Тёмный

"ሃብታሞችን ማጥመድ ነበር ስራዬ" አስገራሚ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUGUST 28,2018 © MARSIL TV 

MAR_SIL TV
Подписаться 146 тыс.
Просмотров 661 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 712   
@timkehettefferamekonnen8405
@timkehettefferamekonnen8405 5 лет назад
ኦርቶዶክስ ነኝ። ግን ዕውነት እላችኋለሁ እንዲህ አይነት ሕይወት የሚመሩ ኢትዮጵያዊያን በሱስ ግራ የተጋቡ የሐገሬ ልጆች አፈር ልብላላችቸውና ወደዚህ ሃይማኖት በመምጣት የሚድኑ እና ለሐገር እና ለወገን በተለይም ለቤተሰብ የሚተርፉ ግሩም ዜጎች ከሆኑ ሁሉም ወደዚያው ቢሄዱ ምንም አይከፋኝም። ወይ ተአምረ ነገሥት እንዴት ያሳዝናል እባካሁ። ስንቱስ ገና ጉዱ ያልወጣ ልቡ የተሰበረ ቤተሰብ ይኖር ይሆን።
@sinidudegetomellese3232
@sinidudegetomellese3232 5 лет назад
ሻሽመኔ ያሉ እራስታዎች ናቸው ድራጉን በምድራችን ላይ ያስፉፋት የነሱ እርሻ መፈትሽ አለበት የኢትዮጵያ መንግስት ይህንን ጉዳይ ማጥናትና መከታተል አለበት
@seblehsebleh3320
@seblehsebleh3320 5 лет назад
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዮኒ ትምህርትክ ደስ ይለኛል ስደት ላይ ሆኜ እንጂ ሀገሬ ስገባ ባካል እንድማር እግዛብሔር ይርዳኝ
@yematateshome713
@yematateshome713 3 года назад
bless you dear
@temesgengetaye8767
@temesgengetaye8767 6 лет назад
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ሰይጣን ዘላቂ ያልሆነ ነገር ብልጭልጭ አያሳየ ወጣቱን ገደል መክተት ነው አላማው በአየሱስ ክርስቶስ ስም አይሳካለትም
@amanuelsama4028
@amanuelsama4028 5 лет назад
አንችን እየረዳ እየሱስ እኔም ይረዳኝ እየሱስ ማለት ሀይማኖት አይደለም ህወት ነወ፣
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 5 лет назад
#amaluel sama👈 ጌታ ይረዳሀል እደሜ ዘመንህን ይባረክ 🙏
@hirutyedemufire8758
@hirutyedemufire8758 5 лет назад
Geta yichilal iwintnw inem betam yemetet susenga nebrkung geta iyesus zare netsa awtitongl geta yichilal yirdakl ante bicha ijihn awta geta hoo awtng belw iyesus kebrnt netsa awtitong ayichlw geta yirdk
@saraashebir2509
@saraashebir2509 4 года назад
Yes true Amen Amen Amen Hallelujah
@girmakebe
@girmakebe 3 года назад
የትም የጥንቆላ ቤት ነምበርዋን የት አካባቢ 100ሽየመወሰድበት የኣክሰዴ በተሰብ ነሽ?
