Тёмный

ሁሉም የራሱ ቁስል አለው!ጋዜጠኛ ኤልያስ ደግነት !  

SHEGER INFO
Подписаться 398 тыс.
Просмотров 63 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Развлечения

Опубликовано:

 

20 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 370   
@shegerinfo
@shegerinfo 7 месяцев назад
የጋዜጠኛ ኤልያስ ደግነት ቤተሰብ ለመሆን youtube.com/@gizemedia1974?si=FhzNy-1zxP2Mo2C2
@laylalayla9893
@laylalayla9893 7 месяцев назад
ሀደ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@impelhabesha632
@impelhabesha632 7 месяцев назад
ኢትዮ ኢንፎ ወጣ እንዴ እሱም?
@Aste221
@Aste221 7 месяцев назад
እኔ ትንሽ ቆየሁ ቤተሰብክ ከሆንኩ❤
@zedahmed9371
@zedahmed9371 7 месяцев назад
ተደምረናል በርታልን
@fatuma381
@fatuma381 7 месяцев назад
ኢቶ ኢፎ እኔ መሲ ከለቀቀች ወድህ ቤተሰብ ሆኘ አላውቅም
@godislove5271
@godislove5271 7 месяцев назад
ምርጥ ጎበዝ ልጅ ነህ አንድ ቀን መሲንም አኢንተርቪው እንደምታደርግልን እንጠብቃለን አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው ❤
@user-wc2nt8yi9s
@user-wc2nt8yi9s 7 месяцев назад
ሊንኩን ከታች ይቀመጥ የምትሉ ላይክ አድሪጉ
@shegerinfo
@shegerinfo 7 месяцев назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-MOPN5aFUN9U.htmlsi=thBiIWps6_1smXn5
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox 7 месяцев назад
ጥያቄ አለ
@martazewde1658
@martazewde1658 7 месяцев назад
እውነት ነው ሁሉም የራሱ ቁስል አለው ህመሙ ይለያል እንጂ የሚድነው ይድናል የማይድነውንም ሲያስታምም ይኖራል ::
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 7 месяцев назад
የምወደው የማከብረው ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው ለቸገረው ሁሉ ስው ደራሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃል የለኝም ለአንተ ጀግና ወንድሜ
@biruethioyoutube2087
@biruethioyoutube2087 7 месяцев назад
ኤልያስ በጣም የሚወደ ጋዜጠኛ ❤❤❤
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 7 месяцев назад
ኢትዩጵያውስጥ አብዛኛው እናቶች ናቸው መከራቸውን አይተው ልጆች ያሳደጉ አባት እያለ ክፉ አይንካቸው እድሜ ጤና ይስጥ ለሁሉም እናቶች መልካስነምግባር ያላችሁ ሁለት እንቁ ጋዜጠኞች ተባረኩ❤
@tarikugoshu182
@tarikugoshu182 7 месяцев назад
ኤሉ የማየውና የምሰማው የማውቀውና የቅርቤ ሰው ታሪክ መሆኑን እስክረሳ ድረስ ነው ልቤ ተነክቶ ያየውት ። ጥንካሬህ በሙያህ ላይ ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካ ሌላ እስከ ዛሬ የማናውቀውን የህይወት ገፅህን አስነበብከን አስነባህን። አሁን ላይ ቻናልህን ጊዜ ያልክበት ገባኝ አይዞን ኤሉ ሁሉም በጊዜው . . . መሲ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc 7 месяцев назад
የምወደው ጋዤጠኛ
