Тёмный

ሃቅናሳቅ ብልፅግናን አልደግፍም እያለ ነው:: ከአቤ ከጉንጉኔ ጋር የተደረገ የሰልክ ልውውጥ!!! አቤ ሰለ ካደኝ እውነቱ ይገለጥ ዘንዳ ትውልድ ይሰማው!!! 

Binyam shitaye (ፍቅረ ኢየሱስ ) Back to the orign
Просмотров 40 тыс.
50% 1

ሃቅናሳቅ ብልፅግናን አልደግፍም እያለ ነው:: ከአቤ ከጉንጉኔ ጋር የተደረገ የሰልክ ልውውጥ!!! አቤ ሰለ ካደኝ እውነቱ ይገለጥ ዘንዳ ትውልድ ይሰማው!!!

Опубликовано:

 

14 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 465   
@tessam8154
@tessam8154 6 месяцев назад
ትክክል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@selamdura5936
@selamdura5936 6 месяцев назад
ቢኒዬዬ ምን ጊዜም ቢሆን እውነትን በእግዚአብሔር ፊት ትመሰክራለህና ህይወትህና ቤተሰብህን ሁሉ ፈጣሪ ብርክርክ ያርግልህ:: እውነትን ተናግሮ በመሸበት ማደር::
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 6 месяцев назад
አበበ የማባል ህሊናውን በሆዱ የሸጠ አዛውንቱ ጋዜጠኛ ታንቱን ለዚህ ካበቃው አንድ ነው የኢትዮጵይ ህዝብ ይፋረደዋ ስንቱን ለማስገደልና ለማሳሰር እንደኛ ናቸው አበበ ስዩም እንድ ደግሞ መሀል ሜዳ የሚባል በሆዳቸው ህሊናቸውን የሸጡ ናቸው ህዝብ ይፈርድባቸዋ
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 6 месяцев назад
ወንድማችን ቢኒ ሠላም ላንተ ይሁን 💕
@samiabera9766
@samiabera9766 6 месяцев назад
አበበ በሆዱ የወደቀ ሰውዬ ላለማመን አስሩን ይረግጣል።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 5 месяцев назад
ለሆዳቸው ብለው ለገዳዩ መንግስት አድረው በህዝብ ጩኸትና ለቅሶ የተሳለቁ ቀን ዘንበል ሲል መግቢያቸው የት ይሆን?
@tigistgonder6015
@tigistgonder6015 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከውሾች
@ክርስቲን-ደ6ተ
@ክርስቲን-ደ6ተ 6 месяцев назад
አቤ ቶኪቻው እውነቱን ያውቀዋል ግን ሆድ በለጠበት በጣም ያሳዝናል😢
@brookhailemaryam6847
@brookhailemaryam6847 6 месяцев назад
ማሸማቀቂያ ነች ፓስተር የሚሉህ ለቢኒ ደግሞ ለአንተ አይነገርም ፍቅረ ኢየሱስ በርታ ወንድማችን
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 6 месяцев назад
ቢንያም ❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክህ ከጎንህ ነን ❤
@Derejezawdi
@Derejezawdi 6 месяцев назад
ቢኒያም:ሽታዬ:በጣም:አድናቂህ:ነኝ:የእዉነት:ሰዉ:ታሪክህን:ሁሉ:አይቼዋለሁ:የጀግኖች:ጀግና:ነህ:በርታልን:አንተ:የእዉነት:ሰዉ::❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤:
@TewabechEshete-pi3fz
@TewabechEshete-pi3fz 6 месяцев назад
ወንድም ቢኒያም ለእዉነት ሟች አርበኛ ነህ የእዉነት አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ !
