Тёмный

ሁላቹም ከዚ ተማሩ ይሄን ጉድ ሳታዩ ልብስ አትላኩ የአገብ ሀገር እህቶቼ ሼር 

Fasika Tube
Подписаться 133 тыс.
Просмотров 87 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 898   
@fasikatube9475
@fasikatube9475 9 месяцев назад
አንድ ሳሙና 50 ብር ገብቷል ማልሽ ልብስ አትላኩ ይሄ ሁላ ልብስ ለብሼ በምን ሊታጠብ ነው ማነውስ ሚያጥበው ተው 😢😢 ብሬ ብሬ
@seaeda5567
@seaeda5567 9 месяцев назад
ካልሡንም ልበሺው ሡሪዉም ከሺት ከአበያ ሥር ይለበሣል
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 9 месяцев назад
​@@seaeda5567ብዙሰወአገዛዝአያቀም እዳርብሀገርእይመሰላችወንወጀ ይኒልብሰባሳይሸ መሸአላአገዛዘምረጡ
@semirasemira3399
@semirasemira3399 9 месяцев назад
ጉድ እኮነው
@asmabag3314
@asmabag3314 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 9 месяцев назад
እና ሳኡዲስ ሁሉን በአንዴ አንለብሰው የለበስነውን ማጠብ የፊት የፊቱን
@mesrt8441
@mesrt8441 9 месяцев назад
ለምስኪኖች ትስጥ የምትሉ ላይክ
@Amina-fs8nn
@Amina-fs8nn 9 месяцев назад
ለምስኪኖች ትስጥ
@user-hc3hu4fe7c
@user-hc3hu4fe7c 9 месяцев назад
እኔምን አገባኝብሰጥባሰጥ
@zanazana3211
@zanazana3211 9 месяцев назад
አው ትስጠው
@DubaiRak-ng5uo
@DubaiRak-ng5uo 9 месяцев назад
ልብስ አተው ለሚሰቃዮ የጎዳና ተዳዳሪ የቲሞች አሉ ስጭና አሄራሽን ገብየ ልክ ለሚሆናቸው ለምክርሽ ጀዛ ከላ ከይር
@ሀዉይYouTubeቻናል
@ሀዉይYouTubeቻናል 9 месяцев назад
ሳህ
@JhJv-ix3qs
@JhJv-ix3qs 9 месяцев назад
አወ ሥጫቸዉ እሕት
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 9 месяцев назад
ብትሰጥም ቢድወ እየቀረጠችነው የምሰጠው ምንምጥቅምየለው አይይይዩቱበሮች😢
@user-qp5ex8jg3u
@user-qp5ex8jg3u 9 месяцев назад
ያለፈዉ አልፎል ከዚህ በኋላ ለኛ ትምርት ይሆነናል የስከዛሬዉ ይበቃናል እና አችም ለሚስጊኖች ስጫቸዉ ሰደቃ ነዉ ❤❤
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 9 месяцев назад
እኮ ስንት ባንድ ጨርቅ ሁለትና ሶስት ዓመት ምለብሱ ና ጭራሽ እሱንም ያጡ ምስኪኖች አሉ አዙረሽ ስጫቸው አጅር ነው ምንም አትከስሪም አጅር ታገኚበታለሽ
@nebiyatsentayhu6168
@nebiyatsentayhu6168 9 месяцев назад
ልብስ አይብዛ እንጂ ግድ ነው ኢትዮ ሰልባጅ እራሱ ውድ ነው ይጠቅማል የኔ እናት እኔ በደና ግዜ የተላከው ካልሲ ፓንት አልቀረ ጠቀመኝ
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 9 месяцев назад
ትክክል ነሽ አትዮ ገበተን አንገዛም ብሩ አይበቃንም
@mesrt8441
@mesrt8441 9 месяцев назад
አይናችን እያየ እያሳየሽን ጎዳናላይ የወደዉትን የሚለብሱት ላጡት ምስኪን አክፋፊያቸው ለነሱ ይጠቅማቸዋል
@Vip-dt7rl
@Vip-dt7rl 9 месяцев назад
እህቴ እቤት ውስጥ ባልሺ ጋር ስትቀመጪ ዘንጪበት በአንድ ቢጃማ ሳምንት ሙሉ ከመልበስ ዛሬ አንዱን ነገ አንዱን እያደረግሺ ለባልሺ ፏ በይለት ወንዶቺ ይወዳሉ ዱላብ ካለሺ በስነስርአት ርትብ አድርገሺ አስቀምጪው እኔ መዘነጥ እወዳለሁ እንድህ ስላቺሁ ቤት ውስጥ ለባላቺሁ ነው
@user-bk5yi6jb7o
@user-bk5yi6jb7o 9 месяцев назад
Kazase bamen tetabawe 😂
@merrimaebrahim
