Тёмный

ሀገራችን ኮሮና ስርጭት አልጨምር ብሎ ነው ወይ ሁሉ ነገር የተፈቀደው እኔስ ተስፋ ቆረጥኩ 

wollo tube
Подписаться 573 тыс.
Просмотров 48 тыс.
50% 1

#wollotube #ወሎቱዮብ #መረጃ #ኮሮና

Опубликовано:

 

6 сен 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 383   
@wollotube1
@wollotube1 3 года назад
አንዳንዶች ዘም ብላችሁ ሰው መተቸት ሱስ ሆኖባችሁኋል አላህ ያስተካክላችሁ ቪድየዎው ሊቭ ነው ብዙ ነገር ተቆራርጧል ውይስ ለትችት ብቻ ነው የተፈጠራችሁት በርቱ አንድ ቀን እራሳችሁን ነው ጠልፎ የሚጥላችሁ ቪድዮው ላይ የቆየሁት 18 ከ43 ሰካንድ ነው የተለቀቀው 17ከ52 ነው
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 года назад
አህሜዋ👍👍👍👍
@user-rz9fq5di7l
@user-rz9fq5di7l 3 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ። አህመድ አላህ ይጠብቅህ የሚተቹትን ተዋቸው ለነሱ ቦታ አትስጣቸው
@user-fs8pd8oi5c
@user-fs8pd8oi5c 3 года назад
አወ Live lay stgeba metolgnal wendem ayzoh
@user-fs8pd8oi5c
@user-fs8pd8oi5c 3 года назад
mebalhn sayhon mehonehn fra
@lamaaldossry5640
@lamaaldossry5640 3 года назад
አህመድ ከቻልክ። መልሥ። አተሠጣቸዉ። የሠደብ። ሡሥ። ምንየደረጉ አብሽሩ። በረታ። አላህ የጠብቀህ👍👍👍👍
@jfgjfd635
@jfgjfd635 3 года назад
ፍትህ ለሳኡዲ እስረኛች ኧረ ኡኡኡኡ ፍትህ ፍትህ ለንጹሀን
@ksateto9747
@ksateto9747 3 года назад
እሚሰማንጠፋ ሁሉም ስለኮሮናእጅ. እስርኞቹን እርስተዋቸዋል
@user-kx3if4fu9i
@user-kx3if4fu9i 3 года назад
እኔእምለው መቸነው በረራ እሚጀመረው አቦ እምታቁንገሩኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ
@user-qx9tx3mv9d
@user-qx9tx3mv9d 3 года назад
@@user-kx3if4fu9i የት ሀገር ነሽ ልዩ
@user-kx3if4fu9i
@user-kx3if4fu9i 3 года назад
@@user-qx9tx3mv9d ማለት አልገባኝም ውደ
@user-ll2rb4yz8p
@user-ll2rb4yz8p 3 года назад
አዎ ያረብ አላህ ድረስላቸው
@zamzambashir8852
@zamzambashir8852 3 года назад
ሕዝብ እራሡን መጠበቅ አለበት መግሥትብቻውን ምን ይርግ ይለ ሕዝብ ድጋፍ እሥኪ
@semirayesuf5947
@semirayesuf5947 3 года назад
ፍትህ ለሳውድ አረቢያ እስረኞች እና ተቸግረው ብዙ የተቀመጡ አሉ እባካችሁ ፍትህ ይፈልጋሉ ፍትህህህህህ?????
