Тёмный

"ሁለት ወልጄ አንዱን ሞት ነጠቀኝ አንዷ ደግሞ ጠፋች" ብቸኛዋን ልጄን አፋልጉኝ ልብ የሚነካ ታሪክ //በቅዳሜ ከሰአት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 86 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 113   
@mqw544
@mqw544 Год назад
አግብታ ወልዳ ያገናይሽ ማማየ እረተው ልጆች ለእናት ባዶእጅም ብንሆን እኛ ነው የሚፈልጉት እናቶቻችን
@metasebia10
@metasebia10 Год назад
ሆኖላታል! እግዚአብሔር ይመስገን። ምኞትሽ/ህ ሰምሯል
@mebratukidane57
@mebratukidane57 Год назад
ዛሬ ተገናኙ እግዚአብሔር መልካም ነገር አሳይቶህ ነበር እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ የለን::
@zenakamis6774
@zenakamis6774 Год назад
ፀሎትሽ ሰመረ ወልዳ ተገናኙ woow 🙏
@efratatube286
@efratatube286 Год назад
ይገርማል ምኞትሽ ተሳካላት አግብታ ወልዳ አገኘቻት በእውነቱ አንዳንድ ሰው እኮ ጸሎት ይደርሳል
@shita4992
@shita4992 Год назад
ፀሎትሽ ሠመረ እልልልልል
@ማንእንደእናት-መ5ሐ
ባለችበት ፈጣሪ ጠብቆት በሰላም ለአይነስጋ ያብቃቹ በርግጠኝነት ትገናኛላቹ🥰🥰🥰🥰
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 Год назад
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ በምቀጥለው ሳምንት እዬን እንባ ፈጣሪ በደስታ በሳቅ ይቀይረው አይዞሽ
@zenakamis6774
@zenakamis6774 Год назад
በፀሎትሽ መሰረት በሳምንቱ ተገናኙ
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Год назад
ደስታችሁን ያሳየን ኡፍፍፍ የወላድ መከራ 💔💔💔😢😢😢😢
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Год назад
ውይ ልጄ ለናትሽ ስትዪ አለሁ በይ እናትሽ ታሳዝናለች ፈጣሪ ይርዳችሁ
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Год назад
ያረብ አላህ ያገናችሁ ለሱ ምንም አይሸግረውም
@samiraseid9324
@samiraseid9324 Год назад
Ameen ya Rabi
@BontutubeHuruta
@BontutubeHuruta Год назад
መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አንተ በሰላም ከልጇ ገር አገናኛቸው 🙏🙏🙏ደስታቸዉን መልስላቸው
@ነፃነትጎንደሬዋ
እግዚአብሔር ሆይ የዝችን እናት ደስታዋን አሳየን እህት እባክሺ የናትሺን እንባ አሰቁሚ አለሁ በያት ያሳዝናል
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 Год назад
ያአላሕ የኔእናት አይዞሽ አብሽሪ ትገኝልሽ አለች በደሥታ ድጋሚ እንገናኛ የመዳም ቅመሞች
@ትግስት-ጠ3አ
@ትግስት-ጠ3አ Год назад
አይዞሽ የኔ እናት እመብርሀን እንባሽን ታብስልሽ ከልጅሽ ጋር በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ
@zeynumolla5456
@zeynumolla5456 Год назад
ደስታችሁን በጋራ በቅርብ እምናይ አላህ ይገዘን
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ Год назад
ቸገኘችኮ
@rihanaumuesmael1771
@rihanaumuesmael1771 Год назад
ኢኢኢኢኢኢኢኢኢ ቢቢቢቢቢቢቢቢቢ ኤኤኤኤኤኤኤኤኤ ሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶ ችችችችችችችችች 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ልኑርተደብቄ-በ9ቐ