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 7 месяцев назад
ሰላም መሰረት በዙና ኤልያሰ እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላየኋችሁ ደሰ ብሎኛል👍👍🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌼🌼🌼🌼🌼💐💐💐💐💐🌸🌸🌸🌸🌸🌷🌷
@kebedekebede6286
@kebedekebede6286 7 месяцев назад
የሃ ልጅ ከድምጹ ጀምሮ ነው የምወዷ በጣም አዳማጭ ሰነስራት ያለው ልጅ ጌታ የባርክህ
@ruthelias9956
@ruthelias9956 7 месяцев назад
ኤልያስ ትሁት ሰው የምታቀርበውን ሰው እንኳን አትመርጥም እንደሌሎቹ እድሜና ጤና ይስጥህ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 7 месяцев назад
መሲ ሁለታቹም ምርጥ ጋዜጠኛ ናቹ እንተርቪ ስላደረግሺዉ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏 እኔ ግን ጊዜ ሚደዲያ ላይ እከታተለዋለሁኝ ምርጥ ረጋ ያለ ጋዜጠኛ ነዉ ❤❤❤❤❤
@semerettafesse9790
@semerettafesse9790 7 месяцев назад
❤ ተወዳጅ ተደማጭ ረጋ ያለ ልክ እንደመሲ ❤
@messydds735
@messydds735 7 месяцев назад
የኔ ወንድም አግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 7 месяцев назад
ምርጥ ሰው የምንወደው ❤❤❤
@user-vf3jo2ic1n
@user-vf3jo2ic1n 7 месяцев назад
መሲ የምታቀርቢያቸው ፕራግራሞች አሪፍ ናቸው በዚሁ ቀጥይ
@zeharseid7044
@zeharseid7044 7 месяцев назад
ሁለት ብርቱ ታታሪ መልካም የሰው ልጆች ናችሁ መልካሙ ሁሉ ለናተይሁን ጀግናነህ መልካም ወጣት አላህ ከክፉ ይጠብቃችሁ ለተጎዱ ቤተሰብ ነአላህ በታች ሰበብናችሁ ጠክሩ
@almazbati2519
@almazbati2519 7 месяцев назад
ስነስርኃት ያለህ ጉበዝ ጋዜጤኛ ነህ በርታ ቁስል በጊዜ ብዛት ይጠጋል 🙏🏻🛐
@astubelay5909
@astubelay5909 7 месяцев назад
እናንተ ጋዜጠኞች አብራችሁ እያለቀሳችሁ እባካችሁ ወደ ውስጣችሁ አታስገብ እናንተም መኖር አለባችሁ በአስፋው ተማሩ ብዙ አታልቅሱ ውስጣችሁ አይሰበር ኑሩልን ❤❤❤❤❤
@SosiSose
@SosiSose 7 месяцев назад
ስላየውህ ደስ ብሎኛል፤ ሁለታችሁም ያላችሁ የሙያ ስነምግባር ያስገርመኛል
@SewuachiSewuachi
@SewuachiSewuachi 7 месяцев назад
የሠውልጅ በውሥጡ ያለ ሥት ነገርነው እናትክን ጤና እድሜ የተመኝኸውን እ/ር ያድርግልክ🙏🙏
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 7 месяцев назад
ዋው ተባረክ ልጄ እናቱን የሚወድ ወንድ በጣም ደስ ይላል❤❤❤
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 7 месяцев назад
የእውነት በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው የአንዳንድ ቤተሰብ ታሪክ ይመሳሰላል ሁሉም የየራሱ የተዳፈነ እሳት አለው ኤላ እግዚያብሔር ለናትህ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ
@user-kc8mw3zk3g
@user-kc8mw3zk3g 7 месяцев назад
ኤላየ እግዛብሄር የልብህን መሻት ይሙላልህ ለእናትህም እድሜ ይስጥልህ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 7 месяцев назад
