Тёмный

ሀይልዬ ጨጋራውን የታመመበት ፕራንክ 🥺 

haileye royal
Подписаться 128 тыс.
Просмотров 195 тыс.
50% 1

ሀይልዬ ሲናደደሰ በጣም ከባድ ነው 🥺

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@haileyeroyal2127
@haileyeroyal2127 Год назад
ውድ ቤተሰቦቼ ፍቅረኛዬ ምንም ብትበድለኝ ይቅር እላለሁ ነገር ግን በዝሙት ጉዳይ ላይ ምንም አይነት ይቅርታ ስለሌለኝ ቢፈጠር እራሱ በቪድዩ ላይ በጣም ስሜታዊ ሆኜ ጩሄሃለሁ እና ለሱ ላሳያሁት ላልተገባ ጩሀት ይቅር እየጠየኩ ጨጋራዬን የታመምኩበት ፕራንክ ነው 🥺
@hayte4896
@hayte4896 Год назад
የማላቅህ ሀይልዬ ነው የሆክብኛ ውነት እዴ ትግስትህ የት ሄዴ ሁለሀየ እደምትወዳት ንገራት እየሰማንህ 😅
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q Год назад
ዛሬ አምሮ ባቹሀን በርቱ
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Год назад
ቻለዉ ሀይልየ 😢😢😅😅😅😅😅😅
@mizela1244
@mizela1244 Год назад
👌
@f8863-z7k
@f8863-z7k Год назад
ጎበዝ😂❤
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Год назад
ማማየ መስቀልሽ ሲያምር ❤❤ እንደኔ መስቀል ሲያይ ደስ የሚለው 👍👍 በሉኝ
@desuman6895
@desuman6895 Год назад
መስቀልን ሳይሆን በሰዎች ዉስጥ እየሱስን ሳይ ደስ ይልኛል መስቀል እንጨት ነዉ
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Год назад
@@desuman6895 አንች ካፊር
@meronmeron84
@meronmeron84 Год назад
​@@user-hx4ep6yv9m እኔ እራሱ መጀመሪያ ማይ መስቀል ነዉ እንዴት ደስ እንደሚሉ❤❤❤🥰🥰🥰
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Год назад
@@meronmeron84 እኔም ማንኛውንም ሶሻል ሚዲያ ሳይ መጀመሪያ መስቀል ነው የማየው አቤት ደስስ ሲል 👉❤️❤️
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o Год назад
​@@desuman6895 👎👎👎👎
@yeabsiraabiyot
@yeabsiraabiyot Год назад
ዮርዲ አሪፍ ፕራንክ ሀይልዬ ደሞ ልክ ነው በዝሙት ቀልድ የለም ፍቅራቹ ይዝለቅ። ❤❤
@Milimiraaa
@Milimiraaa Год назад
ሃይልዬ ወንድሜ ፈጥነህ ኣትወስን ረጋ በል ይሄስ ፕራንክ ነው ምናልባት ድንግልናዋ ባይቆይስ ምን ልትሆን ነው ኣሁንምኮ እሷ ድንግል ነኝ ስላለችህ እንጂ ርግጠኛ ኣይደለህ ስለዚ እራስህን ድንግልናዋን ሳይሆን እራስዋን ማግኘት እዳለብህ ኣሳምነህበት ካልቆየህ ትጎዳለህ ምክኒያቱም ኣይበለውና የሴት ድንግልና በወሲብ ብቻ ኣይደለም የሚፈርስና ለሚፈጠረው ነገር ዝግጁ መሆን ኣለብህ በተረፈ ፍቅራቹን ያብዛላቹ🥰
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Год назад
በትክክል የሴት ልጅ ድንግልና በግንኙነት ብቻ አይደለም የሚሄደው በስራ በተለያዩ ነገሮች ይሄዳል
@user-tt3ir4mf6p
@user-tt3ir4mf6p Год назад
@@Sara-ok8ri ወላሂ እኔ ሳላገባ ያረኩት ነገር የለም ግን ሳገባ ድንግል የለኝም ግንኙነት ሳደርግ አሞኛል ግን ደም አልፈሰስም እና ባሌም ምንም አላለም 😌
@bipbip5737
@bipbip5737 Год назад
​@@user-tt3ir4mf6p ባልሽን ተከባከቢው ምረጥባልቸው
@Zmzm-uy1qs
@Zmzm-uy1qs Год назад
​@@user-tt3ir4mf6p ማሻ አላህ አላህ አዳዶቹኮ አይረዱም የኔው አሁን ምንም አይረዳም ምን አልባት ባይኖርስ ስለው ቅይርይር ነበር እሚልብኝ እና እኔም ጭንቅ ብሎኝ ነበር ስንገናኝ ግን አልሀምዱሊላህ አላህ ሰተረኝ ባላደረኩት ነገር በጭቀት ልሞትኮ ሆ😂😂😂
@user-tt3ir4mf6p
@user-tt3ir4mf6p Год назад
@@Zmzm-uy1qs አትጨነቂ እረ ባልስራሽው ስራ የራሱ ጉዳይ አላህ ጥሎ አይጥልሽም አትጨነቂውደ
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Год назад
በእውነት ልጅትዋ ስለምትወድህ ያለፈችህ ይመስለኛል ።ለምን መሰለህ ወንድም የፍቅረኛም ይሁን እጮኛ ሚስት ሁሉንም ነገር ለእህት ለቤተሰብ አይነገርም አይወራም ።ችግራችሁንም ሆነ ማንኛውንም ነገር ሁለታችሁ በመመካከር በመነጋገር ነው መፍታት ያለባችሁ ።ወንድም እኔ በጣም የምወደውን ከስደት መልስ ተጋብተን ቤተሰብ እንመሰርታለን ብዬ ያልኩት ሰው በእንደዚህ ምክንያት ከሂወቴ አስወጥቼው አልፈልግህም ብዬ አሰናብቼዋለው ። ስለዚህ ወንድም አስብበት ።ግን እህታዊ ምክር ነው በንግግሬ መሃል ከተሳሳትኩኝ ይቅርታ እጠይቃለው ።
