Тёмный

ሁሉ ባንተ ተከናውኗልና - Hulu Be'ante Tekenawnualna (Live Version) || Yohannes Girma ft. Zetseat Choir 

Apostle Yohannes Girma - Johnny
Подписаться 126 тыс.
Просмотров 405 тыс.
50% 1

A Semayawi Film Production
Original Song By Yohannes Girma
At Zetseat Apostolic Reformation Church.
Lyrics.
ሁሉ በአንተ ተከናውኗልና
ምሥጋና እጅግ እጅግ በዝቶ(3) ያክብርህ
ለእኔ ስንት ሆነሃል ይህ እንኳን አይነስብህ
ዝቅታ ከፍታ ሀዘን ወይ ደስታ
አንዱም ሳይወስነኝ ሁሌ የኔ ጌታ
አከብርሀለሁ በምስጋና ምስጋና
ሁሉ በአንተ ተከናውኗልና
1. ምስጋናን ሚሰዋ እርሱ ያከብረኛል
ብለሀል በቃልህ እኔም ይህ ገብቶኛል
ለታላቅነትህ ልሠዋ ምስጋና
ሁሉ ካንተ ባንተ ላንተ ሆኗልና
ላድምቀው መቅደስህን ላድምቀው ማደሪያህን
በምስጋና በአምልኮ ልዙረው መሠዊያህን(4)
2. ልቤ እኮ ያረፈው በአንተ ባንተ ነው
ታዲያ አይኔን ማነሳው ወደ የትኛው ነው
ሀሳቤን በሙሉ በአንተ ላይ ጥዬ
ላመልክህ እነሳለው በገናዬን ይዤ
ወደድኩት መቅደስህን ወደድኩት ማደርያህን
በምስጋና በአድናቆት እመጣለሁ ፊትህን ላይ(4)
3. አንተ እኮ የመፍትሄ የመልስ አምላክ ነህ
እኔን ደግሞ ከልብ በእውነት ትወዳለህ
ምን ሆንኩኝ ብዬ ላዝን እመርጣለው
አርፌ ለስምህ ምስጋና አበዛለው

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 244   
@Beth_Yeshua
@Beth_Yeshua 2 года назад
(እነሆ የዝማሬውን ግጥም ለምትሹ😍) ምስጋና እጅግ እጅግ በዝቶ በዝቶ በዝቶ ያክብርህ ለእኔ ስንት ሆነሃል ይህ እንኳን አይነስብህ😭 ዝቅታ ከፍታ ሀዘን ወይ ደስታ አንዱም ሳይወስነኝ ሁሌ የኔ ጌታ አከብርሃለሁ በምስጋና በምስጋና ሁሉ ባንተ ተከናውኗልና 🙌🏽👏🏾🙇🏽‍♀️ ምስጋና የሚሰዋ እርሱ ያከብረኛል ብለሃል በቃልህ እኔም ይህ ገብቶኛል ለታላቅነትህ ልሰዋ ምስጋና ኹሉ ካንተ ባንተ ላንተ ሆኗልና (×፪) ላድንቀው መቅደስህን ላድንቀው ማደርያህን በምስጋና በአምልኮ ልዙረው መሠውያህን መሠውያህን መሠውያህን መሠውያህን መሠውያህን (×፬) ልቤ'ኮ ያረፈው በአንተ በአንተ ነው🙌🏽 ታድያ ዓይኔን የማነሳው ወደ የትኛው ነው? ሀሳቤን በሙሉ በአንተ ላይ ጥዬ 😌 ላመልክህ እነሳለሁ በገናዬን ይዤ (×፪) ወደድኩት መቅደስህን ወደድኩት ማደርያህን በምስጋና በአድናቆት እመጣለሁ ፊትህን ላይ ፊትህን ላይ ፊትህን ላይ ፊትህን ላይ ፊትህን ላይ (×፪) አንተ እኮ የመፍትሔ የመልስ አምላክ ነህ! እኔን ደግሞ ከልብህ በእውነት ትወዳለህ!😍 ምን ሆንኩኝ ብዬ ላዝን እመርጣለሁ? አርፌ ለስምህ ምስጋናን አበዛለሁ (×፪)🙇🏽‍♀️ ምስጋና እጅግ እጅግ በዝቶ በዝቶ በዝቶ ያክብርህ🙌🏽 ለእኔ ስንት ሆነሃል ይህ እንኳን አይነስብህ ዝቅታ ከፍታ ሀዘን ወይ ደስታ አንዱም ሳይወስነኝ ሁሌ የኔ ጌታ አከብርሃለሁ በምስጋና በምስጋና👏🏾 ሁሉ ባንተ ተከናውኗልና ሁሉ ባንተ ተከናውኗልና ሁሉ ባንተ ተከናውኗልና ሁሉ ባንተ ተከናውኗልና እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌሉያ !👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️ አሜን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ💙💙💙💙💙💙💙
