Тёмный

ሁለቴ ሳፈቅር ... | hulete safeqir 

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Подписаться 56 тыс.
Просмотров 56 тыс.
50% 1

#zerihungemechu #tsegayeaberar #ethiopia
Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar

Развлечения

Опубликовано:

 

4 фев 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 152   
@mimitsige2783
@mimitsige2783 2 года назад
ፀግሽ እንኳን ለዚ አበቃህ የምህረት አባት ካንተጋ ይሁን!! እናመሰግናለን 🟢🟡🛑🙏🟢🟡🛑🙏
@danielagegnehu1738
@danielagegnehu1738 Год назад
ያንተን ትረካዎች ሳዳምጥ በዉስጤ የሆነ የማላዉቀዉ ደስታ ይሰማኛል የኔ ወንድም በርታ እስካሁን ያዳመጥኳች 5 ወይም 6 የሆናሉ ግን በጣም ይለያሉ 1ኛ ነፈስ ስታፈቅር 2ኛ የተሰባበሩ ነብሴች 3ኛ መንታ መንገድ 4ኛ እኔና ወንድላጤውቹ 5ኛ ሁለቴ ስፈቅር 6ኛ አልመጣም ቀረሁኝ በቃ እንዚ ከልቤ ነዉ ያዳመጥኳቸዉ ኑሩልኝ ወንድሜ
@user-xq8kc2ij4z
@user-xq8kc2ij4z 2 года назад
በድጋሚ ስለተገኘህ በተናፋቂው ድምፅ ስም ደስ ብሎኛል! ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ፀግሽ
@millionlucky3742
@millionlucky3742 2 года назад
አለቀ እንዳትለኝ ብቻ እንደዚህ ተመስጬ። ለማንኛውም መታመምህን አላወኩም ነበር እንኳን ፈጣሪ ማረህ ምርጥ መጣጥፍ ነው ደራሲ ዘሪሁንን አመስግንልኝ ምርጥ የፅሁፍ ስራ በምርጥ አቀራረብ እናመሰግናለን ፀግሽ።
@kalkidanatnaf5954
@kalkidanatnaf5954 2 года назад
ፀግሺ እንካንም በሰላም መጣህ ጠፍተህ ነበር አይሆፕ ጥሩ እንደምሁን
@addishode1541
@addishode1541 2 года назад
When ዘሪሁንwriting and ፀጋዬ reading meet ❤️❤️ Lord lord perfect 👌 and to the next level ❤️❤️
@mahleta.kassie8193
@mahleta.kassie8193 Год назад
I agree ☝️
@user-fg1pv1vd4h
@user-fg1pv1vd4h 2 года назад
ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ ተመስገን ደህና ስለሆንህ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል በርታ 😍😘
@rahelgirma7148
@rahelgirma7148 2 года назад
Welcome back Tsegesh I’m glad you feel better , good to hear your lovely voice
@Amateb
@Amateb 2 года назад
Welcome back I'm glad I'm glad you're feeling better very happy to hear you.😄🙏🙏🙏
@habiibjames9136
@habiibjames9136 2 года назад
አብርሽ በመጀመሪያ ከህማምህ ኡንከን በሰላም አገገምክ በመቀጠል ደግሞ ትረካዉን ወድጄዋለሁ በጣም አርፍ ነበር አጭር ብሆንም አረፍ ነዉ ክበርልን አብርሽ 🙏🙏🇪🇹🥰
@hiruthirut9796
@hiruthirut9796 2 года назад
Tsegesh enkuwan be selam metak ke miret serak gar enkuwanem teshalek Wadimachen. I.m so glad to haveing you with ur great job keep it on going my brother.thanks so much.
@ameyamey3421
@ameyamey3421 2 года назад
ፀግሽየ እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን በጥም ደስ ብሎኛል እንኳን ፈጠራ ማረክ ሰላምክን ብዝት ይበል God bless you always🙏🙏🙏
@wubalemmoma
@wubalemmoma 2 года назад
እንኳን ደህናመጣህልን ወንድም ናፍቀህን ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተሻለህ ፀግሽየ
@zobleselam5695
@zobleselam5695 2 года назад
በጣም አሪፍ ነው ። እናመሰግናለን።
@mahima768
@mahima768 2 года назад
እንኳን ደህና ተመለስክ እረዘም ባለ ትረካ ብትመጣ ደስ ይለናል
@chiroadem1311
@chiroadem1311 2 года назад
Tsegish indet neh wendime teshaleh way it’s good to hear u bro💕👍🏾🥰🎉🎊🥳
@lulashasha634
