Тёмный

ሀይሌ ገ /ስላሴ ለ ዶ/ር አሸብር ምላሽ ሰጠ  

Beki Tech
Подписаться 1,8 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 45   
@eliasberhanu-1973
@eliasberhanu-1973 2 месяца назад
የሕዝብ ድምፅ ሰምቶ ስልጣን መልቀቅ ትልቅነት ኃይልሻ። እንኳን እንድ አሸብር በሕዝብ አልተጠላህ።
@AberaLegese-vr8it
@AberaLegese-vr8it 2 месяца назад
ሐይሌ ጀግናችን ነህ በአንተ የመጣየኢትዮጰያ ህዝብ እንደመናቅ ነው ጀግናችን ነህ የኛ ውድ በርታ እኔ በግሌ ከአንተ ጎን ነኝ እስከመጨረሻው
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 2 месяца назад
ሃይሌ በእዉነት ጀግና ነህ እዉነተኛ ኢትዮጵያዉያን ከጎንህ ነን !! የአሸብር የሌባዉን መንጫጫት እርሳዉ :: ግን ታገል ከጎንህ ነን !!
@almazadmike7734
@almazadmike7734 2 месяца назад
ኃይሌ ክብር ይገባዋል። ድንቅ እና ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ።
@abel8835
@abel8835 2 месяца назад
አሸብር የኢትዮጵያ ትራምፕ ነው❤❤
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 месяца назад
ሀይሌ ጨዋነቱን አያችሁት
@NegashMohammed-l9h
@NegashMohammed-l9h 2 месяца назад
ኀይሌ እንወድሃለን,ኑርልን
@YohanesTerefe
@YohanesTerefe 2 месяца назад
ኃይሌ ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳው በእውነቱ አሽብር ግን ምን ነካቸው ?
@asfawossenshimelash4464
@asfawossenshimelash4464 2 месяца назад
ፍላጎት የለኝም የሚለውን አልቀበለውም። ለዓመታት መስዋዕት የሆንክለትን እና አገርህንም ሕዝብህንም ራስህንም ደጋግመህ ያስከበርክበትን መድረክ ለመምራት ዝግጁ መሆን ይኖርብሃል። በጎ ልምድህን ለትውልድ የማካፈል ኃላፊነትም ግዴታም አለብህ ባዩ ነኝ!!!
@wogayehulemawork4483
@wogayehulemawork4483 2 месяца назад
ይሄ አሸብር የሚባል አሸባሪ ስርዓት አልበኛ ኃይሌን መናገር አደለም አጠገቡ መድረስ የለበትም።ኃይሌ የኢትዮጵያ ጀግና ብርቅዬ ሰው ነው።ሁሉም ከኃይሌ ጎን ነው።
@አውራምባ_ቲዩብ
@አውራምባ_ቲዩብ 2 месяца назад
ዶ/ር አሸብር የተቃውሞ ሰልፍ አልፈራም እያሉ ለምን የሀይሌን ትችት ፈሩ ???😁😁😜😜🙄
@kalebangaw7999
@kalebangaw7999 2 месяца назад
Haile we proud of you no problem turest me...
@HaymanotGetachew-t7h
@HaymanotGetachew-t7h 2 месяца назад
አሸብር ከኢትዬጵያ ነው ሪዛይን ማድረግ ያለበት።
@SofyaAbebe
@SofyaAbebe 2 месяца назад
ሃይልዬ ይሄንን ግድ አይሰጥህ አንተ የተከበርክ አለም የሚያከብርህ ነህ ማንም እግርህ እጣቢ የሚደርሰ ማንም የለም ኮፕሌክሰ ነውአንተ ከፈለክ የአለም ፈደሪሸን መሆን ትችላለህ ዝም በል
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 2 месяца назад
አሸብር ገንዘብህን መኮረኒ ትበላበታለህ ስትሞት ሳጥን ትገዛበታለህ በኢትዮጵያ ላይ አትቀልድም እንደ ፈለከው አፍህን አትከፍትም።
@solomon1331
@solomon1331 2 месяца назад
Hila is respectfull man good ethiopian.
