Тёмный

ሃሃሃ እስኪ ይሄ ለጋ ቅቤ መሃል አናት ላይ አስቀምጦ ጭፈራ የየት አካባቢ ባህል ነው 

Teyim ጠይም Anbessa Production
Подписаться 19 тыс.
Просмотров 255 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 268   
@hffbbn2662
@hffbbn2662 7 лет назад
አር ስርጌ ቀን ናፈቀኝ የአላህ። ስደት በቃ በለን። አገራችን ገብተን ወልደን እምከብዲ ያርገን አሚንን አሏሁመ አሚንንንን
@kewnyaseid2044
@kewnyaseid2044 7 лет назад
አሚን ያረብ
@zxcvbnasdf6678
@zxcvbnasdf6678 7 лет назад
ቅቤምሁሉአይም
@user-ex2ti8ss7t
@user-ex2ti8ss7t 7 лет назад
አሚን ሀባበቲ ያረብ
@user-zo7gu8fs4j
@user-zo7gu8fs4j 7 лет назад
ወይኔይህቀንእደትእደናፈቀኝኢሻአላስደትኡፍፍፍፍርውስጤናችሁማሮቸስታምሩ
@seadamohammedrayan7246
@seadamohammedrayan7246 6 лет назад
ወላሂ ቅቤ ምርጥ ነው ግን አልጠቀምም እኔ
@omarhassan9269
@omarhassan9269 5 лет назад
ያገሬ ልጆች ማሮቸ ደስ ስትሉ የኔ ትዝታ ቂቤችሁ ደስስስስ ይለኛል ያዴኩበት ነውውውውውው
@user-cy1gx7dg2s
@user-cy1gx7dg2s 7 лет назад
ታካብጃለሽ እያንዳንድሽ ቅቤ መጸየፋችሁ ነው? ሆይ ጉድ ይህ አረብ ሀገር ሁሉንም ነገር እስረሳችሁኮ
@werkiyecherinette5067
@werkiyecherinette5067 7 лет назад
ሀሀሀሀሀሀ
@alamalaam2894
@alamalaam2894 7 лет назад
መቅዲ የወልደያ ልጅ በትክክል ማሬ እሩዝ አስረሳቸዉ
@Fatima-wy7ec
@Fatima-wy7ec 6 лет назад
መቅዲ የወልደያ ልጅ አረ እውነትሽ ነው ውዴ ምድረ በጥራቃ የዛሬ 2ት ወይም 3 አመት ስትቀባ የነበረች ሁሉ አሁን ታካብ ዳለች ሆ እድሜ ላሀረብ ሀገር
@user-qt8vg6qg4v
@user-qt8vg6qg4v 6 лет назад
መቅዲ የወልደያ ልጅ ትክክክል
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 6 лет назад
እውነትሽን ነው ወላሂ ምን ቸግረ አለ ቅቤ መቀባት
@user-dy9xe9iq4e
@user-dy9xe9iq4e 6 лет назад
እረ ያረቦች ጩህት ጭቅላቴን አቃጥሎኛል እኔም በተቀባሁ
@habeshamedia7822
@habeshamedia7822 5 лет назад
አይዞሽ ክክክክክ
@anshlim1233
@anshlim1233 5 лет назад
@@habeshamedia7822 R
@lubabhmohamed2492
@lubabhmohamed2492 7 лет назад
ስታምሩ.ውይይይ.ስደትት.ያገሬ.ባህል.ናፈቀኝ
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 5 лет назад
ይህ ቅቤ አናቴ ላይ ነበር ማድርግ ይህ በርሃ ያደርቀው እራስ ቅቤ ውስጤ ነው
@user-nq2ie3rw3h
@user-nq2ie3rw3h 6 лет назад
ቅቤው አለመቅለጡ አትሉም ከከከከከ ወይ ሀገራችን አየሩ ራሱ ሙከየፍ ነው እዚህ እንኳን ቅቤ አናቴ ላይ አስቀምጨ ቀርቶ ጥሬ ስጋ ባስቀምጥ ይበስላል ከከከከከ
@selamyimer3234
@selamyimer3234 6 лет назад
ሣህ
@user-wc8pv3lx7q
@user-wc8pv3lx7q 6 лет назад
ሀሀሀሀሀሀ እረ በሳቅ
@kkmdjhddh9601
@kkmdjhddh9601 5 лет назад
ያገሬልጆች ኮራሁባችሁ ስታምሩ
@nuchoabe7327
@nuchoabe7327 5 лет назад
አይ ልጂነቴ አይ ለዳማዪ ሙዚቃውንና ሚዞቹን ሳይ የኔ ህይወት ጋር ተመሳሳይ ናቸው
@amenaamena3596
@amenaamena3596 7 лет назад
ዋው የወሎ ልጅ ባልሆኩኝ አይበሽቀኝም ግን ወሎ የፍቅር አገር ናት
@zahiragebire1035
@zahiragebire1035 6 лет назад
Eko
@AB-hd9xl
@AB-hd9xl 7 лет назад
ቂቤ..መቢለቲ..ኢጂ...መቀበቲ..አሊወድሚ..
