Тёмный

ሁለተኛ ልጅ አረገዝኩ 😍😍ፋኒ በደስታ ጋበዘን😍😍🙏 

Fani Samri
Подписаться 478 тыс.
Просмотров 292 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2 тыс.   
@fanisamri4394
@fanisamri4394 2 года назад
Telegram ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇 t.me/FSFAdvertising
@israelbegashaw1373
@israelbegashaw1373 2 года назад
ፋኒዬ እንካን ደስ አለክ ሳምሪዬ እናትነት ደስ ይላል እመብረሀን ትቅረብሽ
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ
@ሰላምለሃጋረቺንይሁን
ዎዬ ሰዎዳችሁ ዉድድድ ሰምር ፋን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanalebanon3892
@hanalebanon3892 2 года назад
የኔ ጎበዞች ፋኒ ሳምሪ እንኳን ደስ አላችው የምትወዶት እመብርሀን ቤታችውን በፍቅር በበረከት ትሙላላችው ሳምሪ እመብርሀን ትቅረብሽ በሐይማኖታችው በርቱ ፊሎን ሳሚልኝ በማርያምየኔ ቆንጆ
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 2 года назад
እርግዝና ሁለየም አዲሰ ነወ ሢቀጥል እናቶቻችን ሺል ሢቀየር ነው እናቲቱ ከበፊቱ እርግዝና የተለ የፀባይ ልዩነት እሚኖረው ይላሉ ሥለዚህ ወንድ አረግዘሽ ይሆናል። አሁን ብዙነገር ያማረሽ
@መስከረምየድንግልማርያምል
የዛሬው አብሳሪዉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል የተባረከ የተቀደሰ ልጅ ልስጣችሁ 🤲🤲🤲 ምልጃ ጥበቃዉ አይለያችሁ 🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ የፊሎዬ 👨‍👩‍👧 ወላጆች 😍😍😍😍😍😍
@freyoutube5658
@freyoutube5658 2 года назад
መስከዬ ምድሪኝ🙏
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
@@freyoutube5658 እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🇪🇹
@አርሴማ-ኈ6ፐ
@አርሴማ-ኈ6ፐ 2 года назад
አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል መልካሙን ሁሉ ያብስራችሁሀ❤❤❤❤
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 года назад
ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ አበረታቺኝ
@martagrmay370
@martagrmay370 2 года назад
🙏🙏🙏
@ዉዴዩዩቱብ116
@ዉዴዩዩቱብ116 2 года назад
@@Rozaguraga ነይ ዉዷ በቅንነት እንደማመር
@ዉዴዩዩቱብ116
@ዉዴዩዩቱብ116 2 года назад
@@martagrmay370 በቅንነት እንደማመር
@mimikiki9190
@mimikiki9190 2 года назад
Amen
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 2 года назад
ዛሬ እኮ ቀኑ 19 ነው አባታችን ቅዱስ ገብርኤል ቢሆንልኝ እና ቢሳካልን ብላቹ የምትመኙትን ቅዱስ ገብርኤል ያሳካላቹ🙏🙏🙏
@emybekele3767
@emybekele3767 2 года назад
Amen 🙏
@agerselam9575
@agerselam9575 2 года назад
አሜን
@ሙሉተስፋይቱብ
@ሙሉተስፋይቱብ 2 года назад
አሜን፫ የኔ መልካም
@serkeyonas6585
@serkeyonas6585 2 года назад
amen
@ቃልደሴ
@ቃልደሴ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@Marta-vk5gz
@Marta-vk5gz 2 года назад
ለሚያስልሽ ወተት በንፁ እርድ ጠጪ እራስሽን ጠብቂ አንተም ፋኒ ተንከባከባት ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው የቤት ድምቀት ናቸው ስራ ውለሽ ደክሞሽ እቤት ስትገቢ እንክዋን ድካምሽን ትረሻለሽ ስለዚህ ልጆች ፍቅር ናቸው ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ሳምሪዬ 🙏✊
@adissbuta6
@adissbuta6 2 года назад
ፋኒ ሳምሪ እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን አኔ ሁለት ልጆች አሉኝ ባለቤቴ ስትሮክ ታመመ ኑሮአችን ደህና ነበር እና አርሱን በማስታመም የያዝነው አለቀ ነገርግን ከፈተናው ይልቅ የሰው አፍ አስቸገረን በምን ትኖራላችሁ ምናምን ምናምን ነገር ግን እናንተ እንዳላችሁት የተወረወረው ቃላቶች አጠንክሮን ከፀሎት ጋር አለፍነው ይመስገን
@astertube5406
@astertube5406 2 года назад
ይመስገን ዋናው ማለፉ ነው
@hasgrrrggfuitttg8510
@hasgrrrggfuitttg8510 2 года назад
ሲጀመር እናንተን ልጅ ናችሁ የሚል ለራሱ ልጅ ነው እናንተ ጋ ያለው እውቀት ማስተዋል አንድ ትልቅ ከሚባል ሰው አይገኝም ስወዳችሁ ከልብ ነው
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 года назад
🙏🙏😍
@haymanotroda8504
@haymanotroda8504 2 года назад
👌
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