@zaynabzaynab190
@zaynabzaynab190 3 года назад
አሰላሙ አለይኩም ብለህ ጀምር ምነካህ ግን ክይረ ኢሻአላህ ወድ እህት ወድም ሞቸ በያለቸሁበት ያአላህ ጠብቃ አይለያቸሁ አህመድ ሰላምታ አቅረብ
@altoupa1174
@altoupa1174 3 года назад
እኔ ተስፋ ቆርጫለሁ መዳሀኒቱም ጠፋ በሽታዉ በረታ ህዝቡ ማሰብ አቆመ
@user-ux3se1qm8l
@user-ux3se1qm8l 3 года назад
ኮሮና ይዟችሁ የሚሞቱት በአለም የመጣነው ነፍሳቸውን ይማር😢😢በሳኡድ በእስር ቤት የሚያልቁር ዘመዶቻችን እሳ እኛ ስ እደት እንሁን ምነው ከሀገሬ ገብቸ የሀገሬን መሬት ላስ ላስ እድርጌ በምትኩ
@manahloshteddesse983
@manahloshteddesse983 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ያርግል ዉድ ወንድማችን
@saadaibrahim565
@saadaibrahim565 3 года назад
የኔ ውድ አትጨነቅ ድህነት እንኳ አልገደላችሁም እና አብሸረ ሁሌም በጣም ሰትጨናነቅ ነው የማይህ ማይሱቡና እላአ ማከተበላሁ ለናአ አብሸረ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@habshihabshi2525
@habshihabshi2525 3 года назад
አላህ ይህን በሽታ ያሳልን
@zamzambashir8852
@zamzambashir8852 3 года назад
ወድሜ ሕዝብ እራሡን መጠበቅ አለበት
@hhvvh8110
@hhvvh8110 3 года назад
በጣም ያሰጋል መግሰት እርምጃ ሊወስድ ይገባል እጂ የኛ ህዝብ አይኑ ፈጦ እሳት ይገባል
@user-er9rv4hn2l
@user-er9rv4hn2l 3 года назад
እኔ እኮ ኢትዮጵያ ላይ መንግስት የለም የምለው በምክንያት ነው ምንም ስለ ዜጎቹ ግድ የማይሰጠው መንግስት ፓርክ ምናምን እያለ ያሽቃብጣል መጀመሪያ ህዝብ ይቀድም መጀመሪያ ለዜጎች መጨነቅ ያስፈልጋል ብቻ አምላካችን አገራችንንእና ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን
@tjasdf6539
@tjasdf6539 3 года назад
Takkal nah awdma
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 года назад
ተባረክ አቦ መግስትሁሌ ተወቃሽ ኡፍ
@mareytube7470
@mareytube7470 3 года назад
አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ አህምየው በጣም አድናቂህ ነኝ አከብርኸለሁ እከታተላለሁ ዛሬ ግን ወደት ልትሄድ ነው ሰላምታ የረሳኸው በል እዳትረሳ ውድ ያሀገሬ ልጆች አድሱን አመት መልካም ነገር ብቻ የምሰማበት ያድርግልን አሚን በሉ
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 3 года назад
እሙዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@lizagetie8566
@lizagetie8566 3 года назад
እዴው ፈጣሪ ይማረን በቃችሁ ይበለን ወድሜ አሜን♥አሜን♥አሜን♥ ሠው መሥሚያ የለውምለዳቦ የተቸገረ ሕዝብ ተይዞ ከባድ ነው ብቻ
@mememalase9018
@mememalase9018 3 года назад
Allah love all people Ethiopia tebarek Ethiopia love you jesus is coming No problem all people Ethiopia pray 💚💚💛💛❤❤🙏🏻🙏🏻👍👍
@hrjkrgdyujr1162
@hrjkrgdyujr1162 3 года назад
ልክ ነህ ግን ይሄ ምስኪን ደሀ ህዝብ ምን ይሁን የሚመካው አምላክ ይጠብቀዋል ጠባቂ እርሱ ነው
@fatimasaid4672
@fatimasaid4672 3 года назад
ያረብ የሄን ኮረና አላህ ያጥፋልን አገራችን ጥንቃቄ የለውም
@brakataltt2892
@brakataltt2892 3 года назад
ካሪትን፣ሲለቀቅንገሪኝ፣አባቴ
@alemtueromo5607
@alemtueromo5607 3 года назад
Hagarachin egzabiher yitabikat🙇🙇
@user-ux3se1qm8l
@user-ux3se1qm8l 3 года назад
ሮረና ጠፍቶ ይሆናል አቦ እግዚአብሔር ያውቃል ሙስሊሞችም ተውከል አላህ በሉ💗💗💗