@user-iq1lw3xt1q
@user-iq1lw3xt1q 7 лет назад
ስታምሩ ግን ጥሎብኝ ቅቤ ስጠላላላ
@user-xg7tw2gg8z
@user-xg7tw2gg8z 5 лет назад
ጉራ ብቻ
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 5 лет назад
እኔ ደግሞ ውስጤ ነው ቅቤ
@user-dn9xi6up4n
@user-dn9xi6up4n 6 лет назад
ውይ ባህላችን ድስ ይላል ይኔም ነፍቀኝ አምላኬ ሆይ ሰርጊን እነ ሞቴን በሀገሬ አርግልኝ ውይ ትዝታ ልገለኝ ነው አትነገኩኝ ብሶተኝ ነኝ
@kalwa7126
@kalwa7126 5 лет назад
ወይ ገጠር ውስጤ ነሽ አይኔ ክፍ አያይ። ጄሮየ ክፉ አይሰማ ንፅህ አየሩ አረስንቱ ውድውድውድውድውድውፍከልቤ
@sofiamohammed440
@sofiamohammed440 5 лет назад
ሀቂቃ መቀባት አልወድም ቢሆንም ባህላችን 😍😍
@aminufentaw2232
@aminufentaw2232 6 лет назад
እኛ ነና ወሎየዎች ውስጤ ናችሁ
@mhemdawelhdh3026
@mhemdawelhdh3026 7 лет назад
ኧረ ይሄ ባህል በኛ አካባቢ የለም አሁን ጊዜው ሰልጥኖል ወድ ቂቤ አይቀባም እኳን ወድ ሴት አትቀባም በድሜ ከፍ። ከፍ ያሉት ናቸው እጅ
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 5 лет назад
እኔ ባገኘሁት ታዳ የት ይገኛል ቅቤዋ
@aasegdumusa6184
@aasegdumusa6184 6 лет назад
ውይትዝታ ሀገሬ ናፈቀኝ ዛሬስ ሙሽራበሆከሐኝ
@hshsh2b2hhwhhwhwhwj17
@hshsh2b2hhwhhwhwhwj17 5 лет назад
wellooo Gerageru Welloy Mehona Akorage
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 6 лет назад
😍😍😍😘😘😘ወገኖቼ ወሎ የቆንጆዎች ሀገር
@fikermar6851
@fikermar6851 7 лет назад
እኔ የራ ቆቦ ልጅ ነኝ ቅቤ ከርት ያራዳ ልጅ ነን እያሉ እንኳን ቅቤ ሊቀቡ ……………
@zwoleyewa7366
@zwoleyewa7366 7 лет назад
wollo yeshega ager wolo gerageru wow woleye balhon yekochegn neber
@user-wn1vy4eh1j
@user-wn1vy4eh1j 7 лет назад
ወሎ ባቲ የገሬ ልጆች😍😘😘
@user-lb2xn3so1k
@user-lb2xn3so1k 7 лет назад
እናቴ እውድሻለሁ ስደተኛልጂሽ ዬኔ ማር የባቲ ልጅ ነሽ? እኔ ገርባ ስለሆንኩ ነው የጠየኩሽ?
