Тёмный

ሁላችንም አልቅሰናል ለፍቅር የተከፈለ ዋጋ 

Addis Radar
Подписаться 145 тыс.
Просмотров 115 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,5 тыс.   
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 4 месяца назад
እንካን ሰላም መጣህ እስኪ ጀግናዉን የነስራይን ወንድማችንን ሂዶ ይየዉ የምትሉ 👍
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 4 месяца назад
የነስር አይን ድራማ ነው የሚሰራው ውዴ ልብ በይ ትዝ ካለሽ አዲስ ቅመሞች የሚለው ቻናል የዚ ልጅ ነበረ የነስር አይን ከያዘው በኋላ ድራማ ጀመረበት ልብ ብላችሁ እዩ እህቶቼ ድራማ እና ትክክለኛ ታሪክ በደንብ ነው የሚያስታውቀው
@kamilaahmad5605
@kamilaahmad5605 4 месяца назад
ምኑ ነው ድራማ የሚመሥለው አይ ዝም ብለሽ አታውሪ​@@KaleNate-eq8xc
@AmoHanan-w9g
@AmoHanan-w9g 4 месяца назад
እኔ
@SitinaAhemd
@SitinaAhemd 4 месяца назад
ይተባበሩት በተቻላቸው አላህ አፊያውን ይመልሰው😢😢😢
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 4 месяца назад
@@KaleNate-eq8xc አረ የነስራይን ስራዎቹን በደብ እይ ድራማ አይደለም
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ 4 месяца назад
ጀግናው የነሥር አይን ሄድና ጠይቅልን ጉዳይውንም ተከታተልልት በፈጠርህ ይዝንሀል።በምትወዳት እናትህ ይዠህ አለሁኝ ውንድሜ😭😭😭😭እኝ ሌላ ማያት አልቻልንም ሄድና እይልን ለኝ ክብር ካለህ😢😢
@maye1727
@maye1727 4 месяца назад
ምን ሆኖ ነው?
@trhastesfay1706
@trhastesfay1706 4 месяца назад
በትክክል ወንድማችን ሂደ ጠይቅልን
@michgj5143
@michgj5143 4 месяца назад
አወ ጠይቆዉ😢
@ረድኤት
@ረድኤት 4 месяца назад
የንስር አይንን ሔድና ጠይቅልን ጀግናቸን ሁለተችሁም ምርጥ የህዝብ ልጆናችሂ
@hanabekele5517
@hanabekele5517 4 месяца назад
😊😊
@taman4308
@taman4308 4 месяца назад
Tayiki😊
@kemerusalo820
@kemerusalo820 4 месяца назад
እኮ ቢጠይቀዉ🎉
@sabamekuria959
@sabamekuria959 4 месяца назад
Awo teykee Ye neser ayn jegnawen tebebgnawen!!!
@negesetkerekes2325
@negesetkerekes2325 4 месяца назад
Please check on him, take care one another!
@Abdo-tg5zk
@Abdo-tg5zk 4 месяца назад
አየ ፋቅርርርር ደሥ ሢሉ አይናፋርነቶ ብቻ ፋቅር ያሢዛል የሚወደንን የምንወደዉን ለመዳም ቅመመች አላህ ይሥጠን ያርብብብብ
@MesretKassawMekonen
@MesretKassawMekonen 4 месяца назад
አመን አመንአሜን
@atalaatala5419
@atalaatala5419 4 месяца назад
የዚህ ልጂ መጥፍት ማነው እደኔ የሚያስጨንቀው ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ 🎉🎉🎉🎉🎉
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 4 месяца назад
የሚስቀና ፍቅር ደስይላል ያንተ እንጀራ ቢሸብትም የሚበላዉ የለም የሚባለዉ ለካ እዉነት ነዉ
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 4 месяца назад
❤❤❤
@እሙኢማን-ዠ2መ
@እሙኢማን-ዠ2መ 4 месяца назад
በትክክል
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 4 месяца назад
ትክክ❤😢
@زمزمم-م2ح
@زمزمم-م2ح 4 месяца назад
የመጀመሪያ ጊዜ አይናፍር ሴት አየሁኝ ደስ ስትል የገጠርልጅ❤❤❤
@ציונה65
@ציונה65 4 месяца назад
የገጠር ስለሆነቺ ነዉ. የከተማ በቁምሽ ነዉ የሚያርዱሽ
@halimaali4383
@halimaali4383 4 месяца назад
betam
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 месяца назад
ለካ እውነተኛ ፍቅር አለ❤😢 ወይኔ ሲስቀኑ ደስ ሲሉ የፍቅር አምላክ እንኳን አገናኛችሁ በዚህ ጊዜ እንደዚህ አይነት ወንድ ይገኛል ብየ አላስብም ነበር ወንድማችን ተባረክ ጠፍተህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 4 месяца назад