@@yosefakatsukihokage4817 ደሞሪኝ ደሜ
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
@@haymanotroda8504 እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🇪🇹
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 2 года назад
በጣም ደስ የሚለው ፊሎ የተወለደችው የገብርኤል እለት ነበር የሁለተኛ ልጃቹንም ዜና በገብርኤል ቀን ሰማን በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላቹ ቅዱስ ገብርኤል ጤነኛ ልጅ ይስጣቹ🙏🙏🙏
@munitmar7076
@munitmar7076 2 года назад
አሽቃባጭ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 2 года назад
@@munitmar7076 መልካም ምኞት መመኘት ማሽቃበጥ ነው ለአንቺ ግማታም🤮🤮🤮🤮🤮
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 2 года назад
@@munitmar7076 ሆይ ጥሩ በተመኘ
@solyana1793
@solyana1793 2 года назад
@@munitmar7076 🤣🤣🤣🤣
@zinet5918
@zinet5918 2 года назад
@@munitmar7076 😂😂😂😂
@ksssechmoknnen4639
@ksssechmoknnen4639 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ በመጀመርያ ልጅ በልጅነት ነው ሲቀጥል የልጆቻችው በደስታ ማደግ ዋናው ሚስጥሩ የሁለታችው ፍቅር ነው 👍❤️🙏
@tsedaleashagre2424
@tsedaleashagre2424 2 года назад
በጣም ነው የምወዳችው ግን ብዙ ጊዜ አልኮምትም ዛሬ ግን የምጠብቀው ቀንና መልስ ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል የናትሽና የተከታይወችዋ መጥፎ ቃል ውርወራ በጣም ይደብረኝ ነበር ግን እለት እለት በእግዚአብሔር ቸርነት በበረከት በፍሬ በፍቅር ስለሚያኖራችው በጣም ደስ ይለኛል ድንግል ማርያምን አትለያችው እንኩዋን ደስስስ አላችው ደስ ብሎኛል ሳምሪ በጣም አስተዋይ ብልህ ጥበበኛ ሴት ነሽ እማምላክ በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ጣብቃሽ ፍቅር ተስፋ የእምነት ፅናት ከናንተ በት ትርፍርፍ ያለ ነው ፊሎየ የኔ ቅመም ፈጣሪ ያሳድግሽ ፋኒ መልካምና ቅን አስተዋይ የልጂ አዋቂ ምርጥ ሰው ነክ ወንድ ልጂ እንዲህ በራስ መተማመኑን በተግባር ሲያሳይ የወንድነቱን ሀላፊነት ሲወጣ ፍቅርን በተግባር ሲኖረው ማየት በጣም ያስደስተኛ ል በጣም እወዳችዋለው እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን ለኔም እንዲህ አይነት ህይወት እንዲኖረኝ መልካም ሚኞታችውን አትንሱኝ ኮሜንቴን ግን በድንግል አንብቡልኝ በ 4 አመት አንዴ ነው ደስ ብሎኝ አሳቤን የሰጠውት
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 2 года назад
ወዉወዉ እንኳን ደስ አላቹ ልጅ ፀጋ ነው የግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ሳምሪ በትክክል ብለሽዋል ልጅ እንደአትክልት ናቸው ከስር መሰረቱ ቀጥ ብለው ማደግ አለባቸው በኔ ልምድ ልገርሽ የ 17 እና የ 16 አመት ልጆች አሉኝ እኛ ስናሳድጋቸው ፍቅር እያሳየናቸው ምግብ ስንበላ አብረን እንበላለን ልጅን ጋደኛ አድርጋቸው አውራቸው እንዲፈሩ አታድርጋቸው ይሽሿችሀል ሌላ ደግሞ አትሙታቸው ፍቅር ነው የሚቀድመው ክጠፉ የሚወዱት ነግር መከልከል ወይንም time out ማገባት ሌላ ደግሞ ስራ አስተምራቸው አሁን የኔ ልጅ አትክልት በራሱ ተክሏል ቲማቲም ሰላጣ እና ቀይ ስር ቪዲዮ ሰርቻለው ገብታቹ እዩት weyni cooking show ይባላል ቀጥ አድርገን ነው ያሳደግናቸው ስለዚ ወላጅ አስተማሪ ንው ልጅ ተማሪ ነው ልጆች ከወላጅ ነው የሚማሩት ማንም ወላጅ ልጆቻችሁ በስነስርአት አሳድጋቸው የግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ሁልም ነገር በትግስት ነው ማሳደግ ነው ሌላ በተረፈ ይመቻቹ 👍👏🙏
@ሰማዕቷእናቴ
@ሰማዕቷእናቴ 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ ልጆቻችሁ በእግዚአብሔር ፍቅር የተባረኩ ይሁኑ ስው ብዙ ያወራል አትስሟቸው ብቻ እናተ ጤነኛ ልጆች ይሁንላችሁ😘😘😚
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ekrutube2155
@ekrutube2155 2 года назад
እንዳመር
@freyoutube5658
@freyoutube5658 2 года назад
@@ekrutube2155 ምድሪኝ
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
@@samuraiadisabab9260 እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🇪🇹
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
ደምሪኝውዴዋ
@hhaa44473
@hhaa44473 2 года назад
ልጅ የፈጣሪ ስጦታነዉ ልጅ በልጅነት ነዉ ዉለዱ ሪዚቁ ፈጣሪጋር ነዉ እኔ በ16አመቴእና በ19አመቴ የሁለት ልጅ እናት ነበርኩ እናትነት ደሥ ይላል ልጆች የምድር ጌጦች ናቸዉ👍👍
@yeworkliben
