Тёмный

ሂወትሽ አታበላሺ አርፈሽ ወደ ካናዳሽ ሂጂ  

Meri Tube ሜሪ ቱዩብ ቸሩ
Подписаться 22 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

#abtube #marketube #bruktube #family #cherutube #haymitube #vairal

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 227   
@merib224
@merib224 2 месяца назад
0919858146 ለምትፈልጉት ኦርደር ሰርፕራይዝ የቤት እቃ በኢሞ በዋትሳፕ ደዉሉ
@genetbelete9303
@genetbelete9303 2 месяца назад
አንድ ቀን አብርሽ ጉዳይ እያውራ ቤትከቤት አለ መከና አለ ሥራ አለ አላልክም ለምን ታድይ ምን አተነው ስደት ትህድ የምትላው ያንተ ነገር አስጠለኝ ድንጋይ ራስ 😂
@gugugugu6679
@gugugugu6679 2 месяца назад
Awo ezezut yeewunet chere betam tamagn new ene mskr negn chere Berta 👍👍
@user-vw1lr8tv9q
@user-vw1lr8tv9q 2 месяца назад
እህት አንድ ነገር ልገርሽ የእውነት ፍቅር ካለሽ አትሂጅ የኔን ተሞክሮ ላካፍልሽ እኔ በጣም የምወደው ልጅ ነበርኝ በዛ ላይ ቤተሰብ ወደ ስደት እድሄድ ይፈልጋሉ ከዛ በጣም ጨነቀኝ ልጁንም ማጣት አልፈልግም ከዛ እንደምንም ብለው አሳመኑኝ ልጅም ተስማማ እየከበደንም ቢሆን ተለያየን ሁለት አመት እስኪሞላኝ ደህና እያወራን ነበር ነይ አለኝ ነገሮች ምንም አልተመቻቹልኝም ቀረሁ ለመነኝ ግን አልቻልኩም በመጨረሻም ድብረት ውስጥ ገባን የማይፈልገው ህይወት ገባ እኔም ሌላ ሰው መቅረብ ፈራሁ እና እህት ለሁሉም እግዚአብሔር መልስ አለው ሰደት መጥፎ ነው ቸሬ ደሞ ጥሩ ልጅ ይመስላል ፍቅርሽን ከምንም ጋር አታወዳድሪ ቤተሰብ ለማሳመን ሞክሪ ቴክስት አበዛሁብሽ ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል
@mounaalemu8227
@mounaalemu8227 2 месяца назад
ተ ጋቦ ስ ደ ት አ ት መ ኝ እዛም ከ ተ ሰራ ያ ል ፍ ል
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 2 месяца назад
ትክክል እናት ካለማወቅ ብዙ ነገር ከስረናል
@Ayelech-co8wu
@Ayelech-co8wu 2 месяца назад
እግዛቤር፡ይርዳችሁ፡አትሂጂ፡የውነት፡ክተዋደዳችሁ፡ተጋቡ፡አትለያዬ፡ እህት፡ያልሽው፡ልክነው፡ያልሽው፡ወድን፡ማመን፡ክባድ፡ነው፡እኔም፡ደርሳብኛል፡እኔ፡እየወደድኩት፡እሱ፡ግን፡ሌላ፡ሰው፡ይዞ፡ይኖራል፡እኒ፡ግን፡እደተሰበርኩ፡አለው፡እያመንኩት፡ከዳኝ
@user-gs4zy3ko3v
@user-gs4zy3ko3v 2 месяца назад
ቸሬ ሺማግሌ ላክ ወድሜ ሜሬ ስደት አትሄጂ እኔ ስደት አሥር አመቴ ግን ምንም ለውጥ የለኝ በሰው ቤት መቃጠል ነ🙏🙏🙏🙏🥲🥲ው ትርፍ ብሊስ አትሂጂ ሜሬ
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 2 месяца назад
አንቺ አረብ ሀገር እንጂ ካናዳ አደለሽም ለዛ ነው ያልተለወጥሽም ላወቀበት አረብ ሀገረም ይቀይራል
@hilamoo928
@hilamoo928 2 месяца назад
ሽማክሌ ላክ ቸሬ ሰደት ወላህ ለማን አይጠቅምም አትሂጂ እኔ ከአብሮ አደጌ ጋርጥየዉ ወደ ዱባይ መጣሁ ከ6አመት በኀላ እሱም አገባ ወለደ እኔም እሄዉ😢ሌላ ሂወት መጀመር አቅቶኝ ሂወቴ ተመሰቃቅሎ ምንም ደሰተኛ አይደለሁም አገር መመለሰም አሰጠልቶኝ አለሁ አሁንም
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 2 месяца назад
አትሸወጂ አገርሺ ገብተሺ አግብተሺ ውለጂ የስደት ኑኖ አይሞላም ላች ስላልተፈጠረ ነው ይሂዲ እሱም ላች ያለው ተቀምጧል
