Тёмный
Tamagn News
Tamagn News
Tamagn News
Подписаться
Welcome to Tamagn News RU-vid Channel
This is an Ethiopian News and Entertainment channel where you can get updated Information about Ethiopian Politics , Music , Comedy and other useful videos.
Subscribe our channel for more
Комментарии
@menetewabtekeste3600
@menetewabtekeste3600 12 часов назад
ከቲባ አደነች አበቤእጂግ አዲሪጌ አመሰግናለሁ ሰላም ለኢትዬጲያ።
@EthiopiaFrist-g6w
@EthiopiaFrist-g6w 15 часов назад
ጌች ባይ ባይ
@TsedyBazezew
@TsedyBazezew 15 часов назад
እዲህ አይነት መልካም ስራ አንደግፋለን
@AbabaDroba
@AbabaDroba 17 часов назад
😭😭😭
@user-qq8wt8iq5v
@user-qq8wt8iq5v 17 часов назад
🙌🙌☝️❤❤❤❤❤😢😢😢😊
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 19 часов назад
መንግሠት ወሥጥ የገቡ በሕወሐት የተመለመሉ አውዳሚ ደደብ ዱርዬዎችና ፓርላማው ውሥጥ የሉ የሕግ መንግሥታዊና የፖለቲካ አሠራር የማያውቁ ናቸው። 1 የሚከተሉት መረሕ ሥርአት የአሥተዳደርም ይሑን ለማሥገንጠል የተደረገው በጎሣ ጠርተው የክልል ክፍፍል ሥሕተት የተሞላበት ነው ሕገመንግሥታቸውን ጨምሮ። 2 የፓርቲ አመራር ሠጪ ሖኖ ለመንግሥት አመራር የተመረጠና መኒሥትሮች የመለመለ ( ሉ) ግለሠብም ይሑን ሥብሥብ የታጠቀን ወታደር ሠራዊት በፍፁም በበላይነት ማዘዝ አይገባቸውም ነበር። መለሥ ዜናዊ፤ ይሔንን ገለልተኛ ሐይል መሖን የሚገባውን ወሣኝ ክፍል በሥሩ ሥልጣን ሥረ ሢያካትት የሐገሪቷንና የሕዝባችንን ውደቀት ዕንዳወጀ አድርጎ ዕንዲረዳው በምክንያት ተቃውመናል። ያን ግዜ ነው ለአንድ አመራር ሠጪ ኣላሥፈላጊ ጉልበት ሠጥተው አሠራር የተበላሸውና ጭቆና የነገሠው። 3 የአማራን ክልል (በነሡ አጠራር ) ልዩ ሐይልን አፍርሡ መባሉ ትክክል አልነበረም፣ ያውም የተገንጣይ ፀረ አፍሪካውያን ሐይላት ታጥቀው ባሉበትና በአረቦችና ፀረ ጥቁር ሐይላት ጣልቃ ገብነት ዕያሣዩ መንግሥትን አልፈው የመንደርተኞቹን አለቃ በቀጥታ ዕየተገናኙ ዕያወኩ ኢትዮጵያውያኖችን ከጨዋታ ለማሥወጣት ተሞክሯል፤ ይሕ ሥሕተት ነው። 3 ላይ በተጠቀሠው የተነሡ ችግሮችን ለመፍታት የተወሰደው አቋምና ዕርምጃ ሥሕተት ነው። ከ 300 ያላነሡ የማሕበረሠብ አባላት ያላቸውን ቅሬታ ሢያሣውቁ፤ ለማሥወገድ ሥም ዝርዝራቸውን አድራሻቸውንና ሥልክ ቁጥር ፅፈው ለመንግሥታዊ ክፍል ካቀረቡ ችላ ሣየባል ለጥናትና ለውይይት ቀርቦ መፍትሔ ማበጀት ምክክር ድርድር በምሑራን ተቋማት ዕገዛ ተደርጎ ውሣኔ አብሮ ይሠጣል፤ ዕንጂ በወታደራዊ ዕርምጃ አፍኖ በመግደ፤ ችግሮቹን ከመፍታት ይልቅ የተቸገሩትን ለማጥፋት ሢሞከር ፓርላማውም ቢሖን ይሔንን ለማሥፈፀም ሕዝብን በጦር ለመውጋት መወሠን አይቻልም። 4. ትላንት የተሠራን ሐጢያት ነውር ወንጀልም ይሑን ድርጊት ዕንዳይደገም ለማድረግ መጣር በሕግ በደንብ በትምሠሕርት የሥልጣኔ መንገድ በማሣየት የመከራል ዕንጂ መሠዳደብ መደባደብ ወይ መገዳደል የድድብናን ጥግ ማጣት መሣቂያ ከመሖን መፍትሔ ሥለማያሥገኝ ጠቅላይ ሚኒሥቴር በምትሉት የምነንገዳደለው በአባቶቻችን ሥሕተት ነው አለ። ይሔንን አባባልና ዕምነቱ ሣይተችበት ወይ ካለው ሥልጣን ዕንዲወገድ አላደረገውም። ይሔ ዕምነቱ ብቻ ለጊቢም ዘበኛ አያሣጨውም። ሥንቱን ልቁጠረው? 