@yeworkliben 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤ ፊሎም ስትወለድ የገብርኤል ቀን ነበር ሁለተኛውንም በገብርኤል ቀን ሰማን ደስ ብሎኛል ድንግል ማርያም ከእናንተ ጋር ትሁን 🙏🙏🙏
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪
@yayaabebe2122
@yayaabebe2122 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ ሳምሪዬ መጨረሻሽን ያሳምረው ፋኒ ደግሞ አታካብድ መንከባከብ ግዴታህ ነው ከልጁ በላይ ለሷ ነው ማሰብ ያለብህ ለልጁ ብቻ አታስብ በላች በላች አትበላት ቤተሰቧን ጥላ አንተን መርጣ ነው የመጣችው ስለዚህ ብዙ ተንከባከብኳት እያልክ አትለፍልፍ
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 года назад
ሳምሪ አስተዋይ ነሽ በጣም።ብዙ ሴቶች ልጅ ወልዶ ማሳደግ እንደውድቀት የሚያስቡ።ብዙ ነገር ያመለጣቸው ኋላ የቀሩ የሚመስላቸው።ልጅን በጤንነት ማሳደግ መቻል ግን ቀላል አይደለም።ሁሉም ይደረስበታል።
@tinagach3017
@tinagach3017 2 года назад
ሳምሪ ብስለትሽ እና ጥንካሬሽ ይሚደነቅ ነው ሁለታችሁም አንድ አይነት መንፈሳዊ እመለካከት ነው ያላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ሰአሊለነማርያምእምነ
ሁሌም መሀፀን ፈቺው የቅዱስ እሩፋኤልን ድርሳን አንብቢ
@selambakala9979
@selambakala9979 2 года назад
ኡፍ ሳምሪዬ በጣም ደስ ይላል የኔ ውድ እንኳን ደስ አላችሁ የምር አደነኩሽ ብቻሽን ፊሎን ወልደሽ አሳደግሽ ብቻችሁን የእውነት አደነኳችሁ አሁን እግዛብሄር እቅፍ ድግፍ ያርጋችሁ ምርጦቼ🙏😘😘😘
@ሁለገብዩቲዩብ
@ሁለገብዩቲዩብ 2 года назад
ሳምርዬ አስለቀሽኝ በእውነት በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ በእውነት አምላክ ህይወትሽን በሙሉ በደስታ ያኑርሽ ፋኒዬ እናተ የልጅ አዋቂ ናችሁ በዚህ ቪዲዬ በጣም የብዙ ሰው ህይወት ቀይራችኃል
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 2 года назад
እንኳን ደስ አላቹ ሳምሪዬ በሰላም ደርሰሽ ተገላገይ እማ ጤነኛ ልጅ ይስጣቹ😍🙌
@sitiaissah6981
@sitiaissah6981 2 года назад
የት ናት ጅጅ ሁለተኛ አያት 🙏
@አዛሄልቲዩብ
@አዛሄልቲዩብ 2 года назад
እረ ውለዱ የሰውን አትስሙ እኔ በልጅነቴ ወልጄ አሁን እኩያ ልጄነው ምትመስለው እኔ ሰንበት ተማሪ ነበርኩኝ እኔ ወደ ስደት ስመጣ የእኔን ቦታ ተክታ ማገልገል ጀምራለች ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ????❤❤❤የሚገርመው ብዙዙዙዙዙ መከራ አሳልፊያለሁ ተሰድቢያለሁ ተጠልቻለሁ ነገርግን አለፈ ዛሬ ደስተኛነኝ እግዚያብሔር ይመስገን ስለዚህ ምን ልላቹ ፈልጌነው ልጅ በልጅነት ነው ማንንም አትስሙ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hananyimam2930
@hananyimam2930 2 года назад
አግብተሽ ነው የወለድሻት
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 2 года назад
እኔቁሜቀረውኮ
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 2 года назад
@@hananyimam2930 ክክክክክክክ
@አዛሄልቲዩብ
@አዛሄልቲዩብ 2 года назад
@@hananyimam2930 ምነው ልትድሪኝ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂
@አዛሄልቲዩብ
@አዛሄልቲዩብ 2 года назад
@@ወለተ.ስላሴ አልቀረሽምወ ለተዬ ጊዜ ለገቢር ይሉ የለ አባቶቻችን ❤❤❤❤❤❤
@trethehdhd4019
@trethehdhd4019 2 года назад
ሳምርዬ የልጅ አዋቂ ነሽ የሆድሽን አይቶ እግዚአብሄር ፋኒን ያገናኘሽ ሙሉ ጤና ያለዉ የሚሳም ልጅ ይስጣችሁ ዉድድድድድ ነዉ የማረጋችሁ
@fanatube196
@fanatube196 2 года назад
ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለተሳኤው አደረሳችሁ አደረሰን ስሮጥ ልደፋ ነበር የመዳም ቅመሞች እዳይቀድሙኝ ብይ በጣም ደስ ይላል እግዚብሔር ይጠብቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል ሳምሪ የኔ ፍልቅልቅ ፊሎዬ እግዚብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ
@gravitymobile8548
@gravitymobile8548 2 года назад
Enkan desi alchu
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 2 года назад
teletesh yedfa
@martazhekale2063
@martazhekale2063 2 года назад
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረስን
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
@@martazhekale2063 ደምሩኝ
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ደምሩኝ ደሜሜ
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 2 года назад