@samritame
@samritame 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏
@Beth_Yeshua
@Beth_Yeshua 2 года назад
@@samritame አሜን አንቺም ብርክ በይልኝ! 💙🙏🏽
@Biruk-SBG
@Biruk-SBG 2 года назад
Thank you Bethy
@Beth_Yeshua
@Beth_Yeshua 2 года назад
@@Biruk-SBG አሜን ብሩክ! እንደስምህ ብሩክ ኹን! ዘመንህ ይባረክ! 🙏🏽
@Biruk-SBG
@Biruk-SBG 2 года назад
@@Beth_Yeshua አሜን አሜን!!! God bless you too dear
@jesusislord9511
@jesusislord9511 2 года назад
እንዴት እንደምታምሩ...! እንዴት እንደምታበሩ...! እንዴት እንደምወዳችሁ...! እንዴት በእናንተ ዝማሬ የት ደርሼ እንደምመጣ...! ዘፀአት ትውልድን የማሻገር ራዕይ ያላችሁ ትለያላችሁ መልካም ገና የገናናው የንጉሶች ሁሉ ንጉስ ልደት ይሁንላችሁ ጆዬ
@senitmesfin8365
@senitmesfin8365 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ አምልኮችሁ ሁሌም ከመንፈስ ስለሆነ ዝማሬአችሁን መስማት በፍፁም ማቆም አይቻልም የተባረካችሁ ናችሁ !!!
@HabteMerdasa-vw5mm
@HabteMerdasa-vw5mm 11 месяцев назад
yy
@asratkesho3742
@asratkesho3742 8 месяцев назад
ምስጋና እጅግ እጅግ በዝቶ በዝቶ በዝቶ ያክብርህ ለእኔ ስንት ሆነሃል ይህ እንኳን አይነስብህ😭 ዝቅታ ከፍታ ሀዘን ወይ ደስታ አንዱም ሳይወስነኝ ሁሌ የኔ ጌታ አከብርሃለሁ በምስጋና በምስጋና ሁሉ ባንተ ተከናውኗልና 🙌🏽👏🏾🙇🏽‍♀ ምስጋና የሚሰዋ እርሱ ያከብረኛል ብለሃል በቃልህ እኔም ይህ ገብቶኛል ለታላቅነትህ ልሰዋ ምስጋና ኹሉ ካንተ ባንተ ላንተ ሆኗልና (×፪) ላድንቀው መቅደስህን ላድንቀው ማደርያህን በምስጋና በአምልኮ ልዙረው መሠውያህን መሠውያህን መሠውያህን መሠውያህን መሠውያህን (×፬) ልቤ'ኮ ያረፈው በአንተ በአንተ ነው🙌🏽 ታድያ ዓይኔን የማነሳው ወደ የትኛው ነው? ሀሳቤን በሙሉ በአንተ ላይ ጥዬ 😌 ላመልክህ እነሳለሁ በገናዬን ይዤ (×፪) ወደድኩት መቅደስህን ወደድኩት ማደርያህን በምስጋና በአድናቆት እመጣለሁ ፊትህን ላይ ፊትህን ላይ ፊትህን ላይ ፊትህን ላይ ፊትህን ላይ (×፪) አንተ እኮ የመፍትሔ የመልስ አምላክ ነህ! እኔን ደግሞ ከልብህ በእውነት ትወዳለህ!😍 ምን ሆንኩኝ ብዬ ላዝን እመርጣለሁ? አርፌ ለስምህ ምስጋናን አበዛለሁ (×፪)🙇🏽‍♀ ምስጋና እጅግ እጅግ በዝቶ በዝቶ በዝቶ ያክብርህ🙌🏽 ለእኔ ስንት ሆነሃል ይህ እንኳን አይነስብህ ዝቅታ ከፍታ ሀዘን ወይ ደስታ አንዱም ሳይወስነኝ ሁሌ የኔ ጌታ አከብርሃለሁ በምስጋና በምስጋና👏🏾 ሁሉ ባንተ ተከናውኗልና ሁሉ ባንተ ተከናውኗልና ሁሉ ባንተ ተከናውኗልና ሁሉ ባንተ ተከናውኗልና እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌሉያ !👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🙇🏽‍♀🙇🏽‍♀ አሜን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ💙💙💙💙💙💙💙