አላህ በሰላም ያገናኘሽ ከልጅሽጋር የኔናት አብሽሪ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Год назад
ከባድ ነው መፍረድ ምክንያት ይኖራታል እይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ይረዳሻል ትገኛለች እመብርሃን በምልጃዋ ትርዳሽ
@ብርቱካንዩቱብ
@ብርቱካንዩቱብ Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህቶች ወንድሞች ሰላማችሁ ብዛት ይበልልኝ ዩቱቤን ሽር በማድረግ ቤት ሰብ ሁኑ እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ
@selamtekeste970
@selamtekeste970 Год назад
የኔናት፡ እግዚአብሄር ይካስሽ፡፡
@kadoos4696
@kadoos4696 Год назад
ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ🙏🙏🙏🙏😢😢
@Lነኝጉራጌዋ
@Lነኝጉራጌዋ Год назад
እኔ ምለው አንዳንድ ወንዶች ወልደው ጦሎ መሄድ ፋሽነው ጎበዝ ዊ ሀበሻ ማለት የሠው ፍጡር የረከሠበት አላህ በሠላም ያምጣልሽ እናቴ😢
@BontutubeHuruta
@BontutubeHuruta Год назад
ፀግዬ እንኳን ተመለሽልን 🙏🙏
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Год назад
አላህ ያገናኛቹ ያረብ ተገናኝታቹ ለማመስገን ያብቃሽ
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 Год назад
እግዚአብሔር ያገናኝሽ የኔ ቆንጆ ebs ትልቅ ስራ እየሠራችሁ ነው ሲያለቅሱ አልቅሳችሁ ሲደሰቱ ተደስታችሁ ሲያዝኑ አዝናችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr Год назад
ትገኛለች እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሽ እግዚአብሔር ታአምር ያደርጋል አይዞሽ
@samiraseid9324
@samiraseid9324 Год назад
May Allah heal her mother heart by reunion her with her daughter insha Allah l keep praying for you it’s so heartbreaking to watch her mother crying
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Год назад
አላህ የገናኛቹው ኡፍፍፍ የኔ እነት አሰዛነችኝ አይዞሽ
@tesfanshmulatu109
@tesfanshmulatu109 Год назад
Eze goro sefer Nate agebta weldalche ayoshe alchlsh
@hmstudio9756
@hmstudio9756 Год назад
ውይ ተመስገን አገናኛቸው እባክሽን
@kunfaymun9958
@kunfaymun9958 Год назад
አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ እራስን አትጒጁ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ባለው ግዜ ይሆናል አንችም በቀሪው እድሜው ሂወት ማየት አለብሽ በዚህ አጋጣሚ ፈጣሪ የባረከው ትዳር ይስጥሽ እመምሽን የሚያስረሳ
@tesfamasho229
@tesfamasho229 Год назад
አፈር ይብሉ በፍቅር ምክንያት ይላሉ አያትየው በጣም ስለምታሰቃያት ነው የጠፋችው
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
አይዞሽ እግዚአብሔር ልጁን አይጥልም ትገናኛላቹ
@marthatemeseghen4612
@marthatemeseghen4612 Год назад
የኔ እህት እባክሸ ለናትሸ ሰትይ ካለሸበት አለው በያት
@tigitu8570
@tigitu8570 Год назад
ልጅ እኮ በየትኛውም ሁኔታ ወላጅ መወቅ ስኖርበት አንድ ያህል ይማር ምነ ምን በምል ምክንያት ልጅን መረቅ አያስፈልግም
@meseretarega2899
@meseretarega2899 Год назад
እግዚያብሄር ያገነኝቹህ የኔ እነት እንዴት ይከብዳል!