@merrimaebrahim 9 месяцев назад
🌷🌷🌷🌷🌹🌻🌻🌹🌹👍👍👍👍
@user-hp3nc8zd5l
@user-hp3nc8zd5l 9 месяцев назад
ትክክል 👍
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 9 месяцев назад
ሳህ
@FatumaFatuma-ku3bb
@FatumaFatuma-ku3bb 9 месяцев назад
የኔም ሀሣብነዉ🎉🎉
@user-dl1mi4xp3z
@user-dl1mi4xp3z 9 месяцев назад
እኔ ምንም ልብስ አልግዛም ወርቅ ገዝች ልብሱን ሀገሬ እግዛዋለሁ❤❤
@Toyba1234
@Toyba1234 9 месяцев назад
ደምሪኝ እመልሳለሁኝ
@semiraseidtube2338
@semiraseidtube2338 9 месяцев назад
እኔ ራሡ ንዲ የለኝም ኸላሂ 7አመቴ ግን ቤቴን ጨረስኩ ልብስ ግን ወፍ😂
@Toyba1234
@Toyba1234 9 месяцев назад
@@semiraseidtube2338 ሀገር ስገቢ ትገዠለቅ ምርጥ ምርጥ ሞልቷል ወላሂ ደምሪኝ አትለፊኝ አድስ ነኝ
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 9 месяцев назад
ገበዝ ነሽ
@hewangudina7425
@hewangudina7425 9 месяцев назад
​@@Toyba1234እኔ ቤት ነይ ♥️♥️♥️
@seniyasemantube
@seniyasemantube 9 месяцев назад
ልብስ መግዛትማ ይጠቅማል በስው ሀገር ስትኖሪ ሀግራ በምን በየትኛ መንገድ እንደምንገባ አይታውቅማ የሚለበስ ይታጣል ሳይበዛ መኖሩን አሪፍ ነው እንደኔ
@mekasja6442
@mekasja6442 9 месяцев назад
ትክክል ሳይበዛ
@hawahawa7709
@hawahawa7709 9 месяцев назад
እኮ ሀገር ስገባ በምኔ ነው የምገዛው ሳይበዛ ልብስ አስፈላጊ ነው ሴትዮ
@vvvffff1290
@vvvffff1290 9 месяцев назад
አኔይብገዛውከሹኢንነውአገርአድልብስስትሽብርነውአትሸወዱግንየማይረባልብስአትግዙአህቶች
@mominaabdula4614
@mominaabdula4614 9 месяцев назад
አገር እስትገቢ ፋሽኑ ያልፍበታል እኔ ሶስት ሻንጣ ይዥ ገብቸ ወር ሳይሞላኝ እዛ ያለው አማረኝ. ያለኝን ትቸ መግዛት ጀመርኩ.
@vvvffff1290
@vvvffff1290 9 месяцев назад
@@mominaabdula4614 አኔየፋሽንተከታይአይደለሁም
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 9 месяцев назад
ከአሁን በኋላ ልብስ አልገዛም ግን የገዛኋቸው ልብሶቼን ግን አንድም አልተውም እኔ ልብሶቼን በጣም ነው የምወዳቸው በዚህ በተወደደ ኑሮ ማነው ልብስ የሚገዛው ያለኝን ሰብስቤ ነው የምገባው 😂
@ummabdllahtube1555
@ummabdllahtube1555 9 месяцев назад
የኔ ቢጤ እኔም ብዙ ልብሶች በአይኔ አይገቡም ያሰደነገጡኝ ነው የምገዘው ብር ችግር የለብኝም ልብሱ ከወደድኩት
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 9 месяцев назад
ዝበያት ይቺ ጉራጌ 😂😂😂 ለተፈናቃይ አድለዋለሁ መቼም አልፀለት 😂
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 9 месяцев назад
አራ ግሺ ሀገር ከገባሽ ብር ያዛዝንሻል
@SadaKemal-bh3sj
@SadaKemal-bh3sj 9 месяцев назад
😢😢ሀገርልብሥውድነውአድቀሚሥ,,አምሥትሽነውዝበያት,,እሡዋለላይክየምሠራውሥታጣነው
@missmorsada4165
@missmorsada4165 9 месяцев назад
​@@SadaKemal-bh3sj እሷ ምንም ብትለቅ ይታይለታል ግን የንቺው ምን ይበለል
@seadayimam8488
@seadayimam8488 9 месяцев назад
ልብሱ ቢገባ አይጓዳም አሁን ሀገር አንድ ሰው ልግዛ ቢል አይችልም አውጥቶ ለመግዛት ይከብዳል እና በእቃ ቀይሩት ይጠቅማል ለተቸገሩ ስጪው ለገዛችሁት ነው ላልገዛችሁ ቀሚስ ነገር ግዙ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 9 месяцев назад
