Тёмный

ሀገራዊ ምክክሩ ሁሉንም አሸናፊ በሚያደርግ መልኩ ልንጠቀምበት ይገባል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) Etv | Ethiopia | News zena 

EBC
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 108 тыс.
50% 1

ሀገራዊ ምክክሩ ሁሉንም አሸናፊ በሚያደርግ መልኩ ልንጠቀምበት ይገባል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አጀንዳ የማሰባሰብ ይፋዊ የማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት ላይ ያደረጉት ንግግር #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 831   
@esaid9829
@esaid9829 3 месяца назад
What he says he does it. This is a man of his words. Let us not lose this chance of a great call for unity. One Ethiopia 🙏🏽💚💛❤️🙏🏽
@WondimuYoseph
@WondimuYoseph 3 месяца назад
መልካም እና ጥሩ ወይይት እንድሆንላችሁ መልካም ምኞቴን እገልፃለው
@HabtamuJirata-e3g
@HabtamuJirata-e3g 3 месяца назад
ሀገር የሚገነባው እና የሚያድገው በምክክር እና በውይይት ብቻ ነው። ይህ ዕድል ለኢትዮጵያ የመጀመሪያ ጊዜ ያገኘነው ትልቁ የእግዚአብሔር ስጦታ መሆኑን አውቀን መጠቀም የሁላችንም መብትና ግደታ ነዉ ።
@BirukTadesse-cy1cm
@BirukTadesse-cy1cm 3 месяца назад
😂
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 3 месяца назад
Yes!!!በትክክል!!!
@zenagirma8230
@zenagirma8230 3 месяца назад
ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካት ይጠብቃት❤❤❤❤❤❤❤
@Shalom-lp8vy
@Shalom-lp8vy 3 месяца назад
አብቹየ የተባረከ መሪ እግዝኣብሄር ይርዳህ።
@anmittebege7876
@anmittebege7876 3 месяца назад
ምክክሩ በጣም ጠቃሚ ነው
@babbagecollege958
@babbagecollege958 3 месяца назад
እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳምርልን።
@zelekeabisso9645
@zelekeabisso9645 3 месяца назад
የኢትዮጵያ አምላክ ክፉዎችን ዝም ጸጥ እያደርገ ዛሬን አድርሶናል ስሙ የተመሰገነ ይሁን!!!
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 3 месяца назад
የሀይማኖት መልክ ተው ፖለቲካ ውስጥ ደጋፊም ተቃዋሚም ብትሆን የፖለቲካ ንፁህ የለውም።
@wesenllemma-vt4oc
@wesenllemma-vt4oc 3 месяца назад
Amen amen 🙏 🙌 👏
@ghidaydesta5870
@ghidaydesta5870 3 месяца назад
What are you talking about ? God is for the whole world not just Ethiopia’s God stop the madness propaganda
@wmg6574
@wmg6574 3 месяца назад
ከእርሶ ጀምሮ ፀጥ ያድርግ አምላ😂😂
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 3 месяца назад
አሜን🎉🎉
@temam1011
@temam1011 3 месяца назад
ለኢትዮጵያ የተሻለ ቀን እንዲመጣ ከጥላቻ ወጥተን ተደማምጠን ተስማምተን በመከባበርና በመፈቃቀር የተሻለች ሀገር የምንፈጥርበት የመጀመሪያውም የመጨረሻውም ዕድል ነው። እንደማመጥ አናምክነው።
@GetnetAmbelu-i2h
@GetnetAmbelu-i2h 3 месяца назад
ሳያነቡ ከመሬት ተነስቶ በማጭበርበር አገር መምራት እደማይታል አየነ ። ችግሩ እደ አለመታደል ሆኖ ከስህተት አለመማር ነውችግሩ ተደጋጋሚ ውሸት ያቀላል።
@temam1011
@temam1011 3 месяца назад
