Тёмный

ሁለት ባል ሙሉ ፊልም Hulet Bal Full Ethiopian film 2021 

Sodere TV
Подписаться 780 тыс.
Просмотров 403 тыс.
50% 1

ሁለት ባል ሙሉ ፊልም Hulet Bal Full Ethiopian film 2021

Развлечения

Опубликовано:

 

5 июн 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 357   
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 3 года назад
ይችልጅ በፍቅር ነው የምወዳት ግን ብዙ ትጠፋለች ሰራአት ያላት እዮኝ እዩኝ የማትል አደበተ ቁጥብ ልጅ ትመሰለኛለሽሰ 😍😍😍ማነው እደኔ የሚወዳት👍
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 3 года назад
እኔም በጣም ነዉ የምወዳት ደሞ በዚላይ ምንም ሆና ብሰራ ትችላለች እዉነት ሁሌ ባያት ደስተኝ ነኝ ፈጣሪ ይጨምርልሽ የኔ 1ኝ❤
@AAA-tk1qu
@AAA-tk1qu 3 года назад
ማን ነች እሷ?
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 3 года назад
@መሲ ነኝ እሺ ወዴ ጣጣ የለዉም
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 3 года назад
እኔም ቀጣም ደሰ ትለኞለች ሰይፋ ላይ ብትቀርብ
@danahailu9103
@danahailu9103 3 года назад
Meske Konjo
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 3 года назад
ከነገረኛ ሚስት ይጠብቃቹሁ ወንዶች 😂😁😁😁
@melakugebre8187
@melakugebre8187 3 года назад
AMEN
@user-zu6ls8zq8n
@user-zu6ls8zq8n 3 года назад
አረ ሞትኩ😂😂😂😂😂 የዚች ልጅ የብር ፍቅር ግን በእውኖም ነው እንዴ ሁሉም ፊልም ላይ
@hanahosaye9480
@hanahosaye9480 3 года назад
እውነትነም🤣🤣🤣🤣
@user-dt1lo1fe9k
@user-dt1lo1fe9k 2 года назад
እውነት 😂😂😂😂
@zainabmk1224
@zainabmk1224 2 года назад
ያስብላል
@user-zj9xp9hk8d
@user-zj9xp9hk8d 3 года назад
😥ሴቱም ወንዱም ለገንዘብ ሟች ሆኗል ያሳዝናል😞 በፍቅር የሚያምኑ ሰዎች ማፍቀር አልቻሉም የሚታየዉ የሚሠማዉ ሁሉ ፍቅር💔 የለም የሚያስብል ሆኗል ግን አሁንም ንፁህ❤ አፍቃሪ አለ በምታዮት ነገር ተስፋ እንዳትቆርጡ ፈጣሪ ንፁህ ፍቅር ያድለን🙏🙏🙏
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 года назад
እሰይ መልካም አስተያየት🙏
@user-dt1lo1fe9k
@user-dt1lo1fe9k 2 года назад
መልካም አነጋገር 🥰🥰
@fsho1523
@fsho1523 2 года назад
የለም ውሸት ነው
@fatimahyasian2155
@fatimahyasian2155 3 года назад
ዋዉ ምርጥ ፊልም ነው አሹ ብልሹ ተጫውተኸዋል ምን ጊዜም እውነት ትመነምናለች እንጅ አትበጠስም
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 года назад
የገንዘብ አቅም የማይበግራቸው በርካታ ጉዳዮች አሉ እርግጥ ነው ህመምና፣ መድሃኒት ይግዛ እንጂ፣ ጤና አይገዛም። ባልም! ሚስትም! ይግዛ እንጂ በዲኤንኤ ቁርኝት ያለው የአብራክ ክፋይ ልጅ አይገዛም። ልብ በል! ህይወት ያጣፍጣል እንጂ ህይወት አይሆንም።የሰው ዘር በሌለበት፣ ብቻህን ትሪልዮነር ብትሆን፣ እመነኝ ራስክን ታጠፋለህ እንጂ፣ በህይወት ለሶስት ቀን አትዘልቅም። ገንዘብ ስጋን እንጂ መንፈስ አይሸምትም። ቁስ እንጂ ደስታ አያስገኝም። ቅንጡ ቪላ ይገንባ እንጂ፣ የህሊና ምቾት አያስገኝም። ለገንዘብ አፍቃሪዎች አሰተማሪ ነው እኔም ገንዘብን አልጠላም ከልክ ያለፈ አይደለም
@alem8176
@alem8176 3 года назад
Alen Ke Medam Bet
@heyotchufara2455
@heyotchufara2455 3 года назад
Alen Alen
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 года назад
ማምዬ 😘😘😘 የትም ቦታ ስገባ አይሻለሁ የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰🥰🥰 ደግሞ የባለፈውን እንዳትረሽ 😄😄የሆነ ቦታ እወስድሻለሁ ብዬሽ 😄😄😄