ልክ ነሽ ልጅ ማደግ ያለብት ከናቱ ጋ እና ካባቱጋ በፍቅር ነው እንኳን ደስ አላችሁ ልጅ በልጅነት ነው ደስ የሚልዉ 🥰🥰🥰
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 года назад
እናንተ የልጅ ብልህ ናቸው ረዥም እድሜ ይስጣችሁ ሁለታችሁም ቆንጆ የፍቅር የሰላም ተምሳሌት እርጉዝ ከሆንሽ ብዙ ጠንቀቅ በይ ከሰው አይን ራቅ በይ እሽ ማር
@መስከረምየድንግልማርያምል
እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስስስስ ብሎናል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ጣፋጭዬ እህትና ወንድም ሊወለድልሽ ነው እንኳን ደስ አለሽ ማሯ 😍😍😍😘😘😘😘😘 እናቴ እመቤት ጥላ ከለላ ትሁንሽ ሳምሪዬ ጥበቃዋ አይለይሽ የኔ ዉድ 🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@titihailu8170
@titihailu8170 2 года назад
ኡፍፍፍ መስኪዬ ተባረኪ 🙏❤
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 года назад
ልጅ መውለድ ትልቅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ውለዱ ክበሩ በሰላም ተገላገይ ሰብስክራይብ አርጉኝ የሳምሪ ማርገዝ ያስደሰታቹ
@hubi672
@hubi672 2 года назад
እኔንም ቤተሰብ አድርጉኝ ውዶችየ
@toybayoutube8892
@toybayoutube8892 2 года назад
እንደማመር ውዴ
@aynadissehayneh9477
@aynadissehayneh9477 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ ውዶች
@tueb3879
@tueb3879 2 года назад
@@hubi672 ነይእንደማመር
@liyutube6580
@liyutube6580 2 года назад
demrign wude emelisalew
@kiyayemariyamzemikael
@kiyayemariyamzemikael 2 года назад
እልልልልልልልልልል ደስ ሲል ተመስገን 🙏🥰 ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ይሁንልን እመቤቴ አትለይሽ ሳምሪዬ 🥰
@nikati529
@nikati529 2 года назад
ሰላም ቻናላችንን በቅንነት ይቀላቀሉን አርህቡ እናመሰግናለን ብዙ መረጃዎችን ያገኙበታል🇪🇹❤🇪🇹❤
@sidunaaz.w6668
@sidunaaz.w6668 2 года назад
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
@@sidunaaz.w6668 እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🇪🇹
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 2 года назад
ማሻአላህ የልጂ አዋቂወች ነች እውነታችሁ ነው ልጂ በራሱ እርዚቅ ነው የሚድገው እደውም ሀብታም ልጂ የወለድና ለቢተሰብም እርዚቅ የዘው ይመጣሉ እኳን ለራሳቸው ሰው ልጂ ሰወልድ የደኸይ የመስለዋል
@hizbeabata3766
@hizbeabata3766 2 года назад
እውነት ነው የምላችሁ ለእናተ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ልጅ በጣም ነው የምወደው እንኳን ደስ አላችሁ
@sanialula1174
@sanialula1174 2 года назад
እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው!!!!
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 2 года назад
Enkan dese alachu elr yimesgen enkan lezi kibir yabakachu liji eko tsega newo
@ፋይዛፋይዛ-ጀ2ኰ
@ፋይዛፋይዛ-ጀ2ኰ 2 года назад
ምርጥ ቤተሰብ ደስ ስትሉ ፍቅራቹ የዘላለም ይሁን
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 года назад
ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ አበረታቺኝ
@amensaba4351
@amensaba4351 2 года назад
ፈኒ ና ሳምሪ እንኳን ደስ አላችሁ
@የዳጊእናትዩቱብ
@የዳጊእናትዩቱብ 2 года назад
እንኳን ደስ አላቹ ፈጣሪ ፍቅራቹው ያብዛላቹ ፍጣሪ ልጆቻቹውን ያሳድግላቹ
@liyutube6580
@liyutube6580 2 года назад
demrign wude emelisalew
@fatumawase
@fatumawase 2 года назад
@@liyutube6580 ደምሪኝውዴዋበቅንነት
@emufaisal796
@emufaisal796 2 года назад
ደምሩኝውደ
@ፎዚያአስማረ
@ፎዚያአስማረ 2 года назад
አብሽሩ ሰው ከሰው እራስ አይወረድም እኳንም ደስ አላችሁ ትልቅ የሚባለው 30 40 አመት ሰለሆነው አደለም እናተ ምንም አይጎላችሁም ልጂ ያለበት ቤት ደስስስስ ይለን
@rebkselshi264
@rebkselshi264 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ ግን ተሳስታችኃል ያለፈ ነገር አንስታችሁ ማውራቱ ጥሩ አይደለም ሰው የእናንተን ኑሮ አይኖርም ጭራስ ሰው ምን አለን ብላችሁ መከታተል የለባችሁም ሲቀጥል ሳምሪ ልጅ ከወለዳችሁ ሶስት አመት ቁጭ ብላችሁ አሳድጉ አልሽ በጣም አስቀሽኛል ምንአልባት አንቺ የተሻለ ሀገር ነሽ ብዙ ነገር ተሟልቶልሽ ይሆናል ግን ሌላኛው ሰው እንዳንቺ ተመቸው ማለት አይደለም ሰው በየቤቱ የራሱ የሆነ ችግር ይኖረዋል እና ልክ አይደለሽም ባይ ነኝ