@@GetnetAmbelu-i2h ውስጥህ በጥላቻ ቆሻሻ ከተሞላ ዕውነት ሁሉ ውሸት ይመስልሃል። ያላንተ ዕውነት ተናጋሪ ያለ አይመስልህም ይህ ነው የፅንፈኝነት ልክፍት ተው ሰው ሁን። ባንተ ፎርሙላ ብቻ የሚመራ ሀገር የለም።
@agatmaryam5432
@agatmaryam5432 3 месяца назад
You so funny is to let Amhara 🔯🕎🇮🇱🇮🇱🔯🔯🔯💚💛❤️no more
@khadizahasan7831
@khadizahasan7831 3 месяца назад
ድልለአማራፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 3 месяца назад
Absolutely!!!❤❤❤
@Yonas-jp7sp
@Yonas-jp7sp 3 месяца назад
እግዚአብሔር ሀገራችን የስበት
@ZerihunAbebe-es1td
@ZerihunAbebe-es1td 3 месяца назад
እንመካከር ጥሩ አሳብ ነው
@taz09216
@taz09216 3 месяца назад
አቢዬ በጣም እናመሰግናለን። በኢትዮጵያ እየፈጠሩ ያሉትን ልማት በተግባር አሳይተዋል። ሁሉም ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ከጎናችሁ ነን። 💪🏽✊🏽
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 3 месяца назад
😂😂😂
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 3 месяца назад
አሽቃባጭ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 3 месяца назад
ወንድሜ ፎቅ ይበላል ፎቅ ሰላም ይሆናል ህዝብ እየሞተ በራሃብና በጦርነት ከአዲስ አበባ አዳም ለመሄድጭንቅ በሆነበት ዘመን ፎቆ መስራት ነዉ ቁምነገሩ ወጣቶች ስራ አጣን ብለዉ በመላ ኢትዮጵያ ሲጮሁ አልሰማህም መምህራን ደሞዝ ይከፈለን ሲሉ ሲጮሁ አልሰማህም እረ ሰለፈጣሪ ብላቹሁ እዉነቱ ተናገሩ ቢያንስ አብይ አካሄዱን እንዲያስተካክል ወንድሜ
@taz09216
@taz09216 3 месяца назад
@@aynalemageze8592 እየተገነቡ ያሉት ሁሉም ፕሮጀክቶችና ሕንፃዎች ለወጣቶች የሥራ ዕድል እየፈጠሩ ነው። በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች የግንባታ ሥራ እያገኙ ነው።
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 3 месяца назад
This is worth hearing. Thanks Doc. Much appreciated. አንተም ጥጃ ተዉ አንተም ጊዜ ተዉ....ግሩም አባባል።
@zenagirma8230
@zenagirma8230 3 месяца назад
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 3 месяца назад
አሚን አብቹዬ የሀገሬ ቅን ልብ አብሽር አላህ ከእውነተኛ ጋር ነው::❤❤
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 3 месяца назад
እግዚብሔር እገራችን ስላም ያድርግልን ፍጣሬ
@emebettsegaye372
@emebettsegaye372 3 месяца назад
እስከመጨረሻው በደንብ በጥሞና ሰማውት ጠቅላይ ሚኒሰተር ዶክተር አብይ አህመድ 🎉🎉🎉እግዚአብሄር ዘመነህን ትውልድህን ትዳርህኖ ልጆችህን አገልግሎትን ጤናህን እድሜህን ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@biniam6655
@biniam6655 3 месяца назад
አሜን
@johnesku8772
@johnesku8772 3 месяца назад
“They looked unto him, and were lightened: and their faces were not ashamed.” - Psalms 34:5 (KJV)
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ 3 месяца назад
አሜንንን ስለሁሉም ናገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍
@YebaroAdam
@YebaroAdam 3 месяца назад
ያኔ አምባሳ ስላምህና ሰላማችሁ ይብዛልን በርታ:ጀግን ያኔ ኩሩ ታከተይህን ሁሉ ሰላም ያርግህ !!!!!