@zaid.0115
@zaid.0115 6 месяцев назад
ወንድም ቢኒ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ከነዚህ ከበላዒሰቦች ይጠብቅህ ባንኩንም ትጥቁንም ከያዘው ሰይጣን ጋር ሆነው ፍርፋሪ ለቃሚ ባንዳዎች ናቸው አቤ የሚባለው ከእንግሊዝ ሀገር ድረስ ፎክሮ አዲስ አበባ ሄዶ ወዳጅ መስሎ ያሳሰራቸው እሱ ነው አቤ የሚባል የአዞ አፍ ነው አንተንም ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ
@ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ 6 месяцев назад
የሰይጣን ቁራጭ የመሰለ ሰዉ በርታ ቢንዬ አዶናይ ጥላ ከለላ ይሁንክ❤❤
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df 6 месяцев назад
ለ እውነት ፣ መቆም ፣ ብቻውን፣ ሰማዓታንት ነው ! ቢን ቅድስት፣ ድንግል ፣ ማርያም ከ ልጅ ፣ ጋር ትባርክ ❤❤!
@edengetachew-rv8do
@edengetachew-rv8do 6 месяцев назад
ቢኒዬ እግዚያብሄር አምላክ ይጠብቅህ ነፍሰ በላዎች ናቸው እነዚህ።
@henokabraham607
@henokabraham607 6 месяцев назад
ጋሽ ቢኒ ክበርል እነሱ ራሳቸውን ሸጥዋል አውቆ የተኛ ብትደበድበውም አይነሳም
@ETHIOPIANSOIL-vf9nm
@ETHIOPIANSOIL-vf9nm 6 месяцев назад
ዛሬ ሰውን እንድሁ መውደድ እንጅ ማንንም አንተን ጨምሮ በፍጹም ልብ ማመን አያስፈልግም።ትላንት ዳኔል ክብረት ስክሪን አድርገን ነበር። ወገን በውነትና በሃሳብ ብቻ እንጓዝ።
@wuhash2684
@wuhash2684 5 месяцев назад
በርታልን ቢኒ እግዚአብሔር ሞገስህ ነው ስለ ኢትዮዽያ ሳያውቁ ሚዲያ ላይ ማውራት ኢትዮዽያን የማይመጥኑ ሁላ ሆድ አደር ያይምሮ ደሀዎች ዘመኑን ሁሉ ዋጋ ይከፍላል የጊዜ ጉዳይ ነው ስድ ወራዳ የሰው ደም ሚጠጡ ተባዮች በሰው ደም ጠግበው ሚያድሩ።
@ChombeEstifanos
@ChombeEstifanos 6 месяцев назад
ሁለቱም ሆዳሞት እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል በርታልኝ ወንድሜ ቢንያም በርታልኝ ጀግናው ወንድሜ
@zebenaynati2891
@zebenaynati2891 5 месяцев назад
ከወንዶች አሉባልታ እግዚአብሔር ይጠብቅ በወንዱ ብሷልና 🤔🤔
@zelalemhaile7942
@zelalemhaile7942 6 месяцев назад
Good job! Stick with the truth
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 6 месяцев назад
በዚህ ዘመን ማንንም በምንም ጉዳይ መስማትም ማመንም አያስፈልግም ሁላችሁም ሸቃጮች ናችሁ!
@merkeby6738
@merkeby6738 6 месяцев назад
አበበ ሆድ እንጂ መች ጭንቅላት አለው።😮😮😮
@Everedy-r2w
@Everedy-r2w 6 месяцев назад
ማሰብ ከብዶታል ይባል ይሆናል እንጅ የጭንቅላቱን መኖር ፎቶውን ማየት በቂ ነው። ቢለካ የአሥር ጦብያኖችን ያስከነዳ
@Everedy-r2w
@Everedy-r2w 6 месяцев назад
@EndashawEnde
@EndashawEnde 6 месяцев назад
ልብዳችሁ
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 6 месяцев назад
አብይ አህመድ እንኳን ሀገር መንድር መምራት የማይችል ቆሻሻ ከአርመኔ እናት የተወለደ የደሀ ልጅ
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 6 месяцев назад
አሁን ከዝህ ደደብ ኢንግሊዝ ሀገር food stump እየለመነ የሚኖር ቀፎ ምን ይጠበቃል ቢኒየ እራስህን ከዝህ ጋር መነጋገርም ላንተ አይመጥንህም
@BirhanuAssefa-o2x
@BirhanuAssefa-o2x 6 месяцев назад
አቤና ስዩም የአብይ የጭን ገረዶች ናቸው አንደኛ ተከፋይ ናቸው
@benjamin8387
@benjamin8387 5 месяцев назад
እንደእኔ ከኢትዮጵያ ይልቅ ህልሜ ኦሮምያ ነች ግን ከቢኒያም ኢትዮጵያ የአቤ ቶክቾ ኢትዮጵያ ትሻላለች የመቀጠል እድል ካላት
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 6 месяцев назад
እውነትህን ነው፣ ለሆዱ ያደረና በሆዱ የተገዛ ሰው ከሕዝብ ጎን አይቆምም። ቢኒያም ወንድማችን በርታ።
@minyahilsileshi4376
@minyahilsileshi4376 5 месяцев назад
አበበ ቶላ ተከፋይ ነወ። በእርግጠኝነት 400% በዛላይ ባለጊዜ
@PaulAbera
@PaulAbera 5 месяцев назад
Wishetam !