@Mameቦረና
@Mameቦረና 2 месяца назад
አይዋትክክልአይዞሽእህቴ ላቺሥላላነዉ እናምያቺያለዉአለ ዉዶችደምሩኝ
@user-ro1dt4zi4y
@user-ro1dt4zi4y 2 месяца назад
አደራሽን አቲጂ እሄት ስደት አይኑ ይጥፈ ኡሱንም አትጉጂው ቅሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ❤❤❤❤
@user-wv9ri2wr9t
@user-wv9ri2wr9t 2 месяца назад
እህት ላንች ይከብድሻል ግን የምር ካፈቀርሽዉ አትሂጅ ቸሬ ደግሞ ጥሩ ልጅ ይመስላል የበለጥ አንች ታቂዋለሽ ቸሬ ወንድሜ ሽማግሌ መላክ ብቻ ሳይሆን አግባት ህፃን አደላችሁም አብራችሁ ሁሉንም ታስተካክላላችሁ አይዟችሁ መልካም ትዳር❤❤❤😊
@merib224
@merib224 2 месяца назад
የኔ ወድ አመሰግናለሁ
@user-if5hg7cc7p
@user-if5hg7cc7p 2 месяца назад
ተወደድካት ሺማግሌ ላክ ተዛ ቅሪ ትላለህ ዝብለህ ቅሪ ማለት ይከብዳል
@user-sw5gg8gb5q
@user-sw5gg8gb5q 2 месяца назад
ኧረ ተጋቡ አንድ ጊዜ ካገር ገወጣሽ ነገሮች እዳሰብሻቸው አይቀሉም
@genitube.g9425
@genitube.g9425 2 месяца назад
እህታችን ስደት የልብ ቁስል ነዉ ።አንቺ ባሰብሽው መንገድ አይሆንም ።እንደ እኔ በቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ሰርተሽ መለወጥ ትችያለሽ ደግሞም የምታምሩ ጥንዶች ናችሁ 😢😢😢እኔ ስደት በእኛ ይብቃ 😢😢😢
@satgraway292
@satgraway292 2 месяца назад
አዎ ማሪያምን😢😢😢😢😢
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 2 месяца назад
ቸሬሬሬ ጥሩ ሠዉ ነዉ የእዉነት ኬፈቀርሽዉ አትሂጅ ስዴት ምንጋዜም አይሞሌ አሁን አይገባሽም እድሜሽ ሢሄድ ነዉ ሚገባሽ ሚያፈቅርሽን ማግባት ደሞ መታደል ነዉ ቸረሰ ሽማግሌ ላክ ዛሬ ነገ ሣትል ኑሮአችሁን ኑሩ ትምርትሽንም ተማሪ ጨርሺ ሂወት ይቀጥላል
@user-lb6ol6ef2r
@user-lb6ol6ef2r 2 месяца назад
ሽማግ ሌ ላክና የሚሉትንስማ እሶም አትጨነቅ። ላተ ለሳም ከባድነው አላህ የልባችሁን ያሳካላችሁ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 2 месяца назад
ከህውናት አፍቃሪ ከሆሽ አትጂ 😢😢በዚ ጊዜ ሂዋት ያራስ እጂ ሰው ማምራት አይችልም ያምትሉ ለይክ😂😂😂
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 2 месяца назад
ስደት ለኛም አልበጀ ቤተሰብ ክብሩን በጣም ይፈልጋል ስለዚ ሽማግሌ ላክ ቤተሰብም ፍርሐት ይኖርበታል ሽማግሌ ቢላክ ግን ይረጋጋሉ❤❤
@user-lt2if1qv2c
@user-lt2if1qv2c 2 месяца назад
እህት ወድሞቼ ሰላማችሁ ይብዛ❤ ወድሜ ሞቶብኛል 😢 በፀሎት እና በዱአ አስቡልኝ😢ብቸኛው ወድሜ ነበር😢 እኔም በሰው ሀገር አሞኛል 😢😢😢😢😢😢
@user-jc4kx3sj8z
@user-jc4kx3sj8z 2 месяца назад
አላህ ያግዝሽ😢😢😢እህህህ አይዞሽልኝ
@wollo1630
@wollo1630 2 месяца назад
አሏሕ ሠብር ይሥጥሺ እሕት🙏😰
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 2 месяца назад
አላህ ይዳብስሽ እህቴ
@mekiyamekiya5308
@mekiyamekiya5308 2 месяца назад
Nebsi yemari anchinim fetari yemarish
@zebibaimran2350
@zebibaimran2350 2 месяца назад
