Тёмный

ሁለት ልቦች -Ethiopian movie |ቅምሻ | -Hulet Leboche| Kemesha| 

Tiru Films - ጥሩ ፊልሞች
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 108   
@bestebeste448
@bestebeste448 7 месяцев назад
የመዳም ቅማሞች በሂግ አምላክ ለይኩኝ አምሮኝ ነው ግን ነብሰ ጡር አደለውም 😂👍👍👍👍👍👈
@b.6015
@b.6015 7 месяцев назад
ምን ህግ አለ በቃ ካማረሺ አረኩሹ
@bestebeste448
@bestebeste448 7 месяцев назад
@@b.6015 የኔ ቅማም
@dubairak1164
@dubairak1164 7 месяцев назад
😂😂😂​@@b.6015
@AbbbAesm
@AbbbAesm 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@ZemzemisZewudu
@ZemzemisZewudu 7 месяцев назад
❤❤😂😂😂😂
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 7 месяцев назад
ኪዩን እሚወድ ላይክ ❤❤❤❤❤
@Tsionov1xs
@Tsionov1xs 7 месяцев назад
ስትለቁ ዛሬ አስተካክላችሆል እናመሰግናለን 🙏እሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጄራ ይስጣችሁ 🤲🤲🙏
@haytamehamede9774
@haytamehamede9774 7 месяцев назад
አሜን❤❤❤❤
@KasechSeid-np8cr
@KasechSeid-np8cr 7 месяцев назад
አሜን
@Zaretoo
@Zaretoo 7 месяцев назад
አሚንንንን❤❤❤❤
@KasechSeid-np8cr
@KasechSeid-np8cr 7 месяцев назад
አሜን
@LovelyGorge-wr4td
@LovelyGorge-wr4td 7 месяцев назад
አሜን❤
@ybreseyde3920
@ybreseyde3920 7 месяцев назад
ማስተዋወቂያዉ እኮ ስአቱን ወሰደዉ ለምን ካቆማችሁበት አቀጥሉም
@SeadaAbdu-nb8jk
@SeadaAbdu-nb8jk 7 месяцев назад
አሞኛል ድአ አድርጉልኝ😭😭😭❤❤❤
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 7 месяцев назад
አላህ ያሽርሽ እህት
@nasrialabadi
@nasrialabadi 7 месяцев назад
allah afiya yargsh
@Hayat1998-c4l
@Hayat1998-c4l 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽዉዴ
@ፀይሟአባቷንመሳይ
@ፀይሟአባቷንመሳይ 7 месяцев назад
አሏህ አፊያ ያድርግሽ እህት
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 6 месяцев назад
አላህ ያሽርሽ እህቴዋ
@samiraethiopia985
@samiraethiopia985 7 месяцев назад
ከብሩኬ እና ከኬና ጋ ሌሎች ሁለት ምርጥ አክተሮች ቢኖሩ ኑኖ ያበደ ይሆን ነበር።
@b.6015
@b.6015 7 месяцев назад
እኳን ደህና መጣችሁ እነ ኬና ስጠብቅ ነበር አይ ቀኑ እረዘመ ኬናየ😂😂😂😂😂😂😂
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 7 месяцев назад
ኬነ ትተውነው የለደ መሰሎ ሳይሆን ሁኖ የሚሰራ ምርጥ አከተር ኬነዩ ሰወደው👌
@zenat6033
@zenat6033 7 месяцев назад
የሰው ባል አፍቂረ ያዉም yetewso የሆዴን ሳነግረው ሄድ ተመልሶ ነው mecereshaw🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Zaren938
@Zaren938 7 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ። ጥሩ አድርጋችኋል ዛሬ ያለፈውን ብዙ አልደገማችሁም ሲቀጥ ገና ምኑ ታየና ነው ምዕራፍ 1ክፍል 6 ሳምንት ይጠናቀቃል ማለት😳 ሢሰልስ ደቂቃውን ትንሽ ረዘም አድርጉት። በተረፈ we love you😍🙏
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 7 месяцев назад
እኒህአዝጎች መጣችሁ
@ربياشرحليصدريويسرليامري-غ4ر
ውይ መጨረሻው ምን ይሁን እኔ ከሚስቱ ጋር ብሆን ደስ ይለኛል
@haytamehamede9774
@haytamehamede9774 7 месяцев назад
ይሆናል ሚስቱጋር ምክነያቱም ያፍቅራታል የሄዳባት ባለመውልዳ ነው አሁን ግን አርግዛለች እናም ከሚስቱ ጋር ነው የሚቀጥለው😢😢😢
@ربياشرحليصدريويسرليامري-غ4ر