@lulashasha634 2 года назад
እኔኮ ምን ሆኖ ነው እንዲ የጠፋው እያልኩ ነበር ታመህ ነው እንዴ ውይ ወድሜ እንኮን ፈጣሪ ማረህ 🙏 ድብርቱ ሊገለኝ ነው እስኪ ለቀቅ ለቀቅ አድርገው happy to lesson ur voice bro welcome back
@user-hb4gk1ee1x
@user-hb4gk1ee1x 6 месяцев назад
እንኳን ተሻለህ ❤😊
@sofiaosman308
@sofiaosman308 2 года назад
ፀግሽዩ እንኳን በሰላም ምጣክ የእኔን ድምፀ መረዋ 🥰🥰🥰
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 2 года назад
ፀግሺ እንኳን ተሻለህ ወንድ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል እምታቀርበው ታሪክ ሁለየም አንደኛ ነህ❤🌹😍😍👌
@mekdes5013
@mekdes5013 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽዬ ❤❤ እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን የብቸኝነት ተካፋይ ውድድድድ ፀግሽየ ክበርልኝ
@mimimulu7483
@mimimulu7483 2 года назад
Well comeback, it is good to hear your voice again
@Nureshetu1910
@Nureshetu1910 2 года назад
እንኳን ተመለስክልን መልካም ሰው ነህ ፍጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@sarajosh7261
@sarajosh7261 2 года назад
amazing chilota, yemigerim voice, I really appreciate. Very peaceful place.
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 2 года назад
እንኳንም ፈጣሪ ማረክ ጸግሽ በርታልን አሪፍ አሪፍ መጽሐፍ አንብብልን
@hayathasen7031
@hayathasen7031 2 года назад
ውይ ፀግሽዬ እኔን ይመመኝ እንኳን ደና ሁንክልኝ🥰❤ምርጥ አቀራረብ ነበር እናመሰግናለን👌
@benkifle8812
@benkifle8812 2 года назад
Glad you feel better my dear brother take care of yourself!!
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 2 года назад
ፀግሽ ድነህ ስለመጣህ እናመስግናለን ፍጣሪ ሰላምህን ያብዛው
@ftye7911
@ftye7911 2 года назад
ጻግሽ አሁን ሁሉንም ሰምቸ ጭራሸዬ አለሁ ደቭ ሎቶሪ የሚሉወን ግን ሽ ጭረሰኩተ ወንድሜ የኔ ምርጥ ሐበሻ እንኩዋን ዳንከ
@senaa9947
@senaa9947 2 года назад
😍😍 እንኳን ደና መጣህ
@RrRr-co9tf
@RrRr-co9tf 2 года назад
ምስጥ ብየ ያዳመጥኩት ፀግሽየ ተባረክ
@zizuebirahim2292
@zizuebirahim2292 2 года назад
ፀግሺ እንኳን ፈጣሪ ማረህ ስለ መጣህ ደስ ብሎኛል
@sarasara8895
@sarasara8895 2 года назад
ፀግሽ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ስለተሻለህ ደስ ብሎኛል
@meronmekonnen9155
@meronmekonnen9155 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ውድ ፀግሽዬ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 года назад
እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ወንድማችን
@yeneyelb9203
@yeneyelb9203 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ ፀጌሽ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 года назад
ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ ተሽሎህ ስለመጣህ ደስ ብሎናል
@abdokereta8423
@abdokereta8423 2 года назад
Welcome back. Miss you for a while.
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ጸግሽ
@sarasol5240
@sarasol5240 2 года назад
እንኳን ደህና ተመለስክ..🙋‍♀️
@rahelmogess1515
@rahelmogess1515 2 года назад
I am glad you are feeling better. I was thinking about you 🙏
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o 2 года назад
እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 2 года назад
ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ እንኳን እግዚአብሔር ማረህ
@rozakassa6954
@rozakassa6954 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ 😍
@bertukanmazengia9299
@bertukanmazengia9299 2 года назад
እንኳን እግዚአበሸሔር ማረህ ፀግሽ
@user-lw7qj9pz4p
@user-lw7qj9pz4p Год назад
Enkuan egziabher marek tsagish ❤
@frewinehabte9825
@frewinehabte9825 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በስላም ተመለስክ
@MulunaLewi
@MulunaLewi Год назад
Charming Voice waw.......💜
@mimihaile9981
@mimihaile9981 2 года назад
Enkowan egzabere mareke tsegsheye Enkowan beselam metake
@user-fk2ez8ds5g
@user-fk2ez8ds5g 2 года назад
ጸግሽ እንኳን ደህና መጣክ
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 2 года назад
እንኳን ፈጣሪ ማረህ ፀግሸየ😘
@user-ek9gr4rr4k
@user-ek9gr4rr4k 2 года назад
በቅድሚያ እንክዋን ደህና መጣህ እንክዋን ዳንክልን ፀግሽዮ እንደሁልጊዜውም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርታልኝ
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ
@hiwethiwet2916
@hiwethiwet2916 2 года назад
ፀግሽ እንኮን ደህና መጣህ😘😘😘😘
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 года назад
Well come back l hope you are feeling much better l wish you speedy recovery you bean missed
@fetleworkmerhatibeb8870
@fetleworkmerhatibeb8870 Год назад
ፀግሽ እግዚአብሔር ይማርህ!
@eyutina7334
@eyutina7334 2 года назад
ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህልን
@fritag4868
@fritag4868 2 года назад
Welcome come back tsegish
@yonasfikir7200
@yonasfikir7200 11 месяцев назад
God bless u tegish
@wosenegiloomitku1312
@wosenegiloomitku1312 2 года назад
ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o 2 года назад
እ/ር እንኳን ምህረቱን ላከልህ
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 года назад
Thank you so much for sharing this it’s funny and heart warming story
@edenwobshet5712
@edenwobshet5712 2 года назад
Welcome back 🙌
@hiwetmegrsa7150
@hiwetmegrsa7150 Год назад
እንኩዋን ደህና መጣህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
@saradou2879
@saradou2879 2 года назад
አይዛክ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ ፀግሽ
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 2 года назад
ውይ ምነው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 2 года назад
እናመሰግናለን 👌👌👌
@haiathaita524
@haiathaita524 2 года назад
በጣም መሳጭ ታሪክ ነውእየሳኩ ነው የጨረስኩት
@aminahbahlawy5948
@aminahbahlawy5948 2 года назад
Happy to see you.
@tizumk
@tizumk 2 года назад
Enkwan danklen Tsgesh 🙏
@haimanotmekurya2236
@haimanotmekurya2236 2 года назад
ኡዞክ ፀግሽዬ እመቤቴ ትጠብቅክ
@emuyadesya
@emuyadesya 2 года назад
ጸግዬዬዬዬዬዬዬ እልልልልል የኔ ዉድ እንዃን ተሽሎህህህህህህህ መጣህህህ ዉዴ ዉድድድድድድድድድድድድድ💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@rrddff75