ኤላ ከሬዲዮ ኘሮግራም ጀምሮ ከመሲ ጋር በጥምረት ሰትሰሩ ነው የማውቅህቀንደኛ አድማጫችሁ ነበርኩ አቤት የእያንዳንዱ ሰው ህይወት ሲገለጥ ስንት ታሪክ አለ እንዲህ አልጠበኩም ነበር እርግጠኛ ሆኜ መናገር የምችለው ለእናቱና ለባለቤቱ ፍቅርና አክብሮት ያለው ለስራው ለህሊናው ታማኝ የሆነ ሰው ፈተናዎችን ቢያሳልፍም ህልሙ የልቡ መሻት ሳይሳካለት አይቀርም እናትህን ቤተሰብህን መዳህንያለም ይጠብቅልህ አይዞን ወንድሜ ሁሉም ያልፋል።
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 7 месяцев назад
ኤላ የኔ ሆደ ብብ አይዞህ እራስክን አጠንክር አይኖችህ. እንዳያምህ ለመላው ቤተሰብህ ሰላም ጤና ፍቅር ይስጣችሁ እናትየ እርጅም እድሜ ያማቱ ሳላ ይስጣት. 😢
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 7 месяцев назад
ኤሉን የምር ወደዋለዉ አብሮሽ በደንብ ቢሰራ ደስ ይለኛል ልባም ነዉ እግዚአብሔር የሱን በረከት ይክፈትለት እግዚአብሔር እጁ ሰፊ ነዉ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በስላም መጣችሁ መልካም ጋዜጣኛውች
@assegedumebrate7083
@assegedumebrate7083 7 месяцев назад
የእናት ነገር ቢናገሩት አያልቅም ዕድሜና ጤና ያድልልህ እግዚአብሔር ሠላምን ያብዛልህ
@amsalegete2910
@amsalegete2910 7 месяцев назад
ኤልያስ ደግነት የማከብረው የምወደው ምርጥ ጋዜጠኛ እረዥም እትም ከጤናጋር
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 7 месяцев назад
ኦ ሁለት መልካም ሰዎች❤❤❤❤❤
@dawitarsenal9587
@dawitarsenal9587 7 месяцев назад
ኤልያስ ደግነት❤ እጅግ በጣም የምወድህ እና የማከብርህ ወንድሜ ነህ። በርታልኝ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ስራዎችህ እጅግ ግሩም ናቸው ክበርልኝ❤
@alemhailehaile8871
@alemhailehaile8871 7 месяцев назад
ወይኔ ጀምሮ እሥኪጨርሥ በእንባ ነው የጨረሥኩት ኤልያሥ መሢ በጣም የምወዳቹ የማከብራቹ ናቹ እድሜና ጤና ይሥጥልኝ ለደግ ለእናቶችም እድሜና ጤና ፈጣሪ እንዲሠጥልኝ ምኞቴ ነው እኔም ለልጄ የእንጀራ አባት አላሣይም ብዬ ብዙ መሥውአት እየከፈልኩ ነው አንድ ልጄን ፈጣሪ በጥበቡ ሸፍኖ ያኑርልኝ🙏🙏
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 месяцев назад
በራሱ ቻናል መጣ እሺ የእናት ነገር😢በህይወት ያሉላቹ ተንከባከቧቸው እድሜና ጤና ይስጥላቹ ❤❤እንደኔ በህይወት ለሌሉ ነፍስ ይማርልን😢
@user-ew7eh3tm6x
@user-ew7eh3tm6x 7 месяцев назад
አሚን😢😢
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 7 месяцев назад
​@@user-ew7eh3tm6x እናት እኮ እናትናት የከፈለችንን ዋጋ መክፈል አንችልም ግን እስካሉ ድረስ ማስደስት ካመለጡን በሃላ መቆጨት ዋጋ የለውም
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 месяцев назад
@@user-yc4vw9se2w እሱን ነው የምለው
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 7 месяцев назад
አሜን😢😢
@zo122m-im1zy
@zo122m-im1zy 7 месяцев назад
በጣም የምወደዉ ጋዜጠኛ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ አይዞህ
@Eurael
@Eurael 7 месяцев назад
Leka endezi yewah ena melcam yehonkew Eliasye, pain endet ende hone sile emitawik new. Betam smart and kind lij, Egziabher yibarikih!