,እህቴ እኔ የምልሽ አትሂጂ ምክንያቱም ሁሉም ነገር እንዳሰብሽው ላይሆን ይችላል እና ቤተሰብ እምነት እንዲኖረው አሁን ቀለበት ይሰርልሽ እጮኛው መሆንሽን ያሳውቅ ወደፊት ሽማግሌ ልኮ ትጋባላችሁ ይህ ነው የኔ ሐሳብ ❤❤❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 месяца назад
የኔ ቅመም አትሒጂ ገፍተሽ ቸሬ ወርቅ ልጅ ነው ታማኝ ቅን ንፁህ ልብ ያለው ነው የምር ፈጣሪ የሰጠሽን አትግፊ ስደት ለኛም አልጠቀመም አትሒጂ ነው ምለው ቅመምዬ በጣም ነው ምወድሽ
@zeburazzz8351
@zeburazzz8351 2 месяца назад
ሽማግሌ ይላክ ተስማምታችሁ ኑሩ ቤተሰብ ልጁ ደረጃ እደትዝለት ስለሚፈልግ ነው ፍቅር ያሸንፋል ዋናው የናተ መዋደድ ነው ሌላው ትርፍ ነው
@xaqlgosa
@xaqlgosa 2 месяца назад
ww chare mirx sawu yanth hasab mirx newu yemr ❤❤❤❤❤
@GeletaSifen
@GeletaSifen 2 месяца назад
ቸርዬ እችልጅ ባታገባት እገልካለው የምር😢😢❤❤❤❤❤ አግባት ስወዳችው❤❤❤❤❤❤
@user-hv5pz8
@user-hv5pz8 2 месяца назад
ቼሬን ከልብሽ የምትወጂው ከሆነ የሰው ሀገር በጭራሽ አትሄጅ ምክንያቱም በሀገራችሁ በፍቅር አንድ ዳቦ ለሁለት በፍቅር በልታችሁ መኖር ይሻላል በሳው ሀገር ከመኖር ከእትዮጰያ ሕዝብ ጋር ከፍቅር ሕዝብ ጋር መኖር ይሻላል እህቴ ሜር በጭራሽ የሰውን ሀገር አትየ እሰከ ሞት እለት ከአንች ጋር ምኖር አጋርሽን ትተሽ አትሄጅ ቼሬ ሽማግሌ ይላክና አብርሹ እየኖርሽ ትምህርሽን ተማር ሀሳብሽን በሀገርሽ ላይ አድርግ የምትሊት በላይክ👍👍👍👍👍👍 አሳየን
@merrymerry9926
@merrymerry9926 2 месяца назад
ሜሪየ እርግጠኛ ሁኜ ልንገርሽ ስደት ከሄድሽ ከቸሩ በላይ አንቺ ነሽ ምትጎጂ በቃ ንገሪያቸው ከሱ መለየት አልችልም በያቸው ቸሩ ደግሞ በቃ ሽማግሌ ላክ ሁለታቹም ላለመለያየት ለፍቅራቹ ብላቹ እስከቻላቹት መስዋእት ክፈሉ
@binalefart2799
@binalefart2799 2 месяца назад
እረ ሜሪ ለትምህርት ከሆነ ጭንቅላት ከአለሽ ሀገርሽ ላይ ተማሪ የሰው ሀገር ለጥላትም አይስጠው ህይወት አንዴ ናት እዚሁ እየተማርሽ ከውዱ ፍቅረኛሽ ገር አለምሽን እይ እሄዳለሁ አትበይ ማንም በአንቺ ሂወት እንዲወስኑልሽ አትፍቀጂ።
@UaeAlain-dp6be
@UaeAlain-dp6be 2 месяца назад
አይ ሰደት አይኑ የሰጥፋ እህቴ አረፈሽ ሂወትሽን ኑሪ አንተ ዝም ብለህ ሽማግሌ ላክ አሺ እና ሰርጉን አምሌ 5 አርጉት💕💕💕💕💕💕
@hayathimam
@hayathimam 2 месяца назад
ቸሩ የቲም ነህ ከጎንህ ሰው ያስፈልግሀል ሺማግሌ ላክና ተጋቡ ስደት ለኛም አልበጀ እርሜ ብቻ መጨረስ ነው አገራቺሁ ላይ ሰርታቺሁ መለወጥ ትቺላላቺሁ
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 2 месяца назад
እውነት. አፍቃር. ከሆንሽ. አትሄጂ. ካልሆነ. ተጋብታቹ. አብራቹ. ኑሩ ሜሪ😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@deninaisar1548
@deninaisar1548 2 месяца назад
ስደት ለኛም አልበጀ ተጋቡ ሜሪዬ❤❤
@gingotub6160
@gingotub6160 2 месяца назад
እኔልገርሽ ለወንድ ልጅ ብለሽ ምንም ነገር ቢሆን አችን የሚጠቅምሽ ከሆነ የራሥሽን አሥቀድሚ...ለምን መሠለሽ የሀበሻ ወንድ የፈለገ ነገር ቢሆን ከፍላጎቱ አችን አያሥቀድምም so ነቃ በይ እናቱ
@bekalobaharo290
@bekalobaharo290 2 месяца назад
Atii gii shimgile leki charee❤❤❤hasba mirxi new 🎉🎉🎉
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 2 месяца назад