@merikonjo798
@merikonjo798 6 месяцев назад
ጀግናቢኒከበርልን❤❤❤❤❤በርታ
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt 6 месяцев назад
ቢኒ (ፍቅረ ኢየሱስ) ሁለቱም ማለትም ስዩምና ይሄ አቤ የሚባል በትክክል አይተህልኛል ቢኒ መቼም ሁሌም ሀቅን የያዝክ አይደለም ዛሬ ኦርቶዶክስ ሆነህ ድሮም ፕሮቴስታንት እያለህ ሀቀኛ ነህ አውነት አርነት ያወጣሀል በርታ ወንድሜ❤❤❤❤
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 5 месяцев назад
The vast majority of Ethiopians support Dr Abiy Ahmed.
@ethioeri1550
@ethioeri1550 6 месяцев назад
Yeh balege sew lemn tawrawaleh Biniam. Abebe malet yesew balege new ye Ethiopiawin dem eju lay ale ye sew mecheresha belege new.
@TigistDeneke-g6g
@TigistDeneke-g6g 6 месяцев назад
Amennnnnnn❤❤❤selam selam My brother Biniaym ❤❤❤ God bless we ❤u.
@TigistDeneke-g6g
@TigistDeneke-g6g 6 месяцев назад
Hake & 😂 meneshaw Ethiopia medereshaw Birmingham nw. Kebatare belew😅
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 5 месяцев назад
Ethiopia will live forever. Terrorists and tribalist will not succeed.
@MikiHabtuHaile-ur5ep
@MikiHabtuHaile-ur5ep 6 месяцев назад
Bini anibesa ❤🎉❤🎉❤🎉
@wegeniemeshesha2970
@wegeniemeshesha2970 6 месяцев назад
ቢኒያም አንተ ታላቅ አው ነህ ተባረክልን❤❤❤
@abay3517
@abay3517 6 месяцев назад
ቁራው ይሉኝታ ቢስ መልከ ቢስ ብልሹ ፈጣጣ አይን አውጣ ባለጌ ዋልጌ ነው ጅብ አፍ ክፍት አፍ ነው እራሱ አውርቶ እራሱ የሚገለፍጥ ገመሬ ጉማሬ ነው
@eyemetunw2450
@eyemetunw2450 6 месяцев назад
ጉማሬ 😂😂😂😂
@bayoushaeamro6781
@bayoushaeamro6781 6 месяцев назад
Tekekele yegeltsewal
@wasihungelan8175
@wasihungelan8175 6 месяцев назад
ቢኒያም ያለዉ ትክክል ነዉ ከሌላ ሰዉም ሰምቼዋለሁ መረጃም አለ እዉነት ነዉ
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 6 месяцев назад
ስዩም ሆ አቤቶላ የጥቅም ሰዎችናቸው።
@mesfinabera5903
@mesfinabera5903 6 месяцев назад