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 7 месяцев назад
ጋዜጠኛ ኤሊያስ በጣም የምወድህ ጋዜጠኛ እርጋታህና ትህትናህ ደስ ይላል በርታ ወንድሚ ሁሉም የራሱ ቁስል አለው ሁሉም በጊዜ ብዛት ይሽራል ❤❤❤❤❤❤
@AlemHaile-xu1rs
@AlemHaile-xu1rs 7 месяцев назад
ስነስርአትህ ድምፅህ ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 7 месяцев назад
ሁላችንም የዬራሳችን እማይነገር ብዙ ታሪክ አለን ኤላ
@user-gf6ht6tr6g
@user-gf6ht6tr6g 7 месяцев назад
እኔም ስላየሁህ ደስ ብሉኛል በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ እውነተኛና ታማይ ነህ በዝህ አጋጣሚ መሲዬ ተሻገራ ጣሰውስ ወዴት ገብቶ ነው ምርጥ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነበር
@astubelay5909
@astubelay5909 7 месяцев назад
እውነት ለመናገር ስርአቱ ብቻ ይበቃል እውነተን የተከተለ ሁሌ አለ ሁሉንም በጊዜው ውብ አድርጎ ሰራው በናንተ አየነው❤❤❤❤❤
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 7 месяцев назад
በጣም አስተዋይ ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር ለእናትህን እድሜና ጤና ይስጥልህ ለአንተም የምትጦርበት ግዜና ሀብት ይስጥህ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 7 месяцев назад
ኤላዬ መሲዬ ስወዳችሑ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሕ ለማሚ እናት ምን ቃል ይገልፁታል ክብር ለኢትዮጵያ እናቶች በሙሉ 🙏
@fikirtewolde8323
@fikirtewolde8323 7 месяцев назад
የእውነት ኪዳነምህረት የልብህን መሻት ትስጥህ እናትህን ደስስስስስስስስስስስስ የምታሰኝበትን እመአምላክ ትስጥህ
@mdenatshom6352
@mdenatshom6352 7 месяцев назад
በጣም የምወዳቸው ጋዜጠኞች የማከብራቸው የማደንቃቸው የሚያቀርቡትን ዝግጅት ደስ ብሎኝና በእምነት ነው የማያቸው❤❤❤❤❤ይመቻችሁ
@alemhailehaile8871
@alemhailehaile8871 7 месяцев назад
፣በ
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 7 месяцев назад
የምወደው የማከብረው ጋዜጠኛ በእውነት በባለፈው በጣም እያሰብኩት ነበር። እናትእኮ ምንም ብትሆን በቃ ተገልፃ የማታልቅ እናት በቃ እፍፍፍ ቸሩ እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ያድልልህ❤
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 7 месяцев назад
የኔ ውድ አላሕ እዝነቱን ይላክልሕ እኔ የተማርኩበት ትምሕርት ቤት ነው ጡረታ የኮልፌ ልጅ በርታ ኤላ ❤❤❤❤❤
@lemlemgebre9532
@lemlemgebre9532 7 месяцев назад
ሁለት ምርጥ ጋዜጠኞች ስወዳችው
@momAyubTube
@momAyubTube 7 месяцев назад
እናቱን ያሚወድ ወንድ ለምስቱ መልካም ነው ❤❤
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 7 месяцев назад
ፈጣሪ እረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኣይዞን ወንድሜ ፈጣሪ ያበርታህ😴💔💔💔🙏🙏🙏
@user-ls9rs7ex2e
@user-ls9rs7ex2e 7 месяцев назад
አንተ ጠንካራ ነህ ያረፉትን ቤተሰቦችህን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራቸው ልጆችህን እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግልህ እናትህን በጤናና በእድሜ ያቆይልህ
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 7 месяцев назад
ደጉ ጋዜጤኛ ኤላ ወንድ ልጅ እንዲህ ሆደ ቡቡ ሲሆን እጅግ በጣም ይገርማል። ያሳለፍከው ህይወት በጣም ያሳዝናል። ጠንከር በል የኔ አባት የእውነት አባት እግዚአብሔር ሁሉንም ይመለከታል።