በቅርቡ ሀገሬ ልገባ ነው እስኪ ላይ አድርጉኝ
@mesiTube-m9q
@mesiTube-m9q 4 месяца назад
በስላም ግቢ እህቴ ደምርኝ🥰
@YahyAlmnsor
@YahyAlmnsor 4 месяца назад
አላህ በሠላም ያሥገባሽ ዱአ ይበልጣል ላይክ ምን ያደርግልሻል ከውድ ቤተሠብሽ በሠላም ያገናኝሽ❤❤❤❤❤
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 4 месяца назад
በሰላም ግቢ ውደ
@طيبهاحمد-م4ج
@طيبهاحمد-م4ج 4 месяца назад
እኔም እያሰብኩ ነው ኢንሻ አላህ ❤
@rehima4840
@rehima4840 4 месяца назад
አላህ ሰላም ያስገባሽ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 4 месяца назад
አቦ ደስ ስትል ይቺ ልጅ የእንግዳ አቀባበሏ ሚስኪን ነች የምትወደዉን ስላገኘችዉ በጣም ደስ ብሎኛል ሰዉን ሳታቅ እምነቷን ስራአቷን ከድጃት ሸረሁኝ❤❤❤❤❤ አይለያቹሁ አቦ❤
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
አተልጅ ግን አለህ ስትጠፍ ጨንቆኝ ነበር የንስር አይን ወንድማችን ሂደህ ጠይቀው ጀግናችን ህብረት ፍጠሩ ማን መጥቶ እደሚጠቃችሁ አይታወቅም
@zewariweyasu
@zewariweyasu 4 месяца назад
ጀግናው የነስር አይንን ጀግና ልጅ ጠይቅልን ከጎኑ ሁኑለት
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 4 месяца назад
ይሄ ነብር🐅 የሆነልጅ ሲጠፋብኝ ሰግቼ ነበር እንደ አይን ንስር አደጋ ያጋጠመው መስሎኝ ጀግናዬ የዓለማቱ ጌታ በጥበቡ ይጠብቅህ☝
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 4 месяца назад
እኔ እራሱ ሰግቸ ነበር
@eliasalene5948
@eliasalene5948 4 месяца назад
Awo batame
@Fikirte-zi3rl
@Fikirte-zi3rl 4 месяца назад
Are Enam Hasab gelogn neber
@Fikirte-zi3rl
@Fikirte-zi3rl 4 месяца назад
Wendimachin Yenisir AYinin Geginachinin hadeh xeyiqew
@RamateKadir
@RamateKadir 4 месяца назад
አሚንንንን❤❤❤
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 4 месяца назад
❤❤❤ዋዉ እንደዚህ አይነት ፍቅር አዬቼ አላቅም አይለያቹሁ ❤❤❤❤በጣም የሚገርም ነዉ❤❤
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg 4 месяца назад
ዋው በጣም ደስ ይላል እውነተኛ ፍቅር እንዲህ ነው የሞተው ነፍስ ይማር እናንተ ደሞ ተጋብታቹ ወልዳቹ ክበዱ❤❤❤
@AmoHanan-w9g
@AmoHanan-w9g 4 месяца назад
አሜን
@mhretgoitom2134
@mhretgoitom2134 4 месяца назад
አቤት መታደል እንደዚይ የሚወድህን ሰው ማግኘት እንዴት መታደል ነው በፈጣሪ ስም ታድላ ምን ነው እኔም እንደሳ የሚወደኝ ባገኝ 😢😢እኔም በቅር ቀን ኢትየጵያ ልገባ ነው በሰላም ግቢ በሉኝ
@HgHf-fg7br
@HgHf-fg7br 4 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@BilenTaleda
@BilenTaleda 4 месяца назад
በሰላም ግብ
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 4 месяца назад
ሰላም ግቢ
@እስላምነውህይወቴኢትዮጵያ
አላህ በሠላም ለሀገርሽ የብቀሽ
@HyatEbrahem-jb7ji
@HyatEbrahem-jb7ji 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤በሰላም፣ግቢ
@HabibaJemal-or6bk
@HabibaJemal-or6bk 4 месяца назад
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ሀቢቡና ሙስጠፋ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ውድ የኢስላም ልጆች በተክቢራ በፆም በዚክር በኢባዳ እነዚህ እንቁ የአስርቱ የዙል ሂጃ ቀኖች እንጠቀምበት
@zebibaseid3841
@zebibaseid3841 4 месяца назад
ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም ደምሩኝ
@YahyAlmnsor