@NaNiii12Abigail
@NaNiii12Abigail 6 месяцев назад
አሜን
@Beth_Yeshua
@Beth_Yeshua 2 года назад
አቤት! አቤት😭😭የእግዚአብሔር ሰው ጆዬ በዝማሬያችሁ ነፍሴ እንዴት በሐሴት እንደምትሞላ'ኮ.😁.አቤት ሞገስ! እንዴት እንደምታምሩ'ኮ😍 ..ፀጋው ያለልክ ይትረፍረፍላችሁ 🥰🥰.እውነትም "Heaven on earth" የሆነ አምልኮ....አቤት! 🙆🏾‍♀️! I Can't wait በበጉ ዙፋን ፊት እንዲህ ተሰብስበን፥ ከመላዕክቱ ጋር በጋራ ሆነን በዝማሬ የነፍሳችንን መድህን የሆነውን ጌታ ኢየሱስን ስናመልከው ፥ ስንሰግደለት በዓይኔ ማየት....ኡኡኡ በብዙ በብዙ ይናፍቀኛል 😭😭....ማራናታ! ጌታ ኢየሱስ ሆይ እባክህ ቶሎ ናልን! ወደ ቤታችን ውስደን፤ በምስጋና በአምልኮ ዙፋንህን ከበን እናምልክህ! ያዳንከንን፥ የተቀበልከንን መድኃኒታችን ሆይ! በዓይናችንን ልናይህ ፥ እያየንህም ልናመልክህ፥ ልንዘምርልህ በብዙ እንናፍቃለን። ማራናታ! ማራናታ!! ማራናታ! አሜን! ጌታችን ሆይ ቶሎ ና! 🙌🏽🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 Год назад
እሰይ የኔጌታእየሱስክርስቶስ ልሰዋምስገና ሁሉ ባንተ ተከናውኖልኛል እና እልልልልልል🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@helinamckrory4874
@helinamckrory4874 2 года назад
ዋው!!! በጣም የሚባርክ ዝማሬ ነው እንደ ሁል ግዜው እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ይብዛላችሁ ገና ሳይለቀቅ እንድንሰማው ስላረጋችሁን ይህን ድንቅ ዝማሬ እንድንሰማ ስላረጋችሁ!!! እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ!!!! በጣም ነው ምወዳችሁ❤️❤️ አመሰግናለሁ🙌🙏😘😘😘😘
@shewaferatayekassa1852
@shewaferatayekassa1852 2 года назад
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ሐዋርያው ጆ ልዩ አክብሮት አለኝ የምድሪቱ በረከቶቻችን ናችሁ የክህነት ልብሳችሁ ብቻ በጨለማው በዲያቢሎስ መንደር ምድሪቱ ላይ እግዚዓብሔር እንዲህ እንዳይሰዋለት በሚፈልገው ሰፈር ታላቅ ድንጋጤ ነው!! በእግዚዓብሔር መሰዊያ ፊት እንዲህ አይነት የምስጋና ዝማሬ ድንቅ ነው መሰዊያህ ስር ስትሉ እየደጋገማችሁ በእግዚዓብሔር ፊት ተደፋሁ አለቀስኩ አሁንም እያለቀስኩ አለሁ መሰዊያህ ስር መሰዊያህ ስር ከፍተኛ ቦታዬን ተቆጣጥሮታል መሰዊያውን እጅግ እጅግ እወደዋለሁ አከብረዋለሁ እሰግዳለሁም!! እግዚዓብሔር አምላክ ይባርካችሁ ተባረኩልን ብዙልን የአምልኮውን ስፍራ አስከባሪ ነህ ሐዋርያው ጆ ወደየ አብያተ ክርስቲያናትም ተመልከት አካል ናቸውና ጎብኛቸው ኢሔ አንተ ጋር የሚታየው ምድሪቱን ይውረስልን በርታ ተባረክ!! ትርሲት በንቲ
@mezmurlyrics909
@mezmurlyrics909 2 года назад
I thought this was the lyrics for a sec 😅 God bless you too🔥