@genetbelete2245
@genetbelete2245 7 месяцев назад
እግዚአብሒር እድሜ ከጤና ጋ ይሰትልህ ለአእናትህ
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 7 месяцев назад
ጎበዝ ጋዜጠኛ መሲ ዛሬ በጣም አምሮብሻል
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t 7 месяцев назад
ፕሮግራሞችህ በጣም ጥሩ ናቸው አዳናቂነህ ነኝ አርጋታህ ትትናህ አጠያየቅህ በራሱ ውበት አለው በረታ
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 7 месяцев назад
ኤልዬ አንኳን አየሁህ በጣም የምወደዉ ጋዜጠኛ ኤልዬ ❤️
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 7 месяцев назад
መስዬ መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ። ኤሊን እርጂው በጣም ጥሩ መልካም እና ደግ ሰው ነው ። መድኃኔዓለም ይባርክህ ❤❤❤
@samira9231
@samira9231 7 месяцев назад
አይዞህ ለኔም ደምፅ ሆነከኛል አመሰግናለሁ ውንድሜ የሊያሰ 👍👍💪🙏🙏🙏
@selb6614
@selb6614 7 месяцев назад
እድሜና ጤና ይስጥልሕ ወንድሜ ለእናትሕ❤❤❤❤❤❤❤
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 7 месяцев назад
ቃላት ሰነፍ ነው አልክ ለካስ እንደዚም ይባላል ። እውነት ነው እናት ስም አነሳት እግዚአብሔር እድሜ ከጤንነት ይስጥልህ አስለቀስከኝ ። ልጆችህ ይውደዱህ ይታዘዙልህ ! መሲ እናመሰግናለን 🙏
@ShitayeMideksa
@ShitayeMideksa 7 месяцев назад
በእድሜ በጤና ይጠብቅልህ እናትህን ኤልያስዬ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 7 месяцев назад
፥፥በጣም የምወዳችሁ ጋዜጢኞችናቸው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤ አይህ ወንድሜ አታልቅሽ😢😢 ፈጣሪ ሁሉም ያስተካክላል፥፥እናት እኮ ትለያለች እድሜ ጤና ያድልንል😢😢❤❤❤
@YIDNKESlSAY-hy2yy
@YIDNKESlSAY-hy2yy 7 месяцев назад
የእናት ፍቅረ የልብ እሰትፍሰ ነዉ ልቤን ነካካህዉ እናቶች እድሜ እና ጤና ይሰጥልን❤❤
@user-pr2pq1zl3m
@user-pr2pq1zl3m 7 месяцев назад
ኤልሻድ መልካም ሰው ለእናትክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልክ ልጆችክን ይባርክልክ አንተ መልካም ሰው በውስጥክ ፈርሃ እግዚአብሔር ያለህ መታየትን አለው አለው ማለትን እማትወድ አደራክን እማትረሳ የሌላቸውን ሰዎች እምትረዳ መልካሙ ኣልሻድ ለእናትክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልክ
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 7 месяцев назад
ኤልያስ የእውነት ልበ መልካም ሰው ነው ቅንነት መገለጫው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ❤
@hanahana1960
@hanahana1960 7 месяцев назад
በጣም የማደቀው ምርጥ ጋዜጠኛ ኤልያስ /መሲየ ቅመም እስት /ሴይፉ ፋንታዉንም አቀርብልን በቅርብ ቀን መሲየ ወሰኝ ሰው ወድሻለሁ የኔዋ 😍😍😍
@asnak3038
@asnak3038 7 месяцев назад
ደግነትዬ በጣም መልካም ሰው ሰላየሁህ በጣም ደሰ ብሎኛል እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ይሰጥክ ❤❤❤❤❤
@enataleme375
@enataleme375 7 месяцев назад
የኔ ወንድም እግዚአብሔር የእናትህን እድሜ ያርዝምልህ ያሰብከዉን ሁሉ እንድታደርግ መዳህኒአለም ይርዳህ ቤተሰብህን ይጠብቅልህ በእዉነት ቅን ልብ ያለህ ሰዉ ነህ አንተ ስትናገር ጀምረህ እስክትጨርስ አለቀስኩ በጣም ሩህሩህ ልብ ነዉ ያለህ የፕሮግራምህ ተከታታይ ነኝ እንደዚህ ሆደ ቡቡ አትመስለኝም ነበር እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶህ ያሳብህን ይፈፅምልህ!