I am not that much for music but I like tede afro music to Abe. " Baybel eker. "
@Zaid-ju6ps
@Zaid-ju6ps 6 месяцев назад
ጨዋው ፓስትር እኔ የምለው ግን ስዎች የምኑበትን መንግሥት ይሁን ግልስብን የምድግፍ መብት የላችውም የእምነት አባት ሲኮን ልዩነትን ማጥበብ ከማንም ጉራ ሳይሆን ስላምን አንድነትን ለኢትዮጵያ በማምጣት በትጋት በመስራት ነበር የምናውቅው አሁን እንድንተ ዓይነቶች እምነትንም የማይውክሉ መጡና ከእምነታችው ገንዝብን ጥላቻ ዘረኝነትን ግንባር አድረግው መጡ የንተን ማንነት ለማውቅ ከአንድብትህ የውጡትን ቃል ከቪዲዩ ምመልከት በቂ ነው የአንተ ማንነት ለኢትዮጵያዊያን ምን ጠቅም በኢትዮጵያዊያን ልዩነት ከማምጣት ውጭ የእምነት ስው ሆንክ የፓለቲካም ስው ሁን ተብድለ ለምትልው ውግን ችግሩ እዛው ሆኖ ምታግል አይሻልም ሀገር ጥሎ ምቹትን ከምፍልግ የእምነት ስው የእውነተኛ ስው ምግልጫው ተብድልኩ ከሚለው ማሃብርስብ ጋር ሁሉን ነገር ሲጋፍጥ ነው ምቹቱን ፍለጋ ከምሮጥ በፈት እኔ የመንግስት ድጋፍ ነኝ ከን ጉለቱ እኔ ላይ የታምጣው ለውጥ የለም ምክንያቱም አይምሮ የሚባል ቆሻሻውን ከጥሩ የሚለይ አይምሮ አለኝ የመንግስት ተቃዋሚም በሆኑ ችግራችውን ድክምታችውን ለመፍትሄ የሚመጣበት ነገር ካላስብኩኝ እንድ ግለሰብ ምኑን ነው ጭንቅላት ይዞ ምዞር ምንድነው ጥቅሙ ይሄን የሚያክል ጭንቅላት ይዘህ ባዶ መሆን ይከብዳል
@honeyalemu3857
@honeyalemu3857 6 месяцев назад
ሌላም አለ ኮር ዳዊት የሚሉት እን መሃል ሜዳ ደሱ የሚባል
@eyemetunw2450
@eyemetunw2450 6 месяцев назад
ሁሉም የኮንዶሚኒየም ተከፋዮች ናቸው በተለይ ያ ቦርጫም ሸረሪት ኮር ዳዊት የሚባል ካድሬ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 5 месяцев назад
አዎን ሁሉም ሰርተው መብላት የማይችሉ የደም ጡረተኞች ናቸው።
@willyou2030
@willyou2030 6 месяцев назад
ብርሀን ና ጨለማ አንድነት የላቸዉም ! በጨለማ የተደበቀ ግን በብርሀን ይገለጣል የጊዜ ጉዳይ ነዉ !
@tedroskidane3179
@tedroskidane3179 5 месяцев назад
ፅድቅና ኩነኔ አበዛህ
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ 6 месяцев назад
አቤ ምርጥ ኢትዮጵያዋ ነው ጀግና ለ እውነት የቆመ ነው እንጂ እንደናንተ የዩቱብ ብር አላሳበደዉም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ የትልቅ ቀላል ሰራ ኢትዮጵያ ናችሁ አቤ እኖድሃለን 😍😍😍😍😍❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@wubetubezabih2416
@wubetubezabih2416 6 месяцев назад
ተባረክ! እሱ ምን ያድርግ በቀደዱለት የሚፈስ መንጋ በሀገሪቷ ስለሞላ ያለውን ሁሉ ሳያላምጥ ይውጥለታል!