@yoni4926
@yoni4926 6 лет назад
እኔ የሀይማኖቱ ተከታይ አይደለሁም #yoni ግን ምትደነቅ ምትመሰገን ታላቅ ሰው ነህ እግዚያብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@dawitmekonnen5092
@dawitmekonnen5092 6 лет назад
HAREG . EYESUS HIWOT NEW HAYMANOT AYIDELM
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
ክክክክክክ ወርኛ
@Benny12-w3s
@Benny12-w3s 6 лет назад
@@dawitmekonnen5092 ሃይማኖት የሌለው ሰይጣን ብቻ ነው
@befexummemotyelebatimbend1529
@befexummemotyelebatimbend1529 6 лет назад
Ere konjo yehonsh fesam
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 года назад
@@Benny12-w3s 😂😂😂😂👏👏👏👍👍👌✌
@hilinagirma2244
@hilinagirma2244 6 лет назад
ጉድኮነው ስንት ጉድ ነው ያለው ጌታሆይ አንተ ግን ትልቅ ነህ እግዚአብሄር
@shituesheetu8418
@shituesheetu8418 6 лет назад
የኔ ቆንጆ ተባርኪ
@ደሴ
@ደሴ 6 лет назад
ጌታ እንከን ደረሰሽ
@jesusislord5457
@jesusislord5457 6 лет назад
ዮኒ አንተን በዚ ዘመን ያስነሳህ ጌታ ይባረክ ።ወንጌልን ለአለም ልታደርስ የተጠራችው ቤተክርስትያን ስራዋን ዘንግታ ባለችበት እርስዋ በርስ በምትሻኮትበት እርስ በርስ ውድድር ውስጥ በገባችበት አንዱ አንዱን ወንድሙን ለመጣል ለማዋረድ የጌታ ጥሪ ያለባቸውን ሰዎች በወሬ ዱላ እየቀጠቀጥን ትውልዱን ችላ ብለን ለትውልድ መጥፋት አንድ ቀን በጌታ ፊት መጠየቅ አይቀርም በሶሻል ሚድያዎች ወንጌልን መናገር ማድረስ ተትተን ወሬን አሉባልታት እያወራን ላለን ወዮልን ንስሀ ባንገባ ወደመኖራችን አላማ ባንመለስ.......
@asasasass9458
@asasasass9458 6 лет назад
Eysuse yadenle amnii
@solykonjo6661
@solykonjo6661 6 лет назад
ለመናገር የሚከብድ አገልግሎት ምንም ማለት አልችል ከአቅሚ በላይ ነው ተባረክ ዮንዬ አብዝቶ ይባርክ
@ghirmaiyy
@ghirmaiyy 3 года назад
ወላጆች ልጆቻችሁን በሃላፊነት ኣሳድጉ። ይህች ልጅ ከኣባትና እናት ጋ ኣላደገችም። ለዛ ነው ያልሆነ ነገር የገባችው። የስንት ሰው ህይወትም ኣበላሽታ ይሆናል።
@godisgoodallthetime1122
@godisgoodallthetime1122 6 лет назад
ኢየሱስ እኮ ሰው ይወዳል
@alemlamma6397
@alemlamma6397 6 лет назад
ሰውን ብቻ እረ አስተውሉ በታምር አትታለሉ እግዚአብሔር ሰውን ብቻ አይደለም የሚወደው ፍጥረትን ሁሉም ይወዳል
@radarada3165
@radarada3165 5 лет назад
Xoş
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 года назад
Esu Rasu Seuko new anchi SEGETEYAM SHERMUTA
@sarajesus7576
@sarajesus7576 6 лет назад
ኢየሱስ ያድናል ወንጌል ያሸንፋል
@jembermaru-rijato9920
@jembermaru-rijato9920 6 лет назад
ወንጌል ይሄ ነው
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 6 лет назад
ዉይ አንተ እግዚአቢሔር ምን ይሳንሀል
@አሳርፍተጠንቀቅ
@አሳርፍተጠንቀቅ 6 лет назад
