Тёмный

ሀገር ይስማው - አዲስ አስቂኝ ድራማ 

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Подписаться 124 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 110   
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 4 месяца назад
ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ እግዚያብሔር ከክፉ ሑሉ ይጠብቃችሑ🤲🤲🤲
@TegestTade-gv8op
@TegestTade-gv8op 4 месяца назад
Amen Amen Amen ❤❤❤
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 4 месяца назад
ወይይይይይይ ያያሌዉ ቅኔ ልብ ይነካል የመጣሁበትን ጨረስኩ አላለም 😢 አስማረስ በስተመጨረሻ ወዴትኛዉ ይሁን 😢 ግራ ገባዉ የኔ የዋህ 😢
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 4 месяца назад
ውይ ሻሼ አጀት ራቅ ያላት የምትመስለኝ ነገርስ😢
@Ibrahim-qu9qv
@Ibrahim-qu9qv 4 месяца назад
ዋይ አየለው ያሣዝናል በቅናት ተቃጠላ፣እሱም፣ትበይንን፣መፈለግ፣አለበት ልብ ከለው
@user-zs9yr5iv4h
@user-zs9yr5iv4h 4 месяца назад
ባንች አየሁ ሰውን ማመን ቀብሮ ነዉ አለች ቀበሮ ❤
@ethiopiaethiopia1827
@ethiopiaethiopia1827 4 месяца назад
እሰይ አያሌው አቃጥልልኝ😅😅😅
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 4 месяца назад
ትበይን ቀረችሳ እደ አምጡልንጅ😂😂❤❤
@susutube9855
@susutube9855 4 месяца назад
ትበይን ትምጣ እሱዋ ከሄደች ጀምሮ መከታተሌን ትቻለሁ አሁንም መምጣቱዋን ላረጋግጥ ነው የገባሁት
@user-zs9yr5iv4h
@user-zs9yr5iv4h 4 месяца назад
ሻሽ ባልን እንደቃ መቀያየር የአገር ባህላችን ይፈቅደዋል ማለት ነዉ❤
@user-gs3nv9bx3o
@user-gs3nv9bx3o 4 месяца назад
ባንቹ የኔ ናፍቆት ክረምቱ ብርዱን አልችለውም ከፍቅርጋራ ግን ፍካቶች የባንቹን ስል አታቹትነው አይ አለመያዝ
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 4 месяца назад
ዛሬም 😂😂
@seadaahemd7817
@seadaahemd7817 4 месяца назад
ነቀዝ ሻሽቱ ስታስጠላ ሺፈራውም አሰደዛው የወድ ምስል የሌለው እስስት
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x 4 месяца назад
ስዲቡን ምን አመጣው ፊልምኮነው😢
@userenter2635
@userenter2635 4 месяца назад
😂😂😂😂😂ያዘው ትላለች እንዴ ወደጉየዋ እያሰገባች
@user-kr9cc3bh9h
@user-kr9cc3bh9h 4 месяца назад
ሽፈራው አቃጠለኝ አያሌው ሰራላችሁ እሰይ😅😅😅😅
@user-jj1ys5wo9g
@user-jj1ys5wo9g 4 месяца назад
ወንዳታ አያሌው በርታ
@HappyGiraffe-mj8eh
@HappyGiraffe-mj8eh 4 месяца назад
ትበየን ሥመጣ ጥሩኝ❤❤❤❤❤❤💝💝💝💝💝🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌
@user-iv5gm7sr3v
@user-iv5gm7sr3v 4 месяца назад
አያሌው አሳዘነኝ።❤❤ሻሸ ግን ካዳን ናት የድሮውን አያሌው ያደረገላትን እረስታ
@hailenmamo1144
@hailenmamo1144 4 месяца назад
የሰው ሰው ወድጄ ያውም የተውሶ የሆዴን ሳልነግረው ሄደ ተመልሶ አሉ አያሌው አረ እፈር በሰው ሚሽት እባክህ ሽፌን ተወው ናፍቆቱን ይወጣበት
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 4 месяца назад
ስወዳቸው እፀዋቱን ሳይ ዴስታየ ወዴረ የለውም ❤❤❤
@user-py5qm6tk4s
@user-py5qm6tk4s 4 месяца назад
ባቻየው ኣልወዳትም የቼ ወልቧዳ