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu 6 месяцев назад
እሺ እነ ብልግና ድስት ግጣሙን አያጣም ለቃቃሚዎቾ
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ 6 месяцев назад
@@YoniYoni-pp7hu ስድብ የባንዳ እና የትንሽ ሰው መገለጫ ነው አይዞህን ጋለቴ 😂😂😂😂😂እኛ ከ አብቹ እና ከ ኢትዮጵያ ጋር ውደፊት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እውነት ይዘን እግዚአብሔር ከእውነት ጋር ነው እውነት ያሸንፋል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙏🏻🙏🏻ቻለው 😁👈🏻
@Salmon-ex3ce
@Salmon-ex3ce 6 месяцев назад
ጋላና ግማት እውነቱ ሲነገርህ አዳምጥ
@Pomymengistu173
@Pomymengistu173 5 месяцев назад
አቤ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እረ በሳቅ አትግደሉን
@tekatenbera686
@tekatenbera686 5 месяцев назад
ቢኒ፣በጣምእወድሀለወየአበበታሪክአነግረሀለወየሽሮሜዳልጅነውየለማኞልጆነውየሚበላውየሌለው1..8የተማረውመነንነውየተማረውሌባደቡተርእስኪቢርቶየሚሰርቅሌባእርቦትጎረቤትሄዶቦርዴየሜለምንሰውነው
@ሜላትየድግልማራምልጅ
@ሜላትየድግልማራምልጅ 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ሀገራቺነእን ሰላም ያድረግልን ቢኒ ትለያለክ አንተ
@ambaye3115
@ambaye3115 6 месяцев назад
አበበ ከሚባል የሽማግሌ ህፃን ጋር እንደማውራት አስቀያሚ ነገር የለም::
@nanemengistu5439
@nanemengistu5439 6 месяцев назад
ይህጉማሬ ከሱ አውነት አይወጣም
@muluye333
@muluye333 6 месяцев назад
ብረት ምጣድ ፊት በለው
@Tewahedo16
@Tewahedo16 5 месяцев назад
ከሁሉም ሰው ጋር ጸብ ክርክር ጭቅጭቅ ንዝንዝ ትተህ ወደ ህይወት የጠራህን እግዚአብሔር በጸጥታ ለማገልገል ሞክር። ሰይጣን ሰላምና ጸጥታን አጥተህ በነፍስህ ጥልቅ ያለውን ጌታ እንዳታይ ተጨቃጫቂና ተሳዳቢ በማድረግ እየፈትነህ ነው።
@ffm377
@ffm377 6 месяцев назад
Bravo Abebe Genbo Afe ye london retired serafete Ahune he gate AA got terafi zeregna Agely ! Awaredewe go Bravo tell him Tank u❤❤❤😢
@ethiopia6721
@ethiopia6721 6 месяцев назад
ውሽትና ለቅሶ ሚድያ ነው ያለው የአብይ አህመድ የሽብር ቡድን የእንግሊዝ ተጠሪ ነው ቢንያም ተባረክ በደንብ አጋልጣቸው እነዚህ በስው ደም የሚነግዱ ናቸው የምን ጋዜጠኛ የውሽት ጋዜጠኛ ነው::ግዜው ሲድርስ ይዋረዳል::
@AlexEt-vm5ux
@AlexEt-vm5ux 6 месяцев назад
Great Job. God bless u
@Calebhailu
@Calebhailu 6 месяцев назад
አበበ ማለት የጥቅም ሰዉ ነዉ አሽቃባጭ ጢንዝዛ።
@eleniWolde-c8t
@eleniWolde-c8t 6 месяцев назад
ቢኒያምዬ በጣም አከብርሃለው
@justfooty-editz
@justfooty-editz 6 месяцев назад
ግሩም ነው ቢኒ ❤ እግዚአብሔር ያበርታህ
@Truth-12
@Truth-12 6 месяцев назад
Thanks Wondm Biniyam ❤ Sew yehone hullu yisemawal
@AsgeKebede
@AsgeKebede 5 месяцев назад
አበበ ፍርፋሪለቃሚ ነው ባንዳ ነሰ😢😢
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 5 месяцев назад
Dr. ABIY AHMED IS A ONCE IN A GENERATION LEADER WHO WORKS TIRELESSLY TO IMPROVE THE LIVES OF THE PEOPLE OF ETHIOPIA