@kefyalewkebede1905
@kefyalewkebede1905 3 месяца назад
greet work .thank you pm DR.Abiy Ahmed.GOD WITH US
@dararabikila
@dararabikila 3 месяца назад
የተሳካ ምክክር እንዲሆን እንመኛለን ❤❤
@MubarekMusleha
@MubarekMusleha 3 месяца назад
God bless Ethiopia 🇪🇹 I wish Pease For All Ethiopians People
@sufa4758
@sufa4758 3 месяца назад
ስታስገድለንነበር በጋውያለቀው የስራችሁንይስጣችሁ ሰላምለምየሀገሬለህዝቦቿ
@Arodyo-qf2eu
@Arodyo-qf2eu 3 месяца назад
አቢቹዬ እንኳን ኢትዮጺያዊ ሆንክልን!!!!!!!!!!!!!!
@abrehamlemma5768
@abrehamlemma5768 3 месяца назад
እግዘሐብሔረ ይጨመርበት
@abubekertemam1390
@abubekertemam1390 3 месяца назад
ያረብ አብይ አህመድ አሊን አግዝ
@KidestEshitu
@KidestEshitu 3 месяца назад
እማምላክ ስላም ታምጣልን አብቸ በርታ❤❤❤❤❤
@smartcrypto7813
@smartcrypto7813 3 месяца назад
You are right my man we love keep it up ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@አሰገደች
@አሰገደች 3 месяца назад
ደክተር አብዬ አሊ አንደበት እርቱይ ጌታ የሰጠን ልዩ ነህ ነገር ግን ጉንዳኖቹ አስቸገሩት እንጂ ኢትዮጵያን ከፍ እያደረጋት ያለው ንጉሡ አብይ እናመሠግንሀለን እድሜ ጤና ይሰጥህ እወድሀለሁ የኔ ልጅ እድለኛ ነኝ በአንተ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ዘመን በመኖሬ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@minyahilsileshi4376
@minyahilsileshi4376 3 месяца назад
ሚኒሊክ በውጊያ ብቻ አይደለም የሚታወቀው።
@SefuJamal-j7j
@SefuJamal-j7j 3 месяца назад
Minilik entin yibdatly
@TameratYilma
@TameratYilma 3 месяца назад
This is what happens when u try to split hair. He didn't say that.
@radicalv2720
@radicalv2720 3 месяца назад
minya የተባልሽው አሮጊት ነሽ መሰለኝ ነገር የጠማሽ ትመስያለሽ !!!!
@alemayehukunath7672
@alemayehukunath7672 3 месяца назад
ኣባባሉ ካልገባህ ወይም ካልገባሽ የተናገረውን በደንብ ኣዳምጡት ታሪክ ሁል ጊዜ ታሪክ ነው ነገር ግን ከጦርነትና ከድህነት ኣላወጣንም ነው ያለው ለዚያ ደግሞ ማስረጃ የሚያስፈልገው አይመስለኝም
@minyahilsileshi4376
@minyahilsileshi4376 3 месяца назад
መች ስራ ፈታሁ ተረት የምሰማው፣ መጀመሪያ አስቦ መናገር ነበር።
@EtataYeshu-pk5zo
@EtataYeshu-pk5zo 3 месяца назад
እንዲት የታደልኩ ነኝ ዶክተር አብይ በሚመራበት ዘመን መኖሪ የእኔ መሪ ኢትዮጵያ እንድትቀጥል ተግተህ የምተሠራ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
@agatmaryam5432
@agatmaryam5432 3 месяца назад
You will see you cry like baby soon time is till 🕎🔯🇮🇱🔯🕎🔯🔯🇮🇱🇮🇱🇮🇱💚💛❤️think twice before saying anything
@mikigere-fn1qv
@mikigere-fn1qv 3 месяца назад
አንቺስ ፔንጤ ወይም ባለጊዜ ኦሮሞ ስለሆንሽ ነው ደስ የሚልሽ ሰውየው የልብሽን ስለሚያደርስልሽ ለኔ ግን ግንባሩን የሚልልኝ ባገኝ ሀገሬም ህዝቤም ከጦርነትና ከማቅ በተረፉ ነበር
@gashayekindalem1078
@gashayekindalem1078 3 месяца назад
እረ የማሽቃበጥ ጥግ
@admasfltet4753
@admasfltet4753 3 месяца назад
የማህበራዊ ምድያ ሰራዊት ኣባል መሆን ይመቻል ኣይደል። እኔም ልሞክሮው እንዴ?