@askal6750
@askal6750 Год назад
በጣም እውነት ነው❤
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te Год назад
የዛሬው ፕራንክ ይለያል አቃጠልሽው ዮርዲ ዋው አምሮብሻል ግን መጨረሻ ላይ ድምፃችሁ አይሰማም የድምፅ ጥራት አስተካክሉ ❤❤
@FentahunAlemu-zd1dv
@FentahunAlemu-zd1dv Год назад
ሀይልዬ ምርጥ ሰው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤😍
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ❤
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኛዋ❤
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 8 месяцев назад
❤❤❤
@tube941
@tube941 Год назад
ዮርዲ ይመችሽ ❤ ሃይልዬ ግን ቶሎ ትናደዳለህ ለዉሳኔም ባትቸኩል ጥሩ ነው፡፡ ከዚህ በኋላ እኔና አንቺ በቃን ስትል መስማት አንፈልግም ፡፡
@atamarmeukriya789
@atamarmeukriya789 Год назад
ግን የሚገርመኝ የሀይልዬ ትግስት ወይኔ የኔ ጓደኛ ቢሆን አናቴን ሚለኝ ነው ሚመስለኝ የመዳም ቅመሞችዬ ከስደት መልስ እደሀይልዬ ትግስተኛ የሂወት አጋር ይስጠን ኡፍፍ የመዳም ኪችን አሁንስ አደከመን 😢😢😢😢
@user-sy8kh7zn8w
@user-sy8kh7zn8w Год назад
ሣህ ወላሂ ይወፍቀን ለሁላችንም
@hhhhbhgg4957
@hhhhbhgg4957 Год назад
😢😢😢😢😢😢
@user-mm9wh8th5x
@user-mm9wh8th5x Год назад
ምርጦች ስወዳችሁ ቀልድ የለም ሐይልዬ አጥብቀክ ያዝ ዮርዲ ስትችልበት ፕራንክ ውይ አንበሳ ሠራሽለት😂😂😂😂
@yeshieseta
@yeshieseta Год назад
አይ ሀይልዬ ስሜታዊ አትሁን በትዳርም ላይ ከባድ ነው መታገስ ማሰብ ማሰላሰል አለብህ ክፉ ሳትናገር ዮርዲዬ ጀግና ነሽ 100% ተሳክቶልሻል
@hhhhh1282
@hhhhh1282 Год назад
ወይኔሀይልየ በትግስትህ ልክ ንደትህ. አይጣልነዉ. ትጎዳለህ. እራስህንጠብቅ ቢሆንምኳ መረጋጋትአለብህ😢😢
@nawalalhalaby
@nawalalhalaby Год назад
የአመቱ ምርጥ ፕራንክ😂😂 ግን ሀይልዬ አትቸኩል ረጋ ብለህ ለማሰብ ሞክር❤
@almazseyfu3287
@almazseyfu3287 Год назад
ዮርዲዬ ቆንጆ ብድሩን የማይመልስ አይፈጠር ጎበዝ
@user-kt8rr3op3u
@user-kt8rr3op3u Год назад
የኔቆጆ ሠራሽለት😂😂😂
@user-kt8rr3op3u
@user-kt8rr3op3u Год назад
ዉይይይ እዉነት በጣም አሳዘነኚ
@user-kt8rr3op3u
@user-kt8rr3op3u Год назад
አይዞህ ሀልየ❤❤
@user-kt8rr3op3u
@user-kt8rr3op3u Год назад
የርዱየ ጠብቂ ምናይነት ፍራክ እደም ትተረጊ ታየኚ😂😂
@HanaHana-bj9ul
@HanaHana-bj9ul Год назад
ዉይ አንቺ ልች ተንኮል አይጠፋሽ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Год назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን
@fetiyaaman4686
@fetiyaaman4686 Год назад
ሠ ዐ ወ
@jciciciufufuf8227
@jciciciufufuf8227 Год назад
SABSKRAYB.ADRGYLHU
@foziyamahamud512
@foziyamahamud512 Год назад
S.a.w
@hayte4896
@hayte4896 Год назад
ሶ አ ወ
@HanaHana-bj9ul
@HanaHana-bj9ul Год назад
አዲናቂሽ ነኝ የኔ ዉዲ
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 Год назад
ሀይልዬ ምርጥ እውነት ነው በዝሙት ቀልድ የለም ደግሞ ለውሳኔ አትቸኩል ንዲትክን ለመቆጣጠር ሞክር እሩጠ ስልክ እኔ ብሆን በዪርዲ ቦታ በጣም አኮርፍ ነበር ምክንያቱም ያአልካቸው ቃሎች ተገቢ አይደሉም ዪርዲ ምርጥ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከውድ ባለቤትሽ ጋር በጣም ነው ምወዳቹሁ ፍቅሩን ያአብዛላቹሁ
@selamlove6129
@selamlove6129 Год назад