@nigistihishe8475
@nigistihishe8475 7 месяцев назад
Elias best journalist ever❤
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 7 месяцев назад
እኔ አላቅም ከማናቹም በላይ የልያስዬ አጀት ነው የምበላኝ ለምን እደወነ አላቅም ዉልም በስስት ነው የማየው የምወደው እመአምላክ በጤና ከነመላ በተሰብክ ያኑርክ የወነ ወድሜ አለኝ እሱኑ ነው የምመስለው ብቻ እወደው አለው ልጆችክ ያሳድግልክ በአካል በአገኘዉ ምኞት ነው አድቀን ከስደት ስመለስ 🥰🥰🥰🥰
@birhangemechu1712
@birhangemechu1712 7 месяцев назад
እረጅም እድሜና ጤና የድንግል ማርያም ልጅ እይጥልህ እግዚአብሔር ይባርክህ እናት ስንት ዋጋ ከፍላ መልኮ ተቀይሮ ስንት ሁና መግለፅ አይቻልም
@semeneshgebiremaryam9944
@semeneshgebiremaryam9944 7 месяцев назад
በጣም ምወደው ጋዜጠኝ ኤልሽዬ ድሮም ወድሀለሁ አሁን ደሞ ስለእናት ስታወራ የባስው አከበርኩህ መስዬ ጉበዝ
@beniyasabel3123
@beniyasabel3123 7 месяцев назад
ኤልያስ ደግነት እንደ ስም ነህ በህይወቴ ትልቅ ለውጥ ያገኘውት አንተ ከአጠገቤ ስላለክ ነው እግዚአብሔር እድሜውን ፀጋውን ይስጥ
@user-dx5qf1zj5k
@user-dx5qf1zj5k 7 месяцев назад
ኤልዬ ስርሃትህ ስወደዉ ሣይህ ደስ አለኝ አንተና መሢ የዚህ ዘመን ጎበዞች በርቱ
@Helu460
@Helu460 7 месяцев назад
ውይ #ኤሉዬ አንተ ሆደ ቡቡ ደግ፣ እሩሩህ እንደሆንክ ፕሮግራሞችህን ስትሰራ ከሰዎች ጋር አብረህ የምታለቅስ ለሰው አዛኝ መሆንህን በቪዲዮችህ አይቻለሁ። እንዳንተ አይነቱን አምላክ ያቆይልን። እናትህን እድሜ እና ጤና ይስጣቸው። ያንተም ልጆች አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልህ። በእርጅናህ ጊዜህ የሚያሳርፉህ ጧሪ ተንከባካቢ ያድርግልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kweesweet8802
@kweesweet8802 7 месяцев назад
በጣም ማከበርው የምወደው ጋዜጠኛ❤❤
@samiraabdulrahman4963
@samiraabdulrahman4963 7 месяцев назад
ወንድሜ እግዛብሄር የኢትዬዸያ እናቱችን ሁሉጤናቸዉና እድሜአቸዉን ያርዝምልን እናትህን ክፎአይንካብህ የምኞትህ ፈጣሬ ይሙላልህ አባክህን ወንድሜ አታልቅስ ሁሉም ያልፍል🙏🙏🙏🙏🙏
@getealamdew1632
@getealamdew1632 7 месяцев назад
በጣም ፡ የምወደው ፡ ስነስራት ፡ ያለው ፡ ጎበዝ ፡ ጋዜጠኛ ፡ ነዉ ፡ ሁላችንም ፡ ያልተነገረ ፡ ታሪክ ፡ አለን ፡ ለእናህ ፡ እረጅም ፡ እድሜ ፡ ከጤና ፡ ጋር ፡ ያድልልህ እኛም ፡ እናከብራቸዋል ፡ ሰዉ ፡ የዘራዉን ፡ ያጭዳል ፡ በጣም ፡ እንወድሀለን በርታ ፡ በሄድክበት ፡ ሁሉ ፡ መድሀኒትአለም ፡ ይከተልህ 🙏🙏🙏😍❤️
@serkalemawoke6824
@serkalemawoke6824 7 месяцев назад
እድሜና ጤና ለደጋግ እናቶቻችን ብድራቸው ለማይከፈል
@andenetyemetal4102
@andenetyemetal4102 7 месяцев назад
ኤልያስ ደግነት የአባትህን ስም ላንተ በተሰጠህ አንተነትህን ይገልጽ ነበር አይዞህ እናትህን እግዚአብሔር ታላቅ አምላክ ነው በሰላም በጤና ይጠብቅልሃል ለእሱ አሳልፈህ ስጠው እንዲህ አይነት ደግነት እግዚአብሔር የሚሰጠው ጸጋ ነው እግዚአብሔር መርጦሃል በርታ።
@hanahaile596
@hanahaile596 7 месяцев назад
በጣም የምወዳች የማከብራችው ሁለታችው እንኳን አብረአችው አየሁአችው ❤❤
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 7 месяцев назад