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 года назад
የተጸነሰዉ በሰላም ይወለድ ፈጣሪ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ ለወደፊቱማ እግዚአብሄር ከሰጣችሁ ዉለዱ ሁለት ልጅ ብቻ ልጅ ይጠቅማል ተቸግረህም ቢሆን ማሳደግ
@ነኝእኮየአባየናፍቂሀብታም
እኔም እርጉዝነኝ የ2 ወር ላይክ አድርጉኝ
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
4️⃣ካልሆነሽ no
@lomiyoutube7599
@lomiyoutube7599 2 года назад
ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ የተባረከ ልጅ ይስጥሽ 😍
@abduenini
@abduenini 2 года назад
Adergenal
@የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ
@የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እማ
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 года назад
ውዴ ሰብስክራይብ አርጊኝ አበረታቺኝ
@Janiy_official
@Janiy_official 2 года назад
አንዳንድ ሰወች አሳድጉልኝ የተባሉ ይመስል በሰዉ ሂወት ጥልቅ ይላሉ
@toybayoutube8892
@toybayoutube8892 2 года назад
ደምሪኝውዴ
@liyutube6580
@liyutube6580 2 года назад
demrign wude emelisalew
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 года назад
eko👍😂😂😂😂😂
@rahelayele4241
@rahelayele4241 2 года назад
ዋውው በጣም ደስ ይላል እመብርሃን የተባረከና የተቀደሰ ልጅ ይስጣቹው ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው 😍 😍😍
@mimi.9272
@mimi.9272 2 года назад
ፈኒዬ ሁለት ልጅ ይበቃኛል ማለትህልክ አይደለህም ሳምሪ ሶስት አራት ልትፈልግ ትችላች ከሷ ጋር ሳታወራ ሚዲያ ላይ ወጥተህ መናገርህ የወጣትነትህን ጊዜም ያስመለክታል ይባረክላችሁ ልጅ ፀጋ ነው 💕💕💕
@MekdiA
@MekdiA 2 года назад
እሰይ እልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ውዶች🥰🥰🥰እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ሳምሪየ. ህልሜ ትክክል ነበር ማለት ነው 😆😆
@nefisa70
@nefisa70 2 года назад
እኔ ደሞ ሥመለከታት ጠረን ጥሬ ነበር እውነት ሆነልኝ እሠይ
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 2 года назад
በናትሽ.እስቲህልም.ብዙአለኝ.ህልምሳላይ.አላድርም.እስቲንገሪኝ.
@asniko4444
@asniko4444 2 года назад
የምር በጣም ድስ የምትሉ ልጅች ናቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад
መልካም የምሰራች አብሳሪ ቅዱስ ገብርኤል ፍቅር ቤተሰቦች እንኳን ደሰሰሰ አላችሁ የፍቅር ተምሳሌቶች ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዘመናችሁ ይባረክ🙏🙏🙏
@adamcell5290
@adamcell5290 2 года назад
ሣምሪዬ እንኳን አደረሣችሁ
@adamcell5290
@adamcell5290 2 года назад
ፊሎዬዬ
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
@@adamcell5290 እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🇪🇹
@ayalkwerku9673
@ayalkwerku9673 2 года назад
ሳምሪ በጣም ተጠቀቂ መጥፎ ነዉ እራስሽን ጠብቂ ዉስጥ ላለዉ ልጅ ይጎዳብሻል
@ayo7639
@ayo7639 2 года назад
ውድ የፊሉ ወላጆች ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው ልጅ ፀጋ ነው አንዳንዶች አሁን ልጅ አልፈልግም ብለው ሲከላከሉ ሌሎች ደሞ የልጅ ያለ እባክ ፈጣሪዬ እመቤቴ እባክሽ ልጅሽን ለምኚልኝ ልጅ አሰጪኝ የሚል በሌላ አቅጣጫ ሞልቷል፤ ፈጣሪ የተባረከ ጤነኛ ልጅ ለሁላችን ይስጠን፤ ሳምሪ ፋኒ እንኳን ደስ አላችሁ ሳምሪዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የወድሽን በእጆችሽ በሰላም ታሳቅፍሽ የገንፎ ቀመሳ ቀን እንዳትረሺን፡፡
@MM-yd8mg
@MM-yd8mg 2 года назад
I'm so happy you're having second baby my God bless you and your family Fani,Samri and Filo ❤️
@tigistdawit8541
@tigistdawit8541 2 года назад
እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሄር የልባቹን ሁሉ ይፈፅምላቹ
@tigesttadesse566
@tigesttadesse566 2 года назад
እሰይ ሳምሪዬ እንኳን ደስ አላችሁ ፍቅራችሁን ብዝትዝት ያድርግላችሁ
@applymobile9148
@applymobile9148 2 года назад