@zanitelove3172
@zanitelove3172 6 лет назад
ክክክክክክክክክክክክክክ። የቅቤው ጥንካሬ። አይቀልጥም። እደ ክክክክክክ
@ilovemymom784
@ilovemymom784 6 лет назад
ራያ መሰለኝ ግን ይሄን ሙዚቃ የት ነው የማገኘው ሙሉውን
@sindu7944
@sindu7944 7 лет назад
አሪፍ ነው ግን ምድነው ከራሳችሁ ላይ ያለው እህ ይህልንን ነጩ ተውት በተረፈ ዎሎዎች እዎዳችኧለሁ
@Asdf-sd5vi
@Asdf-sd5vi 5 лет назад
ሙዚቃው ውሥጤ ነው እህ ቅቤው
@user-vh3kb4mv3w
@user-vh3kb4mv3w 7 лет назад
ክክክክ ውድ ቅቤ የኔ ወንድም ለማሽተት ኳ አይፈልግም
@mohmed1497
@mohmed1497 7 лет назад
አረ።ጌታውሲያምር.ዋውአላህየኔ.ባረገው
@endyisahmed9628
@endyisahmed9628 7 лет назад
ዜዲዬ Mohmed ቅጥል አትሁኒ ባሌነው
@hzjdhxjjjhvv1365
@hzjdhxjjjhvv1365 6 лет назад
እህህህ ትዝታየ ያገባሑበት ሙዚቃነው ባሕሉም ባሕላችን ገጠር
@user-hv5jf9is2v
@user-hv5jf9is2v 5 лет назад
የኛ የውዲ ቆንጆቹ የየጁ የራያ
@werkiyecherinette5067
@werkiyecherinette5067 7 лет назад
ውይ አረ ምን ይሻለኛል ጥሎብኝ ወሎወችን ሥወዳችሁ እግዚአብሔር። ሠላማችሁን ያብዛልኝ ማሮች ሁሌምውድድድድድድድ ችግሩ እኔ የአርሲ ልጅ ነኝ ማግባት የምፈልገው ከወሎ ነውያላገባ ወንድም ካላችሁ ሹክ በሉኝ ።
@wardayebcha3737
@wardayebcha3737 7 лет назад
Werkiye Cherinette kkkkkkkkkkkkkkkkkk
@user-df6hh2py7d
@user-df6hh2py7d 7 лет назад
Werkiye Cherinette እኛም እንወድሻለን ምን ችግር አለ አንዱን የወሎ ቆንጅየ እናጋባሻለን ነይልን
@werkiyecherinette5067
@werkiyecherinette5067 7 лет назад
min yasikali bileshi new mamaye yefikrachew abaze yizogni
@user-bm9rx4hm2c
@user-bm9rx4hm2c 7 лет назад
Werkiye Cherinette እነመስግነለን ምንችግረ ነይ እኔ እድረሸአለሁ ።
@alamalaam2894
@alamalaam2894 7 лет назад
Werkiye Cherinette እኛም እንወድሻለን ስልክሽን
@user-xo9nx8rp4z
@user-xo9nx8rp4z 7 лет назад
ባላገባም አይቆጨኝም በዚህ ሙዚቃ አንድ ሰርግ በቻለሁ የገጠር ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
@user-mi3lp8dp2c
@user-mi3lp8dp2c 7 лет назад
የዶሮተርኩስ።አስመስለው ክክክክክክ
@mekiya9405
@mekiya9405 5 лет назад
ዘቦየበስደትላይእንደዛሬስቄአላዉቅም፡በጣምአሳቅሽኝወላሂ
@semiranurunuru6301
@semiranurunuru6301 7 лет назад
ወይስደትበዚህሙዚቃነበርያገባሁትየተጨጎልኩትወይትዝታ
@bensevyorumturky6066
@bensevyorumturky6066 6 лет назад
ወይኔ ያገሬ ልጆች ምችት ይበላችሁ የኛ የወሎየወቹ ነዋ
@endyisahmed9628
@endyisahmed9628 7 лет назад
ማሻአላህ ቀናሁኝ አረኔስ ወይ ትዝታ
@ggfg2426
@ggfg2426 6 лет назад
Kkkkkkkkkkk ።ቅቤቸው ያስቃል
@user-ut2rt5ur6i