@user-td6xq6yw7h
@user-td6xq6yw7h 4 месяца назад
ተዋናይ ቲቪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HabbyHabtam
@HabbyHabtam 4 месяца назад
ባችየው ግን አሽቃባጭነሽ😂😂😂😂😂
@busyline3833
@busyline3833 4 месяца назад
ባችአየሁ እደት ታስጥላላች አሽቅባጭናት አስማረ መልካም ስውነህ አያሌውአሳዘነኝ ሻሺቱ ደሞበጣምታስጥያለሽ አያሌውንለምተውሽው😏😏😏
@user-hl7vo2lt9mBement
@user-hl7vo2lt9mBement 4 месяца назад
አስሜ ስወድህ ዛሬ ፀሜህ ተሰተካክለሀል ❤❤❤❤❤
@user-tk6qp1xu9w
@user-tk6qp1xu9w 4 месяца назад
ምነው ሻሼን እንደ እቃ አንዴ ካያሌው አንዴ ከሽፈራው ኡኡኡኡ 😂😂😂😂
@wedikirosvisibleallyoutubc8590
@wedikirosvisibleallyoutubc8590 4 месяца назад
የመጣሁበትም ጨረሻለው ኣላለም ኣየኣያሌው ኣዘንኩት ከምር በቃ😢😢😢
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 4 месяца назад
የትገባችሁ እህት ወዲሞቸ ተመልካቾች ዱአ አረጉልኝ ትንሽ ሀሳብ አለብኝኝኝ
@user-rw7yw4xf3r
@user-rw7yw4xf3r 4 месяца назад
አይዞሽ ፈጣሪ ሀሳብሽን ያቅልልሽ እማ 🙏
@Yenisewhulu
@Yenisewhulu 4 месяца назад
አሜን
@user-rq9nq8ld2m
@user-rq9nq8ld2m 4 месяца назад
ኤረወደዛ አስጠላቹኝ ትበይንንአምጡልን አታዘላዝሉብን😊
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 4 месяца назад
አያሌው ኑሮ አለተሳካልህም
@user-hv8im3gk7t
@user-hv8im3gk7t 4 месяца назад
አያሌው አቃጠለልኝ😂😂😂❤❤
@FitsumMulugeta-iq6qv
@FitsumMulugeta-iq6qv 4 месяца назад
😊😊😊
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 4 месяца назад
ባንች😂😂 የብሯነገርሥ
@bhhhh8094
@bhhhh8094 4 месяца назад
ጉቦ፡መሆኑነው😂😂😂😂😂
@fhufhhfuhgg537
@fhufhhfuhgg537 4 месяца назад
ዉለዲላትድሞእርጋበል😂
@kenxidhd4317
@kenxidhd4317 4 месяца назад
አያሌዉ። ወይኔ። ተበላህ😢😢😢😢😂😂😂😂
@AmenMidea
@AmenMidea 4 месяца назад
የኔ ናት እያልኩኝ የምኮራባት ለሠርጓ ጠራችኝ ጉድ አለ መፍራት
@user-mr7sg9es9m
@user-mr7sg9es9m 4 месяца назад
1ኛ ነኝ የመዳም ቅሞሞች ❤❤❤❤
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 4 месяца назад
እንደ ሽፈራው አይነት ጎረቤት አውቃለሁ።አሁንም አለ።
@user-fk8xu2mt6z
@user-fk8xu2mt6z 4 месяца назад
በርታ አያሌው መልፈስፈስ ይብቃክ እንደ ነዱክ አትሁን
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 4 месяца назад
ዉይ አያሌዉ ይመችሕ አቦ🤣🤣🤣🤣👌
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 4 месяца назад
አስማረ ባንቻየውን ቅጣት እየዋሸችክ ነው
@kalkidanadafre5457
@kalkidanadafre5457 4 месяца назад
ደጉ ያገሬ ሰው😢 ቤተሰብ እንደጋገፍ😊😊
@fewesmezmur-dx9td
@fewesmezmur-dx9td 4 месяца назад
አሰራር ቀይሩ
@user-ix5rf9el5s
@user-ix5rf9el5s 4 месяца назад
የዛሬው ምነው ዘገዬ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 4 месяца назад
ክክክክክአያሌው ሰራህላቸው ወጋግተሀትሔድህሻሸን ትበይን ልትመጣነውከግድህ
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 4 месяца назад
ክክክክክክክ. አያሌውምንበቃህ.