አይ ሐይልዬ ግን ወደማነዉ የደወልከዉ😁😁ያበደ ፕራክ ነው የዛሬዉ የመጀመሪያዬ ነው ጮኸህ ስትናደድ ሣይህ ብድር በምድር ነው ብድርህን መልስ ዮርዲ ተራሽን ጠብቂ😂😂❤❤❤❤❤❤በተረፈ በጣም ታምራላችሁ
@lovetadele9839
@lovetadele9839 Год назад
wow ዮርዲ አሪፍ ፕራንክ ሀይልዬ ደሞ ልክ ነው በዝሙት ቀልድ የለም ፍቅራቹ ይዝለቅ። ❤ 👍
@Entertainment-dl8wu
@Entertainment-dl8wu Год назад
Wow
@emuselwatube
@emuselwatube Год назад
ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ ትል ነበር አያቴ የኔ ጀግና ሰራሽለት😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@f8863-z7k
@f8863-z7k Год назад
ከምር አሳዘነኝ የኔ አባት😢ዮርዲ አላይ ያለሽ ግዜ ሻጣዋን ዘረገፈችው😂😂😂😂ምርጥ ፕራክ
@user-cv5pq7ro1p
@user-cv5pq7ro1p Год назад
የሴት ተኮል አይቻል😂😂😂
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Год назад
ሀይልዬ ሚስኪን ጥሩ ልብ ያለው ገራገር ነው 😍😍😍
@semiraasefa4016
@semiraasefa4016 Год назад
የዛሬዉ የጉድ ነዉ አይ የወርዲይ ❤❤❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Год назад
ደምሪኝ❤
@haiyhaim6436
@haiyhaim6436 Год назад
ደምሩኝ
@Rahma-gq7ud
@Rahma-gq7ud Год назад
በዉነት ደሥ ሥትሉ ዉዶችየ አላህ ካይን ያዉጣችሁ
@endalededhase7925
@endalededhase7925 Год назад
በጣም ለብቻዬ እስክጠግብ የሳቁበት የፓንቷ ስጦታ አፈነዳችኝ ሐይልዬ ሰፍ ብሎ አይፎን ሲጠብቅ ሲከፈት ፓንት ዋው እኔ ግን ብዙ ፕራንኮች እያየሁ ነው የናንተን የሚያክል አላየሁም መሳቅ የለው በጨካኔ ምንም ምልክት እንኳን ሳይታይና ሳይታወቅ እውነት አስመስሎ የሠውን ማንነት ማንጠሪያ ቅመም ነውና በርቱ በርቱ
@user-my6pb4ud8x
@user-my6pb4ud8x Год назад
የመዳም ቅመሙችዬ አላህ እንድዝህ አይነት ባል ይስጣቹሁ ያረብ ጉሎ አሚንን😢😢😢😢
@user-bb7gk4pj5c
@user-bb7gk4pj5c Год назад
አሜን አሜን አሜን
@mohamodbin6695
@mohamodbin6695 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@mekiyebareka1544
@mekiyebareka1544 Год назад
ክክክክክ እኔአልልም ታይዣለዉ😅 አጋጠም ኮማንትለያከዬዉ 😮
@user-my6pb4ud8x
@user-my6pb4ud8x Год назад
@@mekiyebareka1544 ማሻአላህ ለኝ ረርጌልን🤕😢😦🙄
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Год назад
Ameen yareb alemin
@Eyualex863
@Eyualex863 Год назад
ሀይልዬ እኔ አደንቃችሀለሁ ዮርዲዬ ደስ የምትል ልጅ ናት ግን በአንድ ነገር ንቃ በሂወትክ እህትክን ጣልቃ አታስገባ ቤተሰብ ከባድ ነው ስለዚ ብትጠነቀቅ ደስ ይለኛል
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 Год назад
እህህህህህህ ኧረ እረጋ በል ጥሩ አደለም እንደዝህ ስትሆን ሰይጧን ቢመታህስ ። ዮርዲ❤❤❤
@tezezewmengistu3106
@tezezewmengistu3106 Год назад
ሃሃሃሃ ዮርዲ ሰራሺለት ኃይልዬ ለዉሳኔ አትቸኩል ጉደኛዬ ፖርሳየን ይዛው ነበር ስትልህ እዉነቱን እስክታዉቅ መረጋጋት አለብህ ባልሆነ ነገር መለያየት ይፈጠራል አንደኛ ነሽ ዮርዲ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@tsebel3211
@tsebel3211 Год назад
ለነገሮች ባትቾክል አላደረኩም እያለች ግን ውሳኔክ ከአፍ የሚወጣው ቃል ጥሩ አይደለም ስሜትህን ልትቆጣጠረው ሞክር ሀይሊዬ በእንዲህ አይነት ንዴት እራስህን ትጎዳለህ በፍቅር ያኑራቹ አይለያቹ ዮርዲ ምርጥ ሰው
@AleixMan-oj5xe
@AleixMan-oj5xe Год назад
ውይ ሐይልዬ ዛሬ ነው የተገኘህ በጣም ደስ ምትሉ ፈጣሪ ፋቅራችሁን ያብዛላችሁ
@hiwothailemariam6066
@hiwothailemariam6066 Год назад
ሀይልዬ ግን ለእህትክ መደወልክ ትክክል አላደረክም...አሁን ዮርዲን ተረዳዋት እህትክ ምን ያህል ተፅእኖ እያደረገችብክ እንደሆነ ያስታውቃል.. ቢያነስ ደውለክ እውነት እንዳልነበረ እንኳን አልነገርካትም....ለወደፊትም ቢሆን በሁለታችሁ መሃል ሰው አታስገቡ በተለይ '''''እህትክ''''''!!!!!!!!