@user-ut2rt5ur6i 5 лет назад
ኤረበአላህ የየት ባህልነው ቂቤ ስጠላ ደግሞም ወንድ ቅቤ ተቀብቶ ታየሁ ያንገሸግሸኛል አልወድም
@user-ct8ys5cb5k
@user-ct8ys5cb5k 4 года назад
የኛ ሀገር ነው 21 ክፍለ ዘመን እንድህ ነን መሰልጠን የለም ገረመሽ አይደል ሀሀሀሀሀሀ
@sintayehumulatu4618
@sintayehumulatu4618 6 лет назад
ዋው ቅቤው በናታችሁ ደስ ይላል
@seidhs2054
@seidhs2054 4 года назад
ዎሎየዎች ናቸው እንህ ምርጦች
@user-iq9pj1vn3m
@user-iq9pj1vn3m 7 лет назад
ውይ ትዝታ ወይ ሙሽራ ጓጆዋ ትዝታየ
@user-pm7ns7ze1g
@user-pm7ns7ze1g 7 лет назад
ውይ ባህላችን ውበታችን
@lamilo4784
@lamilo4784 7 лет назад
ወሎ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ገጠር ውስጤ ነው
@user-vf3rl2pf2h
@user-vf3rl2pf2h 6 лет назад
ደስሲሉ ግን ለምድነዉ ቅቤ የተቀብት ሁሉም
@user-gb1sw5th6p
@user-gb1sw5th6p 6 лет назад
የዚህ አገር ቅቤ ተቀብቸ እስከምጨረስ አይቆይም እናተ መጨፈሪያ ሆ ወይ ሀገሬ
@user-lr2cc1dh9f
@user-lr2cc1dh9f 7 лет назад
በጣምታምራላችሕ
@sindu7944
@sindu7944 7 лет назад
አሪፍ ነው ግን ቅቤው እይ
@user-jv5ro5vl4i
@user-jv5ro5vl4i 5 лет назад
ወይኔ ቅቤ ታድለዉ እኔ የሳዉዲ ሙቀት እራሴን ክዉዉ እዳደረገዉ ቅቤ እንደመዉደዴ አግኚቼ በሆነ አይይይይይ ታምራላችሁ ያገሬ ልጆች
@dxbuae2702
@dxbuae2702 5 лет назад
አቦ ለኔ ባልና እና ወንድም አስተምሩልኝ ይሄን ቅቤ እንካን ሊቀቡ እና እኔ ተተቀባሁ እስከምታጠብ ድረስ እነሱን አልቀርብም
@hsgghgsg4712
@hsgghgsg4712 7 лет назад
እረየኛ አገርባሀልነውያረቢ ትዝአለኚ አገሬ ገርባ
@user-qy3jf9gn4p
@user-qy3jf9gn4p 7 лет назад
ማሻአላህ.
@3lixoowh792
@3lixoowh792 4 года назад
መገንየአ ገራትዝታ
@rahmirahmi269
@rahmirahmi269 7 лет назад
ወይኔ እኔ ቅቤ ታየሁ ዘመን የለኝም እንኳንን ልቀባ
@bensevyorumturky6066
@bensevyorumturky6066 7 лет назад
ምርጥ ባህላችን
@asteralajmi7073
@asteralajmi7073 6 лет назад
ወሎምርጥአገር ባህላችን ያምራል አገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@HdjdhHfjdg
@HdjdhHfjdg 7 лет назад
እፍ ምን አይነት አካባቢ ነው ሲደብሩ ምን መሰልጠን የሚባል የላቸውም እንኳንም እዚህ። አካባቢ አተፍጠርኩ ሊያስተፍኝ ነው
@homeroom9193
@homeroom9193 5 лет назад
زفزف
@user-hy5wk2sb1d
@user-hy5wk2sb1d 5 лет назад
እኔእምዳረውበደዚህአይነትሠርግከአመትበሆላኢሻአላህ
@user-rr8xf3jq4v
@user-rr8xf3jq4v 7 лет назад
ደሥ ሥትሉ ምርጦች ሠላማችሁ ይብዛልኝ ምነው ቪዲዎዉን እረዘም ብታረጉት ጥሎብኝ ግን ቅቤ የሚቀባ ወንድ ደሥ አይለኝም ከይቅርታ ጋር አምላክ ሆይ እባክህ ሥደተኞችን መልሠህ በሀገራችን ከቤተሠቦቻችን ሀዘኑንም ደሥታውንም አብረን እንድናሣልፍ አርገን አሜን አሜን አሜን