@mohamedseid4250
@mohamedseid4250 4 месяца назад
አዛዘንሽኝ አያሌው
@user-ps1oo6yt2q
@user-ps1oo6yt2q 4 месяца назад
አያሌው የራስህን ሚስት መፈለግ አለብህ እሰይ የጂህን ነው ያገንኜሄው ትበይንን በዬን ወደቅሽ አላልካትም የዘራሀውን ነው እጨድ ደህና አድርገህ 😂😂😂😂😂😂
@user-nm5xg1nh6q
@user-nm5xg1nh6q 4 месяца назад
ምሽት እኮ ደመኛ ናት ያንተን ሥጋ ብላ ማለች
@ameenameen6123
@ameenameen6123 4 месяца назад
👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼
@user-sz2vd8fp5i
@user-sz2vd8fp5i 4 месяца назад
❤❤❤
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 4 месяца назад
አቃጠለው😂😂
@ameenameen6123
@ameenameen6123 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-rw7yw4xf3r
@user-rw7yw4xf3r 4 месяца назад
ድሮም የሻሼ ባል ሽፈራው ነበር አያሌው ጋ ስህተት ነበር ስለዚህ ሻሼ የሽፈራው ነች አያሌው ትበይንን ፈልጎ ያምጣት እኔም ናፍቃኛለች በቃ
@user-om9en6rb4d
@user-om9en6rb4d 4 месяца назад
እረ ሁሁሁሁሁሁሁ ትበይንን አምጡዋት
@user-bn8ky9cy7l
@user-bn8ky9cy7l 4 месяца назад
ትበይን ነገ ትመጣለች
@user-fj6ow8md4w
@user-fj6ow8md4w 4 месяца назад
ዉሸት
@user-fm2en1fz9h
@user-fm2en1fz9h 4 месяца назад
አስማረ ሚስትህን ግረፍ🙄
@user-tr8yl9er6l
@user-tr8yl9er6l 4 месяца назад
😅😅😅😅😅
@user-tu8ui3tl2k
@user-tu8ui3tl2k 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@user-du8hd4ej1x
@user-du8hd4ej1x 4 месяца назад
🌹🌹🎉🎉🎉🌷🌷
@bhhhh8094
@bhhhh8094 4 месяца назад
ባቻየሁ፡ስወዳችው፡ፍቅርርርርር፡ናችው❤❤❤❤❤❤
@user-jo9nq8mn2c
@user-jo9nq8mn2c 4 месяца назад
አስማረ ቅን
@user-bp6ei1yf3w
@user-bp6ei1yf3w 4 месяца назад
በችየ የኔውድ አይሌው አአትጃጃል ትበይን ትምጣ
@mamimami1739
@mamimami1739 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@user-mu9ir6sb2s
@user-mu9ir6sb2s 4 месяца назад
አያሌዉ አይዞ ባንቻየሁ ነች ጉድ የሰራችህ
@user-yr1sp5ed4w
@user-yr1sp5ed4w 4 месяца назад
😂😂😂❤❤❤
@SalamSalamah
@SalamSalamah 4 месяца назад
አቦትበይንንአምጡልን🤨🤨🤨🤨
@abderhmannure914
@abderhmannure914 4 месяца назад
ብርቁ የት ጠፍቶ ነዉ
@user-bl9cw7bm8o
@user-bl9cw7bm8o 4 месяца назад
ትበይን አጡልን ያላ
@user-yw6nq6tw3k
@user-yw6nq6tw3k 4 месяца назад
አዎ አያሌዉ ትበይንን ቶሎ አምጣ ማን እንደመጀመሪያ
@user-fj6ow8md4w
@user-fj6ow8md4w 4 месяца назад
ሻሸቱ ማነን መረጠቸ?
