Тёмный

ستبدا እውነታው ይሄ ነው ማስመሰል  

Alif Tube
Подписаться 40 тыс.
Просмотров 125
50% 1

ሀገሬ

Опубликовано:

 

10 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 9   
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 9 месяцев назад
ይሰማል
@sofihabesha2935
@sofihabesha2935 9 месяцев назад
ነጭ ነጭዋን
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 9 месяцев назад
as wr wb
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 9 месяцев назад
የኔ እህት እኔስ ያመመኝ የደከመኝ ጠለብ ጨርሸ ልገባ ነበረ እና እናቴ ልጀ እዛዉ ጠክሪ እኔም ናፍቀሽኛል ግን እዛዉ ጠክሪ ቅድሚያ መቀመጫየን አለች ዝጆሮ አለችኝ😢😢😢እኔም ገባኝ እና አሳደስኩ አላህ በሰላም ጨርሸ አገሬ ሰላም ሁኖልኝ ከቤተሰቤ ያጣግበኝ😢😢
@aliftube
@aliftube 9 месяцев назад
ግን እየያዝሽ መሆን አለበት የምትቆይው እዛው ስላሉሽ ብቻ እዛው መሆን አይደለም አላህ ካንቺ ጋ ይሁንእህቴ
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 9 месяцев назад
@@aliftube እሽ እህቴዋ ልክነሽ ያዝኩ ስለዉ ኑሮ ተወዶ ዳብል የሆናል በቤተሰብ ልኬ የሀን አርጉልኝ ስል ያጠፉብኛል በኔ አካዉት ሲሆን ብሩ የሞተ ይሀዳል ብቻ አልሀምዱሊላህ አሁን የታየኝ ወርቅ የገዛሁ ማኖር ነዉ ምን ትይኝ አለሽ 🥺
@sofihabesha2935
@sofihabesha2935 9 месяцев назад
ወርቅ ገዝተሽ መያዝ ከቻልሽ በጣም አሪፍ ነው
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 9 месяцев назад
@@sofihabesha2935 አረቤ ሁለት አመት ሙሉ ቦታ አልገዛሽ ቤት አልሰራሽ ወይ ደህና ብር የለሽ ወርቅ ግዢ ዝበያቸዉ ትን ሽ የረዳሽ ትለኛለች ያዉ በአማና እነሱ ካኖሩልኝ እጅ እኔ መያዝ አልችልም ግን እሷ አላምናት ብየነዉጅ አድት ሂድ የሀያ ሺ ድረሀም ወርቅ ገዝቸላት አገሯ ህዳ ሽጣ ቤቷን ሰራች አለችኝ ደመወዝ በወር ይሰጡኛል ይክዳሉ ሀቄን ብየ አልገምትም ግን አድ ጎዶሎ ቀን ቢኖር አይታወቅም ሰዉ ሙሉ አደለም ያልኩ እዋልላለሁ
@aliftube
@aliftube 9 месяцев назад
ይሄን ማድረግ ከቻልሽ አሪፍ ነው ሰውን አስቀምጡ ከማለት አይዞን ሁሉም ያልፋል
Далее
Копия iPhone с WildBerries
01:00
Просмотров 3,2 млн
ለመስራት “ሙሉ” እጅ አያፈልግም
7:16