Тёмный

የፈስ ተደግሞብኝ !! በሳቅ ፍርስ የሚያደርግ አዲስ የገጠር ኮሜዲ ድራማ ( yefes tedgmobgn adis comedi drama) 

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Подписаться 130 тыс.
Просмотров 653 тыс.
50% 1

#ethiopia #ኢትዮጵያ #eritrean #ድራማ #ገጠር #አደይ #fetadaily #donkeytube ‪@fikatentertainment24‬ #like #subscribe #share

Опубликовано:

 

7 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 275   
@እሙነኝየብሌንእናት-ኀ2ደ
ፈጣሪየ ሆይ ልጅ ለምንመኝ ልጅ ይስጠን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይሰውረን እንደኔ ልጅ የሚመኝ ፈጣሪ ልጅ ይስጠን
@zelalem6666
@zelalem6666 Год назад
ነይ ልጅ እንደ አሸን እንፈልፍል 🤣🤣🤣
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ Год назад
አሚን ደምሪኝ ማማ
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ Год назад
@@zelalem6666 ክክክክ ደምሪኝ ማማ
@zaharatube6352
@zaharatube6352 Год назад
ለኔም ዱዓአርጉለኝ ለትዳሬ
@zaharatube6352
@zaharatube6352 Год назад
እንዳምርልኝ
@Amengn3mw
@Amengn3mw 2 месяца назад
እሷ ለፈሳች የኔ ማፈር 😂😂
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Год назад
ወይኔ ዘድሮ በሳቅ ገደሉኝ እፋ😁😁😁😁😁😁😁
@Saeda263
@Saeda263 Год назад
😂😂😂 እነሱ ለፈሱ የኔ መደገጥ ወይኔ በሳቅ
@fatumaffatumaaa8358
@fatumaffatumaaa8358 Год назад
ክክክክ ወላሂእኔም ክውነው ያልኩት
@fatumaffatumaaa8358
@fatumaffatumaaa8358 Год назад
ባልዮው አፈሪ
@fatumaffatumaaa8358
@fatumaffatumaaa8358 Год назад
እፍር አለ ባሏ
@Saeda263
@Saeda263 Год назад
በጣም ሀሀሀሀሀሀ
@የሮቢቷቀበጥ
@የሮቢቷቀበጥ Год назад
አረ በሳቅ 😂😂😂😂
@hanagerma9528
@hanagerma9528 Год назад
ወይኔ አንተ ደብተራዉ ግን እግዚአብሔር ያንሳቹ
@frehiwot88
@frehiwot88 Год назад
ወይኔ ጉዴ 🤣🤣🤣🤣እኔራሴ ከሷ እኩል እየፈሳውነው የሳኩት
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Год назад
ክክክክክክ
@ayenemersha5888
@ayenemersha5888 Год назад
😂😂😂
@ሀዩቲየሠለምቴውሚስትከሳኡ
😂😂😂😂😂😂😂😂
@ጃማነውሀገሬ-መ9ኈ
@ጃማነውሀገሬ-መ9ኈ 9 месяцев назад
😅😅😅😅😅
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 10 месяцев назад
❤❤❤❤በጣም ጀግና ተዋናይ ናችሁ ጎበዞች አቤት ብቃታችሁ❤❤❤❤ግን ገጠር የምትኖሩ ነው የምትመስሉ ❤❤❤❤
@אילנהמהרי-ז2ה
@אילנהמהרי-ז2ה 6 месяцев назад
❤7 77 7
@fikatentertainment24
@fikatentertainment24 Год назад
ይህን ቻነል ሰብስራይብ ላይክ ስለምታደርጉልን እናመሰግናለን😍🙏 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-PjPX85ywlnE.html
@cherekayoutube1023
@cherekayoutube1023 Год назад
ትንሺ ማስተካከል አለባችሁ እየተጨቃጨቁ ደጋግሞ ፈሷ ማምለጥ ነበረበት ያኔ በጣም ያስቅ ነበር አይ
@hiwot8978
@hiwot8978 Год назад
በጣም ጀግና ናችሁ! በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም አሉ ወይኔ ዘድሮ በሳቅ ገደሉኝ እፋ😂😂😂🤣🤣🤣😁😁😁
@getayeselkal2811
@getayeselkal2811 Год назад
ፈሱ መቀጠል ነበረበት ሲጨቃጨቁ🤣🤣🤣🤣
@alemnewgoshu4654