Im muslim ግን ልጅቶ ግልፅነቶ ያስተምራል ማማዬ አይዞሽ
@hjfhanalhff9128
@hjfhanalhff9128 6 лет назад
እንኮዋን እግዛብሔር ከሰይጣን መንጋጋ አወጣሽ የኔ ቆንጆ
@israelisrael3670
@israelisrael3670 4 года назад
ኣሁን ያልሽው ሁሉ ኦርቶዶክስ ኣትፈቅድም ስለዚ ጼንጤን ኣልያም ዬናታንን ለማመስገን መዋሸት ኣያስፈልግሽም የናቺ ደግሞ ለየት ያለ ውሸት በስምኣብ
@መድሐኒታችንኢየሱስኢየሱስ
ጀግና የወንጌል ሰው ሆነሽ ትነሻለሽ ብዙዎችን ጌታ አሳልፎ ይሰጥሻል ጠላትን ትበቅያለሽ
@godislove7572
@godislove7572 6 лет назад
Aderashawen felga neber yet lagejew
@natiman1000
@natiman1000 5 лет назад
ጠላትነን ሚበቀለው እየሱስ ብቻ ነው
@madotube9219
@madotube9219 5 лет назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-wvwIHHtCInM.html "ክፉ ሰው ሰላም የለውም" መርዝ መጀመሪያ የተቀመጠበትን እቃ እንደሚጎዳ ሁሉ ሰውም ክፉ ቢያስብ፤ ክፉ ቢያደርግ መጀመሪያውኑ የሚጎዳው ራሱን ነው፤ ሰላሙን ያጣል፤ ፊቱ ይጠቁራል፤ ሰው ፊቱ የሚጠቁረው ደግሞ ውስጡ ሕመም ሲኖረው ፤ እንግዲህ ክፋት መቀነስ ደግሞ ደጎቹን ማበርከት ማለት ነው፤ ሩቅ አንሒድ ፤የደግነት ሻማ አሁኑኑ እንለኩስ፤ ይህን እንድናደርግ እግዚአብሔር ይርዳን፡፡ ፓስተር ታሪኩ እሸቱ protestant
@Moon-er8du
@Moon-er8du 6 лет назад
ይሄን መዝሙር ይሄን መዝሙር ከልቤ ከውስጥ በመነጨ ዘመርኩት አባቴ ዘመርኩት ሰው ሁሉ ንፁህ ሆኖ እኔ ግን ብቆሽሽ በምድር ላይ እኔ ብቻ በሀጢያት ብበላሽ መሞት የሚገባኝ እኔ ብቻ ብሆን ኢየሱስ ለብቻዬ ይመጣልኝ ነበር እንደ ኢየሱስ በምድር ላይ ፈልጌ አጣሁ እሱን መሳይ ስለዚህ እኔ አመልካለሁ ቀሬ ዘመኔ የኢየሱስ ነው እውነት ነው አባ ከመቶ በጎች ውስጥ 99ኙ ቢኖሩ እንኳን አንዷ እኔ ስለጠፋሁ ፍለጋ የምትወጣ የምትፈልገኝ አንተ ብቻ ነህ ኢየሱስ ክበርልኝ ለዘለአለም😢😢🙏🙏🙏🙏
@frehiwotb2001
@frehiwotb2001 6 лет назад
እንደ ፍቃድህ ልኑር። amen 🙏🏽
@sebleabebe1795
@sebleabebe1795 6 лет назад
ዘማሪይው ማነው
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 года назад
anko idefash
@የድንግልልጅነኘኝ
ወይ ፈጣሪ ወጣቱ በሙሉ አልቊል በሱስ
@saudiksa7174
@saudiksa7174 6 лет назад
እሰይ እንኮን ወድ ቀኝ መለስሽ ፈጣሪ ማሀሪ ነው ይቅር ይላል ግልጽነትሽ !!!
@technocenter1277
@technocenter1277 6 лет назад
ኦ ጌታዬ ድንቅ ነህ ለመስማት ይከብዳል ከሰይጣን መንጋጋ ፈልቅቆ ያወጣሽ ኢየሱስ ይመስገን እስከመጨረሻ በቤቱ ያፅናሽ
@qmobileqmobile3702
@qmobileqmobile3702 6 лет назад
ገብሬል ይፍሽ ደሞ ታወራለች እዴ....
@timkehettefferamekonnen8405
@timkehettefferamekonnen8405 5 лет назад
ሰይጣን ይውደም። እግዚአብሄር ሃያል መሆኑን በዚህ ማየት ይቻላል።
@Gm-ox5oc
@Gm-ox5oc 6 лет назад
እንዳለ እዚህ ፖሮግራም የሚቀርቡት ሌቦችናቸው ሱሰኛ ኤጭ
@siporachankocha2133
@siporachankocha2133 5 лет назад
Eyesus yadenal
@lucylohango3857
@lucylohango3857 5 лет назад
Jesus loves them and you.