@YahyAlmnsor 4 месяца назад
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ኢንሻ አላህ ከተጠቃሚ ባሪያዎቹ ያድርገን ❤❤❤❤❤❤
@TecnoAhmad
@TecnoAhmad 4 месяца назад
S❤A❤W❤
@ali-tt5om
@ali-tt5om 4 месяца назад
Saw
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 4 месяца назад
إن شاءالله يارب يارب يارب
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 4 месяца назад
የፍቅር አምላክ እንኳን በሰላም አገናኛችሁ ቀሪው ዘምናችሁ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤ወንድማችን የንስር አይን ጀግናው ወንድማችን ታሟል እና ሄደህ ጠይቀው ሰው ይናፍቀዋል አደራ በእግዚአብሔር በቅርብ ቀን ቪዲዬ እንደምትለቅልን እናምናለን እናንተ እርስ በእርሳችሁ ተጠባበቁ ጊዜው ከፍቶዋል እራሳችሁንም ጠብቁ ከሁሉ በላይ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የእኛ እንቁዎች እንወዳችኋለን እናከብራችኋለን የምትሰሩት እውነተኛ ስራ እንድንወዳችሁ አስገድዶናል በርቱ 🙏🙏🙏💚💛❤
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 4 месяца назад
ጀግናችን የንስር አይን ህደህ ጠይቅልን
@GgBb-u1q
@GgBb-u1q 4 месяца назад
Unatesh naw wolhii isum fariche nabare eda isu hono naw biyee uuufffee
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 4 месяца назад
ምርጥ የገጠር ፍቅር ደስ ስትሉ ለሞተው ነብስ ይማር ሁሉም አልፋል አሁን ቶሎ ተጋቡ ❤❤❤
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 4 месяца назад
በፈጣሪ ስም ካመግብያ ሳየው ደግጨ ነበር እና ወንድማችን ጀግና ምነው በስላም ነው የጠፋህ እና እንኳን በስላም መጣህልን ጀግናው እና አንደ ነገር ልበልህ ለአይን ነስር ጎሞኝው እስኪ ከባድ ሆነታ ነው ያለው አንተም ራስ እይጠብቅህ ስራ ከባድ ግዜ ነው ያለን ያስፈራል ❤❤😢
@romangina5121
@romangina5121 4 месяца назад
ይሄ ፉልምነው በዜዘመን እዴአይነት ወድአለ አሰለቀሱኙ አብራቹኑሩ ከተማ ይዘሀት ሄድ ❤❤❤❤❤
@ElsaAlene
@ElsaAlene 4 месяца назад
የፍቅር አምላክ ቅዱስ እግዝአብሄር ስለሆነላቸው ነገር አመሰግንህአለው አንተ ድንቅ አምላክ ነህ ታሪክን ትቀይራለክ ሁሌ እባርክህ አለው
@ኪያኬ21
@ኪያኬ21 4 месяца назад
እንኳን ደህና መጣህልን እኔስ እንደ የንስር አይን ጉድ ያደረጉህ መስሎኝ ፈርቼልህ ነበር ብቻ ተመስገን ነው ❤ 🙏🏼 እይልህ የንስር አይን አደጋላይ ነው ታስፈልገዋለህ ሂደህ እየው የሱን ሰራተኛም በደንብ ሰልላት ተከታተላት አደራህን ሂደህ እየው ወንድማችን ❤❤❤❤
@EbeKebe-u5q
@EbeKebe-u5q 4 месяца назад
Binawin kuy enjoy fikir fikir alkat beka eresachiw Nitshill fikir
@ኪያኬ21
@ኪያኬ21 4 месяца назад
🤔🤔🤔
@የድግልእናቴ
@የድግልእናቴ 4 месяца назад
ማነው እደኔ ደስተኛ የሆነ ጀግናው ወድማቺንን በማየት
@asasasa8550
@asasasa8550 4 месяца назад
እኔ❤
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 4 месяца назад
እኔ
@eliasalene5948
@eliasalene5948 4 месяца назад
Ena
@lubabaahmed7146
@lubabaahmed7146 4 месяца назад
እኔ❤❤
@lubabaahmed7146
@lubabaahmed7146 4 месяца назад
እኔ❤
@ሩትየወሎዋቀበጥ
@ሩትየወሎዋቀበጥ 4 месяца назад
ደቡቦች እኮ ፍቅር ናቸዉ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 4 месяца назад
ቤተሰብ ግን በሁለት ጥንዶች መኣል ባይገባ ደሰ ይላል በዉነት እነዚ ልጆች እተዋደዱ ነዉ የተለያዩት በጣም ያሳዝናሉ ጌታን ፍቅር እዉነት ነዉ እዉነትም ፍቅር ነዉ በነዚህ አየዉ ዋዉ አንድላይ ቢሆኑ ደሰ ይላል የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ጠፍተክ ነበር በሰላም ነዉ ?😢❤🙏
@atsion7214
@atsion7214 4 месяца назад
እባክህን እነዚህ ልጆች ከመጋባታቸው በፊት HIV ምርመራ ማድረግ ያለባቸው