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 года назад
@@bosenagashu1673 ሠከላ መሄድ አይቀርም እሄዳለሁ ግን የአንቺ fb እምቢ አለኝ በእናትሸ በእኔ ነይ ቤተሰብ አክባሪ ነኝ ወይም ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች ነይ በሞቴ
@ethi1231
@ethi1231 3 года назад
Weda subscribr adrgne
@nebiyatzd6471
@nebiyatzd6471 3 года назад
ዋው በጣም ገራሚ ፊልም ነው በርቱ እውነታው የዓለም ነፀብራቅ
@nbvvbbvfnnnnghh6943
@nbvvbbvfnnnnghh6943 3 года назад
በዚህ ዘመን እኮ ሰይጣን እራሱ የሚቀናባቸው ሰዎች እንዳሉ ግልፀ ነው አሪፍ ፊልም ነው
@nanitouamitiye4516
@nanitouamitiye4516 3 года назад
😂😂🙄
@user-cg7gy6ic3y
@user-cg7gy6ic3y 3 года назад
እሱ ራሡ ይገርመዋል
@OmarOmar-pu8sh
@OmarOmar-pu8sh 3 года назад
😂😂😂
@user-qp6pd4ft8d
@user-qp6pd4ft8d 3 года назад
ትክክል ማማየ አላህ ይጠብቀን
@ephremtulu1846
@ephremtulu1846 3 года назад
እውነት ነው ካካካ
@agezw6993
@agezw6993 3 года назад
ሰላም እንዴት ናችሁ ወገኖቼ ምርጥ ስራ ነው በርቱ ከምርጥ ተዋናይ ጋር የተሰራ ምርጥ ፊልም ነው በርቱ እኔም ፊልም የመስራት ህልም አለኝ አግዙኝ ወገኖቼ የብዙ አመት ህልሜ ነው ፊልም ስራ እርዱኝ ወገኖቼ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 года назад
ምርጥ ፊልም ❤️❤️❤️❤️💕ጣፋጭዬ እድግ በይ ❤️
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 года назад
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ስሞ ጠፋይ እችን ሴትዮ ስወዳት ደግሞ ይዋጣላታል ከእደዚ አይነት ትዳር የጠብቅን
@kokebtesfaye5810
@kokebtesfaye5810 3 года назад
ዋው በጠም ደስ ይለል እንኳን ደስ አለህ እዮብ
@alruwili4900
@alruwili4900 3 года назад
እረ እንደኔ ሀገሩ የናፈቀዉ ሳያዉሽ የመዳም ቤት ሰለቸኝ ወላሂ😂😂😂😂😂😂
@user-zj9xp9hk8d
@user-zj9xp9hk8d 3 года назад
እኔም የሌለ ስልችት ብሎኛል ከአንድ ወር በኃላ ፈጣሪ ከፈቀደ ወደ ሀገሬ ገባለሁ
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 3 года назад
አረ እኔ እንደሁ ክንፍ ብኖረኝ እና በርሬ አገሬ ብገባ ደስ ባለኝ የምር 🙄😌😌 ብቻ እስኪ ጤና ለሰጠን ፈጣሪ ተመስገን ማለት ነው አይቀርም አንድ ቀን😢
@alruwili4900
@alruwili4900 3 года назад
@@user-zj9xp9hk8d እረ ዉደ አንችስ ጨርሰሻል እኔ ከ6ወር ብሀላ ወደ ሀገሬ እፍ ያልቅ ይሆን ግን
@user-zj9xp9hk8d
@user-zj9xp9hk8d 3 года назад
@@alruwili4900 ገና ኤርፖርት መቼ እንደሚከፈት አላወኩም እንደሚባለዉ ከሆነ ጁን ላይ ይከፈታል ብለዋል ብቻ ፈጣሪ ይርዳኝ አይዞሽ እህቴ 6ወር ማለቋ ወደሀገርሽ መግባትሽ አይቀርም ዋናዉ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@alruwili4900
@alruwili4900 3 года назад
@@user-zj9xp9hk8d እኔጃ ዉደ ተዝግቶል እደ አይዞሽ ይከፈታል አወ ዋናዉ ጤና ነዉ
@asiasi8328
@asiasi8328 3 года назад
አሺየ የምወድህ በምክናት ነው ምርጥ ሰው አሪፍ ፊልም ውነት ውነት ናት
@fatimahyasian2155
@fatimahyasian2155 3 года назад
ኧረ በእውነታው አለም እንደዚህ አይነት ህይወት አለ ብሎ ማመን ይከብዳል
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 года назад
""@እሰትፍሰ ላለው ሁሉ ይችን የምታነቡ ሁላ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ሰላም ይሰጣችሁ🙏 ''""