@alemnewgoshu4654 Год назад
እንደኔ በሳቅ ፍርስ ያለ ማነው
@yirgagizachew2718
@yirgagizachew2718 Год назад
ሰላም ናችሁ እስኪ አብሪአችሁ ልስራ 👍💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤👍
@adugnabirhan7738
@adugnabirhan7738 Год назад
ከከከከከከከ ደስ የሚል
@ወለተሰላሴየድንግልል-ቐ9ቐ
😂😂😂😂ለሷ እኔ ተሳቀኩኝ😀😀😀
@fatmamalasat7388
@fatmamalasat7388 Год назад
እሷ ለፈሳች የኔ መደገጥ ምን ይሉታል😂😂😂😂
@hasenahmed1572
@hasenahmed1572 Год назад
😂😂😂
@nuredinnuredin9113
@nuredinnuredin9113 Год назад
አረወይኔ ማነውእደኔበሳቅ የሞተ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@astertebeje1988
@astertebeje1988 Год назад
ፈሱ አንሶል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@serawitsentayehualemayehu9751
በጣም ጀግና ተዋናዮች ናችሁ !ሴቷ አንደኛ ነሽ በርቺ እንዳትቆሚ😍
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ፈስ የኔ መደገጥ ላጥ ጠጣ 😂😂😂ዙጥ ጨምር 😂😂😂😂ደምሴ አፍሮ ሄደ
@ኪያየማሪያምየወግዲልጅ
ኸረ ወይኔ በሳቅ ሆዴ ፈረሰ😂😂😂😂😂
@hhoo-jv8xk
@hhoo-jv8xk Год назад
በጣም ጀግና ናችሁ 😂😂😂😂😂
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Год назад
አረ ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂
@HareguaMengstu-i8s
@HareguaMengstu-i8s Год назад
የኔ ቆንጆ አሣዘነችኝ።
@ትዝየቢኒ58
@ትዝየቢኒ58 Год назад
አይዞአችሁ በርቱ
@AyaluDesta
@AyaluDesta 4 месяца назад
😂😂😂😂😅😅😅🤣🤣🤣🤣🤣🤣አረ የፈሱ ነገር አያሌው አሳዘነኝ ሊያረሳሳ ሚታገለው ነገርርር
@kingsolomon9771
@kingsolomon9771 Год назад
this is the most funny one.pse keep on 😅😅😅😅
@fkreskemekabr881
@fkreskemekabr881 Год назад
Kkkkkkk በጌታ ስም🤣
@ሃይማኖትኣዲስ
@ሃይማኖትኣዲስ 10 месяцев назад
ዋው በጣም የምዎዳችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@KidusYared12
@KidusYared12 Год назад
የምትሰሩት ድራማ ያስቃል በርቱ።
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ Год назад
በጣም እሚችሉት ደምሪኝ ማማ
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 10 месяцев назад
በኢየሱስም የድግምት መፈስ የፈረሰ ይሑን ኦሮቶዶክስ እባካቹ አትደግሙ ሕዝብ ወደ ጨለማ አትዱ አገር አፈረሳቹ በድግምት😢😢ቄሶች እባካቹ ጌታን ፍሩ😢😢
@abelcrazy-vz8ld
@abelcrazy-vz8ld 11 месяцев назад
እኛም ፈሱን ስንሰማ ደንግጠናል😂😂😂
@henok.waleligne6961
@henok.waleligne6961 Год назад
በጣም ምርጥ ትወና እና ቋንቋ
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ Год назад
እር ፈስዎ ያሰቃል 🤣😃🤣😃🤣😃🤣😃
@aronmeklit
@aronmeklit Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅❤❤❤❤❤great work I Love it
@hanahanaa1304
@hanahanaa1304 Год назад
ሚካኤልን እያልሽ አትማይ በዉሸት እህቴ በተረፈ በርቱ
@emebet.emumaremuyewa438
@emebet.emumaremuyewa438 Год назад
ፈስ እኮ በጣም ነው የሚስቀኝ
@engdasewfenkle2082
@engdasewfenkle2082 Год назад
television ላይ ኢንዲህ ጥሩ ስራ ቢኖር
@SolMon-f8s