@እሙኢማን-ዠ2መ
@እሙኢማን-ዠ2መ 4 месяца назад
ለምን ባልዋ የሞተዉ በሡነዉ ማለቴ በኤችአየቪ ነዉ እንዴ
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 4 месяца назад
እነሳይመረመሩእንደትአብረውይኖራሉ አሑንቀረእኮዝምብሎመጋባት
@tsehayfentaw6452
@tsehayfentaw6452 4 месяца назад
ይሄ ፍቅር እውነተኛ በተግባርም በውሬያቸውም በእይታም ትክክለኛ ፍቅርን ከክርስቶስ የሚለው ቃሉ ራሱ ነው❤❤❤ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም ጀግና ብየሃለሁ።
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 4 месяца назад
❤❤❤❤ ስለመጣህ ደስስስስስ ብሎኛል ጀግናየ የነስረ አይንን ህድና ጠይቅልን በፈጣሪ በማሪያም ባአላህ
@YYy-v7n
@YYy-v7n 4 месяца назад
የኛ ጀግና ተናፋቂ እንኳን በሰላም መጣህልን በርታ ያምርብካል❤❤❤
@ABLomi
@ABLomi 4 месяца назад
የኔጀግና እኳንደና መጣህ አተና የንስርአይን እዴትእደምወዳችሁና. እስር እደማከብራችሁ. ቃላት ያጥረኛ. ለኔ ጀግናዋቼናችሁ. ወድሜ በድጋሚ እኳንደና መጣህ. እባክህ. ወድሜ. የንስር አይን ወድማችንእን. ጥቃትደርሶበታል. እና ሂድና ጠይቀው. ጉዳት ያደረሱበትን ተከታአትለህ. ፍትህውዲያገኝ አድርግ. እባክክክ. በናት
@wt8066
@wt8066 4 месяца назад
Wayi ፍቅር 😭ያሳዝናል ያባልሽ ሞተ ምቶጅዉን ማግኘት ደሞ ደስ ይላል 😔ለሞተው ነብስ ይማር 😢አይዞሽ አይዞህ ያለፈው አልፎዋል ❤️ ሕዝቤ ደምሩኝ 🙏🏻
@hilamoo928
@hilamoo928 4 месяца назад
እኳን ሞተ ወህ ፍቅርን ማጣት በቁሟ ሙታ ሰለምትኖር ግን አላህ ይቅር ይበለኝ የፍቅርን ህመም ሰለማቀዉ ነዉ💔😭የኔ አግብቶ ወልዶ እኔ ግን አለሁ እሰካሁን ሌላ መቅረብ አቅቶኝ
@wt8066
@wt8066 4 месяца назад
@@hilamoo928 አይዞሽ እማ ኪያ 😭እኔም ህመም አልብኝ ባወራው 😔ሆዴ ባዶ ይቀራል ብዬ ነው ❤️እማ አይዞሽ ላንቺ ያለው የትም አሄድም 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Aster-ly5xe
@Aster-ly5xe 4 месяца назад
Wow wow wow ሰዎቹን አላቃቸዉም ነገር ግን ቃላት የለኝም በጣም ነዉ ደስ ያለኝ የእዉነት ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ 🙏❤❤❤❤❤❤❤
@ter2065
@ter2065 4 месяца назад
እስኪ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት ሌላም እምነት ተከታዮች በፀሎት አስቡኝ እህህህህህ ደከመኝ ታከተኝ መረረኝ አይይይይ ስደት ሞት ላይቀር ማቋረር ሆኖብኛል
@tigistmulisaa9828
@tigistmulisaa9828 4 месяца назад
Ayuzoch yene het😢
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያቃል አይዛሽ እህቴ ሁላችንም ችለነው አይዛሽ እመቴ ትጠብቅሽ
@rreema6586
@rreema6586 4 месяца назад
አብሽሪ ወደአላህ ተመኪ
@eexx5392
@eexx5392 4 месяца назад
አይዞሽ
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
አይዞሽ እህቴ ልደታ ማርያም በለተቀኖ ከድካምሽ ትገላግልሽ አይስደት ወይ ሞላ ድካም ብቻ እኔም ስደት ከወጣው 16 አመቴ😢
@fikrTubedr4nj
@fikrTubedr4nj 4 месяца назад
ደስ ሲሉ እግዳ አቀባበል ወይኔ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቸው❤❤❤
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 4 месяца назад
ደጉ ባላገሩ የሀገሬ ሰው የዋህ ነው❤❤❤
@biniyamhabte1
@biniyamhabte1 4 месяца назад
የንስር አይንን ጠይቀው ታሟል ማን እንዳጠቃው ተከታትላችው ያዙለት he is our hero please please please be with him brother
@MahirEbrahim-cc4gb
@MahirEbrahim-cc4gb 4 месяца назад
የእወነት ሳላደንቅህ አላልፍም ጀግናዬ
@alemtsegaye6074
@alemtsegaye6074 4 месяца назад
እባክህን በገብር ኤል አንተ ጀግና ነህ ለምን ብትል የንሰር አይን ያለውን ነገር ማጠራት አለብህ ሰራተኛውን ጋ አና ከሜራ ማን ያለውን ነገር ማጣራት አለብህ ሲጠይቅት ለምን ጨሁችበት አንደ ነገረ አለ