@saadamohamed6346
@saadamohamed6346 5 лет назад
ወይይይይይይይ ትዝታ
@ramaahmed5974
@ramaahmed5974 6 лет назад
ስታምሩ
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 5 лет назад
እስኪ ቅቤ እሚወድ እኔ ውስጤ ነው የት ባገኘሁ ኡፍፍፍ
@semiramohammedmohammed3583
@semiramohammedmohammed3583 7 лет назад
የኔ ሰርግ ነው ወየው እስኪ ዳሩኝ ባል ፈልጉልኝ በቆላ ልክ እደናተ የለሆ ክክክክክ ስደት ምርር ብሎኛል
@maaziyerayalji272
@maaziyerayalji272 7 лет назад
Ere Ahunese yehe ngeri nafekge uuufffff
@hattadubai5852
@hattadubai5852 5 лет назад
አረ ወንዶች ቅቤ አናታቸው ላይ ዱቅ አርገዋል😳🙆🙊🙈እኔ የወሎ ቦረና ልጅ ነኝ ግን ወንድ ልጅ አይቀባም ነውር ነው ለሴት ብቻ ነው ወተት ይጠጣሉ ሌላ እሯ😏
@ali-ll4qs
@ali-ll4qs 5 лет назад
እሢ ሽርጥ ያሸረጠ የከፈር ዉዳጅ የሚያሥታዉሥ ታለ ቅቤዉን አይደለም ጐረምሦቹን
@bederyaseid4106
@bederyaseid4106 7 лет назад
Wowtztlove
@hawletmohammd8236
@hawletmohammd8236 6 лет назад
ከከከከከከከከከከከከከከከከከከከከ ሀቢቢ
@user-wz7ur9nt7k
@user-wz7ur9nt7k 6 лет назад
ወዉዉዊያገሬልጆች ሰላማችሁ ይብዛማሮቸ ስወዳችሁ ከልብ ወላኢ
@user-mq3ol5ue2o
@user-mq3ol5ue2o 7 лет назад
የት አገር ነው ወሎየዎች
@amenahassan8342
@amenahassan8342 7 лет назад
እኔም
@yyrr4652
@yyrr4652 5 лет назад
እረ እሄንን ሙዚቃ በናታችሁ ላኩልኝ አሟልታችሁ ሳልሞትባችሁ
@user-yc3yk7rx7d
@user-yc3yk7rx7d 6 лет назад
አይ የዋሁ ወጌኔ አሁን ባተ ይጨከናል ምችት ይበልህ
@ZedZTube
@ZedZTube 7 лет назад
የወሎ ነዋ የየት ይሆናል የምርጥ ባህል ነው
@fatumakassawfatumakassaw2291
@fatumakassawfatumakassaw2291 5 лет назад
የትአገርነው ይህ ሁሉ ቅቤ የረከሰበት
@milikyaze9148
@milikyaze9148 7 лет назад
በለውው አሞራ ያራባቸው መስለዋል ግን የየት ሀገር ወዶች ናቸው ቅቤ የሚወዱት
@sameraabdu1176
@sameraabdu1176 3 года назад
ሀሀሀሀ እኝም አገር እደዚህ ነው
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 5 лет назад
ቅቤዋ ይሄ የደረቀ ሙኬን ይከፍትልኝ ነበር አሁን ላስመጣ ነው እሚፈልግ ካለ
@zaharam.dallahisone1278
@zaharam.dallahisone1278 7 лет назад
ኧረአቅቤውኡፍፍባገኘሁት
@seadaseid2617
@seadaseid2617 7 лет назад
ወሎ ሀገሬ
@user-bl9gd9ow6t
@user-bl9gd9ow6t 7 лет назад
ዋው
@user-qm2id8pq7e
@user-qm2id8pq7e 5 лет назад
ግን የየትሀገርነው ወንድ ቅቤ. የሚቀቡት. ውይይይ እኔግን አሎድም እኔ እህቶቸ ቅቤ የተቀቡቀን. እኔ ለብቻየ ነው የማድረው. በልጅነቴምነው. አሁን አረብ ሀገር እራሴን. በጣም እያመመኚ ነው. አሁን ግን. ሥሄድ እቀባለሁ ግን. ወንድ ቅቤ. በጣምነው የሚደብረው.