@MuheAmin-mn1ir
@MuheAmin-mn1ir 3 месяца назад
ውድ ሀገሪ ሰላምሽ ይብዛ
@tesematamir8948
@tesematamir8948 3 месяца назад
እንመካከር ፣እንነጋገር እንደማመጥ እንደራደር ፣ በአንድነት በሰላም፣ እንድትፀና ሀገር።
@abebiadgo8760
@abebiadgo8760 3 месяца назад
The very effort to have such a meeting is noble and useful. Best wishes and prayers for success! ❤❤🎉🎉
@fantuhailu6974
@fantuhailu6974 3 месяца назад
I just want to say thanks 🙏 our beloved PM. ABECHU. It’s very important for our country thanks all of you who participated in this great event and working hard towards unity thanks 🙏.
@WendeMoke
@WendeMoke 3 месяца назад
Ewnet arnet yawetanal abye geta ybarkh yrdah ,Ethiopia Egziabher ybarkat hzbochanm geta ytebkachu ybarkachu, tebarekulgn,
@chaltusuphe9465
@chaltusuphe9465 3 месяца назад
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲🤲
@emebettsegaye372
@emebettsegaye372 3 месяца назад
እግዚአብኤር ይመስገን ዶክተር ጠቅላይ ሚኒሰተር አብይ አሕመድ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TameneMelese-m7z
@TameneMelese-m7z 3 месяца назад
እባካቹህ ይችህ ሀብታሙዋ ገነቷ በetv የምትታየዋን ኢትዮጵያ ን አሳዩኝ የኔ ኢትዮጵያ ጦርነት ራብ በሽታ ስደት አፈሳ ውሰዱኝ ያቺን የተረተረቿን ሀገር ውሠዱኝ
@SefuJamal-j7j
@SefuJamal-j7j 3 месяца назад
Mindnew mitarawu?gim
@TameratYilma
@TameratYilma 3 месяца назад
Easy. Stop watching ethio360 and their kinds... but from the look of it u love fabrication 😂😂
@selam-lehegera
@selam-lehegera 3 месяца назад
እሺ ሰፈርህን በጥብጠህ መሪዎችህ ገድለህ ጨርሰህ ከአንተ ምን ልንጠብቅ
@gashayekindalem1078
@gashayekindalem1078 3 месяца назад
የክፉ ሰው ዕድሜ እረጅም ነው
@Eri-FM98
@Eri-FM98 3 месяца назад
Good bless ethiopia from Eritrea
@radicalv2720
@radicalv2720 3 месяца назад
Thank you PM Dr Abiy
@surafeldemissie3587
@surafeldemissie3587 3 месяца назад
የተባለውን በታማኝነት የሚፈፅም ካለ የተባለው በቂ ነው ፡፡
@sarabekela9419
@sarabekela9419 3 месяца назад
Abicheyé kebereleen!