@ShewayeAyanew-ku4wb
@ShewayeAyanew-ku4wb 4 месяца назад
ውይ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሔር ዘላለማችሁ የተባረከ ይሁን
@user-sr1pu6ko3q
@user-sr1pu6ko3q 4 месяца назад
ወይኔ የድሮ ቆጆ ከየት ተገኘች በአሑንዘመን የኔቆጆ💐💐💐👍👍
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 4 месяца назад
በጣም ደግሞ ደሥ ሥትል የኔናት ኡፉፉፉ የኔ ምርጥ አደኛ ከአለም አደኛ ነች የምር አሥቀናችኝ እኔን እሡም እደዚያዉ
@user-sr1pu6ko3q
@user-sr1pu6ko3q 4 месяца назад
👍👍👍💐💐
@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 4 месяца назад
እፍፍ ስያሳዝኑ ፍቅር እኮ እንደ እሳት ነዉ የምያነደዉ😢😢😢❤❤❤
@hawulteyesuf901
@hawulteyesuf901 4 месяца назад
ኸረያረቢ ለኛም እውነተኛ አፍቃሪስጠን
@eexx5392
@eexx5392 4 месяца назад
በጣም
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 4 месяца назад
የኔ ወንድም እንኳን ደህና መጣህ በጣም ጨቆኝ ነበር ስትጠፋ ምን ሆንክ ብዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወይኔ ደስ ሲሉ በእውነት አብሬቼው ነው ያለቀስኩ😢😢😢😢 ትክክለኛ ፍቅር እንዲህ ነው እግዚአብሔር ስራ በእውነት ግሩም ነው ሁለት የሚዋደዱ ሰዎችን በወንድማችን ላይ አድሮ ያገነኘ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤ በል ስርጋቸውን ማየት እንፈልጋለን ወድማችን በጉጉት ነው የምንጠብቅ ❤❤❤❤❤❤
@ኩፈየኩን-ረ2ዀ
@ኩፈየኩን-ረ2ዀ 4 месяца назад
የኘ ጀግነ ወድም ኡከን ደነ መጠህ ደስ ሲሉ በአለህ አይ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 4 месяца назад
ወንድማችን የኛጀግና የንስርአይንን ጠይቁት እባክህን የኔወንድም ተባበሩት ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@maye1727
@maye1727 4 месяца назад
ምን ሆኖ ነው
@AynalemUrge
@AynalemUrge 4 месяца назад
በጣምነውየምታምሩት
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 4 месяца назад
እውነተኛ ፍቅር እሄ ነው ደስ ይላል
@user-rt7uj7fy1
@user-rt7uj7fy1 4 месяца назад
የልጅነት ፍቅሬ እኔም ከተለያየን 13 አመት አለፈን ተጠፋፍተን አሁን በቅርብ በስልክ ተገናኘን አግብቶ ወልዶ ተፋተዋል እኔ ጋ ዳግም ፍቅራችን ቀጠለ ሀገሬ ስገባ ልንጋባ ነዉ 😢😢ያሳካልሺ በሉኝ እህቶቸ በጣም ነዉ የማፈቅረዉ
@MihretYacob-wk6tl
@MihretYacob-wk6tl 4 месяца назад
የኔ ውድ ይሳካልሽ😍
@eexx5392
@eexx5392 4 месяца назад
ያሳካልሽ የሚወዱትን ሰው ማገኘት ማለት ትልቅ ነገር ነው መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ 🌹🌹❤❤
@መቅዲyouTube-t5o
@መቅዲyouTube-t5o 4 месяца назад
ያሳክልሽ
@SaSa-oq2ml
@SaSa-oq2ml 4 месяца назад
ያጣፍጥልሽ❤
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed 3 месяца назад
የኔም ቢፍታ ህጀ አገባዉ ነበር
@hawaymuhamed9588
@hawaymuhamed9588 4 месяца назад
ይጋቡ ይምትሉ እንዴት ነዉ ያለቀሥኩት ወላሂ ይጋቡ
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 4 месяца назад
ምን ጥራቄ አለው
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 месяца назад
😢ወንድሜ ምነው ጠፋህ በፈጣሪ ስም በሰላም ነው😢😢እባክህ የንስር አይን አዲስ ቅሞሞች ጋዜጠኛ ሂድና ጠይቅልን እባክህ 😢 ሁለታችሁ ጀግኖች ናችሁ ምርጦች የህዝብ ልጆች
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 4 месяца назад
ጀግናው ወንድሜ እንኳን ሰላም መጣህልን ጠፋህ እኮ ተመልካቾች 200k እናስገባው 🙏🙏🙏
@nimaademe471
@nimaademe471 4 месяца назад
ተባረክ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ
@Biba-y9z
@Biba-y9z 4 месяца назад
እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን የትነው የጠፉከው ስጠፋ ጨንቆኝ ነበር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@EthiopiaEthiopia-z1l
@EthiopiaEthiopia-z1l 4 месяца назад
እኔ የት ጠፍተህ ነው እያልኩ አለህ እንደ ጀግናዬ🎉🎉🎉አላህ ይጠብቅህ❤እባክህን የንስር አይንን ሰራተኛውንና ካሜራማኑን ተከታተሉለት እሱ እንደዛ ሆኖ ማዬት ልብ ይሰብራል😢😢😢
@zainabyzz
@zainabyzz 4 месяца назад
ስትጠፉ ጊዜ በጣም ጨንቆኝነበር ወላሂ አላህ በሄድክበት ሁሉ ካንተጋር ይሁን❤❤❤❤
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 4 месяца назад
የኛ ጀግና መጥፋትህ አሳስቦኝ ነበርር የነስአይንን ሄደህ ጠይቅልን
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 4 месяца назад
❤❤❤❤😢😢😢
@FggGhhh-m8c
@FggGhhh-m8c 4 месяца назад
ሰላም እደት ናችሁ ቤተሰቦቸ በማለት ጀምር ምን ማለትህ ነው እኛኮ እንናፍቅሀለን 😢ስለመጣህ ደስ ብሎናል የንስር አይን ጋዜጠኛ ጉብኘው እስኬ ጀግናው
@ሮዚራያ-ቸ8ዸ
@ሮዚራያ-ቸ8ዸ 4 месяца назад
ወንድም እንኳን በሰላም መጤ የወንድማችን የንሲር ጠይቀልኝ 🙏🙏❤❤
@JemilaDesye
@JemilaDesye 4 месяца назад
በሰላም ነዉ የጠፋህዉ ወንድሜ እንኳን ደህናመጣክ❤❤❤
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
ወንድድማችንን፣የነስር፣አይንን፣ጠይቅልን፣ታሞል፣በክፉ፣ሰዎች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@TakeleForsido-wp8op
@TakeleForsido-wp8op 4 месяца назад
ጀግና ጋዜጠኛችን እንኳን በደህና መጣህ የንስር አይን ሰሞኑኑ በጣም ተሞሀ እስት ከቻል ህድና ከጎኑ ሁኑላት
@tsehayhabebe1553
@tsehayhabebe1553 4 месяца назад
ዘመድ እንኳን በሰላም መጣህ አስበን ነበር ስራህ ደስ ይላል ገጠር ዉስጥ በመሆኑ በጣም ያምራል በርታ የኛ ጎበዝ ሰላም ዋሉ
@TaoBit-l5e
@TaoBit-l5e 4 месяца назад
❤ ጀግናችን በስስት ነው የማይህ ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለይህ 🎉🎉🎉
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 4 месяца назад
የኔ እህት ልጅቷ ፈገግታዋ አክብሮቷ የምር ደስ የምትል ልጅ ነች እንደገና ፍቅራችሁን ቀጥሉ ተጋቡ የምር ተባረኩ 🙏🙏
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ስላየሁ ደስ ብሎኛል በሰላም ነው የጠፋህው የይቱብ ቤተሰቦቼ ያስባሉ አይባልም እንዴ መዋለድ ቋንቋ ነው ከምር እንደ ስጋ ወንድሜ ነበር ሳስብ የነበረው በምን እንደማገኝህ ጨንቆኝ ነበር እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@MeseretAlemye
@MeseretAlemye 4 месяца назад
❤❤❤❤
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 4 месяца назад
እንዴት ምስኪን ፍቅረኛሞች ናቸው ሲያሳዝኑ እንካን በሰላም ተገናኙ ጀግናው ኮመንት አንብብ እና የንስር አይንን ሄደክ እየው
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br 4 месяца назад
ዋው አገሩ እንዴት ደስ ይላል ገጠሪቱ ኢትዮጵያ እንዴት ጎበዝ ነህ አይዞህ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ነው
@bellatedros4839
@bellatedros4839 4 месяца назад
ወንድም ሰላየሁክ የፈጠረኝን የሰማዩ አባቴን አምስግናለሁ እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx 4 месяца назад
እንኳን ደና መጣህልን ወድማችን ጥፊት ሲል የጨነቀዉ ማነዉ ስላየንክ ደስ ብሎናል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tizetaambaye8143
@tizetaambaye8143 4 месяца назад
እንኳን ደህና መጣህ ጀግናው የንስር አይንን ጠይቅልን እባክህ
@ፅጌማርያም-የ6ተ
@ፅጌማርያም-የ6ተ 4 месяца назад