@@haytamehamede9774 አዎ የፈቅራታል ሚስቱ ደስ አትልም እርጋታዋ ይች ልጅ ደግሞ በፍቅሬ እርርር ብሉወል እያለች መጀጀል እየጀመራች አለማወን አሰክታ ወደ ቤተሰበ ትመለስ በይ ነኝ ክክክክ በሁለት ሰዎች መከከል የምገበ ሰውን ጥሩ ብሆን እንከን በጠም ነው ምጠለው አልወደውም
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 7 месяцев назад
እሰይ እኳን አረገዘች ኬናዬ ሰወደው እኔ ምለም ሴቶች መድፈር ጀመሩ እዴ የሰው ባል ላይ ፊጥ ማለት አላለም
@MekdesTadese-i5i
@MekdesTadese-i5i 7 месяцев назад
❤❤❤😂😂😂 አይይ ሴቶች ልምድ ያለው ባለትዳር ላይ ነው እሚጠለጠሉት አላለም 😂😂😂😊
@RanaRanaRstartKena
@RanaRanaRstartKena 7 месяцев назад
ኢሄ ድራማ ኬና ባይኖር የመንደር የቡና ቤት ወሬ ነበር ሚመስለው ። ፀሎትን አደራህን ኬናዬ
@SingerBekiAsfaw
@SingerBekiAsfaw 6 месяцев назад
እሚገርም አስተማሪ የሆነ መልዕክት ያለው ፊልም ነው👍👍❤
@ወሎዬዋ-ኘ5ሠ
@ወሎዬዋ-ኘ5ሠ 7 месяцев назад
እርግጠኛ ነኝ ገጣሚዋም አርግዛለች😅😅😅
@b.6015
@b.6015 7 месяцев назад
አረዳ 29 ደቂቃ ሳምንት ሙሉ በጉጉት ጠብቀን
@Samrawit-c2d
@Samrawit-c2d 7 месяцев назад
ኬናዬ.❤❤❤❤እንኳን ደህና.መጣችሁ.❤❤❤❤
@Hayat1998-c4l
@Hayat1998-c4l 7 месяцев назад
የኬና ሚስት አቃጥላ ልደፍኝነዉ እዴትትስነዉ እምታወረዉ
@enatakalu-ep7ov
@enatakalu-ep7ov 7 месяцев назад
እኔም ትገርመኛለች
@AbduAli-cw2cf
@AbduAli-cw2cf 7 месяцев назад
እኔም እሷ ያለችበትን ባሳልፍ
@b.6015
@b.6015 7 месяцев назад
😂😂😂😂 እኮ ባለትዳር ይወዳሉ ሴቱ ምን ሆነው ነው ምርጥ ትምህርት ሴቶች እሰው ባል ላይ ፊጥ ጥሩ አትበሉ
@Belcacanalee
@Belcacanalee 7 месяцев назад
አብሮ ሚስራውው ልጅ ሲያስቅቅ😂😂😂😂
@የወሎልጅዘሬ
@የወሎልጅዘሬ 7 месяцев назад
ለምን ካለቀበት አትቀጥሉም በጣም አጭር ሆነ
@tigstbaqual5786
@tigstbaqual5786 7 месяцев назад
ወይኔ ኬና ጥሩ አልሳራህም
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb 7 месяцев назад
ኬና የኔፍቅር ደህናነህ ?❤❤❤❤❤
@SamiraSamira-w8c
@SamiraSamira-w8c 7 месяцев назад
ትንሺ ደቂቃው አጠረ እጂ አሪፍነው
@seadamohamad2568
@seadamohamad2568 7 месяцев назад
በርቱልኝ
@Nነኝየመስቆቀብራራ
@Nነኝየመስቆቀብራራ 7 месяцев назад
ኬና ማነዉ የምትወደዉ መዋሸት አይቻልም
@Belcacanalee
@Belcacanalee 7 месяцев назад
ያችምምም አርግዛዛዛዛዛ ነውውው😂😂😂😂
@nejulove
@nejulove 7 месяцев назад
እኔም የሰው ባል አፍቅራለሁ መጨረሻይ ምን ይሆን አላውቅም😌😌
@b.6015
@b.6015 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@MdEt-re1rn
@MdEt-re1rn 7 месяцев назад
ቱ😮😮😮
@BossBoss-nd2fv
@BossBoss-nd2fv 7 месяцев назад
ናይክ ናይክ አለ ለማ ቀሥ 😂😂😂😂
@b.6015
@b.6015 7 месяцев назад
ያው መነድል አዘጋጅተሺ ተቀመጭ ክክኲክክክክክ
@Hayat1998-c4l
@Hayat1998-c4l 7 месяцев назад
የሞትሽ
@MimiB-t3q
@MimiB-t3q 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mihiretbekalu5123
@mihiretbekalu5123 7 месяцев назад
ከሰው ህይወት ላይ ወስዶ የኔ ያርገው ብሎ ፀሎት ኧረረረረ
@b.6015
@b.6015 6 месяцев назад
ይችሁ ከተማ ሆና ቂጥኝ አፈራች ይላል ያገሬ ሰው ይችው በዛይ ተብላ ቀራችሁ አይይይ ከፊቱ አውቄዋለሁ ለምን ሙሉ ፊልም ነው መጨአሻው ያልታወቅ አትሉንም ነበር የአገማችሁ
@tirufilms
@tirufilms 6 месяцев назад
አረ የት ጠፋሽብን የጥሩ ፊልም ድምቀት
@b.6015
@b.6015 6 месяцев назад
@@tirufilms አረ አለሁ ተለሿልደ የኔ ፈላጊ የረመዳን ስራ ቢዚ ሆኘ ነው
@b.6015
@b.6015 7 месяцев назад
አይይ ፍሪ ብሎኝ ፈራሁ የኬና ልጅ የተጓጓለት ነገር ባልወረደ
@MimiB-t3q
@MimiB-t3q 7 месяцев назад
👍👍👍👍👍👍
@salamhzz-rv3uy