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😭😭🙏🏿
@seada5485
@seada5485 Год назад
የአላህ እፍፍፍፍየኔናት አይዞሽ በቅርቡ ይህንእባአብሶ በደስታእዳያቹህ ምኛቶነዉ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Год назад
አሚን ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
@saedayasen7771
@saedayasen7771 Год назад
@@mosebtube1027 ተገናኙእኮ ልጂወልዳበጣምደሠሢል
@meye1988
@meye1988 Год назад
ፈጣሪ ይርዳሽ የእኔ እናት
@ለበጎነዉስደተኘዋ
ባለቸችበት ፈጣሪ ጠብቆት ለአይነ ሥጋ ያገናኝሽ የኔ እናት ለቅሶሽን ወደ ደስታ ይለዉጥልሽ
@dbhddhdhh883
@dbhddhdhh883 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
የኔ እናት የተብሰለሰለች ልብ እንዳለሽ ያስታዉቃል እግዚአብሔር ቸር ነዉ በሰላም ያገናኝሽ ከልጅሽ ጋ አቅም አጣች የዉስጧን አዉጥታ ለመናገር ተወሰነች አይዞሽ እመ አምላክ እንባሽን ታብስልሽ
@webitemelka2283
@webitemelka2283 Год назад
ፈጣሪ እምባሽን ያብስልሽ የእኔ እናት 😪
@SmilingMilkSnake-of4mp
@SmilingMilkSnake-of4mp 2 месяца назад
የሚሰራ ስሴስክ ላኩልን
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
የኔ እናት የተብሰለሰለች ልብ እንዳለሽ ያስታዉቃል እግዚአብሔር ቸር ነዉ በሰላም ያገናኝሽ ከልጅሽ ጋ አቅም አጣች የዉስጧን አዉጥታ ለመናገር ተወሰነች አይዞሽ እመ አምላክ እንባሽን ታብስልሽ
@ካሙይቱብkamuyouTube
@ካሙይቱብkamuyouTube Год назад
የ ይወኒ አድናቂወች እስኪ በላይክ አሳዬኘ ለኔ ልዬ ሰዉ ነዉ
@hawahawab4738
@hawahawab4738 Год назад
አላህ ያገናኛችሁ
@ፍጡማየራያዋ
@ፍጡማየራያዋ Год назад
እረ አለሁ በይ እህቴ ያሳዝናን😭😭
@mifetadari-ep1er
@mifetadari-ep1er 5 месяцев назад
ስልካቹ፣ጠፋብን
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
የእኛ ትዳር ይገርመኛል በቃ መስማማት የለም መውለድ መለያየት ሌላው ቅርቶ ብዙዎቹ ብዙም አይተዋወቁምይገርመኛል!!!
@fggjyffjgk6504
@fggjyffjgk6504 Год назад
ፀጊ እንኳን ደህና መጠሽ
@Anumma572
@Anumma572 Год назад
Fetari Yerdash
@kamilaabdala2131
@kamilaabdala2131 Год назад
Ayizoshi widee 😭😭😭
@hayatmedia1823
@hayatmedia1823 Год назад
ሰዎች የኢቢኤስ ስልክ ቁጥር ካላችሁ ተባበሩኝ
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Год назад
እናትአለሜ እንባሸንንን..እመቤቴ ማርያም ታብስልሽ😭😭😭
@meseretzelekew8822
@meseretzelekew8822 Год назад
አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
@ኢትዮጲ
@ኢትዮጲ Год назад
በመገረም ነው የሰማሁት። የሰው ልጅ፣ ያለእናት ፈቃድ መወሰድ።
@yeneneshyared934
@yeneneshyared934 Год назад
አይዞሽ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችው
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እግዚአብሔር ከልጅሽ ያገናኝሽ
@phonezouk5082
@phonezouk5082 Год назад
💔💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏😭
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 Год назад
የኔ እናት አላህ ልጂሽ ጋገናኝሽ 💔💔💔💔💔💔
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
Yen leyu enate ayezosh tegegnalech esha Allah
@sofiaendris500k
@sofiaendris500k Год назад
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Год назад
Ayizosh yene enat 😭😭😭😭😭😭
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 Год назад
የዲ መልካማ እግዜር ያገናኝሽ
@jgggg4462
@jgggg4462 Год назад
