስሀ ሞት ያብቃን
@GenetG-ki6mv
@GenetG-ki6mv 2 дня назад
ስንት ነው?ግን የሚከፈለው
@zetewahedotube
@zetewahedotube День назад
ወደ ያሬድ በገና ማሰልጠኛ ብቅ ይበሉ እና የማሩ
@mulumulu2138
@mulumulu2138 День назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ።
@aberashangushu2017
@aberashangushu2017 2 дня назад
❤❤Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@RapCandle
@RapCandle 2 дня назад
❤❤❤
@ማኅቶት
@ማኅቶት 2 дня назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 дня назад
አሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 2 дня назад
መምህራችን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን❤❤❤❤
@luciahaile490
@luciahaile490 2 дня назад
Wow Betam yemyasazn yemyazegenen neu gn yeshufieru betam astemari neu Diyaqon Egziabhier ybarekeh
@EthiopianEthiopian-dw4ex
@EthiopianEthiopian-dw4ex 2 дня назад
በጣም አሪፍ በውጭወቹ ያየሁ ነበር
@solomeassefa9617
@solomeassefa9617 3 дня назад
ተመሰገን።
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 3 дня назад
Amen Amen Amen kalehiot yasemalen memeherachen ❤❤❤🙏🙏🙏
@SarahTigist
@SarahTigist 3 дня назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@سيتالمهريه
@سيتالمهريه 3 дня назад
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤🎉🎉🎉
@YezbalemKasse
@YezbalemKasse 3 дня назад
የት አገር ነው
@zetewahedotube
@zetewahedotube 3 дня назад
Bahirdar
@AyalAbate
@AyalAbate 3 дня назад
በየሱስ ክርስቶስም 😢😢😢😢😢😢አባትሆይ ይቅር በለን ቃለህይወት ያሰማልን
@ElsaTadeg
@ElsaTadeg 4 дня назад
ቃለሕይወት ያስማልን እድሜና ጤናውን ያድልልን ወንድማችን ❤❤❤
@BirhanG-60
@BirhanG-60 4 дня назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም በቃሉ ጸንተን መኖር እንድንችል ዓይነ ልቡናችን ያብራልን🙏🙏🙏
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 4 дня назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ይፍቱን ወለተ ጻድቅ
@meronyhannes155
@meronyhannes155 4 дня назад
Egzabher yestlne mmhemher gen amrna settkm lesewm keber balw mlku bhhone des yelal betam baybza katfaw yekrta lena selkbdnew.
@wubitteklu815
@wubitteklu815 4 дня назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@BirtukanAyele-v3t
@BirtukanAyele-v3t 4 дня назад
አባቴዋ ያኔ ሲስህቴ❤
@የሸዋዋቀበጥ
@የሸዋዋቀበጥ 5 дней назад
ቃለ ሂወትን ያሠማልን መምህር
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys 5 дней назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 5 дней назад
አቤቱ ትዕግስትና ማስተዋልን አድለኝ ለውጠኝ ለውጠኝ ለውጠኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@BeautyfulBahrain
@BeautyfulBahrain 5 дней назад
መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር በደሙ ይሸፎኖት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን
@Weynesht-x5j
@Weynesht-x5j 5 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@BeautyfulBahrain
@BeautyfulBahrain 5 дней назад
እግዚሆ መሐረነ ክርስቶስ እግዚሆ ምን አይነቱ መሐት መጣብን አቤቱ ለጆሮ እራሱ የሚዘገንን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@BeautyfulBahrain
@BeautyfulBahrain 5 дней назад
እግዚአብሔር የመሰገን
@tigistbizuneh6689
@tigistbizuneh6689 5 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zergibachewtaye7917
@zergibachewtaye7917 5 дней назад
እንዴ! እንዴ! እንዴ!..... እናቴ ካህኑ አባቷ ገና ልጅ ሳለች "ቤ/ክ በሴትና በካህን ምክንያት መከራ ይመጣባታል, ..... ለዚህ ምልክቱ የቤ/ጥላ ተገልብጦ መለመኛ ይሆናል"..... 1984/1985 ላይ ዑራኤልን ለማንገስ ስንሄድ ጥላ ገልብጠው የሚለምኑ የቤ/ክ አገልጋዮችን ስታይ ያ የተነገራት ትዝ አላትና ነገረችን። እውነት ነው ዲያቆን!!! ካህኑ አያታችን ለናታችን ከ60 ዓመት በፊት ነው የነገሯት።
@zergibachewtaye7917
@zergibachewtaye7917 5 дней назад
ሳሊለነ'ቅድስት!!!
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 5 дней назад
😢😢😢እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠን😢😢
@dawitgebre1446
@dawitgebre1446 5 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@abeiyemaryamilij6600
@abeiyemaryamilij6600 5 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወትን ያሰማልን. መምህር አምላከ ቅዱሳን ረጅም እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን ❤❤
@alemasnake-g5z
@alemasnake-g5z 6 дней назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@exampleTry-pf8is
@exampleTry-pf8is 6 дней назад
ተአምር ነው እኔም መታሸት እፈልጋለሁ አድራሻ ንገሩን???🌿❤
@talkingtooth9871
@talkingtooth9871 6 дней назад
ወንድሜ ድያቆን የርዳኖስ በጣም እምወድህ ነኝ የአገልግሎትህ ዘመን ህ እግዚአቢሄር ያባርክልህ አሜን ስለነጠላ አለባበሳችን እንዴትነዉ እምንለብሰዉ ወንድ፣ሴትመከናነብ አለብን ነዉ የሚሉ የድሮ አባቶቻችን ወንድሜስ ምንትለንአለን
@Samuel-rv3kr
@Samuel-rv3kr 6 дней назад
የመቸቀረፀ ነዉ ይህ ?
@zZan14452
@zZan14452 6 дней назад
ቃለህይወት ያሠማልኝ
@alemkebede147
@alemkebede147 6 дней назад
አሜን እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማን
@comcell3831
@comcell3831 7 дней назад
አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አምላከ ቅዱስ ፋሲለ ደስ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ ለመምህራችን የሕይወት ቃል ያሰማልን የሰማዕታቱ ሁሉ በረከት ይደርብን አሜን 🤲😢😢
@יונייוני-ו3ק
@יונייוני-ו3ק 7 дней назад
ዉዱ መምህሬ
@fuch9239
@fuch9239 7 дней назад
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 7 дней назад
እንዴት በስከት ሃይ ተደርበህ ሰብስክራይ ምናም ትላተህ ወይ ሲጀምር ማለት ወይ ሲጨርስ በፁፍም ማስገባት ይቻላል ።