ስደት አይኑ ይጥፋ ወላሂ ቸሬ እውነት ነው ስደትን ስላላዩ ነው ከቤተሰብ ከሚመጡት ጭምር መሄድ የሚያምራቸው
@alikajemal7387
@alikajemal7387 2 месяца назад
ሸማግሎ ላክ ችሩ ሰደት አትሂጂ አብራቹ ኑር ተጋብታቹ ኑሩ 🎉🎉አሳባች አላህ ያሳካላችች😍
@user-xu9oh4ux9f
@user-xu9oh4ux9f 2 месяца назад
የሚሪዬ የኔ ቆንጆ አርፈሽ ሂጂ ቸሬ ምንም ፍላጎት የለውሞ ሲታይ አንች መወሰን አለብሽ
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 2 месяца назад
ሜሪ አትሒጂ ስደት የብዙ ሰው ሒወት አመሰቃቅሏል ባገርሽ ያጣሽው ነገር እስከሌለ ድረስ ለምን ስደት አስፈለገ ትምርቱም ቢሆን ምርጥ የውጭ ሐገር የሚሰጡ በቂ እውቀት ያላቸው መምህራን አሉ ባገርሽ መማር ትችያለሽ ተምረሽም በስተመጨረሻ ለትዳርና ለልጅ ነው ቸሬ ደሞ ጥሩ አባት ሊሆን የሚችል ተጣጣሪ ልጅ ይመስላል ከልብ የሚወድሽን ገፍተሽ መጨረሻ ላይ የዜሮ መቅረት አለ እኔ ስደት ይቅርብሽ ባይ ነኝ
@xcamgMan
@xcamgMan 2 месяца назад
ሜሪ ፍቅር ፍቅር ነው እውነተኛ ከሆንሽ ከፍቅር የሚበልጥ ምንም የለም አትሂጂ ፡ማሰብሽ እራሱ ስተት ነው
@feydukkk
@feydukkk 2 месяца назад
ሽማግሌ ላክና ጥለፍ bro
@SitiYassin
@SitiYassin 2 месяца назад
ስደትይቅርብሽ ውዷ ሙቀአቃጥሎናልቱ
@foed180
@foed180 2 месяца назад
ላይክ አረጋለሁ ግን ኮሜት ለመጀመሪያ ጊዜየ ነዉ ሜሪየቸሩ የስራ ሰዉ ነዉ በዛላይ የስደት ሂወት ምን ያክል ወጣ ወረደ እንዳለዉ ስለሚያቅ ነዉ የትም መሄዲ አልፈልግም ያለሽ ካገር ከወጣሽ የሚሞላ ነገር የለም ቤተሰብ እንኳን የብር ፍቅር ነዉ የሚይዛቸዉ የለኝም ባልሽ ሰአት ጠላት አድርገዉ ነዉ የሚያዉሽ ሂወትሽን መሪ ስደትን እንዴት ብየ ላስረዳሽ እንዳዉ ጠቅለል አርጌ ስነግርሽ ትዳርሽን ይዘሽ ኑሪ ።
@merib224
@merib224 2 месяца назад
የኔ ወድ አመሰግናለሁ
@user-pq8dt9pm9w
@user-pq8dt9pm9w 2 месяца назад
ኦረ የኔውድ ትተሽው አትሂጅ የኔውድ
@xaqlgosa
@xaqlgosa 2 месяца назад
shimagle lak abrachwu nuru yene hasab ebdazi newu
@user-ew7uj9wj3q
@user-ew7uj9wj3q 2 месяца назад
የሰዋገር።የሰው።አገር።የሰው።ነው።አተ።ደሞ።ሽማግሌ።ላክ።አብራቹ።ሁኑ።ከዛ።ቦሀላ።ማንም።አይነካብህም።
@user-ew7uj9wj3q
@user-ew7uj9wj3q 2 месяца назад
የኔ።ነው።ዙልፍ እባላለሁ
@Karema-nw8gg
@Karema-nw8gg 2 месяца назад
😂​@@user-ew7uj9wj3q
@tigisit2534
@tigisit2534 2 месяца назад
ሜሬ አትህጂ እኛ ምን አተረፍን 🥹አትህጂ ቸሩ ሽማግሌ ላክና ቀለበት አርጉ ከዛ ቶሎ ሰብሰብ በሉ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይርዳችሁ ጸሎት አርጉ
@merib224
@merib224 2 месяца назад
የኔ ወድ አመሰግናለሁ
@meronTesfaye-xc1nl
@meronTesfaye-xc1nl 2 месяца назад
Athigi❤❤🎉
@FiriyotTolosa
@FiriyotTolosa 2 месяца назад
እኔ ኮመንቲሚ ፅፌ አልቅሚ ሜሪዬ አግሪሽ ልይ ቲሚሪትሽ ትመሪ ቸሩ ደግሞ ሽመግሌ ልኪ
@TENBITGENENE
@TENBITGENENE 2 месяца назад
ሜሪዬ የኔ ቆንጆ አትሂጂ አብራቹ ሰርታቹ መለወጥ ትችላላችሁ ዛሬ ያላችሁን ፍቅር ስደት ከወጣሽ በውሀላ አሁላይ ትተሽው የምትሄጂውን ህይወት እንደነበረ አታገኝውም ፍቅር ያሸንፋል አትለያዩ ከተሰደዳችሁም አብራቹ ነው መሆን ያለበት!!!