@user-wv3pf1gg7c
@user-wv3pf1gg7c 3 года назад
ጀዛክ አላህ ወንድማችን
@user-jv1od4fs1n
@user-jv1od4fs1n 3 года назад
ኣላሃ ይጣብቃን ቤታ ሳቦቻችንም ይጣብቅልን
@meseretazozz8484
@meseretazozz8484 3 года назад
ችግሩ ህዝባችን አይሰማም ማክስ እኳን ከሚያደርገው የማያደርገው ይበልጣል
@aniegnyerayawakembet6032
@aniegnyerayawakembet6032 3 года назад
ፍትህ ለስኡዲ እስርቤት ያሉ
@xyzhbd890
@xyzhbd890 3 года назад
አለህ ይስትር
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 3 года назад
አላህ ከሪም አላህ ይጠብቀን ምንም ማለት አንችልም ማን ሊሰማን ከአላህ በቀር አላህ ይጠብቀን ያረብብብብብ
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 3 года назад
እህት ደምሪኝ እኔም በታማኝነት እመልሳለሁ
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 3 года назад
@@fnegnyesu2335 እሽ ደመርኩሽ ደምሪኝ
@user-bl1br1zf3k
@user-bl1br1zf3k 3 года назад
የኔ ወንድም ኢትዮጵያ ወሰጥ እየሞተን መኖር ነዉ አሁን አንት ስለተመቸህ ሁሉም እደዛ አታስብ ከጀ ወዳፍ የሆነባት ሐገር ሞት ብርቃቸን አይደለም ተመተቸት ሁሉ ምቹ ነዉ ለመኖር ግን መሰራት መንቀሳቀስ የግድ ነዉ
@manahloshteddesse983
@manahloshteddesse983 3 года назад
እዉነትህ ነዉ ወንድማችን በጣም ያስፈራል
@ss-po5sj
@ss-po5sj 3 года назад
ማስጊዶች በይከፈቱ ጡሩነዉ ይህን ጊዜ እስከ ሚነልፈዉ ድራስ ኡስተዞቸችን ኡለማዎቸችን ይኑሩልን ማስጊድ ቢከፈት ኡኮ የዉዱኡ ቦተ ራሱ ለበሺተ የገልጠል የልፈል ይህ ጊዜ እንሸአለሃ
@user-jt5os6hs5m
@user-jt5os6hs5m 3 года назад
ሰለመረጃህ በጣምነው የምናመሰግነው በጉጉትነውየምጠብቀው ግንአድነገርለጠይቅ በሳወዲእስርቤት ለሜሰቃዪት ለምንአታስተላላፈም ሰብብልትሆትችላለህ ታጠቅብቻነውስለነሱየሜሰራ እባክህአተምስራ ኡሙ ቶፊቅነኝ
@user-fu4xq9xj2r
@user-fu4xq9xj2r 3 года назад
አላህ ይዘንልን ያረብ አላህ ይጠብቀን አገራችንንም ሰላም ያድርግልን ያረብ
@user-ci7li5ir7j
@user-ci7li5ir7j 3 года назад
እውነት ነው የሀይማኖት ተቋማት ለምን ተተወ
@ababaababa5223
@ababaababa5223 3 года назад
እግዚአብሔር ይርዳን
@rfe3am880
@rfe3am880 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ትክክል ነህ ወንዲማችን ሁሉም ሰዉ እራሱን መጠበቅ አለበት መጠቀቅ ያስፈልጋል ሰበቡን ማድረስ አለበን በአላህም ላይ እሱ በቃችሁ ይበለን ያረብ ሰሉ አለነቢ ሱለላህ አለይህ ወሰለም
@user-xk6kj2hy8k
@user-xk6kj2hy8k 3 года назад
አላህበስርኞችላይያመጣውንፍተናውን ያንሳልንያርብ በስርላይያላችሁውድወንድምእህቶቼ አብሽሮ አላህክናንተጋነው
@jfjjdjdjdjjdhdhdhd7075
@jfjjdjdjdjjdhdhdhd7075 3 года назад
በትክክል እውነት ነው ከአሏህ በታች ስበብ ማድረስ ያስፈልጋል እናመሰግናለን አሏህ አገራችነንና ቤተሰቦቻችነን ሰላም ያድርግልን
@seadsmohammed737
@seadsmohammed737 3 года назад
በጣም ይከብዳልአገራ ችአላ ህይጠብ ቅል ንኢቶ ባአገሪ ችን ምቸነ ዉሰላም ንና ፍቆና ል
@abdulsemadethiopia2740
@abdulsemadethiopia2740 3 года назад
Aselam walekum worahametulahi wobarekatu machemi maxifo .agazazi sihon.indazi now ingid
@zaharazahara3384
@zaharazahara3384 3 года назад
ለምን ሠላምታ አታቀርብም ምን ይጎልብሀን
@leenmka8830
@leenmka8830 3 года назад
Kkkkkkkkkkkkk😷😷🤓🤓🌷
@yemamikebet4369
@yemamikebet4369 3 года назад