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 6 месяцев назад
ቢኒያችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቸሩ መድኃኒዓለም ይጠብቅህ ከነመላው ቤተሰብህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YonasSolomon-o3o
@YonasSolomon-o3o 5 месяцев назад
አቤ የጠራና መልካም ኢትዮጵያዊ ነበር ግን ምን እንደነካዉ አላወኩም:: ግን ዘረኛነት በጣም ክፉ በሽታ ነዉ::
@AK47321
@AK47321 6 месяцев назад
ቢኒ ተባረክ❤❤❤❤
@teddyyilak8466
@teddyyilak8466 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ የመርህ ሰው ቢኒ
@Yohannes-s9z
@Yohannes-s9z 6 месяцев назад
ባዶ ጠርሙስ የአቦ ጊዳ ሽፊታ
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl 6 месяцев назад
አበበ የሚባል በክት ነው። አብይ አህመድ እየከፈለው የሚለፈልፍ እባብ ነው።
@eyemetunw2450
@eyemetunw2450 6 месяцев назад
በውሃላ ተገድጄ ነው ተሳስቻለሁ ይቅር በሉኝ የሚባል ነገር አይሠራም ጢዚዛው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 5 месяцев назад
የደም ጡረተኛ በህዘብ ሰቆቃና ሞት ሲሳለቅ ኖሮ በኃላ የት አባቱ ሊገባ ነው
@maryeengedawerk-oz1jz
@maryeengedawerk-oz1jz 6 месяцев назад
Binyaim Shitay really, you are doing, very incrediable and subtle part of our social sappotage, existing for longe years starting from tdf, please keep on doing
@tewodrosnegussie8180
@tewodrosnegussie8180 6 месяцев назад
አንበሳ ነህ ጋሽ ቢኒያም👏👏👏 የብልፅግናን ውሾች ሰዎች እና ኢዜማ ሾተላዩን እያሳደድክ የውርደት መርዛቸውን አስተፋልን ::
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 6 месяцев назад
ሠላም ሡላም በርታ ጋሽ ቢኒ🙏
@PaulAbera
@PaulAbera 5 месяцев назад
Biniam metetu altesharelehem ende ?
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 5 месяцев назад
Dr. Abiy Ahmed does what he says. He promise and fulfill that promise.
@-tube714
@-tube714 6 месяцев назад
ጉማሬ ና አበበ ናቸዉ በአፋቸዉ በልተዉ በአፋቸዉ የሚፀዳዱት
@getahundeneke3590
@getahundeneke3590 6 месяцев назад
ድንጋይ ላይ ውሀ እንደማፋሰስ ይቆጠራል ከዘህ ቀጣፊ ጋር ምን ውይይት ያስፈልጋል ?
@ድንቄምብልጽግና
@ድንቄምብልጽግና 6 месяцев назад
አቤ ቶክቻው በቴሌግራም የሰውን ስም እያስጠፋ ጨርቅ ዘርግቶ ሲለምንየሚውል ለማኝ ነው
@MesfinAlemu-v9c
@MesfinAlemu-v9c 6 месяцев назад
ሁለታችሁም አንድ ናቸው::
@ZenebechDemelash
@ZenebechDemelash 6 месяцев назад
ቢኒ መልከጥፉ በ--- ይባላል። አበበ ሆድ አደር መሆኑ ዛሬ ሳይሆን ድሮም ይታወቃል ከርሱ መልካም ነገር አትጠብቅ። ሆድ አደሮች ሁልግዜ የሚያስቡት ያው እንዳይቀርባቸው ነው የሚኖሩት።
@kenawako7190
@kenawako7190 5 месяцев назад
ሽታዬ ለምን ሰርትህ አትበላም ወሬ ምን ይጠቅምሃል?
@WtvsssSvds
@WtvsssSvds 5 месяцев назад
ሀቅና ሳቅ የተቃጠለ አንፓል ዝንጀሮ መልክ ነው የአብይ ዳይፐር ነው
@Emebet88
@Emebet88 6 месяцев назад
አቤ እስስቱ ወላዋይ አድርባይ ልበልህ ?