@abelayele4757
@abelayele4757 2 года назад
ሁሉ በአንተ ተከናውኗል!! ልኡል አምላክ እግዚአብሔር ክብር ለአንተ ይሁን! You are so beautiful dear choirs. Love you!❤
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 2 года назад
እልልልልልል እስይይ ጌታ ይባርክህ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🤲🤲🥰እንዴት ታምራላችሁ እስይይ ተባርኩ 🙌🙌🙌🥰🥰❤❤
@amensam
@amensam 2 года назад
OMG This song!!! Lemlimuuu 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 I always watch the video from Israel conference ❤️❤️❤️ Eyesuse yebarkachehu Mekdesun ewedewalehu
@Blennnn
@Blennnn 10 месяцев назад
Ufffff tsegachu yibza bewnet mogesn yesetachu geta yibarek ❤❤❤❤❤
@beniharer5667
@beniharer5667 2 года назад
እረ ተባረኩ ገብታችሁ የምታስገቡ ናችሁና ይህ መንፈስ አይወሰድባችሁ እንቁአችሁን ጠብቁ
@bayeranega9176
@bayeranega9176 2 года назад
ምስጋናን ሚሰዋ እርሱ ያከብረኛል እኔም ይሄ ገብቶኛል .... (ይብዛልን) የተባረካችሁ ናችሁ
@naodworana3018
@naodworana3018 2 года назад
በምስጋና በአምልኮ ልዙረዉ መሠዉያህን 🕺🕺🕺🕺🕺🕺
@Mercydesign
@Mercydesign 7 месяцев назад
Endet enedemebareke yenatene zemarene sesema
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 года назад
እስይይ እልልልልልል እልልልልልል እየሱስሴ ክብርልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 2 года назад
እንኳን አደረሳችሁ የምወዳችሁ😍 የዘፀአት ዘማሪዎች በእናንተ አለ መባረክ አልችልም ለምልሙልኝ በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁ😍
@makdaissak6379
@makdaissak6379 2 года назад
ሃሌሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለጌታ ለየሱስ ይሁን!!!!!!!
@saron9947
@saron9947 Год назад
ufffff ❤❤❤❤❤❤
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 2 года назад
elelelelelele hulu bante tekenawenelegn yene egziabher
@wisdomyashagral3058
@wisdomyashagral3058 2 года назад
Elelelele..........Hallelujah
@serawiteyasu-vc9fc
@serawiteyasu-vc9fc 7 месяцев назад
Wooy zetseatoch tebarkulgn joye geta yabzachu
@firewasresjs6088
@firewasresjs6088 2 года назад
አሜን! ሁሉ በጌታ ተከናውኗል! ተባረኩለኝ!