@rrddff75 2 года назад
ፀግሽ ከእለታት ግማሽ ቀንን plc🙏🙏🥰
@chiroadem1311
@chiroadem1311 2 года назад
Tsegish arif new thanks a lot bro Minew mezfenun yeferah timeslaleh yalefew commenten astawishe fegeg alkulih 🤣💕🥰🙏🏾👍🏾🎉🎊
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 2 года назад
Haha ....
@haimanotmekurya2236
@haimanotmekurya2236 2 года назад
ውዬ ፀግሽዬ አሞክ ነበር እንዴ እንኳን እግዛቤር ማረክ አልሰማው
@sabaanenia3440
@sabaanenia3440 Год назад
I am glad to hear that 👍💕👍
@Lidiya_N.
@Lidiya_N. 2 года назад
I’m so glad to hear that you are feeling better brother!
@tube2984
@tube2984 2 года назад
ሰላም ፀጋዬ
@kiyaalamayoo1501
@kiyaalamayoo1501 2 года назад
Unkan baselam metak tsagish 💗👍👍👍🙏🙏
@habibakemal2222
@habibakemal2222 2 года назад
ፀግሽዬ የኔ ምርጥ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 года назад
ፀግሽ የዐህምሮዬ ደስታ. ❤
@EmmyTsegaye
@EmmyTsegaye 22 дня назад
Yemakeberh ❤
@senaitmitiku1788
@senaitmitiku1788 2 года назад
Enkuan E/r meheretun lakleh!
@sarasa8962
@sarasa8962 2 года назад
እኳን እግዚአብሔር ማረክ ፀግሽ
@mkotryferkotc2120
@mkotryferkotc2120 2 года назад
የኔ ልዩ በጣም nafkhg ነበር 💕💕💕💕
@salamayyele9817
@salamayyele9817 2 года назад
ምህረት ቸርነቱ ብዙ የሆነ አምላክ ይመስገን ፀግሸ ደሰ ብሎናል ጨርሶ ይማርህ
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 года назад
ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ ደስ ብሎኛል እንኳን ዳንክልን ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን❤️🙏በርታ ወንድማችን
@mihiretnegash3751
@mihiretnegash3751 2 года назад
እግዚአብሔር እንኳን ማረህ
@konjitadamuabate646
@konjitadamuabate646 Год назад
Enquan Selam hoke fetari hulem yetebekeh
@meskeremeryimesgen3792
@meskeremeryimesgen3792 2 года назад
Selam Tsegsh ❤️❤️❤️❤️
@user-hz5cb3ss8y
@user-hz5cb3ss8y 2 года назад
ጨርሶ ይማርህ ፀግሽየ
@tsihonlove3302
@tsihonlove3302 2 года назад
Welcome 🤗 tageshe
@user-ly8xq8lp2i
@user-ly8xq8lp2i 2 года назад
እኳንፈጣሪማረህ.ወንድማችን..ጠፍተህነበር.እኔምበኮሮና.ተይዠገና.ማገገሜነው.
@yeasemalij537
@yeasemalij537 2 года назад
well come to back sgish
@tgsitw2552
@tgsitw2552 2 года назад
እናመሰግናለን
@abdibayisa4838
@abdibayisa4838 2 года назад
Thanks!
@mariamali9718
@mariamali9718 2 года назад
ዊልካም ፀግሽ
@hbretlalibela428
@hbretlalibela428 2 года назад
Tsegish enkon beselam metah
@zizuebirahim2292
@zizuebirahim2292 2 года назад
ብዙ ፎቆችና ብዙ ክፍሎች ያለቸው ትላልቅ ግብዎች የሰው ጥረት አለባቸው ግብ አልባ የዛመሙ ጠባብ በለ አንድና ሁለት ክፍል ቤቶች ግን በሰው ብዛት የተጨነናቁ ናቸው "የድሮ ሰፈሬ ፒያሳ 15 ቀበሌ ትዝ አለኝ
@lifeat2401
@lifeat2401 2 года назад
እንደ ዛሬ ስም አልቅሼም አላውቅም በእውነት የአንተን ትረካ መጀመሪያ የሰማሁት ካልተሳሳትኩ ክፈት በሚል ትረካ ፔጅ ላይ ከሆነ ሀገር ስትመጣ ካገኘሀት ሴት ጋ ነበር 4 ወይም 5 አመት በፊት ካልተሳሳትኩ በስንት ግዜዬ ዛሬ አገኘሁ እና ያሳበዳችሁትን ልጅ አዳምጨ አልቅሼ ወደዚህ ስመጣ ደሞ በሳቅ ምትክ የልጅቷ ምን አስጨመቀህ አባባሎ😁
Далее
Кто сделал Катар богатым? #shorts
0:59