Zuzu sebskirayib adirgign leporufayil new
@hddjr5132
@hddjr5132 3 года назад
Ye Allah ysazinal
@karimakarima6551
@karimakarima6551 3 года назад
አላህ ይጠብቅህ
@fathyafathya3484
@fathyafathya3484 3 года назад
ኢትዪ አገራችን አላህ ይጠብቅልን አንተም አላህ ይጠብቅልን ።
@last7227
@last7227 3 года назад
ስለኮሮና አታውሮ በቃ ሁለትሺ አስራስወስት በአዲሱ አመት ሁሉም ነገር አዲስነው ኮሮና ጠፉቶዋል
@fatumamengesha3058
@fatumamengesha3058 3 года назад
አላህ ሆይ አገራችንንእና ህዝቦቿን አተበራህ መትህ ጠብቀው
@faizaweleyawa4894
@faizaweleyawa4894 3 года назад
Amiiiiin yarebb ahuns koronan atfeto hagerachinen selamun fekerun metezazenun yiwefken
@toibaseid9567
@toibaseid9567 3 года назад
ሀገራችን ለህዝብ የሚያስብ አካልየለንም ሁሉም ለግልጥቅሙነው የሚጮህ ብቻአላህሱበሀነሁወተአላ ለዝህለሚስክንህዝብ አላህይሁንን ያረብ በዝነቱ ይህንንበሽታ ያንሳልን ያረብ
@user-xk6kj2hy8k
@user-xk6kj2hy8k 3 года назад
አሚንያርብ
@AAl-it1gp
@AAl-it1gp 3 года назад
ሁሉም ሰዉ እኝ ኢትዮጵያን አይዘንም በረበሬ ነዉ የምንበላዉ እና በፀሎት እግዚአብሔር አለን ነዉ እሚሉ በእረግጥ ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ነዉ እሱ ይሁናቸዉ የሚስኪኑ ህዝብ አምላክ ይሁናቸዉ💖💖
@Semu152
@Semu152 3 года назад
Bashitane allh yasaline saw Hulu akime yalame
@lamaaldossry5640
@lamaaldossry5640 3 года назад
አሠለምአለየኩምወረህምቱላወበረካቱ አላህ የጠበቅማለትነዉ። አህምድ የዉነዉ ሠዉ ቢጠነቀቀም ባሰእጄ። አልቀነሠም። አላህ የታረቀን የአረብ። የረሂም የከሪም እኝደካሞቸን እዘነልን
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 3 года назад
እህት በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@temer3548
@temer3548 3 года назад
ምነው አህመድ አሠላሙ አለይኩም እኔ ልበልህ
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 3 года назад
ተምርዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@kad6telecom995
@kad6telecom995 3 года назад
እኔም ግረ ገበኚ እኮ ረስቶት ነው መሰለኚ
@temer3548
@temer3548 3 года назад
@@fnegnyesu2335 ኦኬ
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 3 года назад
@@temer3548 አመሰግናለሁ የኔ ቅን ቤቴንም ጎብኝልኝ
@temer3548
@temer3548 3 года назад
@@fnegnyesu2335 እሽ
@setyfatma9692
@setyfatma9692 3 года назад
ትክክል ወንድማችን የኛን ሰው ከማስትማር ዶክተር ማደደብ ይቀላል መቼም አይገባቸውም።
@taibaashber1449
@taibaashber1449 3 года назад
አላህ ይጠብቅ ወድምዋ
@user-uk7xh6dd8e
@user-uk7xh6dd8e 3 года назад
አሠሌሙ አሌይኩም ወንድማችን አሏህ ይጠብቃቸው አሏህ ይድረስላቸው ያረብ ያከሪም
@itzjemi1220
@itzjemi1220 3 года назад
በጣም፣ነዉ፣የሚያሳዝነዉ፣ትነሽኳ፣ምረምቱ፣እስከሚያልፍ፣ቢራራቁ፣ጥሪ፣ነበር፣ኑሮ፣ከባድ፣ነዉ፣እቤት፣መቀመጥኳ፣አይቻልም፣ከዉጭ፣የሚገቡትን፣ኳራቲ፣ያሚያስገቡት፣ለምድነዉ፣ነዉ፣እደዚህ፣እየተተረማመሰ፣ለጥቅማቼዉ፣ነዉዴ፣ኳራቲ፣የሚያስገቡት፣ጉድኮ፣ነዉ
@jrhrhr4353
@jrhrhr4353 3 года назад
አሕመድ አሠላም አሊኩም ብለሕ ጀምር እሽ
@fatumabetedris2178
@fatumabetedris2178 3 года назад