@user-nj4ou3oi1e
@user-nj4ou3oi1e 4 месяца назад
Woyne begeta wusxe zelele enbuayen mekoxaxer akategn Eko🥹😭😭😭 tebarekulign geta zemenachun yibarkk
@habtambogale9386
@habtambogale9386 2 года назад
አሜንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@woynmarr4876
@woynmarr4876 2 года назад
Amennn Amennn ኢየሱስ ጌታ ነው ጌታ በምድራችን ላይ ይመለክ እንደ እናንተ ብዙዎች ይነሱ ጌታ ይግነን ተባርካችዋል።
@zewditudano5897
@zewditudano5897 2 года назад
ተባረኩልኝ የምወዳችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛችሁ እንድህ ነው አምልኮ ሲያምር 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@selamamare6686
@selamamare6686 2 месяца назад
አሜንንንንንንንንንንንን❤
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 года назад
ዘፅአት ዘፅአት ዘመናች ይለመልም በጣም ነው ሚደሰትባችው ደጋግሜ ደጋግሜ ሺህ ጊዜ ብሰማ ብሰማ የማትሰለቹኝ ዘፅአት ዘፅአት
@Philiptsega92
@Philiptsega92 2 года назад
🙌🙌🙌❤❤❤🙌🙌🙌
@almazworede6127
@almazworede6127 2 года назад
God bless you all and praise His holy amen forever amen 🙏.
@muktarawole6506
@muktarawole6506 2 года назад
Igziabiher lazalalam abzito Yibarikachihu Lahagare lahizbe madihanit yadirgachihu
@markosmangesha4683
@markosmangesha4683 Год назад
egzibher zemenachu abzito yibarekachu lezemenachn letiwuld birhan nachew
@genetzeberga1269
@genetzeberga1269 2 года назад
እልፍ ሃላፋትመላክቶች በዙፋኑ ላይለተቀመጠው ጌታ በላይ በሃርያም የምታመልኩ ቅዱሳን ፀጋው ይብዛላቹ አሜን
@wasyihunalemneh5783
@wasyihunalemneh5783 2 года назад
ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለእግዚአብሔር ይሁን:; ተባረኩ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
ለምልሙ እግዚአብሔር ይባርካቹ
@medi-tz2po
@medi-tz2po Год назад
ዘመናቹ ይባርክ
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
አንተ እኮ የመፍትሔ አምላክ ነህ እኔን ደግሞ ከልብህ በእውነት ትወዳለህ ምን ሆንኩኝ ብየ ላዝን እመርጣለሁ አርፌ ለስምህ ምስጋናን አበዛለሁ
@selamawitkibru8683
@selamawitkibru8683 2 года назад
What an amaizing worship እሰይ እግዚሐብሔር ይመስገን 😍😍😍 👏👏👏👏👏👏 Glory to God. Thank you Apostle. You are ablessing.
@belayayele4618
@belayayele4618 2 года назад
Thank you JESUS for those amazing people. I love to see them worshipping. They will put me another place.
@danielmengst5633
@danielmengst5633 2 года назад
Zetseat choiroch betam ewedachhualehu mezmuruchachhu hulu bemenfes yetemulu nachew enquan erekachhu enquan erekan geta ybarkachhu
@user-ko4qs1qs8w
@user-ko4qs1qs8w 2 года назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንአስይይይይይ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏wow እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይባርካቸው ጸጋውን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@abigayltesfalidet5455
@abigayltesfalidet5455 2 года назад
Love u so much guys, tebarekulegn. Misgana lante becha yehun yene Geta
@-bookwormheaven3374
@-bookwormheaven3374 2 года назад
It's like glimpse of Heavens, live long for us Apostel.