@hassetgebretugi6636
@hassetgebretugi6636 5 лет назад
Eyesues Yametaw La Beshtejwech Enje La Tenjwech Ayedelam
@አበርየድንግልማርያምልጅ
ዉሽታም ኦርቶዶክስ ቃሙ አትልም
@ellaman9970
@ellaman9970 5 лет назад
Zem Bey
@michaellemma4143
@michaellemma4143 3 года назад
Betam gobezi liji ewinet malet yhe new
@zrose2136
@zrose2136 5 лет назад
ምድረ ደነዝ አሁንስ እየመራሽ ያለው ማን ይመስልሻል የሰይጣን መንፈስ እንደሆነ አታውቂም
@helenmulugeta3276
@helenmulugeta3276 5 лет назад
Ethiopia Taye betam tgermyalesh or tegermalh egzabher yeker yeblh
@ilove251
@ilove251 5 лет назад
Sexiyan neh ante
@genetbreket3951
@genetbreket3951 5 лет назад
ብዙም አትዋሺ ኦርቶዶክስ ቃሙ አትልም
@filimonbelachew8973
@filimonbelachew8973 5 лет назад
Endzi bey tebela eco nw weshetachew ayalkm penete sibal weshet becha mariyamn lela minm ayakm
@balila3571
@balila3571 5 лет назад
@@filimonbelachew8973 kkk eski ezi sew yemilew sma dero ras ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-697QcdxOB5M.html
@luna1997.
@luna1997. 2 месяца назад
ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ አምልኮ አለ አለች እኮ brother 👀
@erinug9112
@erinug9112 6 лет назад
Bentecoast wishetam this religion is not habesha religions it's white people new religion.
@hanabuli4543
@hanabuli4543 6 лет назад
አይዞች ጌታ ይረዳሻል
@fggf5138
@fggf5138 6 лет назад
የኔ እናት እንኳን ጌታ ረዳሽ ፣ ድሬ ደዋ ዉስጥ ትልቅ የአጋንንት ሲራ አለ ።።። ፀሎት ያስፈልጋታል
@alhamdulilah7921
@alhamdulilah7921 5 лет назад
ሀሀሀሀሀ ድሬ ለናንተ ትጸልያለች ድሬ ምንም የለም ሀሺሽ አስባችዋት ነው ምትለፈልፈው
@salamcus6963
@salamcus6963 5 лет назад
ወሬ ድሬ ምን አለ
@alemasfawkassaye9006
@alemasfawkassaye9006 4 года назад
Menafeke erasu yeaganente menfese new
@timkehettefferamekonnen8405
@timkehettefferamekonnen8405 5 лет назад
ኦርቶዶክስ ነኝ። ግን ዕውነት እላችኋለሁ እንዲህ አይነት ሕይወት የሚመሩ ኢትዮጵያዊያን በሱስ ግራ የተጋቡ የሐገሬ ልጆች አፈር ልብላላችቸውና ወደዚህ ሃይማኖት በመምጣት የሚድኑ እና ለሐገር እና ለወገን በተለይም ለቤተሰብ የሚተርፉ ግሩም ዜጎች ከሆኑ ሁሉም ወደዚያው ቢሄዱ ምንም አይከፋኝም። ወይ ተአምረ ነገሥት እንዴት ያሳዝናል እባካሁ። ስንቱስ ገና ጉዱ ያልወጣ ልቡ የተሰበረ ቤተሰብ ይኖር ይሆን።
@ኢየሱስዋናዬነውኢየሱስህይ
Enkuhan Geta tadagash Yene Konjo Hulu kentu new kala Eyesus esu new ye zelalem hiwot