@user-jh1ln5gr1h
@user-jh1ln5gr1h Год назад
ድንጋይ ራስ ነው ዕጭ
@love-ep6tg
@love-ep6tg Год назад
በትክክል ሌላ ሰዉ ለዛዉም እሷን የምትጠላ 😢😢ያናድዳል
@djbdh9100
@djbdh9100 Год назад
ትክክል ብለሻል እህቱ መጥፎ ሰዉ እንደሆነች ከዚህ መረዳት ይቻላል
@yisakbarega7887
@yisakbarega7887 Год назад
ደግሞ ዮርዲ ስታምር በጣም እድለኛ ( ውበት ዮርዲ ጸባይ ሀይልዬ ) ፕራንክ መደራረግ አሪፍ ሆኖ ሳለ ሲበዛ እጅግ ያስጠላል ፡፡ እና ሌላ መልካም ነገር ብትሰሩ መልካም ነው እባክህ በÕደኝነት ሆነ በፍቅረኛሞች መሀል ሰው አይገባም እህትም ብትሆን ምክንያቱም ነገም ስትጋቡ እህት አብራክ ስለማትኖር ሰው ከገባ አብራችሁ አትቆዩም ጥፋቱ ያንተም ሆነ የዮርዲ እራሳችሁ ለመፍታት ሞክሩ እየወደድኩ ልጠላክ ስለሆነ ይህንን አስብበት በሚቀጥለው ቪዲዮ ዮርዲን ጋብዛትና ይቅርታ ጠይቃት በመጨረሻም ቪዲዮ ስትሰሩ ሌላም ሰዎችን ጨምሩ ሆስፒታል በመሄድ የታመሙትን በመጠየቅ እንዲሁም በሰፈራችን የተቸገሩ ሰዎችን መርዳት ብትጀምሩ በፈጣሪም ዘንድ የተመሰገነ እና የነፍስም እረፍት ነው ብዙ ተከታዮችን ታፈራላችሁ በወንድማዊነት አስተያየቴን ተቀብለህ ከተግባር ስለምታውለው ከልብ አመሰግናለው ፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ኢትዮጲያም ለዘላለም ትባረክ አሜን ፡፡
@kalkigashaw4563
@kalkigashaw4563 Год назад
አንቺ አዝግ አገኘሽው ሀይልዬ ግን ሶስተኛ ወገን በፍቅር ውስጥ አይሆንም አስብበት ልያውም ቤተሰብ
@mekides
@mekides Год назад
ወይኔ ሀይልዬ የኔምስኪን ለእህትህ ደወልክ ለነገሮች አትቸኩል ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Год назад
ቤተሠብሁኚ
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Год назад
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ሀገራችንንሰላምያድርግልን ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ
@hayathayat6023
@hayathayat6023 Год назад
አሚንንንን❤❤❤
@hayte4896
@hayte4896 Год назад
አሚን
@sss2505
@sss2505 Год назад
አሚንአላሁምአሚን🌹🌹
@gsgsgssg9340
@gsgsgssg9340 Год назад
Amen
@Sdetegnawa813
@Sdetegnawa813 Год назад
አሚን ያረብ🥰🥰
@souoo6477
@souoo6477 Год назад
😢😢😢ቢስሚላ ይወዳታል የምር አይ😓😭 ሚስኪን ነው አሳዛኚ እዚህ ድረስ ሰው አትውደድ ችግር ሲፈጠር ትጎዳለህ
@nunukemal7349
@nunukemal7349 Год назад
ሀይልዬ ምንግዜም ቶሎ ብለህ የራሳቹን ጉዳይ ለበተሰብ ባትናገር ይቅርታ ግን ዮርድዬ የአመቱ ምርጥ ፕራክ በርቱ
@nardosengeda1100
@nardosengeda1100 Год назад
Yordiey በእግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ፕራክ አታድርጊው በእግዚአብሔር የልብ ምቱ ቀጥ ቢልብሽ ደግሞ በኋላ ራሽን በፀፀት ትጎጃለሽ የኔ ቆጆ + በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤+ ዮርዲዬ ፍቅረኛሽ ፍቅረኛዬን ይመስላል ሁሉ ነገሩ የማያቀው ታላቅ ወንድም ካለው ጠይቂው?
@rolandawad3351
@rolandawad3351 Год назад
🤙🤙🤙🤙🤙💯💯💯💯💯❤️💞😘
@elasemed
@elasemed Год назад
ስምሽም ዮርዲ ነውኮ🙄
@rolandawad3351
@rolandawad3351 Год назад
@@elasemed sory addis n'en ye betiseb thank you so machi 🫢🙏🙏❤️❤️❤️
@elasemed
@elasemed Год назад
@@rolandawad3351 ❤🙏እሺ ውድ
@rolandawad3351
@rolandawad3351 Год назад
@@elasemed Good n'ait ❤️😘😘😘😘🛌🛌
@youtubeethiopia2085
@youtubeethiopia2085 Год назад
ወይኔ ዮርድ አልታይ ሢልሽ ዘቀዘቅሽው😅😅😅😅
@etenesh8056
@etenesh8056 Год назад
ዮርዴ ትላንት ዛሬም ጨጓራውን ታቃጥይው ቤታመም ላንችው ነው በጣም ያምርብሻል ቀጥይበት። ሀይልዬ ምቱን እንጠብቃለን ዮርዴ ማልቀስ የለም❤❤❤❤❤
@trhasberhe7738
@trhasberhe7738 Год назад
😂😂😂😂