@user-yo3dp5ro6i
@user-yo3dp5ro6i 7 лет назад
ያገሬ ልጆች ስወዳችሁ ማሮቸ
@yordanosdanial6559
@yordanosdanial6559 7 лет назад
betam new mitelaw kibe mekebatim hone yetekeba sew mayet
@user-rf7sf7mr8k
@user-rf7sf7mr8k 6 лет назад
እረ ውይ መቸ የኔ ስርግ ናፍቀኝ
@g.a7502
@g.a7502 6 лет назад
ሃሃሃ ሀሪፍነው
@user-te3mf5tg1f
@user-te3mf5tg1f 7 лет назад
ምነው እንደዚህ ሆኘ በተዳርኩ ስደት በቃሽ ብሎኝ ያአላህ መቼ ይሆን የኔ ተራ
@talemetalem4040
@talemetalem4040 7 лет назад
እኔው ነኝ ያንተ ከርታታ Hayat አይዞሽ ማር. እግዛአብሔር ሲፈቅድ ሁሉም ይሆናል በተስፋ ጠብቂው
@user-xr6wo5xh6o
@user-xr6wo5xh6o 7 лет назад
በናታቹ ይህንን ሙዚቃ የሚዘፍነውን ሶውየ ስም ንገሩኝ
@user-tb8jz7hc6p
@user-tb8jz7hc6p 7 лет назад
ሢያምሩ ቅቤ ውሥጤ ነው
@omm2246
@omm2246 7 лет назад
የእውነት የወንድ ቅቤ እፍፍፍፍ
@tsegat1553
@tsegat1553 7 лет назад
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ አቦ ይመቻችሁ
@ethiopia8740
@ethiopia8740 5 лет назад
እህ ጥሎብኝ ቅቤ አልወድም ሳየው ምግብ ዘጋኝ
@aishamohammed7183
@aishamohammed7183 5 лет назад
ይገርማል ማለቲ አይቀልጥም ወይ
@zedhabsha2114
@zedhabsha2114 7 лет назад
erayaa new yene maroche ayzon yehagre ljoche sedt yalachu
@fkiradis778
@fkiradis778 7 лет назад
ኤይይይይ ወድ ቅቤ ይቀባልዲ እኔ ሴቷ እራሡ አልቀባም ሽታው አይጣፍጥም
@dxbuae2702
@dxbuae2702 4 года назад
ይቅርታ እና ወንድልጅ ቅቤ ሲቀባ በጣም ይዴብራል
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 5 лет назад
ሀገሬ ሂጀ ቅሜ ተቀብቸ ኡፍፍ
@heywet
@heywet 7 лет назад
ye welo oromo nachew.
@bentbaba4317
@bentbaba4317 7 лет назад
አረ የት አገርነው እንዲህ ቅቤ የረከሰበት?
@bint426
@bint426 4 года назад
ግን የት ናቸዉ ሲያምሩ ችኮቹ
@user-fz6hj5cm7i
@user-fz6hj5cm7i 5 лет назад
አር ድድድድድድሮ የቀረ እኛን ለማቋሸሽነዉ እሄሁሉ ወሎ ለ ግፈኛ እጅአንሰጥም
@user-ct8ys5cb5k
@user-ct8ys5cb5k 4 года назад
አይ ቆለኛ እስካሁንም አልሰለጠናችሁም እንደ ይህ በሀል ሶዶማ ነው
@emusultan9872
@emusultan9872 7 лет назад
የኛ ማለቴ የወሎ በሀል ነውም
Далее
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
Просмотров 175 тыс.
Dropping In from the Clouds 🌁
00:17
Просмотров 1 млн
Funny video 😂
2:35
Просмотров 2,3 тыс.
Boney M. - Rasputin (Sopot Festival 1979)
4:30
Просмотров 593 млн
Dua for the sickness
1:05:28
Просмотров 1 млн
English Conversation 19 | Everyday English
26:55
Просмотров 7 млн
Dropping In from the Clouds 🌁
00:17
Просмотров 1 млн