@user-vr9lh9it9e
@user-vr9lh9it9e 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-zj9xp9hk8d
@user-zj9xp9hk8d 3 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@hab1221
@hab1221 3 года назад
አሜን አሜን
@konjokonjoo9025
@konjokonjoo9025 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@fvv1680
@fvv1680 3 года назад
አሚሚሚንንን
@user-yz6yd1hz9c
@user-yz6yd1hz9c 3 года назад
በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ነው በተለይ ገንዘብ ለምታመልኩ ሴቶችም ወንዶችም
@lijbetty5030
@lijbetty5030 3 года назад
ዋዉ ደስ የሚል ፊልም ነው👌 ሰዎች ስንባል በቃ ሰይጣን እራሱ የሚቀናብን ጨካኝ ሆኔን የልዴ
@ABBE88911
@ABBE88911 3 года назад
ከጦርነት ከርሃብ ከህመም ከስቃይ አውጣን ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን በዛውም ኑ ከች በሉ አንማማር
@taduyemariyamlij656
@taduyemariyamlij656 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ❤️❤️
@HanaHana-fz7vx
@HanaHana-fz7vx 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tsiyonchernettesfaziontera9407
@tsiyonchernettesfaziontera9407 3 года назад
አይቼ አልጨረስኩትም ግን እንዲ አይነት ትዳር አለ? አምላኬ ሆይ።ተዋናዮቹን ግን በጣም ነው ምወዳቸው።
@user-wd9uw7ml7v
@user-wd9uw7ml7v 3 года назад
እባካችሁ እኔ ዛሬ ወደ ቅድስት አገሪ ልገባ ነው ልቀቁት ከመግባቴ በፊት ልየው
@taduyemariyamlij656
@taduyemariyamlij656 3 года назад
በሰላም ግቢ
@user-zj9xp9hk8d
@user-zj9xp9hk8d 3 года назад
በሠላም ጊቢ መልካም ጉዞ ይሁንልሽ ከምትወጃቸዉጋር በሠላም ያገናኝሽ😘😘😘
@mulutebebkena8433
@mulutebebkena8433 3 года назад
Selam gebelen wedie emeberhan kach ga tehun🙏🙏
@user-xj4op2nw4t
@user-xj4op2nw4t 3 года назад
ሰላም ግቢ
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 3 года назад
በሰላም ጊቢ ፈጣሪ ካቺ ጋር ይሉን🙏🙏❤
@Ethiopia291
@Ethiopia291 3 года назад
ደሞ እትኔን ገልቦ ቢገርፈኝ 😂😂😂 ሞትኩ በሳቅ መሳቂያ ጠፍቶብኝ ነበር እናመሰግናለን
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 года назад
እዚህ ፊልም ውስጥ የተማርኩት ቢኖር እውነት እንጂ ውሸት የትም አያደርስም ። ዋውው
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 3 года назад
be tekekele
@user-uu6je8gk8t
@user-uu6je8gk8t 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው አጨራረሱ😘😘😘
@robbarobi2784
@robbarobi2784 3 года назад
Tank you so much best ethiopian movie 🎥❤💕💖
@rozalove7257
@rozalove7257 3 года назад
ክክክክክ ይሄ ፊልም እያዝናና የሚያስተምር ነው
@hannaamenamenbexuabatchenb5536
@hannaamenamenbexuabatchenb5536 3 года назад
ዋው ገንዘብ ወይም ሀብት ሁሉ ነገር መሆን አይችልም ፍቅር ይበልጣል
@ekeramemuhamdeawole424
@ekeramemuhamdeawole424 3 года назад
ወይ ሰንዬ ስወድሽግን😂😂😂❤❤❤❤❤የኔአቃጣይ
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 2 года назад
በጣም,,ያምራል,,💚💛❤
@user-wd9uw7ml7v
@user-wd9uw7ml7v 3 года назад