@tezebet9417
@tezebet9417 2 месяца назад
እፍፍፍፍፍፍስደትመጥፍነውእህቴከቤተሰቦችሽአብረሽሁኝ እኔከምወዳቸውቤተስቦቼተለይቼ5አመትሆነኝአንድልጂሆኜበናፍቆትአንድእኔሆኜቤተሰብምጎዳሁእኔም ተጎዳኩ እናምስደትክፍነው ካተዋደዳችሁአብራችሁ ህይወታችሁን ኑሩ
@user-pq8dt9pm9w
@user-pq8dt9pm9w 2 месяца назад
ተጋብ የኔውዶች
@MA-dg3vc
@MA-dg3vc 2 месяца назад
የኔ ውዲ ሰደት አይጠቅምም ቸሬን አጥብቀሺ ያዢ ሰደት ከሄዲሺ ህይወትሺ የተቦሳቀለ ነው እሚሆነው ሰራ ፍጠሩ ኢትዮጵያ እወሰዲሀለሁ አይ አመት ያሰቃል ብከፋም ኢትዮጵያ ትበልጣለቸ
@merib224
@merib224 2 месяца назад
የኔ ወድ አመሰግናለሁ
@user-pq8dt9pm9w
@user-pq8dt9pm9w 2 месяца назад
እቤት ላክ እነአግባት ቸርየ
@ZahrerAhmad
@ZahrerAhmad 2 месяца назад
ኢህታለም ኢኔ ምልሽ ቻሬ ምርጥ ዬህወ ልጅ ነዉ ኢደየመልጣሽ ለዶለሪ ብለሽ የቤት እማቤት ሆነሽ ቁጩ በይ የግሌ ምክር ነዉ ስደት አይኑ ይጥፈ የስቱን እድሜ በከቱ ጨራሰ
@sabirasabir-hm8zw
@sabirasabir-hm8zw 2 месяца назад
ኧረ እሕቴ ሥደት ይቅርብሺ እኔን ያየ ይቀጣምንም አይሠራልሺም ወላሂ እኔ የምቆጨኝቢኖር ሥደት የመጣሁበትቀን እና የተመልካች ምክር የምሠሚከሆነ ሺማግሌ ይላክናተጋብታችሁ ሂወታችሁን ኑሩ አገር መውጣት ከባዲነው ፍቅርሺን ብታጣጥሚነው የሚሻልሺ በአገርሺላይ እሕቴ ይቅርብሺ በተረፈ ያሠብሺውን ይሙላልሺ 😢😢😢😢😢🎉❤
@merib224
@merib224 2 месяца назад
የኔ ወድ አመሰግናለሁ
@sabirasabir-hm8zw
@sabirasabir-hm8zw 2 месяца назад
​@@merib224እሺ እሕቴ በተረፈ አላሕ ባገርሺላይ ጥሩነገር ይወፍቅሺ ቼሬንም እንዳታሥከፊብን ትተሺው እንዳትኬጂ እሺ ማን እንዳገር አገርሺላይነው ሁሉን ነገር የምታገኝው የሠው አገርላይምንም ቢኖርሺ ምንም ደሥታየለም አገርሺላይግን ባይኖርሺም ደሥተኛነው የምትሆኝው በተረፈ እወዳችኋለሁኝ 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 месяца назад
ምን እይነት ውሬ ይዝሽ መጣሽ ቆንጆ ስው ባለሽ ነው እምትሂጂ እህታእለም
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c 2 месяца назад
አረ ውዴ የምን ሰደት አታሰቢው ቸሬ ጎበዝ ጠካራ ልጂ ነው ከመካከላችሁ ሌላ ሰው አታሰገቡ ቤተሰብ ሸማግሌ ከላከልሸ ቤተሰቦም ያምናል ክብርም ነው 💐❤
@user-rr3hy2hr1s
@user-rr3hy2hr1s 2 месяца назад
እኔ ግን የምለዉ ልጅቷ እድሜዋ ደርሷል ለትዳር እኔ ሳያት ገና ነዉ ምትመስለኝ ትምርቷን ትማር ወላሂ ቸሬ ባሁን ሳት ያለትምህርት ምንም ነገር መስራት አይቻልም ትማር ለትዳርም ትንሽ ይቀራታል እደኔ ስደትም ይቅርብሽ ተማሪ ቸሩ ጥሩ ልጅ ነዉ አቺ ለትዳር ብቁ እስክትሆኚ ተማሪ
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 2 месяца назад
የኔ ቆንጆ ስደት ለኛም አልበጀ ተጋቡ ሜሪዬ እና ቸሩዬ የኔ መልካም ሰው👍👍👍❤❤❤
@EsayasBerhanu-t3x
@EsayasBerhanu-t3x 2 месяца назад
ሁለቱም ኣንድ ይሆናሉ::: ትዳር መስርቱና ኑሩ: ትዳራችሁን ጌታ ይባርክላችሁ
@user-oo2mj7sz8w
@user-oo2mj7sz8w 2 месяца назад
የምታፍቅርዉ ከሆኔ ሹማግሌ ልኮ ያግባሽ ግን ዴሞ የመሄድ ፍላጎት ኑሮሽ ብታገብም ደስተኛ አቶኚም ሌላዉ ዴሞ በዴብ አዉሩ ❤❤❤🙏
@user-gt9le8jy2m
@user-gt9le8jy2m 2 месяца назад
ኧረ ሜሪ ይቅርብሽ ስደት በኛ ይብቃ ባንድ ኑሩ አትራራቁ የውነት አየ ቤተሰብ የራሳቸው ውሳኔ ብቻ ነው እሚያፀድቁት😢😢
@abarugumbaru4554
@abarugumbaru4554 2 месяца назад
እረ እህቴ እንዳትሄጂ ስደት በኛ ይብቃ ተጋቡ እውነት❤❤❤❤
@user-iv8rf5io3s
