Тёмный

ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ እጅግ ድንቅ ስብከት || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Henok Haile  

ሰንበተ ክርስቲያን - Senbete Chirstian
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 43   
@Donkeyeshetu
@Donkeyeshetu 8 дней назад
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መድኃኔዓለም 🙏🙏🙏
@rahelnatan2173
@rahelnatan2173 8 дней назад
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
@lishangind0530
@lishangind0530 4 дня назад
Kal hiwot yasamalin mamihir ❤❤❤
@leleyimer8783
@leleyimer8783 2 дня назад
ዲያቆን ሄኖክ ወንድምዬ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏
@mekedestussuma5977
@mekedestussuma5977 2 дня назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን።
@melkamelka4213
@melkamelka4213 День назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@FelekeFerhiwot
@FelekeFerhiwot 7 часов назад
አሜን እንደበደላችን ሳይሆን እንደምህረትህ ይሁንልን
@aba_gebrekidan_sbket
@aba_gebrekidan_sbket 8 дней назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@tselot_tube
@tselot_tube 8 дней назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ❤❤ በጣም ደስ የሚል ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏
@jenberitufanaye926
@jenberitufanaye926 День назад
አሜን! ቃለ ሕይወት ያስማልን!
@Setna1312
@Setna1312 2 дня назад
አሜን መምህር ቃለህይወተረን ያሰማልን።
@eshetuwoldeyohannes7881
@eshetuwoldeyohannes7881 3 дня назад
ድንቅ ነው ብቻ እንበል ❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን 😊
@asterbeyene1036
@asterbeyene1036 7 часов назад
አሜን፩ ❤🎉ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🎉
@belayyimer3339
@belayyimer3339 18 часов назад
Amen kale hiwotin yasemalni ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 2 дня назад
መምህራችንን ብሰማው ያልጠገብኩት ስብከት እድሜ ከጤና ያድሎዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤
@አርሴማወለተስላሴ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔስ ዎንጌል ከሰማሁ ቆየሁ ልቦናየን ያብራልኝ ወለተ ስላሴ በፀሎት አስቡኝ
@sarahsarah4080
@sarahsarah4080 4 дня назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይምባርክልን❤❤❤❤
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
ቃል ሕይወት ያሰማንልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@monika-js2us
@monika-js2us 7 дней назад
❤❤❤❤kale hiwoten yasemalen ❤❤❤
@WediTigawu
@WediTigawu 7 дней назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋዉን ያብዛልህ አምላኬ ቅዱሳን የእናታችን በረከቷ ይደርብን👏🌹
@Gelila-wd6zd
@Gelila-wd6zd 5 дней назад
Amen memhrachen kalehiwot yasemalen
@Asmeretareaya
@Asmeretareaya 8 дней назад
መምኽራችን ዝመሬ መላእክትን ያሠማልን የእመቤታችን በረከት እረድኤት ይድረስኽ ያሳድርብኽ
@DianaDesta-hw2ey
@DianaDesta-hw2ey 4 дня назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@ethibest4454
@ethibest4454 8 дней назад
ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህራችን እደሜ ዘመንህን ይባርክልህ❤❤
@Gelila-wd6zd
@Gelila-wd6zd 5 дней назад
HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikih nurulen
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 3 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤ለእመቤታችን ባእል❤❤❤ያደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@JshshHshs-r9s
@JshshHshs-r9s 7 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መህምር አሜን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉💞💞💞🙏🙏🙏
@FentaneshAyliegn
@FentaneshAyliegn 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልን መምህር
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 4 дня назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማቺን በዑነት ❤️❤️❤️✝️✝️✝️🤲🤲🤲⛪⛪⛪🌻🌻🌻❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@BezawitTesfaye-yw8jp
@BezawitTesfaye-yw8jp 2 дня назад
Kalehywetin yasemalin !!!
@fggh6526
@fggh6526 5 дней назад
Amen (3)🥰🥰🙏kale hiywet yasemalin memhrachin bereketachew yderbnnn❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@KhaledKhaled-p4c
@KhaledKhaled-p4c 5 часов назад
qale.hiewt.yasmalen.memehr❤❤❤
@be5820
@be5820 2 дня назад
Amen kale hiwot yasemaln ❤❤❤
@yonatanabrhamtemtme8227
@yonatanabrhamtemtme8227 5 дней назад
Kale hiwot yasemalen yagelglot zemenehn yarzemln memhr ❤
@Yakt5G-ci1zv
@Yakt5G-ci1zv 5 дней назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bisratberhane4457
@bisratberhane4457 2 дня назад
Kubur memhrachen Regem Admena Tena yesteh xegawn yabzalh nurulen 1000Amet
@yaredzeru7775
@yaredzeru7775 8 дней назад
ልክ እንደ ዝማሬህ ትምህርትህም አየተንቆረቆረ እንዲሰርጸን የፈጣሪ ፈቃድ ሆነ። እግዚአብሄር ይመስገን ።ግን እኔምለዉ ከተሳሳትኩኝ አርመኝና እመቤታችን ኤልሳ ዘንድ በሄደች ጊዜ ቅዱስ ዮሃንስ ከናቱ ማህጸን ዉስጥ ሆኖ አልነበርንዴ አንደበት ሳይኖረዉ ስለመቤታችን መናገር የጀመረዉ ለመሆኑ እንዴትስ አያት? ብርሃን የለበሰዉ ፊትዋኮ የኤልሳ ማህጸን አልገታትም!!! ታድያ እመቤታችንን አደለም ነፍሱን የሚያዉቅ ሙሉ ሰዉ ይቅርና ገና ማህጸን ዉስጥ ያለ ሽል ሊያመሰግናት ፍጹም ሊያከብራት እንደሚገባ ፈጣሪ ሊያስተምረን አስቦ ይሆን ? ኧረ የመቤቴስ ሚስጥር ለብቻነዉ ያዉም በንደኔ አይነቱ ከንቱ ሊነገር እኮ አንዴት ሁኖ !!! መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን። እርማትህን እሻለሁ በእዉቀት ሳይሆን በስሜት ስለጻፍኩት ።
@kenandinku439
@kenandinku439 5 дней назад
👏👏👏👏👏💝💝💝💝❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@alem352
@alem352 День назад
ስለአምላኩ ምንም ነገር የማያዉ ሁልጊዜ ስለእመቤታችን እያለ የሚነግድ የዉዳሴ ከንቱ ባለጸጋ መሐይም እባካችሁ አትቅረቡት፣ አታዳምጡት።
@AdamuTadese
@AdamuTadese День назад
ማፈሪያ ግልገሉ ደብተራ ሐይማኖተኛው እባብ ከነዘርፌ ከነበጋሻው ተማር እነርሱላይ የወደቀው የክብር መንፈስ ያግኝክ ነጠላክን ጥለክ ትመጣለክ
@Fewus_Menfsawi_Aba_Gebrekidan
@Fewus_Menfsawi_Aba_Gebrekidan 8 дней назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤️❤️❤️
@ZemnayMelak
@ZemnayMelak День назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Далее
Мои нет в ЛАПКЕРАХ
00:11
Просмотров 297 тыс.