@MHMADUacun-qk4rr
@MHMADUacun-qk4rr Год назад
ሃይልየ ይወርድ ወላሂ ስወዳችሁ ከልቤ ነው አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ውዶቸ
@hawwahawwa4094
@hawwahawwa4094 Год назад
ሀይልየ ምንም ቢፈጠር ሶስተኛ ወገን አለማስገባት ያ ማለት ስልክ ደዉለህ መናገር የለብህም ነበር😊
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 Год назад
ሀይልየ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤ ስወዳችሁ
@brose692
@brose692 Год назад
ሜቢ ካነበባችሁት ሀይልሻ በተለይ ዛሬ የድሮው አትመስለኝም የምር አናደኸኛል መቸ ጀምሮ ነው እንደዚህ ትግስት አጥተህ ተናዳጅ የሆንከው ጭራሽ ደውለህ እስከመናገር ድረስ😮 ለወደፊቱ ተረጋጋጋ ትዕግስትህን መልሰው አሽ ሰምተሃል አ
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 Год назад
ውይይይይ ሀይልዬ አይዞህ አትናደድ❤❤❤❤❤
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 Год назад
በጣም አሪፉ ብራንክ ነዉ ድራማ ነዉ የመሰለኝ ሀይልዬ አትናደድ ብዙ ነገር ይጠብቀሀል ሌላ በተረፈ በርቱ👍👏
@shewanenwekat9889
@shewanenwekat9889 Год назад
ስልክ መደወልህ ፈጽሞ ያልተገባ ነዉ ምንም ሊፈጠር ይችላል ግን ለሌላ ሰዉ ሪፖርት አይደረግም በእዉነት ነዉር ነዉ
@fantahunkasa872
@fantahunkasa872 Год назад
ዮርዲ እና ሃይልዬ ይችን ድርሰት ብትዉኗት እጅግ በጣም የሚዋደዱ ባለትዳሮች ነበሩ። በትዳትር ለ 5 ዓመት በፍቅር ቢኖሩም ልጅ መውለድ አልቻሉም። በዚህ መሃከል ግን የወንዱ አባት እና እንት ልጅቷን የማትወልድ በቅሎ እያሉ ያሰቃያት ነበር። ልጅቱ ግን ከምትወደው ባሏ ልጅ አለመውለዷ እጅግ ይጨንቃት ነበር። የባልየው እናት ልጇ እንድወልድ ያልተሳለችበት ቤ/ን የለም። ችግሩ ግን የልጅቷ ሳይሆን የባልየው ነበር። መውለድ እንደማይችል በህክምና አረጋግጧን። ግን ይህን ጉዳይ ለሚስቱ ቢነግራት የሚያጣት ስለመሰለው መንገር አልፈለገም።እሷም የምትወደውን ባሏን ላለማጣት እና ከባሏ ቤተሰቦች ስድብ ለመዳን ባጋጣሚ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሌላ ወንድ ጋር ወሲባዊ ግንኙነት ፈጠረች። በዛው ፀነሰች። እጅግም ተደሰተች።ለምትወደው ባሏ ልጅ ልትወልድለት ስለሆነ።ለባሏም እናት እንደፀነሰች አበሰራቻት። የባሏ እናትም ስለታቸውን በመያዝ ወደ ቤተክርስቲያን እየሄዱ መዋል ጀመሩ። ለባሏ እንድህ ስትል አበሰረችሁ፤ ልክ እንድ ከውጭ እንደገባ፤የምስራች ፣ይምስራች አለችሁ፤ ምን ተገኘ ይላትልን፣ እሷም ቀጠል አድርጋ ምስር ብይ አትለኝም አለችሁ። እሽ ምስር ብይ ብሎ ምን ተገኘ አላት በድጋሜ፤ በስስት የምትመለከተውን ባሏን ዓይን ዓይኑን እየተመለከተች" አረገዝኩ" አለችሁ። ዝም..ዝም..ለተወሰነ ደቂቄ አለ።ደነገጠች ። ምነው ደስ አላለህም የኔ ፍቅር አለችሁ። እጅግ ደስተኛ ነኝ ግን አንድ ነገር ልጠይቅሽ እፈልጋለው አላት።እሽ የኔ ጌታ በማለት ዓይናይኑን መመልከት ጀመረች። ከማን እንዳረገዝሽ ትነግሪኛለሽ ?አላት። ኣ ኣ ኣ ከማን ይሆንል ካንተ ነዋ እንደመደንገጥ እያለች ብላ መለስችለት።እሱም ለስለስ ባለ ድምፅ "እይውልሽ እኔ እንደማልወልድ አረጋግጫለው"።ያልነገርኩሽ ግን በጥልም ስለማፈቅርሽ አጣሻለው ብዬ ነው አላት። በዚህ ጊዜ እጅግ ልብ በሚሰብር ስቅስቅ ብላ ማልቀስ ጀመረች።እሱም እንባዋን በመጥረግ ማባበል ጀመረ።እንድህም ብሎ ጠየቃት" ግን ያረገዝሽለት ሰው ከሱ ማርገዝሽን ያውቃን" ? አላት። አይ አያውቅም አለችው። ይህም ያደረኩት ፍቅሬን ፣አንተ ለማቆየት ነው ብላ መለሰችልት። እሱም እሷን እቅፍ በማድረግ አፅናናት" ስሚኝ ፍቅሬ አላት" በቃ እኔ እንደማልወልድ ካወኩ ጀምሮ የስው ልጅ ለማሳደግ እያሰብኩ ነበር። እንደ እድል ሆኖ አንች፣ እጅግ የማፈቅርሽ ባለቤቴ ልጅ ልተወልጅ ነው፣ ስለዚህ ያንች ልጅ ማለት የኔ ልጅ ነው።ግን ይህን ሚስጥር እናቴ እንዳትሰማ፤ ትጎዳብኛለች ብሎ እቅፍ አድርጎ እየሳመ ነገራት። እሷም የሲቃ እንባዋን እያፈሰሰች "እንደድሮው ትወደኛለህ" አለችሁ።? እሱም ቀበል አለና "እንዳውም ከድሮው በበለጠ አፈቅርሻለው" በማለት እቅፍ አድርጎ ወደ ቡቲክ ወስዶ የምትወደውን ልብስ እና ጫማ እንድትመርጥ ፈቀደላት። እያለ ....ይቀጥላን ይችን ልብውለድ ዪርድ እና ሃይልዩ ብትውኗት ምን ይላችሃን። ካድናቂያችሁ።.