@SolMon-f8s 7 месяцев назад
ድራማው ጥሩ ነው ግን በአሁን ጊዜ እንደዚ አለ ወይ ካለም ትውልዱ ይወቅ
@tube-jn5zz
@tube-jn5zz Год назад
ፈሱ አሷል 😂😂😂😂😁😁😂😂
@ladaylyn
@ladaylyn Год назад
የመተወን ብቃታችሁን እያደነኩ የምትሰሯቸው ስራዎች የታራክ ፍሰት እና ፅሑፍ ላይ ቅሬታ አለኝ። የአማራ ማህበረሰብ ጨዋ ፣ እንግዳ አክባሪ ፣ ነግ በእኔ ባይ እና ፈሪሐ እግዚአብሔር ያለው መሆኑን ነው የማውቀው። ታዲያ በመልካም ባሕላችን እና እሴቶቻችን ላይ በመስራት ፈንታ ስድብ እና መተት ላይ የምትሰሩት። ምነው በጎ በጎው እየሰራችሁ ህዝባችን እና የአኗኗር ዘይቤ በጥሩ ብታስተዋውቁልን።
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
ትክክል
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
ትክክል
@peace2all51
@peace2all51 8 месяцев назад
ደብተራበእርግጠኝነት በአማራው ዘንድ የተለመደ ነው በተለይ በጎጃም
@ةةت-د7و
@ةةت-د7و Год назад
እመኝነበር ግን ገናአላገባሁም😂😂😂😂
@RuhiRuhati
@RuhiRuhati 24 дня назад
በጣም ታምራላችሁ ቀጥሉበት
@romanabate1197
@romanabate1197 Год назад
ደብተራ እኮ ቤተክርስቲያን የምትሰጠዉ ማፅረግ እንጂ የተንኮል ስራ ማስፈጸሚያ አይደለም መጀመርያ እወቅ ከዚያ ስራ የአንድ ነገር መምጫዉን ሳታዉቅ አትዘባርቅ።
@zedlove7155
@zedlove7155 Год назад
ጨዋታው ጥሩ ነው ደስ ይላል ግን የየአካባቢው ይለይ እንደው እንጂ በአብዛኛው እንደዚህ አይነት ክፉ ስራ የሚሰሩ ሰዎች አንደኛ እንደድራማው በቀላሉ አይሸወዱም ሁለተኛ ማንኛውም ሰው በበትር ሊመታቸው አይችልም።
@YesedawAbebaw
@YesedawAbebaw 24 дня назад
ውይ ስያዛዝን 😅😅😅😅😅😅😅
@sairaroy6182
@sairaroy6182 9 месяцев назад
በሰፈሩት ቁና መሰፈር ማለት እሄ ነው😂😂😂😂
@fkreskemekabr881
@fkreskemekabr881 Год назад
kkkkkkk በጌታ ስም🤣🤣🤣
@mekdesmolla8444
@mekdesmolla8444 Год назад
ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 10 месяцев назад
አየ ሙሉ ቀን/ትበይን ወይኔ አንች ለፈሳሽው የኔ ድንጋጤ ምን ይሉታል ወይኔ በማርያም ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂😂እወዳችሁ አለሁ 😘ደጋግሜ ነው የማየው 😘😘😘😘
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue Год назад
ወላላይቱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ዛሬ
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 Год назад
ያረቢአላሕከእንደዚሕአይነትይጠብቀን
@peace2all51
@peace2all51 8 месяцев назад
ትበይን ስምሽ ደሞ እዚህ ላይ የተለየ ነው...... አይ ፈስ😂😂😂
@meseretmeseret9342
@meseretmeseret9342 Год назад
ጎበዝ ሚስት
@Yetnora89
@Yetnora89 Год назад
የኔ መደንገጥ ምን ይሉታል😂😂😂😂
@elssabetreday650
@elssabetreday650 Год назад
Kkkkkkkkkkk
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 10 месяцев назад
በእውነት እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ወይ ደብተራ ለዚህ ለመጥፎ ይሰራላቸሁል
@habtamugetachew8104
@habtamugetachew8104 Год назад
ፈሱ በጣም ነው ያሳቅኝ
@Azmeraw-ml3hx
@Azmeraw-ml3hx 10 месяцев назад
ጀግና ጥበበኛ ሴት
@asratisrael4226
@asratisrael4226 Год назад
ኧረ እባካችሁ ሠው በሀዘን ጊዜ ነው ምርር ብሎ የሚያለቅሥ እናንተ ደግሞ በሣቅ ፍርፍር አድርጋችሁ አሥለቀሣችሁኝኮ. በርቱልኝ ከአይን ያውጣችሁ ..