ትክክል
@زيتونهسلطان-ك7ر
@زيتونهسلطان-ك7ر 9 месяцев назад
ትክክልልል
@user-qj4pv9hb9h
@user-qj4pv9hb9h 9 месяцев назад
ትክክል
@MariyamMaari
@MariyamMaari 9 месяцев назад
ትክክልሆቢ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 9 месяцев назад
እኒእህቲንእቃገዢልኚአልኳትገዛችልኚ ልብሰገዢልኚሰላት ወደንወአለችኚ100 7ሸቲገዛሁ ሀገርቢት1500አሎኙ
@weletemaryam6171
@weletemaryam6171 9 месяцев назад
የኔ ብጤ ሞልቶዋል ለነሱ ሲጫቸው
@adamia3883
@adamia3883 9 месяцев назад
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 9 месяцев назад
ወሬዋ ነዉ ይቱብ ላይ እደሚወሩት ከዩቱብ ሲወጡ ሌላ ዩቱብ ላይ ሌላ ስት ጐዳናላይ ሚለብሱት ያጡ ሠወች አለሉ ካልጠቀመሽ ስጫቸዉ
@user-uy5lh9nv8l
@user-uy5lh9nv8l 9 месяцев назад
​@@user-se7vk7wr3cየዩትዩብ ነጋዴ ናት እኮ ካልጠቀማት ጎዳና ላይ በብርድ ሊሚታመሙ የኔ ቢጤ ምስኪን አሰጥም ወረኛ ለስራዋ ብላ እጂ
@habeebaethopia2282
@habeebaethopia2282 8 месяцев назад
እወነትሽን ነው ስንት የተቸገረ አለ አሰጥም ጤና የሰጣትን እያመሰገነች እግዚአብሔር ሰንት ይህን ያጣ አለ
@Awol891
@Awol891 9 месяцев назад
በዚህ አጋጣሚ በጣም ጎበዝ ለወጪ ብየ የምልክለትንም የማያጠፍ ምርጥ አባት አለኛ ድዋ አድርጉለት አላህ ያቆይልኛ በኔ መቸም እዳያፍር ባባየ በጣም ነው የምወድህ እናቴም እንደዛው ።💪
@aminamehammed8922
@aminamehammed8922 9 месяцев назад
ቡታጀራ ላይሥንት ሚሥኪን አለ ልብሥ ያጡ ለም አትሠጫቸውም ምን ያረጋሉ በዛው አጅር ታገኛለሽ😢😢😢😢
@user-sw1ok5oc1m
@user-sw1ok5oc1m 9 месяцев назад
ፍርዶስ ስንቱ ጎዳናላይ ያሉት አከፋፍ አጅር ታገኛለሽ ወላሂ ስንቱ ነው እራቆቶን ሜሄደው😢😢😢😢
@fhxh2270
@fhxh2270 9 месяцев назад
ሳህ
@makeya2128
@makeya2128 9 месяцев назад
የኔ ዉድ ሰደቃ አርጊዉ አጅር አለዉ ልክነሽ የተርጎ የምናወጣዉ እዚ ብንገዛ ዪሸላል ዪጨመደዳሉ የሌለዉ ስጪ
@binttamammohammed3985
@binttamammohammed3985 9 месяцев назад
ግዙ ማሮቼ ግን ስትገዙ ለኢትዮ የሚሆን ልብስ ግዙ እትዮ ለይ አይደለም ለመግዛት የሽንኩርት የወጥ እቃ እየለን ስለራሰችን አነስብም ግን ኮተት መሰብሰብ ሰይሆኔ ቆንጆ ልብስ በመጠኑ ግዙ ወርቅም ግዙ እሱማ ባንክ ቤት ከለ ብር በለይ ይጠቅማል
@aminamekiyu5748
@aminamekiyu5748 9 месяцев назад
ልብስ ምግዛቱ አይጠላም ግን ምርጫ ያስፈፋጋል
@Awol891
@Awol891 9 месяцев назад
መማር ካለባቸሁ ከዚህ ቪዲዩ ትማራላቸሁ ወላሂ እኔ ልብስ አልሰበስብም ብራቸሁን ያዙ ቦታ ግዙ በሁለት ወር እጥፍ ታተርፍላቸሁ የመጣንበትን አንርሳ🎉🎉🎉
@keduyenewa
@keduyenewa 9 месяцев назад
አረ እኔም ምስክር ነኝ ሆሆሆ እኔ ሺኤን ብሬን 😋😋😋😋አረገብኝ ከዛ ወደሀገር ስገባ ብር ቸገረኝ ለማን ልጠይቅ ልብሴን መሸጥ አልችልም ብቻ ኪሴ ባዶ ልብሴን ፏ 😥😥😥
@Awol891
@Awol891 9 месяцев назад
@@keduyenewa አይዞሽ ጎበዝ ተምረሽበታል የሰው ፊት ያስፈራል ብራቸሁን ያዙ
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 9 месяцев назад
ሁለት አመቴን ጨረስኩ 60 ድረሀም ብቻ አውጥቻለሁ ለልብስ ወላሂ ገዝቼ አላቅም