@Ethiomoon
@Ethiomoon 6 месяцев назад
አቤ ግን ቤተሰብ ካለው ሊያፍሩበት ይገባል
@edenkinfe6323
@edenkinfe6323 6 месяцев назад
ቢኒ የኔ አቀኞ🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
@danielazeze
@danielazeze 6 месяцев назад
አበበ፡ካሳይጣን፡የማትሻል፡ሰው፡ነህ፡ከመልክህ፡እስከ፡አስተሳሰብህ፡ጨለምተኛ፡ነህ😢😢
@MetekaMadole-i4b
@MetekaMadole-i4b 5 месяцев назад
አይ አቶ ቢኒያም ፅፅፅፅፅምምምምም እየነቃህ በዛው አሸልበህ እንዳትቀር
@yeshiharegzelele5023
@yeshiharegzelele5023 6 месяцев назад
አበበ ቧም ቧው እውቀት ከሱ አይመነጭም ባዶ ቧምቧ ነው
@tsigeyimer1581
@tsigeyimer1581 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ፍቅረ ኢየሱስ አዎ ይህን አበበ የተባለ የሉስፈር አገልጋይ ለሆዱ ያደረ እነዲፊቱ ልቡ የጠቆረ ሰው ነው
@quralewtube9806
@quralewtube9806 5 месяцев назад
አበበ ልቡም እንደፊቱ የጠቆረ ፣ሆዳም ህሊና ቢስ ነውውው
@gosayeshambel7393
@gosayeshambel7393 6 месяцев назад
ብጣሻም ከአቤ እና ስዩም ራስ ውረድ።
@almazali4784
@almazali4784 6 месяцев назад
👍🌹🌹🌹🌹
@addiszemen1637
@addiszemen1637 6 месяцев назад
ቀለብተኛ ነህ እንዴ
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 6 месяцев назад
አብይ አህመድ እንድራሱ የመነድር ዱርየዎችን እየስበስበ እንዲደግፉት ይከፈላል የወርደ አሳፍሪ ግለስብ 🤮
@benben3820
@benben3820 6 месяцев назад
አበበ ቶሎ እኮ ሆድ አደር ነው
@aymana1552
@aymana1552 6 месяцев назад
ክክክክክክክክክክክክክክ አቤ የአብቹ ከድሬ ኢኔም ከድሬ ነኝ በሀቅ ለሀቅ ✅✅✅
@Salmon-ex3ce
@Salmon-ex3ce 6 месяцев назад
ቢኒየ ክበርልን
@abe8141
@abe8141 5 месяцев назад
አቤ ሆዳም ሰገጤ ነው::
@NuredinNegashRed
@NuredinNegashRed 6 месяцев назад
ሁለተኛው አጥፍቶ ጠፊ ስዩም ላይ ይሆናል
@eyobadi642
@eyobadi642 6 месяцев назад
እንደ ተወረወረው መልዓክ አቅነዘነዘህሳ! አንድእንኳን ቁምነገር ከዳህ፤
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 5 месяцев назад
Don't mix religion and politics.
@AMHARA24
@AMHARA24 5 месяцев назад
ቢኒ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ህዝብ የእርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ 6ዓመት ደም ለሚያፈስ አሁንም እያፈሰሰ ያለን ሰይጣን መንግስትን ደገፍን ብለው በህዝብ ደም የሚጨማለቁትን አሁንም አዋርዳቸው አያፍሩም እንጂ ቢያፍሩ ጥሩ ነበር💚💛❤🙏🙏🙏እናመሰግናለን ቢኒ
@Haile-lu9bk
@Haile-lu9bk 6 месяцев назад
memehr biniyam we proud of u ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rosarosa1646
@rosarosa1646 5 месяцев назад
Wonedimachen ❤❤❤enewodikalen ❤❤
@ያዘመንቲዩብ
@ያዘመንቲዩብ 6 месяцев назад
አቤና ስዩም ህሊናቸውን በምስር ወጥ የሸጡ የሐገር ውስጥ ባንዳዎች ናቸው
@merkeby6738
@merkeby6738 6 месяцев назад
አበበዎች ቦንብ ጨብጠወል፡ ይሄኛው አበበ ብቻ ነው እስከ አሁን በሶ ጨብጦ የቀረው። ሆድ።😅😅😅😅😅😅
@yonasdegu2460
@yonasdegu2460 6 месяцев назад
ቢኒ ጀግና
@ሰጠኝአበራ
@ሰጠኝአበራ 6 месяцев назад
እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ብኔያምየ እውነተኛ ስው ነህ❤
@Fanobelew
@Fanobelew 6 месяцев назад
ሰዩም በርግጥ አወናባጅ ሆዳም ነው::
Далее
WHICH SODA CAN FLY THE HIGHEST?
00:48
Просмотров 8 млн
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.31 "አስተዳዳሪው"
32:39
WHICH SODA CAN FLY THE HIGHEST?
00:48
Просмотров 8 млн