@user-iv8rf5io3s 2 месяца назад
እውነት ያርገው እና በህድሽልኝ. 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢. እኔ እመጣልሀለሁ. ከሱ የበለጠሁኝ.ቀሽት ነኝ. እውነት. ህጅልኝ እባክሽ. 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በምን ቀን እዳትገናኝችሁ. ሁልግዜም በልቢ አስብሀላሁ. ችሬዬ ፍቅር በጣም አፍቅረሀለሁ. ተሎ ህጅልኝ እባክሽ በታ ልቀቁልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂 አይዞን ቻሱን ተጠቀሚ
@BirukTadsseMenedo
@BirukTadsseMenedo 2 месяца назад
ሜሬ ቸረን ምትውጂ ከሆነ አረፈሺ በሀገረሺ ትመረ እሺ የሰው ሀገረ ለጠለቴም አልመኝም
@skettube4149
@skettube4149 2 месяца назад
ስደት አትሰቢው ስደት ያየ ሰው ሁሉም ነገር በሚባል ደረጃ በረካ የለውም ወላ ጤናሽ ወላ ፍቅርሽ ወላ ገዘብሽ ምንም በረካ የለም ስደት አትቅመሽው ተጠቀቂ ትዳርሽን መሥርች ልጁ አያሞኝሽም ባል ይሆንሻል
@Ggg-ih2mr
@Ggg-ih2mr 2 месяца назад
እረ ሰደት አትመኝ እህቴ ተጋብታችሁ አብራችሁ ኑሩ ❤❤❤❤❤
@burhanamareh4498
@burhanamareh4498 2 месяца назад
ሽማግሊ ላክ አብራችው ኑሩ ካናዳ እዳትሄጂ ሥደት እደምታወሪው ቀላል አይደለም ያላዩት አገር ይናፍቃ ሁሉም አልጋ በአልጋ አይደለም። ቆም ብለሽ አሥቢ እደኔ ባትሄጂ ትዳርሽን ያዢ
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 2 месяца назад
ስደት ይቅርብሽ እህቴ ስደት ብዙ ችግር አለው
@tigraytigray5893
@tigraytigray5893 2 месяца назад
እረ በማረያም ጥለሹ አትሂጂ የስው ሀገር የስው ነው ባይ ነኝ ፡፡አንተም ሽማግሌ ልክህ ተገለገል ማለት ለወላጅ ም ክብር ነው ፡፡ ማሬ ደሞ ሁለት ወዶ አይቻልም፡፡የራስሽ ውሳኔ የስፍልገዋል፡፡፡፡፡
@user-qo3cl3jm9c
@user-qo3cl3jm9c 2 месяца назад
እኔና ጮኛዬ ቀለበት ያረግነው በቤተክርስቲያን ነው ቤተሰቦቸ ዝቅተኛ ንሮ እሚኖሩ ሰዎች ናቸው እና ስደት ብሆድኮ ትንሽ ላስተካክልላቸው እችላለሁ ብየ ከራሴ ጋር ተማክሬ ለቤተሰብም ስናገር ተስማሙ ጮኛዬ ግን ለምን እያለ እየተቆጣ መጣሁ ስመጣ ለ2አመት ነበር አሁን ግን 7 አመቴ ከመጣሁ እጮኛዬም ትግስቴ አለቀ ከመጣሽ ነይ ይላል እኔ ደግሞ ለራሴ የምለው ነገር የለኝም😢
@meronTesfaye-xc1nl
@meronTesfaye-xc1nl 2 месяца назад
Good jobe
@ermiastedla2894
@ermiastedla2894 2 месяца назад
አትሞኝ ካናዳ የምትየወ አትሞኝ እውነተኛ ትዳረከሁነ ትዳረሸነ አድረጊ በአሁኖሰአተ ሰደተ አትሞከሪው እኒያለሁት ሰደተ በአሚረካ ሰለዚህ አትሸወጀ ❤❤
@merrymerry9926
@merrymerry9926 2 месяца назад
አንሰማሽም መሄድ አለብሽ ካሉሽ በቃ አልሄድም በይ በፍቅር ልባችን የቆሰለ ነን ምናቀው ሳይደርሽ ቀላል ሊመስልሽ ይችላል ተፋቅረህ መለያየት ግን በጣምምምምም ከምልሽ በላይ ከባድ ነው
@user-iy6py6jh1f
@user-iy6py6jh1f 2 месяца назад
20shi 😂😂😂😂enasgebat
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 месяца назад
አትኢጂ እመቤቴን ገዘብ አይበልጥም ከፍቅር😢😢❤❤❤
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 2 месяца назад
ገንዘብ ከሌለ ፍቅር አይኖርም
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 месяца назад
@@SintayehuEshetu-hg8us በስመአብ ብዙ ሰርተዉ እኮ ገዘብ ማገኘት ይችላሉ💒
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 2 месяца назад