@user-wq1qu2yc8t
@user-wq1qu2yc8t 9 месяцев назад
ሙክሪሽ አሪፍ ነው ግን ልብስም አስፈላጊ ነው ምሪጫ ይወስነዋል እጂ ❤❤
@user-cq2hm7hu4u
@user-cq2hm7hu4u 9 месяцев назад
እውንት ።ነው
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 8 месяцев назад
ኢቶ ወላሂ ሁሉ ነገር ውድ ነው ሞደስኳ ለመግዛት ይከብዳል እኔስ እገዛለሁ ከሰኡድ የላኩት ጠቅሞኛል
@myLavemam
@myLavemam 9 месяцев назад
እኔ ዱባይ ላይ የገዛሁትን ልብስ ምንም አለበስኩትም ነበር ግን ለእህቴ ለምስኩን ስጪው ብያት አንድ ሰልባጅ ሳታስቀር ነው የሰጠችው
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 9 месяцев назад
እኔየለኝም ቤቴን ሰራሁ. እህቶቸን ወድሞቸን አሳደኩ ዳርኩኝ አርብሀገር አመጣሁኝ. አሁን ነው ወደእራሴ የምመለሰው
@Fafi26
@Fafi26 9 месяцев назад
እኔኮ ግርም የሚለኝ እያየው እየሰማው አሁንም SHEIN ኦረደር ሄጀ የምሸወደው የምጠልበው ነገር ሰው ከሰው መማር ካልቻለ ያሳዝናል እኔብቻ አይመስለኝም አብዛኞቻችን ? 😢 እናመሰግናለን ፋፊዬ
@rehima4916
@rehima4916 9 месяцев назад
አወ ብቻሽን አደለሽም አይብዛ እንጅ ገዛለለለሁ አሁንም ጠልቢያለሁ😑
@SsA-nm4go
@SsA-nm4go 9 месяцев назад
እቤት ውስጥ እና ከአባያ ስር ልበሺ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 9 месяцев назад
ትክክል
@macahussene4073
@macahussene4073 9 месяцев назад
ኢቲዩጲያ እራሱ ውድ ነው ልብስ
@eman8927
@eman8927 7 месяцев назад
እኔ አልሀሜዱሊላሂ አላማዬላይ ነው ያተኮርኩት. ሳኡዲ 6 አመቴ ኮተት አልሰበስብም እሱቅ አሎጣ ሰርግ አልሄድ ኢጃዛ አሎድ❤❤❤❤❤❤
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 9 месяцев назад
እቤትሺ ለባልሺ ልበሺው ሱሪውን በተረፈ እቃ ለውጭው ከዚያ ከለፈ ለሚስኪኖች ስጭው❤🎉
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 9 месяцев назад
ትክክክል
@haleemaa5434
@haleemaa5434 9 месяцев назад
እኔ እራሱ
@zadealiyoutyoub9916
@zadealiyoutyoub9916 9 месяцев назад
አጅር ታገኝበታለሽ ለምስኪን ስጪ
@rabiyesufiyoutube9826
@rabiyesufiyoutube9826 9 месяцев назад
❤❤❤ አላህ ነብስ ያሳውቀን 😂😂
@Ayshamoha-eb9wj
@Ayshamoha-eb9wj 5 месяцев назад
ምክርሽ ጥሩ ነው አልሀምዱሊላ በይ በጤናሽ መጣሽ ሰደቃ አርጊው
@abcabc7430
@abcabc7430 9 месяцев назад
ችግሩ ከሱ ውድነው በወር ገቢ ከለለ በምን ልግዛው የሚለው ያሳስበኛል እጅ ከዝህ ምንም ልብስ የለኝም አስርአይሞሉም
@Afrah-183
@Afrah-183 9 месяцев назад
ታዲያ ጠባብ ልብስ ቢሆንስ እቤትሽ መልበስ ትችይ የለዴ ሁሉንም መልበስ ትችያለሽ
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 8 месяцев назад
ለድሃ ስጪው ፅድቅነው የትላርገው አይባልም
@shjdxb6907
@shjdxb6907 9 месяцев назад
እኔስ 6 አመቴ አለቀ አድሻጣነዉ ያለኝ አገሬ በሠላም ገብቸ እየገዛሁ መበልበስነዉ ኢሻአላህ
@vvvffff1290
@vvvffff1290 9 месяцев назад
ኡኡኡአረበይትኛውብርነውአገርየሚገዛውአድልብስከሰባትሽብርበላይነው
@user-gx9vn4tq8g
@user-gx9vn4tq8g 9 месяцев назад
ጉዳና ላይ ላሉት ሚስኪኖች ስጭው እማ ለዛኛው አገርሽ እኛ እንደ ቀላል የምናያቸው ለሌሎች ግን.......