@negashdesta5679
@negashdesta5679 Год назад
ሰላም በዚህ ድርሰት ውስጥ ለፍቅር ሲባል የተከፈለው ለሃይልዬና ለዮርዲ ጥሩ ትምህርት እንደሚሆናቸው እገምታለው ገመናቸውን ሶስተኛ ሰው ባለማጋራት ችግራቸውን በራሰቸውባደረጉት ጥረት ፍቅራችሁን አድነዋልና
@teddydegalem7448
@teddydegalem7448 Год назад
ሀይልዬ ምርጥ ሰው🙌🏾🙌🏾
@aberashaw9791
@aberashaw9791 Год назад
በጣም
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 Год назад
አቤት ህዝቤ እንደጉድ ይጃጃል የለ እንዴ 60k ፒፕል ተመለከተው ይሄን ድራማ 😂😂😂 ይሄኔ ቁምነገርና አስተማሪ ወይም መንፈሳዊ ትምህርት ቢኖር ኖሮ ሳታዩ ታልፉት ነበር!ሀበሻ የሰው ህይወት ማገላበጥ ይወዳል ስለራሱ ኑሮ ትቶ ለማንኛውም ይመቻችቹ
@sebelasebela7809
@sebelasebela7809 Год назад
እዉነት ነው
@Woodyfoofoo
@Woodyfoofoo Год назад
እውነት ነው
@MemeMeme-cl7gj
@MemeMeme-cl7gj Год назад
ሀይልዬ ቶሎ ብለ ለቤተሰብ ስለሁለታቹ አታወራ እሺ ግን ይቅርታ
@user-zx7qx4xn4w
@user-zx7qx4xn4w Год назад
ቢናደድእኮ ቶሎለጠላሻትሠዉ ልክነሺአለኮ
@user-bs1tk9ij1d
@user-bs1tk9ij1d Год назад
​@@user-zx7qx4xn4w በጣም ዉርደት
@mahidergibe7539
@mahidergibe7539 Год назад
ሀይልዬ በጣም ያጠፋህው ነገር የናንተን ነገር ለሌላ ስው ድውለህ መንገርህ ትልቅ ጥፋት ነው ለማንኛውም ነገር መርጋጋት
@Samsung-vn5pv
@Samsung-vn5pv Год назад
እናተ ጥንዶች ከተለያያችሁ እኔ አልቅሼ ነው ምሞተው በጣም ነው ደስ ምትሉኝ
@medifentaw7513
@medifentaw7513 Год назад
ዘ ማሺቃበጥ
@henanhenan3893
@henanhenan3893 Год назад
አልቅሽ፣ለራሥሽሕይወት
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms Год назад
ምስኪን ሀይልዬ አሳዘነኝ አይዞህ ወንድሜ ዮርዲ ይቅር ይበለሺ አንጨረጨርሺው
@phonetastic5392
@phonetastic5392 Год назад
አይልዬን ሳየው ለምን አንጀቴ ይንሰፈሰፋል❤
@jciciciufufuf8227
@jciciciufufuf8227 Год назад
YSAZNALU.YWHU.NGUR.NAWE
@MahiMahi-pf7lw
@MahiMahi-pf7lw Год назад
ሀይልዬ ግን በንዴት አትወስን ጥሩ አይደለም ቶሎ አትናደድ ለመረጋጋትና ለማስተዋል ሞክር በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤
@hgh8912
@hgh8912 Год назад
ሀይልየ የኔ ሚስኪን❤❤
@nevanebuta3940
@nevanebuta3940 Год назад
ይህን ፕራክ በጣም ምርጡ ብዬዋለው ግን መልሱ ለጁሱ ሳይሆን ለልደትሽ በቀሚሱ ለሰራው ሞኝ ፕራንክ ይሁንልኝ ግን ሃይልዬ ምርጥ ወንድ ነህ
@Almas-nw5mt
@Almas-nw5mt Год назад
😂😂 አይ የወዲ ተጫወትችበት እኮ ምስኪን ሀይልየ ስወዳችሁ በጌት😂😂
@hirutube6156
@hirutube6156 Год назад
ዮርድዬ በዛዉም ጠላትሽን አዉቀሻል የተደወለላት ሴት ስለአንቺ ለሀይልዬ ወሬ የምታቀብለዋን ሴት ከህወታችሁ አስወግዷት:: የፍቅር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ 🙏🙏🙏
@user-tn3of1qx6y
@user-tn3of1qx6y Год назад
ሀይልየ ግን ችግርአለብህ ለህትህ ምንአስነገረህ😏
@user-jh1ln5gr1h
@user-jh1ln5gr1h Год назад
በጣም ሴታሴት ነው በቃ
@love-ep6tg
@love-ep6tg Год назад
በጣም ሁሉን ነገር ለሰዉ ማዉራት ጤሩ አይደለም😢
@user-lp1hs4or1d
@user-lp1hs4or1d Год назад
ፕራንኩ ተመችቶኛል❤ ብድር በምድር እንዲህ ነው. የጁሱ ፕራንክ በጣም ነበር የደበረኝ. Disrespectful ነበር. ግን አንድ ጥያቄ ፈጠረብኝ? ጥይቄው ሀይልዬ የወደደሽ ድንግል በመሆንሽ ነው??? ብሎሽ ነበር. Love and peace ♥️ ❤️ ♥️
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k Год назад
ካንቺ ባላቅም ድንግል ነኝ እያለች ስታወራ ቆይታ ሌላ ነገር ሲመለከት ከባድነው ሰው እኮነው ውሸት በጣም በጣም በጣም ከባድነው
@user-ei7hi8ek1e
@user-ei7hi8ek1e Год назад
😂😂😂😂ነግርሺኝነበር ነግረሺኝነበር የኔዋጉድ አላለም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ለማነዉግን የደወልከዉ በቀጣይ ይዘህልን ና😛
@hawahawa792
@hawahawa792 Год назад
የደወለላት እዳገባት አፈልግም ማለነው
@eyufikru8135
@eyufikru8135 Год назад
ሲጀመር ምንም ሳታውቅ ፕራንክ የተደረክ አትመስልም ሰው እንዴት ተናዶ ንዴቱን ሳይጨርስ እህቱ ጋር ይደውላል መቀበል ይከብዳል
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 Год назад
ውይልጅቱ ስታምር
@matewzewde8613
@matewzewde8613 Год назад