@enbilatube2193
@enbilatube2193 5 лет назад
የቤታቸውን ችግርና ጸላይ መንፈስን ሐሳብ እያስፈለፈለ እንዲመሰጡ የሚያደርግ ፓስተር፤ ዳሩ ግን የእውነተኛ አምልኮት እውነተኛ አስተማሪ ሐሰተኞች ነቢያት በዚች ምድር በዙ!! የሚገርመው ከሱስና መጠት፣ ስርቆት፣ ስድብ፣አለመታዘዝ እኒህ ዓመሎች ልማዶች ናቸውና በቤተሰብ ምክር ጥሩ ስነ ምግባር በማሳዬት ጸበል በመውሰድ የሚሻል ጠባይ ነው፣ግን በመድረክ አቅርቦ እንዲያሳፍራቸውና ወደ ንሥሃ የተመለሱ ስለሚያስመስላቸው መንፈሱ እውነተኛ አምልኮት መስሎ ይታያቸዋል ለአማኞች ለተጸለየላቸውም መድረክ ተዓምር ተበሎ ለተደረገላቸውም፤ ይህ ሁሉ ቅጥፈትና ሐሰት ነው አዳሜ አትሸወዱ መነፈሱ አደገኛ ነው ዳሩ ከሱስ ያስቀረ አስመስሎ የምትበልጠዋን ነፍስን የሚነጥቅ ዲያብሎስ ትምህርት መድረክ ነው፡፡
@ziade1933
@ziade1933 4 года назад
እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭📖📖📖📖
@merbarr1645
@merbarr1645 6 лет назад
Er police police cache this girl,,,lol Gobez yngn durya!!
@sarahmuhamed7056
@sarahmuhamed7056 6 лет назад
"በዘጠኝ ሰዓትም እየሡሥ ኢሎሄ,ኢሎሄ ለማ ሠበቅተኒ ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ"?(ማርቆሥ/ወ 15:34) ትርጓሜውም ኣምላኬ ኣምላኬ ለምን ተዉከኝ? ማለት ነው ታዳ እየሱስ ፈጣሪ ከሆነ ፈጣሪ ፈጣሪ አለውን? አንተስ ከእየሱስ የመጣሁ ነብይ ነኝ ስትል አታፍርም የሸይጧን መልክተኛ ገረድ ነኝ በል
@tekleweiniggs1533
@tekleweiniggs1533 5 лет назад
endezih demo libeweled nigigir semichie alawkim yetignaw abatina ena enat new leliju chat yemiyaskim
@SaraSmith-jl1hj
@SaraSmith-jl1hj 6 лет назад
ቆንጆ ትላለች ገንፎ ነሽ እስቲ ልጠይቅሽ የትኛው ሀይማኖት ጠጡ ቃሙ አጭሱ የሚለው ? አንቺ ከኦርቶዶክስም ከእስላምም ቤተሰብ አልተፈጠርሽም እቺ የጴንጤ መስበክያ ዘዴ ናት ገንፎ 👎🏾👎🏾👎🏾
@miledabkhaz3474
@miledabkhaz3474 6 лет назад
በትክክል
@allhmdullilhallahkulihalma1134
Sara Smith be tikekel.konjo tilalech ciqa difo dabo mit mesil inkwan 100 shi 100 bir yelshim zerafi dimtsishim Ayamrim
@tgneshmsganewu4067
@tgneshmsganewu4067 6 лет назад
Yeseyitan menfes yenegesebachewu menafk hula sary ewunetish new
@amam7011
@amam7011 6 лет назад
Sara Smith Kkkkk konjo domo tilalch weshetam
@amam7011
@amam7011 6 лет назад
Allhmdullilh Allahkulihal Mahamed Kkkkk she is laier
@comceil5329
@comceil5329 5 лет назад
የሚገርመው የመላአክቶችን ስእል መለጠፍ አይደለም ክርስትና መሄድ አይደለም ክርስትና ቃሉን ማንበብ እንደቃሉ መኖር ነው በመለወጥሽ ደስ ብሎኛል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@ሰውያለመኖሪያ
@ሰውያለመኖሪያ 5 лет назад
እግዚአብሔር ማን ነው? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-qMuXPGbUeag.html