ደስ ይላሉ በጣም እነተኛ ፍቅር ኣየሁኝ ቤተሰቦቻችን ኣስገድደው የሚጋብን ነገር በጣም ጎጂ ነው ሰው የወደደውን ሂወት መኖር ኣለበት እግዚብሔር እንኳን በሰላም ኣገናኛቹ እግዚብሔር ይስጥህ ወድማችን ጥሩ ስራ ነው
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 4 месяца назад
ማሻአሏህ ድንቅ ስራ በርታ ጀግና ነህ👍👍👍
@ረድኤት
@ረድኤት 4 месяца назад
ልጁን አለማ ድነቅ አይቻልም ፍቅር ማለት ምንም አይነብኮን የሚወድስ 😮
@sikosilo7233
@sikosilo7233 4 месяца назад
በጣምዴምሪኝ ውዴ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 4 месяца назад
ሰለም ወዲማችን በጠሚጠፈክ ሰው የስበል አትልም ሁሌ አስክ ናበር እን ሰለማጠ ጀግናው ወዲማቹ ታማልና እዲና ጋበኛው በናትክ የናስር አይን ታማል በፀሎታቹ አስቡት
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 4 месяца назад
የንሥረ አይን ወንድሜ ጠይቀልኝ
@Berry-g4y
@Berry-g4y 4 месяца назад
አወ ንስርየ እግዜር ይማረው 😢❤❤❤
@genetteshome3906
@genetteshome3906 4 месяца назад
ፈጣሪ ይማረው ዘመድ ናቸው
@BirtukanWondiye
@BirtukanWondiye 4 месяца назад
Awo pls
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 4 месяца назад
እኔ እኮ የምገርሙኝ እንዴት እንደሚገኙ ድንቅ ነህ አቦ
@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 4 месяца назад
ኣይገርምም
@BilenTaleda
@BilenTaleda 4 месяца назад
ከምር የኔም ጥያቄ ነው 😢
@ZuzuMmm-gq9wl
@ZuzuMmm-gq9wl 4 месяца назад
😂ያስቃሉ ፍቅር እንድህ ነው። ወድማችን ጠፈህኮ እያሰብኩህ ነበር
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn 4 месяца назад
የኔ እመቤት ፈጣሪ የሞተውን ነብሱን ይማረው ከዚ ጋም ፈጣሪ ፍቅራችሁን አብዝቶ በፍቅር ያኑራችሁ የኔ ጀግና እባክህ እራሰህን ጠብቅ እንደጉአደኛህ እንዳይጎዱህ በጌታ የሩቅ ሰው ሳይሆን ያጠገብህን ሰው ተጠንቀቅ በማርያም የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 4 месяца назад
ንግግርዋ ሁሉ ደስ ስትል
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 4 месяца назад
በጣም እኔ ራሡ ቀናዉ
@MasaratGetu
@MasaratGetu 4 месяца назад
እንኳን ደህና መጣ በጣም ደስ ይላል ተመችተውኛል ፍቅራቸው ደስ ሲል
@rimaBamansoor
@rimaBamansoor 4 месяца назад
ጀግናቸን እንኳን ደህና መጣህ የንስር አይን ወደማችንን ጤይቅልን❤
@mohsmmedmoj2041
@mohsmmedmoj2041 3 месяца назад
ወንድሜይ የነዚ ልጆች ደስታ እንደመለስክ የንተም ደስታ እጥፍ ድርብ ይሁን እመቤታችን ካንተ ጋራ ትሁን 👏👏❤❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 4 месяца назад
እውነተኛ ፍቅር ካለ ሰው በየትም ዞሮ ይገናኛል
@Temsgan
@Temsgan 4 месяца назад
እዉነት ነዉ ጌታን ብጣም ይገራማል
@MuniraDibba
@MuniraDibba 4 месяца назад
ወንድሜ እንኳን ደና መጠህ በአለህ የንስሪ አይን ወንድማችን ሂድና ጠይቅ አንቴንም አለህ ይጠብቅህ❤❤
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 4 месяца назад
አቤት የልጁ ሸበላነት የልጅነት ፍቅርኮ ደስ ይላል ልጅቷ ደግሞ ስትሽኮረመም ደስ ስትል በል አግብተክ ከተማ ይዘካት ሒድ
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 4 месяца назад
እጀግ ደስ የሚል ፍቅር ደሞ እንዶት ታምራለች ውብ ናት ቢጋቡ
@hjuiisfdjjsjwjifi798
@hjuiisfdjjsjwjifi798 4 месяца назад
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እንኳን ደና መጣህ የንስር አይን ወንድማችንን ጠይቀው😢😢
@Fafip9rs1fz5s
@Fafip9rs1fz5s 4 месяца назад
የኔ ምርጥ ወንድም አንተኮ ትንሽ ትልቁን ሰው አክባሪ ነህ❤
@b.6015
@b.6015 4 месяца назад
ቤቱ ከውጭ አያምርም ውስጡ ያምራል 😂😂😂😂😂😂
@asnakudamise1364