ኧሯ ፋን ሁለት አይበቃም በቃ አራት ውለዱ ልጅ ፀጋ ነው ሳምር ሳቅታዬ በሰላም ተገላገይ
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ ፋኒ ሳምሪ የተባረኩ ልጆች ያድርግላችሁ በጥበብ ያሳድግላችሁ የሰው ወሬ አትስሙ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ውለዱ እእንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አደረሳችሁ አብሳሪው መላክ ሰላምን ያብስረን አሜን
@የድንግልማርያምልጅእ-ረ4ጸ
ስታስቀቱ ጌታን ኑሮን የምትኖሩዋት እናንተ ናችሁ ማርያምን
@በፍቅሩገዳዬ
@በፍቅሩገዳዬ 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በምንም የማይገኝ ውድ ስጦታ💖💖💖💖
@merymery382
@merymery382 2 года назад
እግዚአብሔር የተባርክ ልጅ ይስጣችሁ የኔ ምርጦች ናችሁ ቅድስ ገብርኤል ቤታችሁ በደስታ ይሙላዉ
@freyoutube5658
@freyoutube5658 2 года назад
ማማዬ ምድሪኝ🙏
@aynalemgirma552
@aynalemgirma552 2 года назад
ሳምሪየ ፋኒ ፍሎ ሰላማችሁ ይብዛልኚ በጣም ነው ምዎዳችሁ ፋኒ እንኩአን ደስ አለህ ሳምሪሻም እንደዛው እመ ብርሀን በሰላም ትገላግልሽ
@woitay2011
@woitay2011 2 года назад
እንኳን ደስ ያላቹሁ በሰላም ጊዜዉ ደርሶ በሰላም የፊሎን እህት ወይም ወንድም ለማየት ያብቃን፡ ሳምሪ እመቤቴ፡ በሰላም ትገላግልሽ፣ ፋኒ በርታ በደንብ ተከባከብ።
@ሠላምነኝየናቴናፋቂ
እንኳን ደሥ አላችሁ እግዚአብሔር የተባርከ ልጅ ይሥጣችሁ ሳምሪ ፋኒ❤️❤️❤️❤️❤️
@MsNexus
@MsNexus 2 года назад
ፍቅራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላችሁ የልጅ አዋቂዎች ናችሁ ደስ ስትሉ እመብርሀን ቤታችሁን ትባርክላችሁ
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 года назад
እሕቴ በናትሽ #ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪
@kedirwelotube6649
@kedirwelotube6649 2 года назад
ይቺን ኮመት አብቧት ወዲ እህቶቼ ወድሞቼ በሥደት ወቶ ተመቅረት ከድገት አዴጋ አላህ ይጠበቃችሁ ላገራችሁ ያብቃችሁ ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አርጉኝ አትለፉኝ ☑️
@liyutube6580
@liyutube6580 2 года назад
demrign wude emelisalew
@mekdesashager7961
@mekdesashager7961 2 года назад
ሳምሪ ውዴ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አላችሁ እኔ ግን ከእንግዲህ ቀሚስ ነው የምለብሰው ብለሽ የወሰንሽ ጊዜ ጠርጥሬ ነበር እመብርሃን ትርዳሽ የኔ ምርጥ አንደኛ ሴት!!!
@hanandoom6470
@hanandoom6470 2 года назад
ወይኔ ሳምሪ አብርን ነዉ የወለድነዉ አሁንም ለምን ቀደምሽኚ ለማንኛዉም በጣም ደስ ብሎኛል ለናተ የዉነት ደግ አደርጋቺሁ ዉለዱ
@mebatube1245
@mebatube1245 2 года назад
እኳን ለቅዱስ ገብሬል ወራዉይ ባህል አደረሳችሁ ቅዱስ ገብሬል የልባችን መሻት ይሙላልን🙏🙏
@liyutube6580
@liyutube6580 2 года назад
demrign wude emelisalew
@የድግልማርያምልጅነኝ-ፈ9ጐ
ውዶች እኻን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር አምላክ የተቀደሰ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mastewalbelay3761
@mastewalbelay3761 2 года назад
እንኳን ደስ ያላችሁ ሰዉ ብዙ ያዎራል ልጆች ስጦታዉች ናቸዉ
@zubest7326
@zubest7326 2 года назад
ፋኒና ሳምሪ እንኮን ደስ አላቹ ሁለታችሁንም ውድድድድድ ነውየማረጋቹ ሳምሪ ትክክል ብለሻል ለልጆች ፍቅር መስጠትን የመሰቸ ነገር የለም ልጅ በልጅነት ነው እንደውም ባመት ባሠት ዱብ ዱብ ዱብ ዱብ አርገሽ ት /ቤት ከገቡልሽ በኋላ አንቺ ወደ ተምህርትሽ ወይም ወደ ስራሽ መሔድ ነው አንድ አራት ቢሆኑ በጣም አሪፍ ነው ገና ልጅ ነሽ እነሱ ሲያድጉ እህቶቻቹ ወንድምቻቹ ነው የሚመስሉት በእኔ ስላየሁ ነውውውውው
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 2 года назад
congratulation SAMRI FANI FILO WE LOVE U EZGIYABER YITEBEKACHOU😍😍😍
@banchu3147
@banchu3147 2 года назад
እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሔር ጤነኛ ልጂ ይስጣችሁ በርች
@አዩየፍቅርሰው
@አዩየፍቅርሰው 2 года назад
ፍትህ ለጎንደር ሙስሊሞች ። በተረፈ ደስታቹ ደስታቹ ነው 🥰❤️ እንኳን ደስ አላቹ
@heleybabey99
@heleybabey99 2 года назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ዜና እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ:: ጂጂ ኪያ ምን ይዋጥሽ ደገሙልሽ ጨርቅሽን ጥለሽ እበጂ:: I’m sorry I shouldn’t say this to your mom but hey I can’t help it.