@luduludu6541
@luduludu6541 3 года назад
የስንቱ ባለ ትዳር ቤት አፈራርሰሽ የስንቱ ወጣት ህይወት አበላሽተሽ ስትጨርሺ ይቅርታ ትላለች እንዴ እኔ ባገኝሽ በ አንጀትሽን ነበረ ምበጣጥስልሽ
@ሰውያለመኖሪያ
@ሰውያለመኖሪያ 5 лет назад
ኢየሱስ አዳኝ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-TTY1vA2TvkA.html
@ሰውያለመኖሪያ
@ሰውያለመኖሪያ 5 лет назад
በረከት እየመጣ ነው ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xeqYHWyJTvo.html
@raheladane9232
@raheladane9232 6 лет назад
ጌታ የመጣው ለሀጢአተኛው ነው።የሀጢአቱን ይቅርታ የሚያገኘው ሰው ወደ ክርስቶስ ሲመጣ ሲያምን ነው።
@hailuabera328
@hailuabera328 3 года назад
ውሸታም ነች እድሜየ 23 ነው አለች እንደገና የ8ዓመት ልጅ ነኝ አለች የምታወራው ከእድሜዋ ጋር አይጣጣምም
@rosellaolaco2852
@rosellaolaco2852 6 лет назад
Ergitenga neng konjo Ayitesh Atawukim
@ሁሉምበእግዚአብሔርአይንቀ
እግዚአብሔር ለእኛ ለጠፋነዉ ነዉ ልጁን እየሱስ ክረስቶስ ወደ ምድረ የላከዉ እህቴ ደሞ ነገረ ብዙ ወጣቶች የምትለዉጪ እንድትሆኚ እግዚአብሔር ይረዳሽ
@sentiaas8177
@sentiaas8177 6 лет назад
አሜንንን እግዚአብሔር ይባረክ ኢየሡሥ ጌታ ነው ተባረኪ ማማዬ ዮኒ ተባረክ ዘመን ይባረክ ተባረኩ የአባቴ ብሩ ካን ተባረኩ ከሡሥ ወደእ የኢሡሥ ተባረኪ
@twcl7365
@twcl7365 6 лет назад
ዮኒ ጌታ ይርዳህ ሰለራስህ ፀልይ ቤትህ እንዳይረክስ ምክንያቱ "እብድ ይሻለዋል እንጂ አይድንም " በስምህ ተጠልለው የጌታን በረከት እንዳያሳጡሁ አጥብቀህ ፀልይ!!!!!
@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ
በትክክል
@haimanotkussa1613
@haimanotkussa1613 6 лет назад
God bless you and your minister your doing wonderful job
@miledabkhaz3474
@miledabkhaz3474 6 лет назад
ይሄንን ወንጀል ለፖሊስ ነበር መናዘዝ የነበረባት
@ደስታወልደገብርኤልተስፋይ
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ይቺ ቀባጣሪ ሰማሻት በ23 ዓመቱዋ የ8 ዓመት ልጅ አላት በስንት አመቱዋ ሴክስ ጀመረች?
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 6 лет назад
Kkkkk wey gude be 23 amet ye 8 amet lji abet wesht wiy
@miledabkhaz3474
@miledabkhaz3474 6 лет назад
😂😂 six እረ አሳቅሽኝ ካሁን በኋላ ልታደርግ ያሰበችውን ነው እምትለው
@teklezghigebremicael1938
@teklezghigebremicael1938 6 лет назад
rich hailu ንጉስ ጃንሆይ አገር የጋራ ሀይማኖት የግል እንዳሉት አንችም ዝም በይ እህት ።
@teklezghigebremicael1938
@teklezghigebremicael1938 6 лет назад
ደስታ ወልደገብርኤል ተስፋይ ደምር ቀንስ እድሜዋን ታውቀዋለህ ።
@salamsalam8301
@salamsalam8301 6 лет назад
23 አመትሽ ነዉ ግን 8 አመት ልጅ አለሽ አቤት ዉሸት መች ነዉ የናተ ዉሽት የሚያልቀዉ?