allah beslam yagenagneshe yaerb
@buyegetu2142
@buyegetu2142 Год назад
Tsediye enkuwan deba netashi
@sehalgsoh6773
@sehalgsoh6773 Год назад
ኢቤስን ክፈትልኝ
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ
ፈጣሪ ያገናኝሺ በሰላም
@fatemaftoom5301
@fatemaftoom5301 Год назад
ዎላህአይዞሺ.እህቴ
@zainashefiaw9651
@zainashefiaw9651 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ ፈጣሪ
@ameleworkkassahun9972
@ameleworkkassahun9972 Год назад
የናትየው ስም ማን ነው
@ንግስትተገኝ
@ንግስትተገኝ Год назад
በስላም ለእቤት
@zufsnyemer79
@zufsnyemer79 Год назад
አላህ ያገናኛችሁ
@misshowya5480
@misshowya5480 Год назад
የአላህ አላህ ያገናኛችሁ
@lubabayyimer
@lubabayyimer Год назад
እህህህህ እናት እኔን እህትዋ
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
😭😭😭😭😭Yen leyu enate
@birtukanlafoto4461
@birtukanlafoto4461 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭
@xxxx-ob8gg
@xxxx-ob8gg Год назад
❤❤😭😭
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
አላህ ያገናኛችሁ
@awetlema9250
@awetlema9250 Год назад
አድራሻ ይሰጠን
@saradesign9507
@saradesign9507 Год назад
ፈጣሪ ይርዳሽ
@znegnkewollo9887
@znegnkewollo9887 Год назад
allah yagenegnesh yene enat
@ameleworkkassahun9972
@ameleworkkassahun9972 Год назад
የኔም አናት ልትሆን ትችላለች ግን ከየት እንደ ተገኘሁ አላውቅም
@samid7363
@samid7363 Год назад
ቀልደሽ ሙተሻል የደም እምባ ነው የምታፈሰው ከቱ የልጅቱ ስም ፎቶ አለኮ ነው ጆሮሽ ነው አይንሽ
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 Год назад
እና ነፍስሽን አታውቂም እዴ ፎቶውን አታይውም እዴ ስታናጂ ቱ
@toorijaan7325
@toorijaan7325 Год назад
🤲🤲❤💚💛🥰🥰🥰
@wabbydumga9790
@wabbydumga9790 Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fggjyffjgk6504
@fggjyffjgk6504 Год назад
😭😭😭😭
@samirajemal1709
@samirajemal1709 Год назад
😢😢😢😢😢
@soratiusen6011
@soratiusen6011 Год назад
😭😭😭
@እሙአኗር
@እሙአኗር Год назад
😭😭😭😭😭
@emuzab4781
@emuzab4781 Год назад
የሚገርም ታሪክ ነው እንዴት አስችሎሽ 7,8ኛ ክፍል እስክትደርስ ሄደሽ አታያትም??? ወይ ሩቅ አይደለ? ማረፊያ ሚሆንሽ ዘመድ እያለሽ ልጅሽን ለ ወላጆችሽ ሰተሽ.....በጣም ከባድ ነው ለምንድነው ሄደሽ ያላየሻት?????😭😭
@emuzab4781
@emuzab4781 Год назад
@@fatemasaeed9867 ለመውቀስ የቸኮልሽው አንቺ ነሽ እቱ እኔ ጥያቄ ነው የጠየኩት እ እናት ስለሆንኩ ስሜቱን ስለማውቀው ነው
@emuzab4781
@emuzab4781 Год назад
@@fatemasaeed9867 እንግዲህ ያ ያንቺ ምርጫ ነው። እሷ ካወራችው ነገር በመነሳት ነው ሀሳብ ምንሰጠው ስለዚህ
@merontefera8566
@merontefera8566 Год назад
እስኪ ዝም በይ????
@tigitu8570
@tigitu8570 Год назад
ትክክል በምንም ሁኔታ ብሆን ከ ወለዱት ልጅ አለማረቅ ነው እንጅ ልጅ ከ ቤተሰብ ከራቀ ከባድ ነው።
@Hello-xo3rm
@Hello-xo3rm Год назад
አትፍረድ!
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
በሂወት ካለሽ ግን አለሁ በያቸው ኡፍ
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Год назад
አይዞሽየኔናትእግዚአብሄርከልጆችሽጋርያገናኝሽ።የኔናትአይዞሽእመብርሀንእሩህሩሗከልጅሽታገናኚሽ
Далее
🛑самое главное в жизни!
00:11
Просмотров 107 тыс.
🛑самое главное в жизни!
00:11
Просмотров 107 тыс.