@mekdestamiru6931
@mekdestamiru6931 2 года назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@letthelightshine5714
@letthelightshine5714 Год назад
Reminds me of Merdocai going to the war...with worship and songs remembering the tough times🇪🇹❤
@masaratababa2012
@masaratababa2012 2 года назад
Elelelelelelele gate eyesus sime kafayihbala kibr hulu la yhune
@nardosjijo1770
@nardosjijo1770 2 года назад
Hoo tebareku!!!😊😊🎼🎹🎼🎹 God yihem yansbetal!!! abet elay esu ga endet endemnamesegn endemnamelk Desssssss bilot God l missssssss that day👏👏😊😊😍😍😍😍
@tarikagide1160
@tarikagide1160 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ሰምቼ አልጠግበውም
@selam2852
@selam2852 2 года назад
እልልልልልልል እሰይ እልልልልልልል
@mercydani4388
@mercydani4388 2 года назад
የአባቴ ብሩካን ተባረኩ
@Samuel-mg9pn
@Samuel-mg9pn 2 года назад
Glory to God.🙏🙏🙏🙏🙏
@gracemilkias2094
@gracemilkias2094 2 года назад
Elelellll this is not enough for our God but we worship him what we have.....praise the lord .
@metasebiatesfaye7636
@metasebiatesfaye7636 2 года назад
WOW ተባረኩ
@birhanutadesse9882
@birhanutadesse9882 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርካቹሁ
@fitsumgebrearayatbarki3158
@fitsumgebrearayatbarki3158 5 месяцев назад
Tbareku
@yalichyalich9979
@yalichyalich9979 Год назад
አሜን አሜን ተባራኩ
@seni5601
@seni5601 2 года назад
ስዋዳችሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ joni🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Haset7866
@Haset7866 2 года назад
Praise God hallelujah 🙌🙏👏❤
@user-iy3fb4ke7o
@user-iy3fb4ke7o 2 года назад
Glory to god hallelujah hallelujah Elelelll Elelelll wowwwww amazing worship God bless you moreeeeee all amen amen thank my lord 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@merondebele4217
@merondebele4217 2 года назад
ተባረኩ!
@tadutata8410
@tadutata8410 2 года назад
እግዚአብሄር ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርክ ተባረኩ
@hiwottesema9248
@hiwottesema9248 2 года назад
Apostle you are a blessing ...keep worshipping our almighty God...heaven in earth worship
@asterasnake6777
@asterasnake6777 2 года назад
In the name of Jesus bekfu yemyeayesh yitfa my beautiful people bless you melkam Gena
@lillyisac3386
@lillyisac3386 2 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ።
@asterasnake6777
@asterasnake6777 2 года назад
.my beautiful Ethiopia
@etetuagonafer859
@etetuagonafer859 2 года назад
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ በጣም ታምራላችሁ 🙏💖🙏💖🙏💖
@etsegenetyifru7380
@etsegenetyifru7380 2 года назад
እሰይ ተባረኩ
@cherinetmarkosfashe1762
@cherinetmarkosfashe1762 2 года назад
What a song... ፀጋው አሁንም ይብዛላችሁ ‼ Love u
@tsegayohannes5857
@tsegayohannes5857 2 года назад
አከብርሃለው በምስጋና ሁሉ ባንተ ተከናውኗል እሰይ እልልልል ተባረኩ ❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@hanahana445
@hanahana445 2 года назад
ዘመናቹ ይባረክ!! ከክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን!!! እልልልልልልልልልልልልልል
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 2 года назад
ተባረኩ ዘመናችሁ አገልግሎታችሁ ይባረክ እወዳችኋለሁ በእግዚአብሔር ፍቅር።
@kirubeltesfaye2933
@kirubeltesfaye2933 2 года назад
My all time favorite worship song !!! 🙏🙏🙏🙏🙏 Lebe eko yarefew beante bante new
@titanaabera8502
@titanaabera8502 2 года назад
እልልልልልል ልልልል !!!!!!
@christiantsegaytewelde450
@christiantsegaytewelde450 2 года назад
Zetseatoch zemenachihu ybarek, wudddddddddddd
@tedroshaile5004
@tedroshaile5004 2 года назад
hallelujah! esey!