5 በአለም አቀፍ ተቋማት በሐገርነት ያልተመዘገበና ያልፀደቀለት ከባቢ ነዋሪ ጋር ወይ የተገንጣይ መሪ ጋር በሐገር ደረጃ ተወክሎ ከዛ መንደር ተጠሪዎች ነን ባዮች ጋር ምንም አይነት ውል መፈራረም አይታሠብም፣ ይሕ ሥርአተአልበኝነትን ማሥፈን፤ በተለይ ዛሬ የሐገራትን ብዛት ለመቀነሥ በመላ ዓለም በሚጣርበት ሠአት በኢትዮጵያ ያውም በሑኑ ሠአት፤ መረጃ በቶሎ በሚደርሠን ሠአትና አለማችን ዕየጠበበች ዕያነሠች፤ ዕየተቀራረብን፣ የተመቸን ቦታ ለመኖር መሠረት ዕየጣልን ትምሕርት ዕየተሠጣጣን፣ አንድ የሠው ልጆች በአንድ መሬት በምትባል ፕላኔት ሐገራችን የጋራችን ዕንደሖነች ዕንድናሥብ በሚመከርበት ሠአት ይሕ ኢትዮጵያን ዕየመራን ነን በሚሉ መተግበሩ ያሣፍራል። 6 በአፍሪካ ቀንድ ነዋሪ ሐገራት ላይ የተሠራጨው የመንደራት መንግሥታትና ሐገራት ምሥረታ አፍሪካውያን አብረው መኖር የማይችሉ ለመሖናቸው ማፅኛ ሢሖን ለፀረ ጥቁር ሐይላት ተሥፋ ሠጪ የመጥፊያችንንም ሒደት አፋጣኝ ነው።
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 19 часов назад
ደብረፅዩን የሚባል ጥሬ መሃይም እድሜ ልኩን መስዋእት መስዋእት እንዳለ ቀጥሏል:: እንደ ገዳዩ አብይ ደም ካልፈሰሰ የማይረካ አህያ::
@graxsador5288
@graxsador5288 20 часов назад
Victory for Amhara fano 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@user-sq9tk3fb7e
@user-sq9tk3fb7e 20 часов назад
ዶሮ መብላቱ ቀርቶብን ሹሮ በልተን ስላም ባገኘን ኡፉፉፉ ያማራ ክልል ስላም እዴት እደናፈቀኝ 😢😢😢
@user-ph9zq4hj8b
@user-ph9zq4hj8b 20 часов назад
ደም በላ ይስው ደም በይሚዳሆ የሰዉደም ተማልቶ ዶሮ ብል
@user-ce5ur5ll1k
@user-ce5ur5ll1k 21 час назад
እንደ ፋሲካ ዶሮ አንገቱን መቀንጠስ ነው፣
@MelkamuMewuded
@MelkamuMewuded 21 час назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለተገፋው አማራ ህዝብ 💛💚♥️
@user-gy9nv5jc7n
@user-gy9nv5jc7n 21 час назад
ድል ፋኖ😢
@solomonmamo6602
@solomonmamo6602 21 час назад
My king
@Tatof_h7e
@Tatof_h7e 22 часа назад
ዶክተር አብይ ረጅም ዕድሜ
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v 22 часа назад
ቶሚ እና ጀሪ ተጣሉ ምስኪኑ የትግራይ ህዝብ ሊያስጨርሱት ነው ንቃ የትግራይ ህዝብ በኋላ ዋይ ዋይ እውይይ ብትል የሚደርስብህ የለም
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 22 часа назад
መታሰራቸው ለማይቀርላቸ አይገድሉትም ነበር
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 22 часа назад
ለድምፅህ ሰለነው እማዳመጥህ ዚናውን እውነት እደሆ እገምታለሁ
@user-bv8kx9dq1m
@user-bv8kx9dq1m 22 часа назад
ይሄ ቦቲ ዛሬ ሌላ ይዞ መጣ ከሐጂ ዘመዶቹ በማፈናቀል ኸዝብ ያስለቅሳሉ እሱ ደግሞ የሐገር ክብር በአፍጢሙ ይድፍው ወይኔ ጉድ አይ አትዬ
@akmellove-p7i
@akmellove-p7i 22 часа назад
10:34
@akmellove-p7i
@akmellove-p7i 22 часа назад
እንካን ዶሮ እንቁላሉም አልበላንም
@user-gz8im8sr9h
@user-gz8im8sr9h 23 часа назад
ከቲባዋ ጥሩ ነው
@user-gz8im8sr9h
@user-gz8im8sr9h 23 часа назад
ሰዉ እነቀለ ለችግኝ ፍቅር የሰጠ መሪ የትም አይገኝ!!!