@alemlamma6397
@alemlamma6397 6 лет назад
ክክክክክ እረ ይገርማል
@ehetekassaye5579
@ehetekassaye5579 6 лет назад
እንዴው እነትሽን ነው እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድላቸው ጀማሪ ጴጤዎች ሲያስጠሉኝ
@bintawoll7512
@bintawoll7512 6 лет назад
33 አመቷ ነው ሀሀ
@meklitregasa9130
@meklitregasa9130 5 лет назад
8 wer new
@rehaboth203
@rehaboth203 5 лет назад
Salam Salam be15 edmewa mewlad tichalech. Semteh atawqih malet naw enji be15 edme set mawled tichilalech. Teen moms sibal semteh atawqim.
@truthapologetics4509
@truthapologetics4509 6 лет назад
እኔ እኮ ግራ ገባኝ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት ሀሽሽ ንግድ ሆነ።ወይ ወያኔ።እየሱስ ግን ኢትዮጵያን ጎበኛት የፍቅር ዘመን መጣ።
@sabaaddis1242
@sabaaddis1242 6 лет назад
she so sweet bless you my darling much love wish you lovely life keep up
@wadongalienadenangieysusya5609
wayna yen konjo unkani geta kaze hulu nagre geta fawsashi uuuuuuuuuuuuuu yen geta le zelalme kafe kefe balilnge ❤
@lizakassaya1772
@lizakassaya1772 6 лет назад
የኔ ጀግና እየሱስ አሸነፊ ነው ስሙ ይባረክ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ዮኒ አንተ በብዙ ተባረክ
@efuyagla5326
@efuyagla5326 3 года назад
mn malt nw drsan sbsba mtaw malt andandam mnnagrwn ngr bnly tru nw lmanyawm enkoan ftary erdashi anchin ykyr amlak hulunhm ykyr
@sabasabina8372
@sabasabina8372 6 лет назад
Enkuan Geta Redash
@ብርሀንይሁን
@ብርሀንይሁን 6 лет назад
ጌታ የሆነው እየሱስ እንኮን እረዳሽ ተባረኪ በርቺ ፅኚ ቁንጅናሽን የሰራሽ እሱ እግዚአብሔር ይክበርበት ሁሉም ያልፋልና ብርክርክ በይልኝ
@ኢነአላህማአሳብሪንሮመዳን
ትምርታቺሁ ቢያስተምርም እንኮን እንደዚህ አይነት ሀይማኖት አለ ተቡሎ አይጠበቅም እራሳቺሁን ፍትሹ ይልቅ ክርስቶስ ክርስቶስ ማነው ክክክክክክክክክክክ
@zeynebahmed819
@zeynebahmed819 6 лет назад
ANDEGA NESHI YENE MAR WELCOME KECHELEMA WEDE BERHAN SELMETASH ......YES YOUR BEAUTFULL ,AND AWSOME ,AND A STRONG LADY......NO EVIL CAN DEFITE YOU ANY MORE....... SO WELCOME TO CHILDHOOD.....
@asenemaryamlijitube1279
@asenemaryamlijitube1279 5 лет назад
እኔ ጥሎብኝ አላማረኝም መልካም ወጣት ሰጀመረ በየ እምነቱ ይቅርታ የምጠየቅ መፈት አላችሁ ህይ ሰውየ የራሱ እምነት እንደከትሉ ወጣቱ ብቻ ይሰፈካል 😠
@bayuman1028
@bayuman1028 5 лет назад
asene maryam liji tube እስኪ አስተካክለሽ መፃፍ ቻይ መጀመርያ ምንድን ነው ዬፃፍሽው ግን
@tsehayregassa6853
@tsehayregassa6853 6 лет назад
እህት ሌላውን መዋሸት እና መስበክ ትችያለሽ ነገር ግን ሌላውን ሀይማኖት ሳትነኪ ምን ማለት ነው ቤተስቦቼ የኦርቶዶክስ እና የእስልምና። ሀይማኖት ተከታዮች ናቸው ጠጪ ቃሚ ይሉኛል የምትይው በየትኛው ሀገር ነው?ኦርቶዶክስ (ሙስሊም )መጠጥን የፈቀደልሽ? በኦርቶዶክስ ሀይማኖት መጠጥም ጫትም ትልቅ ትልት የሀጢአት ምንጭ ሰለሆነ በፍጹም ክልክል ነው። እናንተ ሁል ጊዜ ከኦርቶዶክስ ጭንቅላት ላይ አትወርዱም ለሰዎች ገንዘብ እየከፈላችሁ መድረክ ላይ ውጥተው ውሸትን ሰብከው ኦርቶዶክስን እንዲያጣጥሉ ነው አላማችሁ ግን ማንም ሞኝ የላም አትድከሙ ኦርቶዶክስ የጥንት የጠዋት እና ትክክለኛ ሀይማኖት ለዘላለም ተከብራ ትኖራለች!!!