አቦ ይመቻችሁ ሳላየው ልገባ መስሉኝ ከፍቶኝ ነበር እኔ ዛሬ ወደቅድስት አገሪ ልገባ ነው እናተም እደኔ ሰሃገራችሁ ያብቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛ በስደት ያላችሁ ኑ ወዳገራችን እንግባ
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 3 года назад
ሰላም ጊቢ ዉዴ ፈጣሪ የፈቀደዉ ቀን አይቀርም በፀሎት አስቢን❤🙏
@solekebe7628
@solekebe7628 3 года назад
ምርጥ እንደሚሆን በተሥፋ እየጠበቅን ነው በተለይ የዚች ልጅ ችሎታ ደጋግሜ አይቸዋለሁ ጎበዝ ናት አፍጥኑት
@hussenmuhammed491
@hussenmuhammed491 2 года назад
Etetetet
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 3 года назад
ዋው በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው
@tedytefer2004
@tedytefer2004 3 года назад
I truly believed -“true, love, Justice, compassion, and forgiveness” as life Style principal/religion… Today I learned from this movie quite a few of these and thank you ….and please keep it up for “Remarkable job”… and I’m grateful watching this movie….You guys are the absolute best!
@edengebragzabher8448
@edengebragzabher8448 3 года назад
ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም
@user-nd7yc3kb6b
@user-nd7yc3kb6b 3 года назад
ለካ ትዳር እስር ቤት ነዉ የሚሉት እንደዚሕ ሢያገጥማቸዉ ነዉ 😳😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@nejatbhru6489
@nejatbhru6489 3 года назад
እኮ 😂😂😂😂
@orjiioromiyaarsii1574
@orjiioromiyaarsii1574 3 года назад
Woooooooowww very nice♥♥♥♥
@tigistwebeshet2077
@tigistwebeshet2077 3 года назад
ጣፋጭ ፍርድ ቤት ብትቀርብ ጥሩ ነበር ልማንኛውም ደስ ይላል
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 3 года назад
ምርጥ ፊልም
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 3 года назад
አሹ ማኪ ስወዳቺሁ ሁላቺሁም ኑሩልኝ እድሜናጤና ተመኛሁ፡፡
@zinetyoutube7340
@zinetyoutube7340 2 года назад
አባትነት ከባድ ነዉ
@fozyaayda7806
@fozyaayda7806 3 года назад
ደስ የሚል ፊልም
@ayu_um_ljifuade8262
@ayu_um_ljifuade8262 3 года назад
ዋው ደስ የሚል ፊልም የው
@jeri3637
@jeri3637 2 года назад
ዋው በጣም ያምራል ማኪ እና ቴዲ በጣም እወዳችሁአለሁ እነሱ ያሉበት ፊልም ሁሉ ይመቸኛል
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 года назад
ዋው በጣም ደሰ ይላል ገንዘብ ወዳጅነት የሰጣን ነው ጌታ አሰተዋይ ሰው ያደርገን ከቁጡ ከነገሬኛ ሴት ይጠብቀን
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 года назад
ቁናስክና ሽሮክ ነው የተረፈኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂እረ በሳቅ ዛሬ ስወዳት ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-vg8vi7wk8g
@user-vg8vi7wk8g 3 года назад
ኦ ምርጥ ፊልም ነው
@user-wu4th7sv3d
@user-wu4th7sv3d 3 года назад
በጣም በጣም አሪፍ ፊልም ነው እውነት
@anorseid589
@anorseid589 3 года назад
ደስ ይላል
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 11 месяцев назад
ምርጥ 🎉
@officialhanan3869
@officialhanan3869 3 года назад