@asnakudamise1364 4 месяца назад
የተመታሽ 🤣😂😂
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 4 месяца назад
እኔ አስታዬት ከውጪ ሳየው ቡትት ያለ ነው ውስጡ ስታይ ያሰላም
@sharotube912
@sharotube912 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂🤭🤭
@رمانهاقماسو
@رمانهاقماسو 4 месяца назад
ምንትደረጋላችሁግንዉይ። ያደግሽበትንአትርሽይ
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 4 месяца назад
😂😂😂😂​@@asnakudamise1364
@Halima-n2w
@Halima-n2w Месяц назад
የኔ.አንገታም.አድናቂህ.ነኝ.በጣም.ዉድድድ.ነውየማረግህ.አንተን.መውደድ.ያሥደሥታል.አላህ.ይጠብቅህ
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 4 месяца назад
በጣም፡ደስስ፡ይላል።ድሮም፡እግዚአብሔር፡አንድ፡ሁኑ፡ያላቸው፡ናቸው።እንኳን፡ደስስ፡አላችሁ።
@hava39
@hava39 4 месяца назад
ንጹሕ ፍቅር በቃል መግለጽ ባይቻልም አይቶ መረዳት ይቻላል እግዚአብሔር በፍቅር አንድ አድርጎ ከመልካም ፍሬ ጋር ሺህ ዓመት ያኑራችሁ❤
@asefuwondemagen6066
@asefuwondemagen6066 4 месяца назад
ሰላም እባክህን በጣም ላስቸግርህወንድማችን የንስር አይን አዘጋጅ አታሞ ነው የለ እስኪ ይሄን እድል ተጠቀም ሄደህ አነጋግሪው በጣም እናመሰግናለን 🙏
@nigushindeya
@nigushindeya 4 месяца назад
እንደ ዛሬ በጣም ብሎኛል ደስ ስትሎ ያገሬ የገጠሬ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤ ጀግና ወንድማችን❤❤❤
@semiramohaned
@semiramohaned 4 месяца назад
የአንች እናት የኔ አማት አንድ ቀን ይሙቱ እኛ እንድንጫወት እንዲሰፋን ቤቱ አለ ታደሰ አፍራሳ 🤣🤣አጃኢብ ነው ባሏን ሞት ወስዶ የዱሮ ፍቅረፍናዋን አፍነሸነሸው መሰንበት ደጉ kkkkkkkkkk😊
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 4 месяца назад
ክክክክክ
@ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
@ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 4 месяца назад
😂😂😂😂
@سميرة-ب4ي
@سميرة-ب4ي 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂አረ።አይበልም
@enanu7590
@enanu7590 4 месяца назад
አረ ግጥም 😂😂😂😂😂
@talayehala7094
@talayehala7094 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂
@Bet1771
@Bet1771 4 месяца назад
ጀግናው ጋዜጠኛ ተባረክ። የእነ ቴዲን ታሪክ ደገምከው። ቢያንስ ይህኛው እድለኛ ነው። ነፃ ሆና አገኛት። ሁለቱም ወጣት ናቸው። ህይወታቸውን በፍቅር ይጀምራሉ። ቴዲም እንደዚህ እድለኛ ሆኖ የሺን ነፃ ቢያገኛት አሪፍ ነበር። እንዳዘነ ሄደ
@hilamoo928
@hilamoo928 4 месяца назад
በጣም 😥😥😭አላህ የቴዲንም አላህ ያሳካለት
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 4 месяца назад
ጀግናዉ አማና የነስርአይንን. ጠይቀዉ. በምችሁሉትነገር. ሁሉእርዱት. የደረሰበትነገር. በጣምያማል 😢😢😢😢
@Kelem-j4k
@Kelem-j4k 2 месяца назад
አንተ ጀግና ልጅ የለ ማክስ ሌላ ሰዉ እኰ ነዉ የምትመስለዉ ጌታ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@lubabaahmed7146
@lubabaahmed7146 4 месяца назад
መጣህ፡የፋህ፡ግዜጨቆኝነበር፡የደኔ፡የጨነው፡ለዝህ፡ጀግና፡ጋዜጠኛ፡የፈቀው❤❤❤❤
@rahmamuhammed4904
@rahmamuhammed4904 4 месяца назад
እባክ ወንድማችን የንስር አይን ወንድማችን ሄደክ እየው ጀግናችን ለኛ ደራሻችን ታሞ ጨንቆናል እባክህ ጠይቅልን
Далее
ዮአዳን (ክፍል 38)
27:44
Просмотров 358 тыс.
ልብ የሚነካው የጥንዶቹ ፍቅር
28:39
impossible lungs test !! 🫁
01:00
Просмотров 6 млн
@EndalkTube2 @Ethiopa
3:46
Просмотров 11 тыс.
impossible lungs test !! 🫁
01:00
Просмотров 6 млн