ሀይሌ ያንተ ሲሆን ትናደዳለህ እሷ ግን በጣም ትዕግስት ያላት ናት ግን እውነተኛ ማስመሰል ትችላላችሁ ማቲ ከሚዛን ተፊሪ ግን እኔ ምል ወጣ ወጣ ብላችሁ መዝናኛ ቦታው ሄዳችሁ ቀረፃቸውን ቢታካህዱ ደስ ይላል እወደችሃለሁ
@user-sv6xs6zz6j
@user-sv6xs6zz6j Год назад
መናደድህ ልክ ነው ግን ስልክ መደወልክ ልክ አይደለም አስተካክል በተረፈ በርቱ❤❤❤❤💚💚💚💚💚💛💛💛💚💚👍❤❤💘💘💘👍👍
@endalededhase7925
@endalededhase7925 Год назад
የሐይልዬ ና የዮርዲ ፕራንክ አዝናኝ አስተማሪ ነው ራስን ለማየት ወሳኝ ነው ። ንዴት ለቅሶ ደስታ ሐዘን ትዕግስት እልህ ቻይ መሆንን ፈጥኖ መወሰን ጉዳቱ አለመናደድ ነገርን በትዕግስት ማጤን ማመዛዘን የፍቅርን ሐያልነትና ጥግ ምን ያክል መስዋዕትነት እንደሚጠይቅ አስተዋይነትን ብቻ ምን ልበላችሁ በአንድ ለሊት ማታ 2:00- ለሊቱ11:00 ሰዓት በጥልቀት አይቼው አስተማሪነቱንና የልጆቹን የፍጭት ሐሳብ መፍጠር አለማድነቅ አላዋቂነት ነው ብዬ አስባለሁ ደግሞምእራሴን መዘንኩበት ግን አንድ ሳልነግራችሁ የማላልፈው ሐይልዬ ሰውን ፕራንክ ሲያደርግ ፈንዲሻ እንደሚሆነው እራሱ ፕራክ ሲደረግ ተርብ ይሆናል ያንን የመሰለ ቀልድ አዘል ቁምነገር የሚያመጣ outstanding /gifted የሆነ ሰው ከነ ትዕግስቱ ቢሆን ጥሩ ነው በጥቅሉ ተመችታችሁኛል አቦ ይመቻችሁ አዲስ አበቤዋች
@sojoo4461
@sojoo4461 Год назад
የሳነው እሚሆነው አላለይም ዮርድየ የኔ ፈቅር❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@miratibalay
@miratibalay Год назад
አረ ተው ሀይልዬ ዬረስ ግዜ እድ ያፍጨረጭራሐል አተስ ከዝ በለይ ነው ዬምተደርገት ዮርድዬይመችሽ❤❤❤
@tubetube613
@tubetube613 Год назад
በጣም ነው የተሳካልሽ ዮርዲ😅
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Год назад
ግን እህቱን ነው ደወሉ ልክ ነሽ አለ ስህትት ነው 2ኛ ደሞ ጓደኛ ለማጣላት ቢደረገው ማሰብ አለብህ 3ኛ ይህ ያንተ ሂወት ነው 3ኛ አታሰገባ
@hanaaesrase9166
@hanaaesrase9166 Год назад
ሐይልየ ምርጥ ሰው ጀግና❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@haymiandhaniyoutube4838
@haymiandhaniyoutube4838 Год назад
ግን ሀይልሻ ተናደህ አንዳንድ ቃላት እንዳታስቀይም ለምሳሌ ከየትም ተጋድመሽ አይባልም በተረፈ እህታችን ዮርዲ አደራሽ ሀይልሻን እንዳታስከፊዉ ታምራላችሁ
@emebetamza8862
@emebetamza8862 Год назад
በፕራንክ ምክንያት ተለያይታቹ እንዳትቀሩ እፈራላችሁዋለው ውዶቼ
@semiraasefa4016
@semiraasefa4016 Год назад
እኔም የምፈራሁ ይከንን ነወ ወላይ አለቅጥ ቀልድ ሢበዛ ጥሩ አይደለም እና ይብቃችሁ ❤
@user-iw4be6ol1o
@user-iw4be6ol1o Год назад
የደወልከው ግን ማን ጋር ነው? ይመስለኛል ልጅቷ ዮርዲን አትወዳትም፡ ኢቺን ከመሰለች ልጅ ጋር እንዳትለያይህ ተጠንቀቅ ሀይልዬ!
@Enen550
@Enen550 Год назад
በዚህ ዘመን ድንግል የለም ሲቀጥል ለውሳኔ አትቸኩል ሀይልሻ የወርድየ ጀግና🎉🎉
@natanem126
@natanem126 Год назад
Malet??
@elasemed
@elasemed Год назад
አራስ ህፃናትንም ይጨምራል ወይዘሪት ?ስለሴት ብዙ የምታውቂ ይመስላል😏ሁሉንም ሴት እንደራስሽ አድርገሽ ባታስቢ ጥሩ ነው።
@superhero3455
@superhero3455 Год назад
አረ እኔ አሌዉ ሌሎችም ይኖረሉ የለም አይበልም የለንም ነዉ እንጅ ክክክክክ
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d Год назад
አረየ ባክሽ ምልቶዎ በየቤቱው ጨዋአ ቤተሰብ የሚያስከብር
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d Год назад
@@superhero3455 ክክክክ ትክክል
@tgtug8371
@tgtug8371 Год назад
የኔ ፍልቆልቅ ዩርዲየ ጎበዝ እሰይ ደግ አደረግሽ 🙄🤣🤣🤣💪💪💪
@endateww6889
@endateww6889 Год назад
ዮ ትወና ውውው ቀጥላን ትችያለሽ እኮ በውነት ዋውውውውው
@ashuclassic1221
@ashuclassic1221 Год назад
ቆይ ግን እኔ ምለው ፕራንካቹ እስክሪብት ፅፋቹ ነው እንዴ የምትሰሩት ምንም ፕራንክ አይመስልም ፕራንክ እኮ ያልታወቀ ድንገተኛ ክስተት ነው እናተ ፊት ላይ ሚነበበው reaction ግን ድነገት የተከሰተን ክስተት ያየ ወይም የሰማ ሰው የሚያሳየው reaction አደለም የሚታየው ለኔ የምር የተጠና ነው ሚመስለው እና የእውነተኛ ያልታሰበ ክስተት ሲከሰት ሰዎች የሚያሳዩት facial reaction ምን አይነት እንደሆነ የሚጠፋቹ አይመስለኝም ለማንኛውም ለኔ የታየኝንና የመሰለኝን አስተያየት ነው የሰጠኋቹ በዚህም እንደማትከፉብኝና ቅር እንደማትሰኙብኝ ተስፋ አለኝ በተረፈ በጣም ተከታታያቹ ነኝ አክባሪያቹ ነኝ እወዳቹዋለው በርቱ ፍቅራቹን ያዝልቅላቹ ነው የምለው ምርጦችዬ እወዳቹዋለው
@youtubeethiopia2085
@youtubeethiopia2085 Год назад