አትሂጂ እዚሁ ስሪ ትምህርትሽንም አታቋርጪ ቸሬ ለሷ የሚሆን አዋጪ ስራ ጥናት አድርግና አስጀምራት በምንሰራው ስራ ስኬታማ ከሆንን ሀገራችንም ኤሮፕ ነች
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 2 месяца назад
ሺማግሌ ላክ ቀለበት አዲርግላት ተጋቡ ከዛ ይቱብ በርትታችሁ ስሩ የሆነነገር ክፈቱ ይቱብ ትንሺም ቢሆን ሊከፍላችሁ ይችላል ስደት ይቅርብሺ
@gingotub6160
@gingotub6160 2 месяца назад
ሽማግሌ መላክ ለምን አልፈለገም..ምናልባት ፍላጎትየ የለውም ይሆነል😮
@user-bq8dg3fh1y
@user-bq8dg3fh1y 2 месяца назад
ካናዳ ብትሄጂነፃነት ተ፣ታገኝመሠለሺ እዛኮ 24ሰአትሰርተሺ ነው እዚህንፁህ አየር እየወሰዲሺ ፉቅርሺንአጣጥመሺኑሪ እናገናህፃንነሺኮትዳርከባዲነውመጄመሪያስሪ እወቂ በዴብተዋወቁበሁለትወርሺማግሌመላኩ ለሱከባዲነው እና እሰቡሁለታቺሁምትዳርከባዲነውአዴሚወራውአዴለምገብቶ መውጣትአይመከርም ስሩ ለሁለትአመትከዛበሆላተጋቡ
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 2 месяца назад
ካናዳ ምርጥ ሀገር ናት
@user-bq8dg3fh1y
@user-bq8dg3fh1y 2 месяца назад
@@SintayehuEshetu-hg8us የኔውዲጥሩሀገር ቢሆን ካልተሰራ ብር በእግሩአይመጣም
@NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
@NagdgjbvCkccwuov-ef3ni 2 месяца назад
የስዉ አገር ምግዜም የሰዉነዉ ምንም አይሰራልሽ ሽማግሌ ተልኮ ብትጋብ ባይነኝ ደሞ ስወዳችሁ❤❤❤❤
@user-iy6py6jh1f
@user-iy6py6jh1f 2 месяца назад
Sewedchu😂🎉🎉🎉
@tgstSolomon
@tgstSolomon 2 месяца назад
ተጋቡ እማ ወንድማችን ሽማግሌ ላክ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 2 месяца назад
እር ሂጅ እድል አንድ ግዜ ነው ፍቅር ካለ መተማመን ካለ ሁሉም ነገር ቀላል ነው ❤❤❤❤❤
@halimaomar7769
@halimaomar7769 2 месяца назад
እህትሥደትአትህጅሥደትአንደየከውጣሺመመለሻሺይርቃል ሂወትሺንባገርሺላይኑሪይ ቸይደግሞእውነተኛፍቅርካለሺማግሌላክእርዝቅበፈጣሪይእጅነው
@AyshaTube-ez4oe
@AyshaTube-ez4oe 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤ mereye konjo❤❤❤❤ charu turu saw
@user-bb1gm9sm9q
@user-bb1gm9sm9q 2 месяца назад
ወገናችን ሰደት ይቅርብሺ እዳይነድሺ ቤተሰብ ይወቅላቹሕ ተጋብ ሰደት ትዳሩም አያምር የሰደት ባሎች አላሕ ያዘነላቸው ሲቀሩ በሒወትሺ ሲመጦ ብር ፈልገው ነው
@aleemoa9847
@aleemoa9847 2 месяца назад
አይ እህቴ ስደት አትህጅአኛም በስደት ሜሪየ
@zenebeh
@zenebeh 2 месяца назад
ሥደት ላላየዉ ወሪቅነዉ እህቴ እዳይቆጭሽ ቤተሠብሽአክብሪያቸዉዉደጃቸዉ ግን በራሥሽሂይወት ወሥኚ ቸሬንምታፈቅሪዉምቶጂዉከሆነ ሥደትአትሂጂ ቸሬ ጥሩልጅነዉ ሃይማኖቱአክባሪ ዉሸትማዮድ የሠዉሃቅየማይበላ በዚዘመን እደዚአይነትወድየለም፡ አቺም ብቶኚጥሩ ነሽ አድላይ ሁኑ ቸሬምሽማግሌላክ አድላይሁኑ ተባረኩ እኖዳቹዋለን መልካምጊዜ እመኛለዉ
@askalgirma2343
@askalgirma2343 2 месяца назад
Way don't you married with cheera to take him to canada so you can go with him that my suggestion ❤❤❤
@SharewGirma
@SharewGirma 2 месяца назад
Meri ሂጂ እዚህ አትጨማለቂ ቸሬ ግን እዳይደብርህ
@CharaMai
@CharaMai 2 месяца назад
ሽማግሌ ላክ ቸሩየ እዳትሄድ ከፈለክ ከዛ ቅሪ ለማለት ይመቸሀል ሚሪ ቆጅየ ልጅ ናት❤❤❤❤
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 2 месяца назад