@user-fc8kc9me7u
@user-fc8kc9me7u 9 месяцев назад
አራ ስት ያታቻገሩ አሉ ላነሱ ማስጣት ነዉ ልብስ ሀገር ማስጋባቱ አይከፈም
@bezamengesha22
@bezamengesha22 9 месяцев назад
እኔም አልገዛም ልብስ እናመሰግናለን ፋሱየ❤❤
@ghanemcell5114
@ghanemcell5114 8 месяцев назад
ወይኔ እኔ 6ኛ አመቴነው እመቤቴን ግን ሙሉ እቃየ 2 ሻንጣ እንኳ አይሞላም ጥሎብኝ ልብስ መግዛት አልወድም ተመስገን አምላኬ
@fufuilu1212
@fufuilu1212 7 месяцев назад
ስጀመር ኘንቺ በግዘው አልተጠቀምሽበትም እንጂ እኔ ከዛሬ 7 አመት የላኩት እስካሁን እያ ተጠቀሙ ነው ምንም አልሆኔም ያንቺ ስለ ተቀመጤ ነው አሁን ሕዝለምስኪኖች ስጭያቸው❤
@user-ym5hw9cq2b
@user-ym5hw9cq2b 9 месяцев назад
በጣም ነው ምወድሽ ወላሂ ከምር ለሃበሻ ልጆች ተቆርቋሪ ያለውን ነገር በትክክል ሚታሳይን❤❤❤❤እንወድሻለን
@_waifu-4548
@_waifu-4548 9 месяцев назад
ምን ታካብጃለሽ ከቤት ውስጥ መልበስ ትችያለሽ ወንድ በሌለበት ሲቀጥል ካልፈለግሽው ለሚፈልግ ለጎዳና ተዳዳሪ ምስኪኖች ስጭ እኔ ልብሶቸን አንድም አልተው እልከዋለው የላኩትም ብዙ ነው እለብሰዋለው ጤና ልውን እንጅ
@umukeramyoutube8543
@umukeramyoutube8543 9 месяцев назад
ኡኡኡኡኡኡ ፋስካየ እኔም አለሁ 350 ሺብር ይርከፈልኩኝ ለልብስ ብቻ. ምነው አንድ ብርጪቆ ኑሮት ብሆን ደሞ አያርመኝም ዝም ብየ ሳልባጂ መስብስብ እወዳለሁ እንደው ምን ልሁን በአላህ
@Bzu632
@Bzu632 9 месяцев назад
🙋ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ወድ ናየ ተከበራችሁ ዉድ የሀገሬ ልጅች በያላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበልለኝ ወቶ ተመቅርት አሳይቶ ተመሳት እግዚ አብሔ ይጠብቃችሁ እህትየ እንኳን ደህና መጣሸ ሰላም ለሀገራችን ፍቅርለህዝባችን ይሁን አሜን{3} 🙏💚💛❤
@Tsigetube1621
@Tsigetube1621 9 месяцев назад
ትክክል ነው እህታችን የሚጠቅመን ብራችን ይዘን ወደ አገር ቤት መግባት ነው
@duratube
@duratube 9 месяцев назад
አድሜ ለመዳም እንጅ አልተለውም ውድ ናቻው ኢትዮጵያ የማይገኙ ናቸው አልሃምዱሊላህ ሺኩረን መዳም ሁሉም ነው ማመታው ከልደንጋ ነሺ የርካስህ ልብስ እየገዛስህ ነዋ ታዲ ሆ 😊😊😊
@hirut758
@hirut758 9 месяцев назад
የኔን ቢጤ አገኘው ተመስነን ከገዛው አይቀር ደህና ልብስ ነው የምገዛው አንድም አልተውም እዚህ
@duratube
@duratube 9 месяцев назад
@@hirut758 እኮ ኢትዮጵያ ውድ ነው ወላሂ እኔ ሂጄ ነበር ያስደነግጣል ስረሩት የማይጠቅም አልወስድ ሲጀመር
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂ፋፊዬ ሳልገዛነግረሽቢሆንስ አሁንማ ሳልባጂምቢሆን የገዛሁት አልጥለውም
@zuzumuhe
@zuzumuhe 9 месяцев назад
ከከ እኮ
@markequreantoyoud788
@markequreantoyoud788 9 месяцев назад
አትሸወጂ ልብስ ቶክሰሽ ሺጪው ከዊያ ተጠቅማሽ🎉
@user-wh1qx4pd7o
@user-wh1qx4pd7o 9 месяцев назад
እስልምናም ጠቀብለሽ መገባቱራሡ መታደል ነዉ ማሻአላህ ማሻአላህ ጠክሪ በስልምናሽ
@kadotube9947
@kadotube9947 9 месяцев назад
ግንኮ ቤቱውሰጥ መልበስ ትችያለሽ
@seniyasemantube
@seniyasemantube 9 месяцев назад
ማሻ አላህህህ ዋለይኩም አሰላም ውራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ፈርዶሴ እሙ ቢላል እንካን ደና መጣሽ ማሻ አላህህህክ 🎉🎉🎉🎉🎉
@zuzumuhe
@zuzumuhe 9 месяцев назад
ስንቀብጥ እኮ አይጣል ነው የገዛነውን ምን እናርገው አሁን ካላክነው ብርዬ ምነው አንቀለቀለሽ
@dubaidubai2048
@dubaidubai2048 9 месяцев назад
ተይኝ እረ እኔስ እገዛለሁ ኢት ሲጠሩት እራሱ ይሰቀጥጣል😂😂 ሌላው አንች በመቶ ብር 4ጠልበሽ ውድ ነው ትየለሽ ሌላው ደሞ ለሚስኪን አስጭምደ 5አመት ሁሉ እምታስቀምጭው