@user-hl7vo2lt9mBement
@user-hl7vo2lt9mBement 4 месяца назад
ሽፍራን
@mohamedseid4250
@mohamedseid4250 4 месяца назад
አበደ አያሌው
@AsiyaIbrahim-ek6sy
@AsiyaIbrahim-ek6sy 4 месяца назад
እረ ትበይን ትምጣ በቃ እኔ ሰብስክራይቤን ላነሳ ነው
@desalegnbirara5471
@desalegnbirara5471 4 месяца назад
“ዣዱን ጠቅልዉ ቢሆን ኖሮ” አለ አያሌዉ። ዣዱ ምኑ ነዉ ግን?
@user-mv2nd3tf2n
@user-mv2nd3tf2n 4 месяца назад
ጠብቀው ናፍቆኛል አምጡልኝ😢🙏
@AmanuelSewagegn-eg1nt
@AmanuelSewagegn-eg1nt 4 месяца назад
ሽፌ
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 4 месяца назад
ሽፈራው ዘጋኝ
@FwSh-mt2zl
@FwSh-mt2zl 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@fhufhhfuhgg537
@fhufhhfuhgg537 4 месяца назад
ክክክክ😂😂❤❤
@ethio1283
@ethio1283 4 месяца назад
ከተዋናይ ቲቪ ተማሩ መስለዉ ሣይሆን ሆነዉ የሚሠሩ ❤❤❤❤ ወሬ ብቻ
@SadaMohammad-sr2ms
@SadaMohammad-sr2ms 4 месяца назад
ሻሽቱጉቦኛ
@feradesa9188
@feradesa9188 4 месяца назад
ውዶቸ እንዴት ናቸው
@muhammedtube1138
@muhammedtube1138 4 месяца назад
የትበይን ጡር አለ አያሌው ትበይን ትምጣ የምትሉ
@user-nm5xg1nh6q
@user-nm5xg1nh6q 4 месяца назад
እንደ እሽፈራ የለው የበግ ለምድ የለበሠ ተኩላ ነው አገራችን እያባላት የለ።
@fayisalata5678
@fayisalata5678 4 месяца назад
@user-yw6nq6tw3k
@user-yw6nq6tw3k 4 месяца назад
ባቻየሁ ዉሸታም ጉቦኛ
@AbubekerOumer-je3zl
@AbubekerOumer-je3zl 4 месяца назад
❤❤❤❤
@tuba9437
@tuba9437 4 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂
@Sojoo-se1nv
@Sojoo-se1nv 4 месяца назад
ይሂ ደራማ ትበይን ከወጣይ ወዲህ አይነፍም
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 4 месяца назад
ይችባቻየውስ የመንደርወረኛሆነችበዘነበው ነውምትዞር😂😂😂😂
@user-ix5rf9el5s
@user-ix5rf9el5s 4 месяца назад
አይሻልም በነፈሰው
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 4 месяца назад
@@user-ix5rf9el5s ካልሽምይሆናል ከምሬኮነ አንዴወደአያሌውአንዴ ወደሽፈረው ትሆናለች ይች ትንሿ ብልፅግናናት
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 4 месяца назад
ባንቻየሁ በውሸት መሀላ
@MomAlharrbi
@MomAlharrbi 4 месяца назад
1👍
@vcb8834
@vcb8834 4 месяца назад
😂😂😂😂
@user-vv9is3yi6f
@user-vv9is3yi6f 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@gfj5233
@gfj5233 4 месяца назад
አያሌው ሸርፈፍ እሚያደርጋት ነገር ከከከከ
@khawlasaeed6134
@khawlasaeed6134 4 месяца назад
🤣🥲🥲🥲🥲🥰🥰
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 4 месяца назад
በእር ልጅ ይች ነቀዝ
@husseinadem6233
@husseinadem6233 4 месяца назад
ሽፈራው ልጅህን አጥፍቶ ሚስትህን ነጠቀህ ..አሁን ለራስህ ፍራ
@muehikma
@muehikma 4 месяца назад
ትበይን ትምጣ
@AsdAsd-kz3nu
@AsdAsd-kz3nu 4 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@YasminAlomo-sz1df
@YasminAlomo-sz1df 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
Далее
C’est qui le plus fort 😂
00:18
Просмотров 1,2 млн
Dancing Into Ai World (Audrey)
0:19
Просмотров 31 млн
телега - hahalivars
0:58
Просмотров 2,4 млн