ቸሬ ሽማግሌ ላክና አብራቹ ሁኑ ሜሪዬ እንደ ሀገር ያለ ምንም የለም እኔ አሁን ያለሁት አሜሪካ ነው ስራ አለ ብር አለ ህክምና አለ ሁሉ ነገር አለ ግን ማህበራዊ ኑሮ ግን ከባድ ነው ስራ ቦታ ካለ ሰው ትገናኛለሽ አንድ ቤት አብሮሽ ከሚኖረው ሰው ጋር ቁጭ ብለሽ የምታወሪበት ሰዓት የለም ምናልባት እሁድ ኦፍ ከሆንሽ ቤተክርስቲያን ትገናኚያለሽ አንድ ቅዳሜ እና እሁድ ግዴታ ስራ ትገቢያለሽ አንድ ቅዳሜ እና እሁድ ትሰሪያለሽ ግዴታ ነው አጋጣሚ ነው እሁድን እረፍት የምታገኚው ያለሽን ልብስ እንኩዋን የምትለብሽበት ጊዜከስንት አንዴ ነውየስራ ልብስሽን ለብሰሽ ስራ ትሄጃለሽ ስትመለሺ እሱን ታወልቂያለሽ ቤት ውስጥ ስራ ይጠብቅሻል የኪችን ልብስ ትለብሻለሽ ትሰሪያለሽ ትታጠቢያለሽ ይደክምሻል ትተኚያለሽ አለቀ በቃ ይኛ ሰው ኢትዮጵያ እየሄደ እንደሚጎርረው እንዳይመስልሽ ምን ልልሽ ፈልጌ ነው በፈለግሽ ሰአት ቤተሰብን ዘመድን ጉዋደኛን ፍቅረኛን የምታገኚው እምዬ ኢትዮጵያዬ ጋ ብቻ እና ብቻ ነው ንፁህ አየር ተንፍሰሽ የምትኖሪው ልምከርሽ ቸሬ ሽማግሌ ይላክ አብራቹ ኑሩትሰሪያለሽ ትማሪያለሽ ብሎሻል ከዚ በላይ ምን ትፈልጊያለሽ አስቲያየት ፃፉልን ስላላችሁ ነው ቤተሰብ አደራ አንቺ እዛ እየኖርሽ እንዳትሉኝ ያለውን ሀቂቃውን ነው የተናገርኩት አደራችሁን እወዳችዋለው ❤❤❤❤❤❤❤
@Fucug
@Fucug 2 месяца назад
አረ የሰው ሀገር ባየሽው ሲያሱጠላ ኡፍፍ ቅሪ😢😢😢
@satgraway292
@satgraway292 2 месяца назад
አይይይይ ሰዴት እማቀው ነው እምናገረው እማየ ባልሸ አግብው አገርሸ አርፈሸ ተቀመጭ 😥😥😥😥😥😥
@user-bo6pc7fs7i
@user-bo6pc7fs7i 2 месяца назад
Mnageban, tadiya, yets, btders, egha, lerasachn, yesew, ager, eyastceneken, new,, gedelgbu, ayagebanm, lelayik, mesebsebiya, yih, yakal, mesgebgeb
@user-pu9ds6eu5b
@user-pu9ds6eu5b 2 месяца назад
አንች ደግሞ ስደት ለኛም አልሆነ ኢሄው ስንት አመት ሙሉ በአረብ ሀገር እድሜያችን አለቀ ከባለቤትሽ ገር ሁነሽ ካገርሽ ሰርተሽ ትለወጫለሽ ትዳር የፈጣሪ ፀጋ ተድሎ ነው ቤተሰብሽን እኔ አልሰደድም ብለሽ አሳምኛቸው አለቀ❤❤❤
@lejebaify
@lejebaify 2 месяца назад
ሂጂ ና ይዘሽው ትሄጃለሽ አትቀልዱ ፡፡
@kiyyaahassan7139
@kiyyaahassan7139 2 месяца назад
አትሂጂ እባክሽ ውጪ አገር አሁን ተበላሽቷል እዚሁ ከባለቤትሽ ጋር እየሰራሽ ኑሪ
@BezaMengistu-ez2tb
@BezaMengistu-ez2tb 2 месяца назад
Teghebu bk
@TinsayeTdewos
@TinsayeTdewos 2 месяца назад
ቸሩ በቃ ሽማግሌ ለክ ምክንያቱም ከአንቴ ዬምጠበቀውን ነገር አድርግ
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 2 месяца назад
አረአህቴሠደትአትሂጀየኔማርይቅርብሸማሬተጋቡናዉለዱማሯሠደትየርሜሌባነዉአህቴወላሂ
@amaamm-mn5jh
@amaamm-mn5jh 2 месяца назад
እህቴ ሥዴት ከባድ ነው ማን እዳገር 😢😢😢 አሁን አገሬ የምገባበት ቀን ናፍቆኛል❤❤
@ghghghh217
@ghghghh217 2 месяца назад
❤❤❤❤
@ZdZd-xv9pf
@ZdZd-xv9pf 2 месяца назад
ሀላስ ሽማግሌ ላክ
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h 2 месяца назад
❤❤ኡነትሽ ነው አገላብጦ አገላብጦ ዘወር ቤል ወድልች
Далее
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
Просмотров 75 тыс.
Они захватят этот мир🗿
00:48
Просмотров 502 тыс.
Bike Challenge
00:20
Просмотров 23 млн
ከባድ ፕራንክ best Ethiopian YouTube videos
11:32