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 9 месяцев назад
የኔ ቅመም ስለምክርሺ በጣም አመሰግናለሁ ተቀብያለሁ ምክርሺን ለድሀ ስጪ ስጪ እኔ ልብስ ብዙ አላስቀምጥም ቶሎ ነው የምሰጠው
@keduyenewa
@keduyenewa 9 месяцев назад
ወላሂ ትክክል ናት እኔ 5000ድርሀም ጨርሻለሁ ለልብስ ግን ኢትዩ 6ወር ለበስኳቸው ከዛ ተመልሼ ወደስደት ኡኡ😭😥
@user-hn9yi2sn2u
@user-hn9yi2sn2u 8 месяцев назад
ትክክል እውነት ብለሻል ወላሂ
@ZuzuAhmed-fu4dz
@ZuzuAhmed-fu4dz 9 месяцев назад
ትክክልነሽ እህት ሳናውቅ ያገርብጣሽ ሸክፈን ከስረናል ብቻ ከግዲህ እንማር ❤
@user-jz4lt8td1z
@user-jz4lt8td1z 9 месяцев назад
እውነት ነው እኔም መደሜ ልብስ ስገዛ ትቁጣኝ ነበር ለምን ወሪቅ አትገዢም ትላኝ ነበር እህቶቼ ልብስ ብትገዙ ተቀዶ መጣል ነው ከቸለችሁ ወራቅ ግዙ በችግሪ ግዜ ወስትነ ይሆነችዋል እኔም ቤት ስገዛ ሸጥኩት አትሸዋዱ ለምክሪሽ ጀዛከአላህ ኡመ ቢላል
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb 8 месяцев назад
ጡሩ ምክርነዉ አሁን የገዛቹት ዉሰዱ በተሌ አልጋልብስ ብርድልብስ ጡሩነዉ ላአሽምቱ እኔም እደዚምነገርንባኖረግዜ አድቃየለዉ ልብስብቻ የኮት ስድስመቶ ጨፈጨፍኩ አሁንምአለኝ ልብስአልገዛም ያለኝአዴገዛሁትምንአረግ ተባረክፈስከሰዬ አችለባልሽቤትዉሴጥልበሽ
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 9 месяцев назад
ሱሪውን ተይውና ቀምሱን ሸርፑን ሸምዙን ተጠቀሚ መይሆንሽን ለምስኪኖች ስጭያቸው
@user-rw6bg5mf7u
@user-rw6bg5mf7u 9 месяцев назад
ለልጆችሽ ይሆናል ዛሬ ብዙ ልጅ ያለው ማልበስ አቅቷቸዋል ይጠቅማል አስቀምጪው ቤት ለቤት እባልሽ ጋር ፏ በይበት
@Zebu918
@Zebu918 9 месяцев назад
እውነት ለመናገር እኔ ብዙ ልብስ ገዝቼ አለሁ አሁንም እየገዛሁ ነው ሆ አገር ገብቼ በስት ብር ልብስ ልገዛ ነው እዚው ይሻላል አትልፉ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 9 месяцев назад
ሳህ
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 9 месяцев назад
ሳህ
@hirut758
@hirut758 9 месяцев назад
ካሑን በኃላ አልገዛም እያልኩ ግን አልተውም ግን ደህና ነው የምገዛው ከገዛው አይቀር
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 9 месяцев назад
እዛ ቀርፅ ሥንት ይሆን እኔም ካርጎ አርግ ነበር
@Zebu918
@Zebu918 9 месяцев назад
@@titiyoutub6254 ከቀረፅ ነፃ ወረቀት አፅፊ አይቀርጡም ሰሞኑ ጓደኛዬ ልካለት እዚ የሚዛን ብቻ ነው የከፈልነው አገር ገብቶ በነፃ ነው ያወጣችው ወረቀት ይዛ ስለገባች
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 9 месяцев назад
በልዋጭ ቀይሪው የሌለው ሰደቃ ስጪው ከሆነ አይቀር ሳናቀው ነው ሚጠራቀመው
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
በቃ አዱን ሻጣ ሸልሚኝ እኔ ልብሰ የለኝም ፍሲካየ😍😍😄😄😃😂
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd 9 месяцев назад
ጠባብም ሆነ ሱሪ ቤትሽ ውስጥ ልበሽው የማትፈልጊውን ሊላህ ብለሽ ለተቸገሩ ሰወች ስጫቸው
@habeebaethopia2282
@habeebaethopia2282 8 месяцев назад
ምን አገበገበሽ ጤና ለሰጠሽ አመስገኚ ስላለሽ ነው የገዛሸው አታማሪ ሰጪ ለተቸገረ ይለብሰዋ ያመሰገንሻል
@user-bintmamailoveyou
@user-bintmamailoveyou 9 месяцев назад
እናቴ 12 አመቴ ሊገባ ነው ያለቺኝ 1ሻንጣ ብቻ ናት እሷም ተቆላልፋ ቁጭ ብላለች ስንት አመት ሙሉ አልሀምዱሊላህ
@ስደትመምህሬ-ኰ2ቸ
@ስደትመምህሬ-ኰ2ቸ 9 месяцев назад