@Sewasw23
@Sewasw23 3 месяца назад
ኢትዮጵያዊያን አርጅተን መሞት ያልታደልን
@Melakumazengia-hn1hz
@Melakumazengia-hn1hz 3 месяца назад
ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ በመርህዎች በኩል ለሰላም ያርግልን
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 3 месяца назад
Amen3 🙏☝️
@kassechmekuria1158
@kassechmekuria1158 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 3 месяца назад
የደደቦች ሰብሰብ 😭😭😭 ዋና ተቃዋሚወች የሌሉበት ምክክር ለጨፍጫፊው ሆዳም ካድሬዎች አጨበጨቡ ❤❤❤
@SimegnewYazew
@SimegnewYazew 3 месяца назад
በአሁን ሠዓት ሃሳብ ያለው ተቃዋሚ የለም
@ATROABOSEAtro
@ATROABOSEAtro 3 месяца назад
We need peace
@seemetsegent6320
@seemetsegent6320 3 месяца назад
እውነት ነው ማንም የለም
@wubituzeleke2757
@wubituzeleke2757 3 месяца назад
እግዚአብሄር ፡ ኢትዮጵያን ፡ ይጠብቃት ፡ ዶከተር ፡ አብይ ፡ ሁሉም ፡ የሰው ፡ ልጅ ፡ እንደርሶ ፡ በጎ ፡ አሰተሳሰብ ፡ ቢኖረውየት ፡ እንደርሰ ፡ ነበር ፡ እሁንም ፡ አረፈደም ፡ ባካችሁ ፡ ተከባብረን ፡ ተፋቅረን ፡ ብንኖር ፡ ኢትዮጵያ ፡ ለሁሉም ፡ ተወላጅ ፡ በቂ ፡ ነች ፡ ሰላም ፡ ለአገራችን ፡ ይሁን ፡ ጌታ ፡ ፀጋ ውን ፡ ይጨምርልህ ፡ 🇪🇹🇪🇹❤❤🙏🙏🙏
@dantsga4180
@dantsga4180 3 месяца назад
አልገባኝም ወይይት ኢትዮጵያ ን ከሚያምሱት ጦር ይዘው ሀገርን ከመያሽብሩ ጋር ካልሆነ ከሰላማዊ ህዝብ ጋር ምክክር ምን ፋይዳ አለው ????
@habtamuterefe6589
@habtamuterefe6589 3 месяца назад
አሜንንንንንንንንንንንንንን
@fekadudejene5109
@fekadudejene5109 3 месяца назад
👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹ONE LOVE
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 3 месяца назад
PM Abey a God given gift for Ethiopia ❤
@esaid9829
@esaid9829 3 месяца назад
BIG YES!
@azebtefera9561
@azebtefera9561 3 месяца назад
እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምረው🙏🙏🙏
@teferageleta4982
@teferageleta4982 3 месяца назад
Long life❤ 4 u Boss!
@አስሚድለቤዘአልሀምዱሊለሂ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏👍👌
@rask-manmichaelk6287
@rask-manmichaelk6287 3 месяца назад
የደረግ ስርአት እንደዜ ነበር መጨረሻው ላይ ትልልቅ ስብስባ ይደረጉ ነበር ስብራት የሜባለው ነገር ግን እንደዜ ግዜ አገራችን አይታ አታውቅም በስድስት አመት ሁለት ትልቅ ጡርነት ከራሱ ህዝብ ጋር ያደረገ በዜ ዘመን ማንም የለም
@fredjean4506
@fredjean4506 3 месяца назад
ምን ልበል እግዚያብሔር ይመስገን በእድሜኤ አሳየኝ
@Mule1A1
@Mule1A1 3 месяца назад
Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc 3 месяца назад
Thanks for prime minister Meles Zenawi who bravely built the GERD.
@peaceandlove9924
@peaceandlove9924 3 месяца назад
He started thinking it will be done with in 7 years but took 12 years because of corruption from metek to all woyane leaders thanks to Abiy he took it and all most finishing it
@solomoneyob5525
@solomoneyob5525 3 месяца назад
Good job both! They are brothers so it is all about Ethiopia no worries! Brothers!❤❤❤❤ Love and piece.
@derestesfaye9240
@derestesfaye9240 3 месяца назад
Wow, beautiful convention hall. May the Almighty help you achieve what you set out to do.