@mediatube3914
@mediatube3914 2 года назад
እነዚህ ልጆች በቃ አልተቻሉም የእውነት በጣም ስነ-ምግባር አላቸው መንፈሳዊነት ይታያል ፊታቸው እግዚአብሔር ይመስገን አይዞችሁ የሰው ነገር አትስሙ
@selam4703
@selam4703 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 2 года назад
ፋኒ እና ሳምሪ እንኳን ደስ አላችው ምርጥ ጥንዶች ልጅ በልጅነት ደስ ይላል እንኳንም ደገማችው ደስ ብሎኛል ማዳም የወተት እችላለው ብላለች ማዳሜን አመስግኑልኝ በላይክ
@bizuayele1871
@bizuayele1871 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ ፍኒ እና ሳምሪ ብዙ ተባዙ ዉድድድድድ የኔ ቆንጆ ፊኖ ስታምሪ
@አሰታራቂYoutube
@አሰታራቂYoutube 2 года назад
ሰጠብቃቹሁ ነበር ማርያምን ሰተቀሪ ምን ሁነው ይሆን እያልኩ ነበር ለሆሳአና ኮረና ይዞቹሁ ሰለነበር ያልተሻላቹሁ መሰሎኝ ነበር ሳምሪአረገዘች መሰል በጣም ደስ ይላል ለገብሬላ ወድም ልተሰጦትነው
@toybayoutube8892
@toybayoutube8892 2 года назад
ደምሪኝ ውዴ
@liyutube6580
@liyutube6580 2 года назад
demrign wude emelisalew
@hgbv3217
@hgbv3217 2 года назад
ዉለዱ መዉለድ ደግ ነዉ ሰምሪ አብሺሪ እኔ ከፊሎ እኩሉ ነበር የወለድኩት ግን አሁኑሙ ወልጀለዉ አለሀሚዱልላህ ግን በስደት ልጅ መሰደግ በጠም ከበድ ብሆንም ጥሩ ነዉ ጥንቀቄ አድሪግ ከፊት በኩል ስተኝ ትረስ እደትለቅ መከለከየ ይሆነሸል ።
@ሁለገብዩቲዩብ
@ሁለገብዩቲዩብ 2 года назад
ወይኔ ሳምሪዬ በእውነት በጣም አስተዋይ ሰው ነሽ ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይሄዳል ይባል ነበር ግን የእናት ከአንድ ብርጭቆ ነው
@7_183
@7_183 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ መጨረሳውን ያሳምረው 😍😊😊 ስለ ሱሪው ከወለድሽ በሗላ እናያለን😂😂😂
@abduenini
@abduenini 2 года назад
🤣🤣🤣 yasebkuten
@etaferahuhawade9160
@etaferahuhawade9160 2 года назад
Enam yasebikutin
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 2 года назад
ክክክክክ
@ልባምሰው
@ልባምሰው 2 года назад
ሰው እንዴት አያበረታታም ??? አትፈትኗት እግዚአብሄር ያፅናሽ ከቆሻሻው ሱሪ ለባሽነት እናቴ ❤
@bethlehemhaile4109
@bethlehemhaile4109 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ ፋኒና ሳምሪዬ! እውነት ነው ልጅ የአምላክ ስጦታ ነው በጣም ነው ደስ የሚለው እመቤቴ በሰላም አስጀምራ በሰላም ታስፈጽምሽ ሳምርዬ
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 2 года назад
ልጅ በልጅነት ነዉ ደስ የሚል በሰላም ተገላልገይ ውድ
@hananhalimah8269
@hananhalimah8269 2 года назад
Kkkkk በጣም ወላሂ እኔም አብሬችሁ ነበርኩ ገናሁሁትትሉ. ከባድፈተናነው ያሳለፋችሁን. ግን ጎበዞች ናችሁ ለዝ. በቅታችሆል ለሱምን ይሰናዋል. በጣም ደስትላላችሁ የኔጀግኖች
@afroaddis5617
@afroaddis5617 2 года назад
አንቺ ልጅ ግን ንግግርሽ እና እድሜሽ ፍፁም ይለያያል አስተዋይ ነሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ አይለያቹ
@mamaenyew379
@mamaenyew379 2 года назад
እንኳን ደስአላችው ፋኒ እናሳምሪየ ፌሎየን ፈጣሪያሳድግላችው
@rozaroza744
@rozaroza744 2 года назад
እኮንም ደስ አላችሁ ቅዱሰ ገብርኤል ከእናንተ ጋር ይሁን
@nardostemesgen2534
@nardostemesgen2534 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ እመቤቴ እኛንም ከስደት መልሳ ለዚህ ክብር ታብቃን ፀሉይሉን
@sebletube6489
@sebletube6489 2 года назад
ወንድ ሁኖ ነው ሳሚ ፋኒ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ይላል ልጅ በልጅነት ነው ሳሳድኩ አይከብድም
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 года назад
እኳን ደስ አላችሁ እሰይ ውለዱክበዱ ደስይላል ስምሪየ እህቴ ማሬ ማተብሽ ስታምር የኔ እቁ ፋኒየም እደዛው ፊሎየ እድግ በይልን ሁላችሁም ተባረኩልን ስወዳችሁ ልጅ ፀጋነው
@fyoridesta4317
@fyoridesta4317 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ ሳምርዬ&ፋኒ, እመ አምላክ ካንቺ ጋር ትሁን
@sebleworke7318
@sebleworke7318 2 года назад
በጣም ጎበዞች ብስል ያላቹህ ናቹህ ተባረኩ!!!!!