አሚንን ወንድም
@abdu719
@abdu719 3 года назад
ወንድማቸን እናመሰግናለንአስተምሮህእንቀበላለን
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 3 года назад
ወንድም በቅንነት ሰብስክራይብ አድርገኝ
@shomsh6304
@shomsh6304 3 года назад
ትክክል👍👍👍
@emuawoke3135
@emuawoke3135 3 года назад
መፈቀዱ ልክ ነው አንት ብር ስላላህ እጥፍ ከፍለህ የፈለከው ቦታ ትሄዳልህ ትኖርማለህ ስንት ድሃ ነው እየተሰቃየ ያል 1000 ደሞዝ ተከፍሎት 20 30 ትራንስቦት ከፍሎ የሚኖር ሰው
@taibataiba3041
@taibataiba3041 3 года назад
ልክ ነህ
@user-ef9bv8rv9u
@user-ef9bv8rv9u 3 года назад
በጣም ነው እሚሥዚነው በሺታው አገራችን እየጨመረ ነው
@samcell9233
@samcell9233 3 года назад
ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን
@jjl7448
@jjl7448 3 года назад
ላይቭ ስለሆነ የመቆራረጥ ነገር ሊኖረው ይችላል ምነው ስተት መከታተ ሱና አደረጋችሁትሰላምታ ሱናነው ግን ሰውማሸማቀቅስ
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 3 года назад
እህት በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 года назад
ይመችሽ👍👍
@nurahmed9129
@nurahmed9129 3 года назад
ትክክነሽ ወላሂ
@rabetube9317
@rabetube9317 3 года назад
አሰላወሌይኩም ወላሂ ልክ ነህ አህመድ አረ መጮህ ያአስፈልጋል ቤተሰብ እራሳቹን ጠብቁ ሲባሉ አረ ጉፋን ነዉ ምንም ነገር ዬለም ይላሉ ሚስኪን ቤተሰቦቻችን አደራሀን ያረቢ አንቴዉ እሄን በሽታ አጥፋልን
@rabetube9317
@rabetube9317 3 года назад
@Mesi tube እሺ ደስ ይለኛል ነይ መጀመራ ቪድዮ በማለት
@jaferbah7495
@jaferbah7495 3 года назад
ያሳዝናል ህዝቡ በግሉ እራሱን መጠበቅ አለበት ይቅታ ከርቅሱውጪነው ባህሬን በረራአልተጀመረም
@munit9547
@munit9547 3 года назад
ያሳዝናል አላህ ይድረስልን
@ghghdidi306
@ghghdidi306 3 года назад
ፍትህለእሥረኞችፍትህህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በሣኡድአረቢያለሚሠቃዩእህትወንድሞቸ?ፍትህህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@abuselman5212
@abuselman5212 3 года назад
ወንድም አህመድ ሁሉም ሰው እንዳተ ሀሳቢ ቢሆን ሀገራችን እዚህ ደረጃ አደርስም ነበር
@user-ey4cn1hh2d
@user-ey4cn1hh2d 3 года назад
Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🕌⛪
@user-ll2rb4yz8p
@user-ll2rb4yz8p 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ትምርት ቤት እርፍ ምሁነውነው ያረቢ ኡፍፍፌ
@user-mw4my5my3c
@user-mw4my5my3c 3 года назад
በጣም ትክክል ነህ ውንድም
@hyggg2518
@hyggg2518 3 года назад
አላህ፣ይጠብቃቸው፣አገራችን፣በጣም፣ችግር፣አለ
@TsfaEusnkey3114
@TsfaEusnkey3114 3 года назад
ስለ ኮሮና አታነሱ እግዚአብሔር ቸር ነው ምሕረቱ ይልክልናል በየ እምነታቹ ፀልዩ
@jamilamare441
@jamilamare441 3 года назад
As wr wb
@user-rz7df8kl4u
@user-rz7df8kl4u 3 года назад
አላህኮረናጠፋየሚልዜናያረብ
@user-ep8xi2ic7k
@user-ep8xi2ic7k 3 года назад
እስኩላስትዛህ አህድ አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ.ወበርካትሁ ቡስሚላህ
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 3 года назад
እህት አለም በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@roudajamal6874