@redwanekedir4529
@redwanekedir4529 3 месяца назад
❤️❤️❤️❤️❤️hageራችሁን መከራን: ታልፋለች ::🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️thank you abichu & others
@derestesfaye9240
@derestesfaye9240 3 месяца назад
The dassenech story is superb. Timely and suitable for the purpose.
@haregewinbekele8276
@haregewinbekele8276 3 месяца назад
You are an amzing gift my brother. May the Lord Jesus give you more grace, peace, and wisdom. To understand His will, so that you are able to hear His voice, as you lead the people of God. Thank you for your deep love for all Ethiopians. Thank you. We love you dearly and praying for your success, this includes your wife and everyone who is working and standing for this cause. We love. 💞
@birhanulegesse1463
@birhanulegesse1463 3 месяца назад
Wow a great idea may God bless you our lovely PM Dr Abiy Ahimed 💝 ❤
@Teddy-qn6op
@Teddy-qn6op 3 месяца назад
ጀግናው መሪአችን አብቹ ሀገርህን እግዚአብሄርን የምታከብር ስለሆንክ አመሰግናለሁ አንተ ሁሌ ኢትዮጲያን ምራ🇪🇹🇪🇹❤️🇪🇹🇪🇹
@bettygabriel6083
@bettygabriel6083 3 месяца назад
Amazing 👏thanks my dear stay blessed ❤
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤ ንጉሳችን ዶ/ር አብይ አቢቹ ሺ አመት ንገስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamiQashti
@SamiQashti 3 месяца назад
Wow Nice Took ❤
@wollega_physics_atmospheri5473
@wollega_physics_atmospheri5473 3 месяца назад
This is very good thing. Keep it up! I think this idea /such scenario is one of key solution!
@zoelife777
@zoelife777 3 месяца назад
በኢትዮጵያ የምኖሩ ዜጎች ምንም የፖለቲካ ልዪነት ብኖርም ኢትዮጵያዊ መሆናቸውን እንዳትዘነጉ በእግዚአብሔር ስም አደራ😭
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 3 месяца назад
Yes, dialogue, is not a debate to see who wins the argument, but a way to find a win-win solution. Abiy&Team❤️🙏🏽
@FasikwBire
@FasikwBire 3 месяца назад
ለድሃ ቤት መስራት ነው ያልከው የድሃን ቤት ማፍረሱስ ??
@nuresultan2504
@nuresultan2504 3 месяца назад
you are good leaders God bless you
@gashayekindalem1078
@gashayekindalem1078 3 месяца назад
ፈጣሪ ሆይ የዚህን ሰውዬ እድሜ ምነው አረዘምክብን
@TadaseChibsa
@TadaseChibsa 3 месяца назад
ምክክሩ በጣም ጥሩነዉ ግን ቢቻችሁ ሆናችሁ
@እውነትያሸንፋል-ቐ7ሠ
@እውነትያሸንፋል-ቐ7ሠ 3 месяца назад
አብቹ አንተመንግዜም ትሁትና ሰፊ ልቦና ያለህ መሪነህ እንዳተ ለሁሉም አምላክ ማስተዋልን ሰጥቶ አገራችንን ሰላማን ያምጣ❤❤❤❤❤❤
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 3 месяца назад
❤Hin jibbinee Marii Waloo Rakkoo hawaasaa kutaa odeeffaannoogurriis
@ZeWord-t6g
@ZeWord-t6g 3 месяца назад
This is the epitome of my brother Dr Abiy’s talk ever. Thank you Lord!
@BereketDibaba-o2x
@BereketDibaba-o2x 3 месяца назад
Amen 🙏🏾!!!
@yaregalayele8647
@yaregalayele8647 3 месяца назад
የድኩማኖች ስብስብ❤
@hashimjemal3404
@hashimjemal3404 3 месяца назад
ሠላም ለሀገሬ ህዝብ ተላላኪ ከንግዲህ ቦታ የለውም !!!
@SagaleeJireenyaa-sf6nv
@SagaleeJireenyaa-sf6nv 3 месяца назад
በሆዳቸው ቀረጭት ሙሉ ጥላቻን በአፋቸው ግን ሙሉ ሽንገላ! ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው!