@mickeyfikrie9010
@mickeyfikrie9010 23 часа назад
Yehe kedada,kehady,wesetame,ande muze belw yelaale,ahwen degemo,yehen,melaseh yekoretee
@mickeyfikrie9010
@mickeyfikrie9010 23 часа назад
Yeche wesha,asemesay adaneche habebe,esekahwen yete heda neber,,ahwen politics yemeteseraw
@mickeyfikrie9010
@mickeyfikrie9010 23 часа назад
Dele le fano,mote,le dictator Abiy Ahemed,mote le banda ena le betesbochachew
@aragezewda8596
@aragezewda8596 23 часа назад
ዶከተር አሸበረ ልፈረደ ያቀረበ
@Endefobb
@Endefobb День назад
ከንቲባአዳነችአቤቤእናመሰግናለን
@Endefobb
@Endefobb День назад
አብይደግሞስለዶሮስለችግኝአውራእኛያስጨነቀንየህጻንሄቨንፍትህነውአንተለሰውህይወትአትጨነቅም?አላህእሚያዝነውንልብይሽጥህአንተግንሰውሁሉበግፍአልቆከማንጋርልትኖርነው
@Endefobb
@Endefobb День назад
አይይይይይይይይይይይይይመረረንአንገፈገፈን
@gidaygmichael1144
@gidaygmichael1144 День назад
እግር ጭንቅላት አይሆንም ብለዋል ሩቅ አሳቢው ታላቁ ሰው
@kalbakalba3933
@kalbakalba3933 День назад
😭😭😭😭😭😭
@zenebechdembel1059
@zenebechdembel1059 День назад
ይሄ ደንቆሮኮ የሚለው ባህላዊ አሠራር ሁሉ ይቅር የባዕድ አሰራር እንልመድ እያለ ነው።
@tigaethio
@tigaethio День назад
አፈር ብላ
@tigaethio
@tigaethio День назад
ከከከ አይ አቢስ ወሬ ነው ተግባረ የሌለህ መንግሰት
@RadiEssa-ym2ki
@RadiEssa-ym2ki День назад
አደነች አበቤ አንደኛ
@BirukKassa-tp1pt
@BirukKassa-tp1pt День назад
ተባሬክ አዱ አቦ እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈል
@TigistWoldekidan
@TigistWoldekidan День назад
Agerwa bet yelatim
@TigistWoldekidan
@TigistWoldekidan День назад
Shinkuirt tenama migeb new
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f День назад
እርስዎ ወታደር ባይሆኑ ኖሮ ምርት የለም ነበር
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m День назад
Enamesginalen Kibur Jetiba Adanech Habiba😢😢😢😢😢😢
@zemeneyeshanew7799
@zemeneyeshanew7799 День назад
I really proud by Hayle so matured
@zemeneyeshanew7799
@zemeneyeshanew7799 День назад
Derartu pls such kind words avoid it doesn’t build anybody
@user-ny3dz4yk7j
@user-ny3dz4yk7j День назад
ኧረ ተው ማይክ አትንቀዥቀዥ
@JoneMohammed-w8x
@JoneMohammed-w8x День назад
ከንተባ አዳነች በጣም በጣም እናመሰግናለን ለዚች ለእህታችን በደረጉት ስጦታ ከዚሁ ጎን ደሞ የልጅን ሰሜት ልጅ ያለዉ የዉዋልና የሄቨንን ገዳይ ጉዳይ ተከታትላቹህ ይህንን አይደለም የኢትዮጽያን ህዝብ አለምን ያስለቀሰዉን ጉዳይ እምባችንን አብሱ ፈትህ ለሄቨን በጨቅላነቷ ለተቀጨችዉ ልጃችን
@etetudejong8756
@etetudejong8756 День назад
Wondemeyew , endet ayen aweta newe enkuan set wotaderochem TedeferwL Hethsan Heven eko set Yemetebal satehon tensh Lej Eko nech Yasazenal Yasaferalem Yasazenal Yasazenal 😢😢😢😢😢
@YonasMan-wh1od
@YonasMan-wh1od День назад
A❤❤❤
@Wubemoges
@Wubemoges День назад
ሴት እናት ናት እህት ናት ሚስት ናት ልጅህ ናት ሀገር ናት ግን ምነው በደሏ በዛ? ፍትህ ለእናቶች ፍትህ ለሕፃናት
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo День назад
ደራርቱ:- አሸብርን ብታገቢው የሚሻል ይመስለኛል።
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo День назад
ደራርቱ ልብ እንቅርት ይመኛል ሲባል ሰምተሽ ታውቂያለሽ ወይ? ቅሌታም ነሽ። ተዋርደሻል። የማትረቢ ነሽ ለካስ።ከማይረባ ጥርሳም አሸባሪ ጋር ገጥመሽ ገደል ከተተሽ።ራስሽን አቃለሻል። ለካስ እስከ አሁን ከጀርባሽ ከፈፍጠኞች ጋር ነበርሽ። አናውቅሽም ነበር ማለት ነው።
@Belagiyirga
@Belagiyirga День назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo День назад
ለኃይሌ:-ከእነዚህ ቆሻሾች ጋር አትነጋገር። አንተን አይመጥኑህም። ራቃቸው። አትጠጋ።