@naodworana3018
@naodworana3018 2 года назад
Can't wait to the Album❤️
@bbhuhh5737
@bbhuhh5737 2 года назад
Tebareku bezenenachewu hulu tbareku Yezhi hulu mekinyati Eyesus bicha nw Egzaher yimesgen🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏
@samsontekolaofficial227
@samsontekolaofficial227 2 года назад
Joye beloved favoured singer of the lord 🥰🥰🥰😍😍😍😍💖💖💖 but ye joye voice low hone btam kef bil
@ethiotechandfun702
@ethiotechandfun702 2 года назад
Sewedachu eko
@abelmesfin8900
@abelmesfin8900 2 года назад
Tebarekuu yemiwedachuu
@letuolana5647
@letuolana5647 2 года назад
I'm speechless🥰🥰🥰
@genetseboka4239
@genetseboka4239 2 года назад
Glory to our God it’s a blessing song
@tsigeredatafessemulugeta4944
@tsigeredatafessemulugeta4944 9 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አትረፍርፎ ይባርካችሁ፡፡ ፀጋ ይብዘላችሁ
@sulthanabate9406
@sulthanabate9406 2 года назад
wow geta yebarkachu
@amanahmed8838
@amanahmed8838 2 года назад
ድንቅና ግሩም አምልኮ። እናመሰግናለን አብረን አመሰግነናል ልዑሉን። ይጨምርባችሁ ክብሩን።
@richendale9968
@richendale9968 Год назад
AMEN EYSUS GATA NAW
@tigiberuk755
@tigiberuk755 2 года назад
የተወደዳችሁ የማትጠጉቡ ይብዛላችሁ!!! እንዴት እንደምወዳችሁ ተባረኩልኝ!!! 😘 😘 😘 😘 😇 😇 😇
@fikirtesahilugebre5909
@fikirtesahilugebre5909 2 года назад
ልቤ እኮ ያረፈው በአንተ ባንተ ነው ታዲያ አይኔን ማነሣው ወደየትኛው ነው ሀሣቤን በሙሉ በአንተ ላይ ጥዬ ላመልክህ እነሳለው በገናዬን ይዤ🙏
@kongitpetros1638
@kongitpetros1638 2 года назад
እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ!!“ሁሉን የሚችል አምላክም ለብዙ ሕዝብ ጉባኤ እንድትሆን ይባርክህ፥ ያፍራህ፥ ያብዛህ፤” - ዘፍጥረት 28፥3 አሜንንንንንንን❤
@MrMr-hg6rn
@MrMr-hg6rn 2 года назад
Esye esye amen amen
@kaliyagetaliji8007
@kaliyagetaliji8007 2 года назад
ዋውው በጣም ደስ ትላለችሁ♥♥♥
@mel20216
@mel20216 6 месяцев назад
Amenn
@bituu3637
@bituu3637 2 года назад
አሜንንንን ሁሉ ባንተና ባንተ ብቻ ሲከናወን አይተናል እልልልልልልልል ተባርኩ ግሩም ስጦታ ናችሁ❤❤😍😍😍🙌🙌🙌🙌
@negasheshetu7752
@negasheshetu7752 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ !!!
@helenehelene9442
@helenehelene9442 2 года назад
ተባርኩ
@jesusislord823
@jesusislord823 2 года назад
ጌታ አብዝቶ ዘመንህን፣ አገልግሎትህን ይባርክ በጣም ኮርተንብሃል
@liyusewtsegaye7168
@liyusewtsegaye7168 2 года назад
ውይ ውይ ውይ ውይ.........እንዴት እንደምባረክባችሁ ብታውቁ ውዶቼ.............
@HabKok78
@HabKok78 2 года назад
wowoooo our blessing !!!!!!!
Далее
лучшая покупка в моей жизни
00:41
The Most Elite Chefs Ever!
00:35
Просмотров 6 млн