@assefamulu1116
@assefamulu1116 2 месяца назад
የጥርስ ሀኪሙ ዶ/ር አሸብር ከስፖርቱ ገለል ቢል ይሻለዋል። በግሌ አሳዝኖኛል ።
@robelasmara3971
@robelasmara3971 2 месяца назад
Shalka Haile Ye Ager jegna newe enkan Ethiopië be alem tarik Yesera Jegna new:: Asheber ende semhe Asheber new seltanhen lekeke::
@SolomonAwet-s4r
@SolomonAwet-s4r 2 месяца назад
ኃይሌ ነጭ ነጯን ነው
@woldeyohanesgetusetegn7245
@woldeyohanesgetusetegn7245 2 месяца назад
Haile G.Selasie you should not respond him cause you are great with global recognition
@MohaammedYeshaw-hf3es
@MohaammedYeshaw-hf3es 2 месяца назад
ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ በሩጫ ብቻ ሳይሆን በበሰለ ስነምግባር ጨዋዊ አነጋገርም ዶክተሩን በልጠሀል።
@wakshumshiferaw883
@wakshumshiferaw883 2 месяца назад
የኦሎምፕክ ኮምቴን እና የአትሌቲክስ ፌደሬሽንን የሆቴል ጨዋታ ማን ቀረፀው? ምን ያክል ተአማኒነት አለው? ይህ ሌላ ጥያቀ ነው፡፡
@melakuassefa3261
@melakuassefa3261 2 месяца назад
የሀሌን ትችት ያልቻለ ጀዝባ ዶ/ር
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 месяца назад
ዶክተር ተብዩው የአነጋገር ጨዋነት የሚጎድለው ዋልጌ ነው
@omariumari1202
@omariumari1202 2 месяца назад
ሀይሌ እባክህ በርታ
@aymana1552
@aymana1552 2 месяца назад
مشاء الله تبارك الله 👍👍👍🇪🇹❤
@genettoshema5661
@genettoshema5661 2 месяца назад
አንተንየነካተዋረደአንተማለትትልቅነህለማንመልስየምትሰጠአይመጥኑኽምጋዜጠኛሌላስራሰራአታድርቀው
@mebrek3745
@mebrek3745 2 месяца назад
ምን አይነት መንጋ ህዝብ ነው ግን፣አሸብር ስለውጤት ምን አገባው ደራርቱ እያለች አሸብርን መውቀስ ደነዞች
@YebekalYebe-x1t
@YebekalYebe-x1t 2 месяца назад
@melakuassefa3261
@melakuassefa3261 2 месяца назад
Haile hero
@JakobDereje
@JakobDereje 2 месяца назад
በለዉ
@tilahun123
@tilahun123 2 месяца назад
ሃይሌ ገ/ስላሴ የጥርስ ሓኪም መሆን እንደማይችል ሁሉ አሸባሪ የተባለው ሰው ስለ አትሌትክስ ምን አግብቶት ነው መሃል ገብቶ የሚበጠብጠው? ለማንኛውም እርሱ ብቻ ሳይሆን ኮሚቴ የተባለው አካል ጭምር...
@yednekachewgeremew1886
@yednekachewgeremew1886 2 месяца назад
This guy hail he just look like a movie start in movie called ' "god must be crazy 😂😂😂
@solomon1331
@solomon1331 2 месяца назад
Hi man hila is more than movie star mean he is great ,hay man are oromo or gala ? Because this word come out from stupid gala becaus oromo is more stupid ever.
@fldfkjki-tr5bm
@fldfkjki-tr5bm 2 месяца назад
ሀይሌ፡ከጎንእነነ፡በአይሌ የመጣ፡ካለ፡በዝምታአናልፍም
@GEchGech-s4o
@GEchGech-s4o 2 месяца назад
ገዱያአለ
@AbdalaibirooAbdalaIbiroo
@AbdalaibirooAbdalaIbiroo 2 месяца назад
😂😂😂😂😂❤
@GEchGech-s4o
@GEchGech-s4o 2 месяца назад
አሸብሬሌቤ
@seyoumbergidie6760
@seyoumbergidie6760 2 месяца назад
የ ኃይሌ ድምጽ አይደለም። ሙከራው ጥሩ ነው።
@SaraBarKot
@SaraBarKot 2 месяца назад
ሀይሌ አንተ ጨዋ ነህ ሰክሮ ሲንዘላዘል ውርደታም ነው እሱን ብሎ ዶክተር
@solomon1331
@solomon1331 2 месяца назад
Hila is more than movie star mean he is best
@Abbatobia
@Abbatobia 2 месяца назад
ሰውዬው ጸረ አማራ ነው። ሌላ ምንም ምክንያት የለም።
@YebekalYebe-x1t
@YebekalYebe-x1t 2 месяца назад
Don't respect from...?
Далее
Nightmare | Update 0.31.0 Trailer | Standoff 2
01:14
Просмотров 584 тыс.
Только ЕМУ это удалось
01:00
Просмотров 2 млн
ДУБАЙСКАЯ ШОКОЛАДКА 🍫
00:55
Просмотров 2,2 млн