@salamhzz-rv3uy 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@burtukalhammuddh9362
@burtukalhammuddh9362 7 месяцев назад
❤❤❤❤🙏🙏
@birtukanbirtukan4151
@birtukanbirtukan4151 6 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@MimiB-t3q
@MimiB-t3q 7 месяцев назад
😂❤
@SamiraSamira-w8c
@SamiraSamira-w8c 7 месяцев назад
ዋውውው ዛሬ ጥርት ያለ እናመሰግናለን ይልመድባች
@mrsam-pw3dq
@mrsam-pw3dq 7 месяцев назад
የኬና ሚስት ተለፋደዳለች አልተመቸችኝም 😢😢😢😢
@b.6015
@b.6015 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂 እውነት ነብሳባት
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 7 месяцев назад
ኪናሁሉትማሰረገዝአይከብድም😂😂😂
@b.6015
@b.6015 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂 ወንዱ ደፈራ እየደረሰበት ነውና አረ ኬና ተው ስት ፈላጊ እያለህ አትደፈርብን
@Belcacanalee
@Belcacanalee 7 месяцев назад
በተለይይ እኔ
@አይዱኒያ-ዘ5ዀ
@አይዱኒያ-ዘ5ዀ 7 месяцев назад
ክክክ አሳቃችሁኝ ላታገኙት አትባክኑ
@Belcacanalee
@Belcacanalee 7 месяцев назад
@@አይዱኒያ-ዘ5ዀ እርር ተይይ
@Smera-i8m
@Smera-i8m 7 месяцев назад
❤❤❤❤😊😊በረቱ
@እማዬኑሪልኝሣይከፍሽዘላለ
ችግሩ አጭር ነው❤❤❤
@MsJahara-zi1wt
@MsJahara-zi1wt 7 месяцев назад
ሁሉት አስሩገዙ ጎድ ጎድ ይህ ወስላታ 😅
@Mte-k2m
@Mte-k2m 7 месяцев назад
Please addtime
@Mte-k2m
@Mte-k2m 7 месяцев назад
Good job
@የልደትዬልጅ
@የልደትዬልጅ 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@MsJahara-zi1wt
@MsJahara-zi1wt 7 месяцев назад
ኤጭ ማስታዋወቂያው
@RahmatRahmat-xs3up
@RahmatRahmat-xs3up 7 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ❤️❤️❤️❤️በርቱ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፈ2ጨ
አነሰ ደቂቃዉ😊
@amanuelasefa3317
@amanuelasefa3317 7 месяцев назад
እኳን ደህና መጣችሁ ❤😂
@ZynabEdrees
@ZynabEdrees 6 месяцев назад
ያምራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@berane2376
@berane2376 7 месяцев назад
Ewentem baltedr. Wand ly fix malt baxam yasxalal abeso derq yamil saw
@SebleAshagre7233
@SebleAshagre7233 7 месяцев назад
Really 2💔💔
@MassyMassy-n6f
@MassyMassy-n6f 7 месяцев назад
Aref filme nebere gene tanenzaza
@TusayTusay
@TusayTusay 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤😢😢😢😢
@MsJahara-zi1wt
@MsJahara-zi1wt 7 месяцев назад
የሰው ባል የሰውነው ቻይው ገለቴ
@Zuzu-zo4gl
@Zuzu-zo4gl 7 месяцев назад
በሰዉ ባል አትድረቂ😊
@NoriyaGitiso
@NoriyaGitiso 7 месяцев назад
😂😂
@NoriyaGitiso
@NoriyaGitiso 7 месяцев назад
😂😂
@LovelyBigWaterfall-gp7tc
@LovelyBigWaterfall-gp7tc 7 месяцев назад
😂😂😂
@tigstbaqual5786
@tigstbaqual5786 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@ቲጅየራያዋ-ጰ9ደ
@ቲጅየራያዋ-ጰ9ደ 7 месяцев назад
ኪናየ እኳን አረገዘችልህ ወድሜ❤❤
Далее
Bearwolf - GODZILLA Пародия Beatrise
00:33
Просмотров 299 тыс.
ПОЮ ВЖИВУЮ🎙
3:19:12
Просмотров 882 тыс.
የኢትዮዺያን STREAMER የቀን ውሎ
18:29
Bearwolf - GODZILLA Пародия Beatrise
00:33
Просмотров 299 тыс.