@roudajamal6874 3 года назад
አሰላምአሌኩም
@mohammedahmed3140
@mohammedahmed3140 3 года назад
Ke Allah Betach Rasachin Metebek Gen Yilenal
@user-wl3pr5xk2t
@user-wl3pr5xk2t 3 года назад
በጣም ይገርማል እንግዚህ እግዚአብሄር አምላክ አገራችንን ይጠብቅልን
@user-bl1br1zf3k
@user-bl1br1zf3k 3 года назад
ሁሉም የራሱን ለነፍሱ ሐላፈነት መወሰድ አለበት
@gggg7647
@gggg7647 3 года назад
መልካም
@abdulla3910
@abdulla3910 3 года назад
ወላሂ በጣምትክክልነህወንደማች በቴለየ ወደጉሬ በጣምከባደነው ሁላችንም እናቴ አባት እህትወንደም አለእና በጣም ከቢደነው
@mohmmad3868
@mohmmad3868 3 года назад
ያረብአላህ👍👏🙏😭
@user-nt2ci3tw2g
@user-nt2ci3tw2g 3 года назад
አላህ ያሳልን
@messytegegnetube9197
@messytegegnetube9197 3 года назад
awe egezabeher yetbeken yadennn
@halahala7921
@halahala7921 3 года назад
ትክክክክልልል ወንደም
@user-fy1ez1jr4l
@user-fy1ez1jr4l 3 года назад
ፍትህ ለስኡድ እስርቶኞች
@furdosm.d.youtube1293
@furdosm.d.youtube1293 3 года назад
ከላህይጠብቅልን ቤተሰቦቻችንን
@meseretkebede2179
@meseretkebede2179 3 года назад
Suaid Arabia barera mach Naw mijamerw??
@sala-id7bn
@sala-id7bn 3 года назад
አህመዶ ከአገራችን ኢኮኖሚ አልተቻለም በልተን እንሞት ነው የምንለው ምክንያቱም አገራችን እየወደቀች ነው እውነት ለመናገር መጀመርያ መከፈት የነበረበት ቤተክርስቲያን እና መስጊዶች ነበር መከፈት የነበረበት
@hfhgg6510
@hfhgg6510 3 года назад
ፉትይ,ለሠዉድ,ኡሡሪኞች,ፉትይ
@zeynebamohamed3157
@zeynebamohamed3157 3 года назад
ያረብ አላህ 😢😢😢
@zizihabeshawit3026
@zizihabeshawit3026 3 года назад
Be Allah selamta jemr
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 3 года назад
እህት በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@mmmh7409
@mmmh7409 3 года назад
አሰላም አለኩም አህመድ ወድማችን ለምን ያአላህ ሰላምታ አላቀረክም አተ ያአላህ ሰላምታ ስታቀብ እኔ እኳራለው እሺ አገራችን መግስታ የለም ማለት ይቻላላ
@user-dy8jb4zv3u
@user-dy8jb4zv3u 3 года назад
አላህ ያጥፋልን በሽታዉን ያረቢቢቢ
@user-fx1oj2wg1i
@user-fx1oj2wg1i 3 года назад
ትክክል ነህ
@kad6telecom995
@kad6telecom995 3 года назад
አራእ የሀገሬ ሰው ምን ነከቸው ደግሞ ጥንቀቄ የመየደርግት ውይ ጉድ
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 3 года назад
እህት በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@user-ys9dw8zl3f
@user-ys9dw8zl3f 3 года назад
tekekli 👍👍
@mareymmareym4470
@mareymmareym4470 3 года назад
በጣምይገረማልመሥጂድተዘግቶ
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 3 года назад
እንኳን አደርሳቹ እውነት ነዉ ግን ስው ታዳ ምን ይብላ እኛ ድሃ ነን
@user-dp1dk4bw5f
@user-dp1dk4bw5f 3 года назад
እኩን አብሩ አደረሰን
@eygjbhfj714
@eygjbhfj714 3 года назад
አሜን
Далее
QVZ PREMYER LIGA
00:18
Просмотров 1,9 млн
ПОДВОДНЫЙ ГЕЙМИНГ #shorts
00:22
Просмотров 1,6 млн