የኔ ቢጤ
@user-bintmamailoveyou
@user-bintmamailoveyou 9 месяцев назад
@@ስደትመምህሬ-ኰ2ቸ ጎበዝ
@zuzubinte
@zuzubinte 8 месяцев назад
አሰለሙአለይኩምዋራህማቱሏሂ ወባራከቱሁ አህለን ፍሪዶስዬ ለምስክን ስጭዉ እእእእ አይዙኝ
@serawitgeteye2305
@serawitgeteye2305 8 месяцев назад
ለተቸገሩ ድሃ ብዙ አሉ ለምስክኞች ይሰጣቸው ::
@zdzd-im5sd
@zdzd-im5sd 9 месяцев назад
ወላሂ እህቶቼ እሷን ዝም በሉዋት ልብስ ይጠቅማቹሀል ወርቅ ወርቅ አትበሉ ወርቅ እንደ ልብስ ልትለብሱ ነው እንዴ ልብስ እዘቹ ግቡ ዘና ትሉበታለቹ ለአናንተ የልሆነዉን ለምስክን ትጠለቹ እና አረብ ሀገር ሰርቼ የለ ልብስ ልሄድ ነው እኔ ሄጄ 6 ወር ቆይቼ ከዚህ እዤ የሄድኩት ልብስ ነው ስለብስ የነበረው አንድ ልብስ ሰልገዛ ነው ተመልሼ የመጣዉ ስትሄዱ ለሰዎች ስጦታ ትሰጠለቹ ለረሰቹ ትለብሰለቹ ልብስ ብሄድም አይረክስም ይጠቅማቹሀል
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln 9 месяцев назад
በትክክል ምርጫ እንጂ ይለበሳል
@zdzd-im5sd
@zdzd-im5sd 9 месяцев назад
​@@Seadayemam-dr7lnእኮ መሬት ግዙ ትላለች መሬቱ እስከ ምሸጥ ምን እንልበስ ሁሌ ተመሳሳይ ልብስ እንልበስ እንዴ እሷ እኮ አላበባሱን አለወቀችም እንጂ ልብስ ይጠቅማል እንጂ አይጎደም መሬትም አርፍ ሆኖም መጀመሪያ ለረሰችን ንፅህና እንጠብቅ ጣባቢ ጣባቢ ልብሶች ናቸው አለች እነሱን ለምስክኖች ብትሰጥ ጥሩ ነው አርፍ ልብስ ደሞ ለባሏ ፏ ብልባት ጥሩ ነው5 አመት ሙሉ ቁጭ የደረጋችዉ ዩቱብ ልትሰራበት ነው እንዴ ጉዲ እኮ ነው
@user-cq2hm7hu4u
@user-cq2hm7hu4u 9 месяцев назад
ይጠቅማል እባክሽ. ኢቶውም።ውድ ነው
@N33Natty
@N33Natty 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ፣ እኔ 6አመቴ አንድ ሻንጣ አይሞላም ልብሴ፣አልገዛም ከንጊዲ ፣ትክክል፣ ከልብስ እቃ መግዛት ይሻላል።የአረብ ልብስ ኢቲዮፒያ ሲገባ ሰልባጅ ነው የሚሆነው።
@whenimbored8404
@whenimbored8404 9 месяцев назад
ብትቴ ለኔም ሃልበጀም ምንም የለኝም ሃላህም ዲሊላህ ጤናዬን ብቻ ይስጠኝ ልብ ገዝቻለዉ።
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 9 месяцев назад
ሱሪውን ከሽቲ በስር ልበሽው እና አይወድቅም አብሽሪ የማትለብሽውን ሽጭው ስንት የቦንዳ ልብስ የሚገዛ የሀገሬ ህዝብ አለ ለመሳኪንም ስጭው
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 9 месяцев назад
ምክርሽ ትክክልነሽ ግን አችእየቀያየርሽ በለበሽው እጅ እሱምንያርግ
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 8 месяцев назад
ስት እጎዲና ላይ የወደቀ አለ አደለምደ ለምን ለነሱ አስጫቸውም ታዲ እኔ እዛ በደርስልኝ
@ratube5665
@ratube5665 9 месяцев назад
ግን እኮ ሀሪፍ ነው 50 ሽ 4 ሻጣ ልብስ ይገዛል እደ አሁንስ ምክር ምክር አልበዛም እሚሰማ የለ
@user-ou6ln3js5t
@user-ou6ln3js5t 9 месяцев назад
ቤት ወሰጥ ትለብሳለሽ ዋላሂ እኔ ልብስ እወዳለው ግን ሳልዘንጥ አረጀው
@negutube
@negutube 9 месяцев назад
በጣም😊
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx 9 месяцев назад
ለምክረሽ እናመሰግናለን ለየቲሞች ስጨው አጂረ ታገኛለሽ
@alimaadam1368
@alimaadam1368 9 месяцев назад
Thanks my sister Galaatomii barnota nuf kennuu keetiif
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j 9 месяцев назад
የኔ ራሱ ሻንጣ ያሞቃል😢😢😢😢😢😢😢
@asemerttilahuntilahun5225
@asemerttilahuntilahun5225 8 месяцев назад
እና ምን ይጠበስ የለበሱት እህቱችሽ ምን ያስወራሻል ሚዲያ ላይ