wow wow wow nice going bertulen! 😍 😘
@zainazaina2750
@zainazaina2750 3 года назад
የኔ ልዮ ማክበል እድግ በይ
@mamaelnathanmama8594
@mamaelnathanmama8594 3 года назад
Arif film new
@user-kz3km9hf9c
@user-kz3km9hf9c 3 года назад
ዋዉ በጣም ደስይላል
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 3 года назад
"Geinus ባልሆንም Moron አይደለሁም"😂😂😂 👉ገንዘብ ጠቃሚ ነገር ነው ግን እንዲህ ጣኦት ሲሆን ደስ አይልም። ፊልሙ በጣም ተመችቶኛል ወ/ት ሰናይት መስላ ሳይሆን ሆና ነው የሰራችው👏👏👏👏😘💚💛❤
@chiroadem1311
@chiroadem1311 3 года назад
Andegna fiqe siwedih u r soooo funny Jentle lelaw digami sayew new which’s okay love 💕 u all
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 3 года назад
ዋው ያምራል ከገዘብ ጦበብ ይበልጣል
@ZamZam-uv1bz
@ZamZam-uv1bz 3 года назад
ዋውደስሲል
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 года назад
አሹብልሹ ሰወድህ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 года назад
በጣምያምራል
@rosemekdes824
@rosemekdes824 3 года назад
ምርጥ አሥተማሪ ፊልም ነው አምላኬ ሆይ ለባሌ የምመች ሚስት አርገኝ እሡም ለኔም
@memebakla378
@memebakla378 3 года назад
አሪፍ ነው ያዝናናል
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 года назад
ዋውውውው በጣም ደስይላል እውነት አትደበቅም
@user-hf3vt4by5t
@user-hf3vt4by5t 3 года назад
ያምራል
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 года назад
ወይኔ ይቺን ልጅ ስወዳት የኔ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ፍቅር ልዩ ነሽ ❤️እንደ ሌላው የትም እማትታይ
@mimivlog4368
@mimivlog4368 3 года назад
አሪፍ ነው
@konjittesfaye7169
@konjittesfaye7169 2 года назад
Wowowwo mare❤❤❤🙏🙏🙏
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
😂😂😂እንደድሮ ቴሌቪዥን ተመችቶኛል 😂😂😂😂ለማንኛዉን አድናቂዋ ነኝ
@user-qb7ly6et3h
@user-qb7ly6et3h 3 года назад
ዋው ያላያቹ እዩት ደስ ይላል
@zenashmyres8698
@zenashmyres8698 3 года назад
Amazing movie.from Texas
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
ወይኔ ከቄራ ቄጤማ ተራ ስትኳትን ዉለህ ሀሀሀሀሀ😂😂😂😂ኡኡኡኡ ኸረ በናታቹ በሳቅ ደፋችሁኝ እኾ ኸረ ቀስስስ
@kidesitkienda1260
@kidesitkienda1260 3 года назад
ዋዉ ደስይላል
@alisaalisa7907
@alisaalisa7907 3 года назад
Inameseginalen qonjo film new
@buruhb3659
@buruhb3659 3 года назад
ዋው ነው አሹ
@seadajihor9602
@seadajihor9602 3 года назад
ዋውበጣምደስይላል
@alwahamart2556
@alwahamart2556 3 года назад
ደስይላል
@hegeriselameshiyibeza4500
@hegeriselameshiyibeza4500 2 года назад
ዋው መጨረሻ ላይ ደስ ሲል እውነት መቼም ቢሆን ትሰለስላለች እንጅ አትበጠስም
@aynalemmezamurmezamur4943
@aynalemmezamurmezamur4943 3 года назад
Turu new Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 3 года назад
egeziyabere hoye asetelaleku betame asedesetene aselekesene ewenetena negate eyadere yegeletale
@tinafarah4173
@tinafarah4173 3 года назад