@martatube5156
@martatube5156 2 года назад
ልጅ በልጅነት ጓደኛ የሚሆናቹ ቤተሰብ ታደርሳሉቹ መዳኒያለም ከናተ ይሁን 😘😘😘
@kassehmulugeta7431
@kassehmulugeta7431 2 года назад
ሳምሪ ልጅ በልጅነት ነው የኔ ቆንጆ ደሞ እግዚአብሔር ከሰጠው ውለጂ ዘር ነው አይዞሽ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 года назад
10 ልጂ ውለዱ ልጂ አይጠገብም ደሞ እርጉዝ መሆኗ የሚለየው ከፊሲካል ካለሽበት አፃር ነው ሰው የሚገምተው ደሞ አርግዘን ስለምናቅ ነው አብሽሪ
@rajaasadrajaasad9672
@rajaasadrajaasad9672 2 года назад
እኳን ደስያላችው ምርጦቼ 👍አበሳ ጠካራዎች ፈጣሪ ከናተጋር ነው 🥰😘😘😘😘
@atsedemesay1332
@atsedemesay1332 2 года назад
FSF and ...እንኳን ደስ አላቹ ፈጣሪ ፍቅራቹው ያብዛላቹ ፍጣሪ ልጆቻቹውን ያሳድግላቹ::
@emufaisal796
@emufaisal796 2 года назад
ደምሪኝውደ
@kidistkidst1212
@kidistkidst1212 2 года назад
የኔ ዉዶች በጣም ደስ ይላል እንካን ደስ አላችሁ እግዚያብሄር በሰላም እንድትገላገይ ይፍቀድልሽ ❤❤❤
@heavendawi8256
@heavendawi8256 2 года назад
wawww congra enqaen dess alachu samri chewing gum tru neww saliva ashchegeresh meselech yqrta gn 😍😍😍
@hanamessele9300
@hanamessele9300 2 года назад
እንኳን ድስ አላቹው በልጀ መባርክ መታደል ነው ሳምሪና ፋኒ እንኳን ድስ አላቹው የተባርክ ፍሪሀ እግዚያብሄር ያለበት ልጅ ይስጣችሁ በርቱ ስላማቹ ይብቃ
@salsall6836
@salsall6836 2 года назад
እንኳን ደስ ኣለቹ እመቤታችን ብሰላም ትገላግልሽ የኔ ማር 💖💖💖💖
@Tube-uq8xw
@Tube-uq8xw 2 года назад
የኔ ቆንጆዎች እንኳን ደስ አላችሁ አብሳሪው መላአክ ቅዱስ ገብርኤል የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ ።
@jerryhabtamu7125
@jerryhabtamu7125 2 года назад
Tleyalachu
@toybayoutube8892
@toybayoutube8892 2 года назад
ደምሪኝ ማር
@liyutube6580
@liyutube6580 2 года назад
demrign wude emelisalew
@etetewubet5715
@etetewubet5715 2 года назад
እንኳን ደስ አላችሁ በተለይ ልጆቻችሁ ምንኛ እድለኛ ናቸው የእናትና የአባት ፍቅር እያዩ በኦርቶዶክስ ሀይማኖት እየታነፁ ስለሚያድጉ ።
@saramamo5332
@saramamo5332 2 года назад
እንኳን ደስ አላቹ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በደስታ ተቀበሉ የሰውን ወሬ ትታቹ በራሳቹ መንገድ ሂዱ ውለዱ ክበዱ ይደጉላቹ ዋናው ነገር በሰላም መውለድሽ ነው የሚፈለገው እማምላክ ትቅረብሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ።
@genetbirihanweloyewa6221
@genetbirihanweloyewa6221 2 года назад
Congregation የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ ፋኒ ወሬህ በጣም አሳቀኚ
Далее
ROBLOX TRAND AGAIN. Part 7☠️🗿🙋🏻‍♀️
00:16
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶
00:21
ሆያ ሆዬ ጨፈርን  😂😂😂
16:33
Просмотров 26 тыс.