@user-bx1ot8zd4i
@user-bx1ot8zd4i 9 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ እኔስ ኮተትም የለኝ ያሉኝም የምፈልጋቸው ናቸው ግን ያንችኮ ልብስ ሳይሆን የተቆራረጠ ፌስታል ነው የሚመስለው
@hirut758
@hirut758 9 месяцев назад
ክክክክክ
@rozarozina9539
@rozarozina9539 9 месяцев назад
እህቴ ጉሊ አልሀምዱሊላህ ቢከፋም ቢለማም እናት ስላለሽ ተቀምጦ ጠበቀሽ ። እኔ ዕድሜን ሙሉ ሰው ሀገር ነው ያሳለፋኩት ለቤተሰብ ሚገባቸውን ያቅሜን አድርጌ እህት ብትይ ወንድም ብትይ ስሄድ ስሄድ ለራሴ ይጠቅመኛል ብዬ ያስቀመጥኩትን አንድም አላገኝም 🥹
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 9 месяцев назад
እኛ የምንለብሰውን ሁሉ ነው እያወጣን የምንሰጠው ስንት የቸገራቸው አሉ ለሰው ስጭ ትባረኪያለሽ 🙏🙏🙏🙏🙏 አድስ ለምትትገዙ ግን ሀገራችን ላይ የሚሸጠው ልብስ ድዛይኑ ያምራል ልብስ አትግዙ
@Qemarahmad
@Qemarahmad 8 месяцев назад
የኔ ውድ እህት ልክ ነሽ አይጠቅምም እኔም 9ሻጣ ልብስ እደው ቀርቶብኛል ተበላሽቶ
@user-cx5zz3fz2s
@user-cx5zz3fz2s 8 месяцев назад
ጥሩ ትምህርት እህቴ እይው እኔ ልልክ ተዘጋጀቼ እጥለዋለሁ ምን አባቱ አልክውም
@tsehaytube759
@tsehaytube759 8 месяцев назад
ልብስ አስፈላጊ ነው ግን አየሁት ልብሶችሽን ዝም ብሎ ነው ወጣ ስትይ የሚለበስ አዴለም ወላሂ በተለይ እረጅም ቀሚሶች ዱባይን የሚያክል የለም አገዛዝ መምረጥ ይጠይቃል ዛሬ ሽንኩርት በተወዴዴበት ጊዜ ልብስ መግዣ ህዝቡ አቷል
@hawamuhamed5971
@hawamuhamed5971 9 месяцев назад
እኔ ብዙ አልገዛሁም ግን መዳሜ አሽራኝ አለች ምን ላደርገው አሪፍ አሪፍ ልብስ ነበር ግን ምን ላድርገው እኔ ማሽኖች ነው የገዛሁት መዳሜ አላህ ይዘንላት እና እሶ ወደ እወነትኛው ሀገር ሂዳለች አላህ ይረሀመሀ
@ali3989
@ali3989 9 месяцев назад
አላህ ይራህማት
@fatimam0hum0ed20
@fatimam0hum0ed20 9 месяцев назад
,ምን ላርገው አትበይ ለሚስኪን አድይው ለነገ ለአኪራሽ ይጠቅምሻል ስንት የቸገርው አለ
@rkbd6652
@rkbd6652 9 месяцев назад
አሁንኮ አምሳሽ ባች ቤት ብዙ አድርገሸዋል አይይ😅 አምሳ ብር ሁኗል እያሉ አይደል
@ZubaidaZubi-c5q
@ZubaidaZubi-c5q 9 месяцев назад
ጉርድ ቀሚስ አልፎበታል ቆንጆ ቆንጆቀሚሶችን ይዛቹግቡ ትለብሱታላቹ ይለበሳል ቀሚሶች
@sadaethio5900
@sadaethio5900 9 месяцев назад
ምክርሽ አይከፋም ግን ደጋግመሽ ወላሂ አትበይ ሱብሀነላህ ስንቴ ነው ምትምይው ያረቢ አተ እዘንልኝ
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 9 месяцев назад
ለሚስኪን ስጭው ከማውራት ስንት የሚለብሰው ያጣሞልቷል ብልከሚበላው
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 9 месяцев назад
እቤት ውስጥ ልበሻቸው ባልሺ ጋራ ስትሆኝ??
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 9 месяцев назад
አይ ስደት ከዚህ ሁሉ ካልሱ ይጠቅምሻል 🤣🤣🥰🥰🥰 ልባችን ማለል በአረብ ልብስ አይዞን ገለቴ 🤣🥰🥰🥰🥰
@user-oi4om2fp8p
@user-oi4om2fp8p 9 месяцев назад
እኪተመሰገን በይለዝህያበቃሸ
@zuzumuhe
@zuzumuhe 9 месяцев назад
ለምስኪን ትስጥ የምትሉ እሱ መች ጠፋት መቼም አትጥለው እናንተ ግን ተጠንቀቁ ብር ለልብስ አታጥፉ ነው ካልገዛችሁ
@ttww9470
@ttww9470 9 месяцев назад
ሳይበዛ ጡሩ ሰፍ ያለ ልብሥ መግዛት አለብን ኢ/ያ ከገቡ መግጃው ከባድ ነው
@Meriseid
@Meriseid 9 месяцев назад
ታዲያ ስንት ቺግርተኛ ባለበት አገር ይሄን ሁሉ ልብስ 5ዓመት ማስቀመጥሽ ምን ትምርት ኑሮት ነው?
@zahra951aseeri
@zahra951aseeri 9 месяцев назад
ዉይ ምን ጉድ ነት ምስኪን አለ አደልዲ
Далее