@SagaleeJireenyaa-sf6nv
@SagaleeJireenyaa-sf6nv 3 месяца назад
@entoyefentoye4444 ለኢትዮፕጵያ የምያስፍልገው የአብይ መውረድ እና የለላ መዉጣት የውሸት እና የጥላቻ መውረ እና የእውነት እና የፍቅር መንገስ ብቻ ነው።
@diablobocko2942
@diablobocko2942 3 месяца назад
ምኞትና ተስፋ ዕውነት ሊሆን የሚችለው ሌላውን እንደራሥህ አድርገህ ሥትወድ ነው በተለይ ደግሞ በአሥተዳደር ወይም በሕዝብ መሪነት ሃላፊነትን ስትረከብ ለራሥህና ለተፈጠርክበት አካባቢ አሥበልጬ ልይ ወይም ልሥራ ካልክና አንዱን ከአንዱ አብልጠህ ማየት ሥትጀምር ውድቀትህ ከዚያ ይጀምራል ሥለዚሕ አንተ መሪ ሳትሆን የመንደር ጉልበትኛ ትሆናለህ። "ዜጎችህን አትግደል መግደል የጀመርክ እለት ሌላው ላለመሞት ሥለሚጥር አወዳደቅህ አያምርም" ሠላም ወዳድና ለሰባዊ ፍጡር የምታሥብና የምታምን ከሆነ ሥልጣንህን ለሕዝቡ አሥረክብ።
@gelanaadugna7808
@gelanaadugna7808 3 месяца назад
peace upon us
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 3 месяца назад
ወይይት ምንይጠቅማአል በያገሩ ሕዝብ እየተሰቃየነው እሱን አስተካክሉ
@robiaddis1438
@robiaddis1438 3 месяца назад
That’s our pm ! God bless you
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 3 месяца назад
Dr Abey is confronting 17th century feudal in 21st century 😮
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 3 месяца назад
The 21st Century fellas are no more edits to let someone play them again! ኦሮማይ!!!
@gizachewayenewmalta8081
@gizachewayenewmalta8081 3 месяца назад
እግዚአብሔር መፍትሔ ያመጣልን ።✔✔✔✔
@mulunehchufamo1847
@mulunehchufamo1847 3 месяца назад
God bless Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 3 месяца назад
እግዚአብሔር አምላካችን በቃችሁ ብሎ ሠላም ፍቅር ብሎም አንድነቱን አብዝቶ ይስጠን ሂደቱ እጅግ ውስብስብ ቢሆንም ዜጎች በሙሉ በምንም መልኩ ሳንለያይ የመሠለንን ሀሳብ በቀናነት በትጋት በመስጠት ሀገራችንን ከገባችበት አረንቋ እናውጣት ሰላምን እንፍጠር እንከባበር ።
@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ 3 месяца назад
አቢቹ ጀግናችን ነህ እንወድሀለን ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
@awekegirma8096
@awekegirma8096 3 месяца назад
አለማፈሩ
@nardos8487
@nardos8487 3 месяца назад
Abichu jegna berta 🇪🇹 ❤❤
@redwanekedir4529
@redwanekedir4529 3 месяца назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላምሽ ይብዛ
@MESAYZEMAZEMEN
@MESAYZEMAZEMEN 3 месяца назад
አባታችን የሁል ጊዜ ኩራታችን ነህ።
@KenaHussein
@KenaHussein 3 месяца назад
Amen Eebbiffama MM
Далее
Meni yerga urdingda
00:20
Просмотров 301 тыс.
Barno
00:22
Просмотров 435 тыс.
А вы играли в school boy runaway?
00:30
Просмотров 183 тыс.
ሀ ሦስታ Etv | Ethiopia | News zena
41:36
Просмотров 2,9 тыс.
Meni yerga urdingda
00:20
Просмотров 301 тыс.