ወይኔ ሀይልየ ሢናደድ ያሥፈራል
@zebebatube8475
@zebebatube8475 Год назад
❤❤❤❤❤ሀይልየ የተቆጣሺ ትክክክል ነው ምክነየቱም ሀራም።ነዉ
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w Год назад
ከሴት ልጅ እኩል ፖራክ ወግ ነው ሀይልየ እጅ ወደ ላይ 🖐🖐🖐
@selamabera5185
@selamabera5185 Год назад
ወውይ በሳቅ በጣም ደስ ያለኝ የዮርዲ ኡዝግነቷ ደስ ሲል
@hanageleta634
@hanageleta634 Год назад
ሰራችልኝ የሚለውን የ ይርዳውን ዘፈን በኔ ውጭ ጋበዝኩህ ሀይልዬ ብድር በምድር ንው ግን በዚሁ ውስጥ በጣም እንደሚያፈቅር እውቂ ዬርዲዬ❤❤❤ይመቻቹ😂😂😂😂
@seyfadinabdi4530
@seyfadinabdi4530 Год назад
ወይኔ ወላሂ አሳዘነኝ ግን ደግ አደረግሺው የፕራንክ ጥግ ነው ስለዚህ ይሄ ነገር ወንዶችን በዚህ ደረጃ ካናደደ እኔም ልሞክረው መሰል
@qusaialmomani9438
@qusaialmomani9438 Год назад
እረቆጂት እነሱ ተመካክረው ነውየሚሰሩት እዳት ጣይ
@user-me9xe6xe1l
@user-me9xe6xe1l Год назад
ሀበሻቅልድአያቅም ትቶሽእዳይሂድ እነሱልምዱአላችዉ
@bazakason8474
@bazakason8474 Год назад
በጣም ነው ምወዳቹ❤❤❤❤❤
@mery3475
@mery3475 Год назад
ወይኔ ዮርዲዬ የተመታሽ 😂😂😂 እንደት እንዴ ምዎዳት 🥰
@betelihemsolomon2789
@betelihemsolomon2789 Год назад
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 የኔ ጣፋጫ
@fargatqhwuwuw3619
@fargatqhwuwuw3619 Год назад
ድምጻችሁ መጨረሻ ላይ አይሠማም ይሥተካከል ዮርዲ የኔ ቆንጆ
@hayte4896
@hayte4896 Год назад
ታውጂ ሀይልዪ ይችን ይመስል ልጂ ብትወልዲልህ አግኛተህው ነው ይወርዲን ማስቀየም ማለት ተመልካች ማስቀየም ነው ተው ሀይልየ ያበደ ፕራክ
@haileyeroyal2127
@haileyeroyal2127 Год назад
እና ከሌላ ወንድ ጋር ብተኛ ይቅር ልላት ነው 😁🤣🤣ገድያት እጄን ለመንግሰት እሰጣለሁ ኑሮ መሮኛል እንደውም
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 Год назад
😂😂😂
@saadamohamed4307
@saadamohamed4307 Год назад
​@@haileyeroyal2127በነገራችላይ ፍቅርኛሙች የሚሰምሰላችሁነገርየልም መችነው ደራማው የሚበቃው
@user-tn3of1qx6y
@user-tn3of1qx6y Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hayte4896
@hayte4896 Год назад
​@@haileyeroyal2127 😅 ይወርዲ አታረገውም እኔ ከዩትበሮች እደናተ የተመቸኛ የለም አትጥፊ ግን ሀገሬ ስገባ በአካል ባገኛችሁ ደስስስ ይለኛል በአዲስ ነገር እስከምመጡ እደት እደምጓጎ ሀይልየ ትግስተኛ ነህ❤❤❤
@abdallhalrsydy7216
@abdallhalrsydy7216 Год назад
ምርጥሰው መሆኑየስታውቃል አይዞህ በጣም ያዛዝናል
@SaraSara-ic8ym
@SaraSara-ic8ym Год назад
የኔውድ አንደኛ ሰራሽለት ❤❤❤❤
@dagemti.3006
@dagemti.3006 Год назад
የዛሬው episode አሪፍ act ነው: በደንብ ተለማምዳችሁ ነው የመጣችሁት:: በተለይ የሃይልዬ ገፀ ባህሪ በአሪፍ ሁኔታ ተጫውተሀል: በተለይ ስልክ የምታወራበት part ጀማሪ actor አትመስልም:: 🤦🏽‍♂️
@firehiwotabate5120
@firehiwotabate5120 Год назад
ስታምሩ አይላችሁ ምርጦችዬ ❤❤❤❤
@belayneshasefa7632
@belayneshasefa7632 Год назад
አረ የዛሬው ያበደ ፕራንክ ነዉ የኔዋ ጉድ አንቺ ልክ ነበር አላለም አይ ሀይልዬ ክክክክክክ ዮርዲ ቅመም👍👌💚😘
@wollodessiefikr2514
@wollodessiefikr2514 Год назад
😂አይ ሀይልየ ይች ልጅ ልታጠፋህ ነው በዚህ ንዴትህ 😂
@hayatseid6725
@hayatseid6725 Год назад
😂😂😂😂😂የኔም ሀሳብ
@etessamkedir7951
@etessamkedir7951 Год назад
😂😂😂በዚ ኖሮ😮
@hayatseid6725
@hayatseid6725 Год назад
@@etessamkedir7951 😁😁😁
@Hana-3838
@Hana-3838 Год назад
የምን ማዘን ወይ እንዴት ተመቸኘ ቆይ እኔም እንዲሕ አጨረጭረዋለሑ ጓደኛዬን ወይ ወተት ግዠለት አይዞሕ አንጨረጨረችሕ አይ ፍቅር 🥰🥰🥰🥰ይመችሽ
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b Год назад
ሀይልየ ቻለው ምንም ማድረግ አይቻልም😂😂❤❤ብድር በምድር ነው
@semiraasefa4016
@semiraasefa4016 Год назад
ግን ሀይልዬ እረጋ በል ለመቆጣት አትቸኩል ቢያንሥ እሺግ ነዉ ወይሥ አይደለም ማለት ነበረብህ ደሞ ሌላ ሠዉ አታሥገቡ ምንም ቢመጣ በመሀከላችሁ ሀይልዬ ለህትህ መደወልህ ጥሩ አይደለም
Далее
🎙А не СПЕТЬ ли мне ПЕСНЮ?🍂
3:04:50
Аруси Точики ❤️❤️❤️
00:13
Просмотров 389 тыс.
🎙А не СПЕТЬ ли мне ПЕСНЮ?🍂
3:04:50