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 Год назад
የመምህር ተስፋዬ አበራ ትምህርቶች ግቡና ተከታተሉ። አይ ስርማሽ ቀጠል በጣሽ ደብተራ ጠንቋዮች እግዚአብሔር ከምድር ኢትዮጵያ ይቀላችሁ።
@genet21
@genet21 Год назад
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@TemesgnMesfin-nl4ii
@TemesgnMesfin-nl4ii 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኡፍፍ እረ ደከምኩ
@ZolaMobil-mq7rt
@ZolaMobil-mq7rt 11 месяцев назад
ለምን ደከምክ
@OnorX6-j4q
@OnorX6-j4q 9 месяцев назад
ቱ ውርደት አትሻብኘ😂😂😂😂😂😂
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 Год назад
ደብተርህ ይቀደድ ወጋሁ
@ማርያምእናት-ጘ7ጰ
በርቱ
@hanabirhan9334
@hanabirhan9334 Год назад
እር ውይኔ በሳቅ😂😂😂
@yared2112
@yared2112 11 месяцев назад
በጌታ ሲም ኦገው 😂
@አማኑኤልአባቴ-ነ3ጸ
ስራችሁ ጥሩ ሆኖ ግን አትማሉ ሚካኤል ዝም ብሎ አይጠራም ለየምናምኑ የእግዚአብሄር የቅዱሳን ስም አይጠራሜ
@ranarr6788
@ranarr6788 Год назад
ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ
@marrymarry1903
@marrymarry1903 Год назад
😂😂😂😂እረበሳቅ😅😅😅😅
@ሳራ-ረ6የ
@ሳራ-ረ6የ Год назад
ያሳቄ ምንጮች ኑሩልኝ በርቱ
@tigesttefera409
@tigesttefera409 Год назад
Ebakachu deha Neger Tsafu teru teru drama seru
@helenahelena7617
@helenahelena7617 Год назад
ኧር አፈር ብሉ ሥንት የሚሠራ ነገር ሞልቶ ፈሥ ተደግሞብኝ ምናምን ማፈሪያዎች እንኳን የፈሥ ማሥደገሚያ የሚከፈል ሚበላ ጠፍቶ በኑሮ ዉድነት ህዝቡ እየናወዘ ነዉ
@YalemshetMulugeta
@YalemshetMulugeta 4 дня назад
Debt erat kmdregse mulched adrgo yatefaln😂😂😂
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Год назад
ክክክክ
@tube1617
@tube1617 Год назад
የፈሱነገር😂😂
@YeshiberMarye
@YeshiberMarye 7 месяцев назад
ኸረ ፈስ ትጠላለህ አይ ደብተራ
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 Год назад
ደስየሚል አዝናኝ ነው
@almemals
@almemals 10 месяцев назад
እንዴት እንዳሳቃችሁኝ 😅😅😅😅😅
@hawayahawaya8690
@hawayahawaya8690 Год назад
ፍትህ ለፈሡ
@qwqw2031
@qwqw2031 Год назад
ኮሜንታተሮች ተቀዲማችሗል ኑአብረንእንይ፣kkkkkkkk
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ Год назад
ክክክክ እኔ ተከታይሽ ነኝ ደምሪኝ ማማ
@YitbarekAdimasu-q4n
@YitbarekAdimasu-q4n 10 дней назад
True
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 Год назад
ጥሩ ሚሥት
@asanagese9890
@asanagese9890 Год назад
Betame dese yelale seyetane sewaride😂😂😂😂
@eyasubogale7592
@eyasubogale7592 Год назад
ሳቄ መቆጣጠር አልቻልኩም የሰሩት ግፍ ይደርሳል የገረመኝ ደግሞ የሰቷ ጥበብ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Год назад
እር ድራማህ ክክክክክ
@tansgnedanlw
@tansgnedanlw 5 месяцев назад
😊
@TigistBekele-p7m
@TigistBekele-p7m 5 месяцев назад
😅😅😅😅😅😂😂😂😂
@Fatima-jl9cx
@Fatima-jl9cx 7 месяцев назад
ሱሶቸ😂😂😂
@halimahhalimah2210
@halimahhalimah2210 Год назад
ይገርማል
@sikosilo8413
@sikosilo8413 9 месяцев назад
😮😂😅😅
@AppCell-q1j
@AppCell-q1j 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 11 месяцев назад
ክክክክክክክክክክክ
@DestaGebeyew-q7k
@DestaGebeyew-q7k 2 месяца назад
አያሌዉም መፍሳት ነበረበት
@uddhgdhs8048
@uddhgdhs8048 Год назад
😂😂😂😂😂ረበሳቅ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Год назад
ብቮ ትበይንና አያሌው
@abebe7
@abebe7 Год назад
ደስ ትላላችሁ
@mohmmadahmad1924
@mohmmadahmad1924 Год назад
Kkkkkk
@HabtamJejaw
@HabtamJejaw 11 месяцев назад
😊
@arabia1239
@arabia1239 11 месяцев назад
አታሰብጠጣ😅
@mjnj603
@mjnj603 Год назад
ረወይኔ ፍትህ ለፈሱ
Далее
የልጅ ጠለፋ  | CHILOT
35:52
Просмотров 1,6 млн
መሸሻ ተገረዘ 😂
20:10
Просмотров 4,6 тыс.