Ewunt newu fikir ena birrr and ayedelem
@sisaytotse2991
@sisaytotse2991 3 года назад
ዋውው
@user-fe7cx8qb5y
@user-fe7cx8qb5y 3 года назад
ትዳር ማለት ልክ እንደ ሽንት ቤት ነው አላለም ክክክክ
@fantaneshmeskela9415
@fantaneshmeskela9415 3 года назад
ብር ከልለ ፋቅር የለም በዚህ ዘመን
@Ethiopia291
@Ethiopia291 3 года назад
አላህ ሙዲን መሆን ቢያቅትህ ወርቁ አይተነውን መሆን ያቅትሀል😂😂
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 года назад
አሹዬ ጎበዝ ተዋናይ ነው
@meseretd3805
@meseretd3805 3 года назад
በእምባ ነው የጨረስኩት አይ እኛ ሰዎች ክፋታችን መጠን አጣ ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኘን እንጂ በጣም ከባድ ነው
@paperroutlou5345
@paperroutlou5345 3 года назад
The main women actress so beautiful 😍
@aamm8248
@aamm8248 3 года назад
Wowow
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 3 года назад
Betam Enamsgenaln asetmari new wawe
@zaebra1603
@zaebra1603 3 года назад
መጨረሻ ውያምራል
@meseret2813
@meseret2813 3 года назад
ዋውውው ምርጥ አባት ና እናት
@serajmohammedumer6449
@serajmohammedumer6449 2 года назад
Nice Muve
@user-rf3ko8dq4e
@user-rf3ko8dq4e 2 года назад
Wow
@user-ju7ps6df6o
@user-ju7ps6df6o 3 года назад
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በተለይ ከለዘብ ለሚመልኩ ሠዎቺ
@denelove9984
@denelove9984 3 года назад
Wow amazing ok
@fikadumekengo6344
@fikadumekengo6344 3 года назад
አሪፍ ትምህርት ነው። ግን በየትኛውም ዓለም ውስጥ ስትኖሩም ይሁን ውሸት አትጨምሩ።
@jamatube8171
@jamatube8171 3 года назад
ሠላም ለገራችን🇪🇹😘
@lovethes3150
@lovethes3150 3 года назад
በጣም ምርጥ ሙቪ ነው
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 3 года назад
Aye Ashu beleshu Arif film naew
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 3 года назад
ውይይ እጨራረሱ ሲያምር የክፉ ሰው ስራው መጨረሻው አያምርም
@hegeriselameshiyibeza4500
@hegeriselameshiyibeza4500 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችንን ሰላሟን ያብዛልን አሜን እህቶቼ ሁላችሁም በየእመነታችሁ በፀሎት በዱአ እንተሳሰብ እኔ የ8 ወር ነፍሰ ጡር ነኝ ሀገሬ ለመግባት በጉጉት እየጠበቅሁ ነበር የምህረት አዋጁን አውርተው አስቀሩት ባለቤቴ ተይዟል ኢጃዛ ቤታችንም ሁለተዬ ተመቷል አሁን አረቦቹም ከስራ እንድወጣ ይፈልጋሉ በጣም ከባድ ነው መግቢያው ማረፊያው ወዴት ነው
@amu_xz_
@amu_xz_ 3 года назад
Filmu arif new gn fird betu aynefam yastelall
@shewuyemareyamlijshewuyema2132
@shewuyemareyamlijshewuyema2132 3 года назад
Kkkkkkkkkk
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 года назад
Wiyyy yene xafaci makiye yihen filim sint idime lay honesh new yeserashi bexam tinshi nebersh yene qimem
@SamsungGalaxy-qj3qu
@SamsungGalaxy-qj3qu 2 года назад
Wawou batami dasi yilali ashu !!@wounati machami wounati nawou
Далее
телега - hahalivars
0:54
Просмотров 3,2 млн