መሰየ ፡ ኮሜንት ፡ ለመሰጠት ፡ አሰብኩና ፡ እወነትም ፡ ቃል ፡ ሰነፍ ፡ ነዉ ፡ ፡ ለእናትህ ፡ እደሜና ፡ ጤና ፡ ሰጥቶ ፡ ያኑርልህ ፡ ደግሞም ፡ እድለኛ ፡ ነህ ፡ ያለህን ፡ ቁጠር ፡ ለዚህ ፡ እናትህን ፡ ለመጦር ፡ እብቀቶሀል ፡
@user-sg4kc6mq9l
@user-sg4kc6mq9l 7 месяцев назад
ኤልያስየ አንተ ጀግና ነህ
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 7 месяцев назад
የሚገርመኝ ያልፋል የማይባል ነገር ሲያልፍና ሲወራ እግዚአብሄር ይመስገን
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 7 месяцев назад
ሰላም መስዮ ወድማችን እናትህ እዳከበርክ አላህ በጥበብ በሞገስ በፎታ ያክብርህ
@SoSo-bc3bj
@SoSo-bc3bj 7 месяцев назад
እውነት ነው ጠፍቶዋል
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 7 месяцев назад
በጣም የምወደው ጋዜጠኛ የት ጠፍተክ ነው አላህ ይጠብቅህ❤❤😢😢😢😢😢
@tengnemelka4007
@tengnemelka4007 7 месяцев назад
መሲዬ ተባረኪ ይሄ ጋዜጠኛ የውስጡን እንዲተነፍስ ስታደርጊው ይሄ ነው ቴራፒ ለወንድ ልጅ እኮ ማልቀስ ከባድ ነው ይኼን ያክል መተንፈሱ ቀላል አይደለም ኤልያስ አንተ ደግሞ ለሚስትህ ጥሩ ታማኝ ባል ለልጆችህ ደሞ ጥሩ አባት በመሆን ያለፈውን ህይወትህን ተበቀለው መልካም ጊዜ
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 7 месяцев назад
ውይ ወንድሜ ኤልያስ ወዴት ጠፍተህ ነው እምጠይቀው ጠፍቶኝ ለብዙ ጊዜ ማን ልጠይቅ በስማም እንኳንም አየውህ በጤና ደስ ብሎኛል🤗 👍🙏
@lemlemokay1348
@lemlemokay1348 7 месяцев назад
ለእናትህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ሁሉም ጋር ህመም አለ
@azbekasaun1468
@azbekasaun1468 7 месяцев назад
የእዉነት ነዉ በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ እዉነት እድሜ ጤና ይስጥልህ የእዉነት🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@seidamohammed
@seidamohammed 7 месяцев назад
Yeshiye ye ela enat eregem edemi temenehulesh ❤❤❤
@eyerusalemdesta7887
@eyerusalemdesta7887 7 месяцев назад
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ መሲ እግዜር ያክብርሽ በርቱ
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 7 месяцев назад
አንቺም መሲዬ ስው ቃለ መጠይቅ ተደርጎልሽ ታሪክሽን ብስማ ደስ ይለኛል❤
@sisaybililign-ve3si
@sisaybililign-ve3si 7 месяцев назад
እመቤታችን ከጎንህ ትሁን ለናትህ እድሜና ጤና ይስጥልህ
@RDh-gb6vr
@RDh-gb6vr 7 месяцев назад
ወላኢ ሁለታችኡንም በጣም ነው የማከብራችው እኔም ከናንተ ስሰማ ንው የማምነው በዚው ቀጥሉ አላህ ይጠብቃችሁ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 7 месяцев назад
በጣም የምወደው ጋዜጠኛ ነው...ምስኪን
@Anumma572
@Anumma572 7 месяцев назад
Chru Egziabeher Edemena Tena Yesteleh
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 7 месяцев назад
❤❤❤❤እንኳን ደህና ወንድማችን፣ሰላም መስዬ።
Далее