@bintawoll7512
@bintawoll7512 6 лет назад
ይቺ ውሸታም ናት ሀሀሀ ለፉገራ ነው የኦርቶዶክስ እምናት እና የሙስሊም እምነት ጠጡ ስረቁ አይልም ዝተት
@nardosnardos2877
@nardosnardos2877 6 лет назад
ዮኒ ስለሀይማኖት አይጠይቁም እሷ ግን
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
ትክክል እህቴ እራሳ አጭበርባሪ ናት ፊታ እራሳ ያስታዉቃል የድሬደዋን ጦስ ዉሰጂ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት እማታረጅ እማትቀየር ናት በስዴ የመጣ ሀይማኖት አይደለም
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ1ፐ
እቺ ውሸታም አጭበርባሪ ናት
@የዘላለምምርጫዬነህጌታኢየ
😂😂አመላችሁ ሲነካ አትወዱም ሙስሊሞችና ኦርቶዶክሶች
@merimerimerimeri8058
@merimerimerimeri8058 5 лет назад
ጌታ ምን ይሳነዋል ሁሉን ይችላል እህቴ ተባረኪልኝ ዘመንሸ በእጥፍ ይባረክ
@ሰአዲመሀመድ-ኘ1ቨ
@ሰአዲመሀመድ-ኘ1ቨ 5 лет назад
የየት ደቆሮ ናት ማንኛዉ ሀይማኖት ነዉ ቃሙ የሚለዉ ኤጭጭ
@አብስራትአብስራት
እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ
@alayezerihun7605
@alayezerihun7605 5 лет назад
sewyewn ewdewalhu haymanotun gn Akbralew enj Alfligm Orthodox bemehonie gn hulem des yilgnal
@godsgreatalloftouamendegef6255
wow god is good all the time GOD'S great me to I need you god yoniyeee god bless you more and more
@ethlvymrenny1685
@ethlvymrenny1685 6 лет назад
kezih behuwala erasen beyekenu I am "konjo " I am "konjo" sili new yemiwilew kemir beras metemamen alata yihen wifiret yiza konjo negn maletuwa timihorit new
@ፍቅርየሳንጃውA6
@ፍቅርየሳንጃውA6 5 лет назад
ጌታ እንኳንም እረዳሽ ግልፅነትሽ ወድጄልሻለው ብዝዎቻች በወጣትነት እድሜ ላይ ኪስ ማውለቅ ከሹገር ዳዲ ጋር ብር መጋጥ ጋንጃ ማጨስ ልምዳችን ነው ባንቺ ላይ የሰራ ጌታ በመላው ወጣት ላይ ይስራ ጌታ ይባረክ ዮኑ በጣም ነው የምወድክ ምንም የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም ስሰማ ዝማሬ ስብከት ደስ ይለኛ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከዚ ያውጣን
@bayuman1028
@bayuman1028 5 лет назад
ትክክለኛ ለውጥ ነው concrete testimony ደስ ስትል ዬኔ እህት
@sisaysisay2444
@sisaysisay2444 6 лет назад
እንደ ኢየሱስ ፈልጌ አጣው
@nokuthulamabiya9776
@nokuthulamabiya9776 5 лет назад
Hy
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 2 месяца назад
ዋወ በጌታ ብቻ እረፍት አለ 😢😢😢✝️👈🛐🛐✝️👈💯💯🥰🥰
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 лет назад
ወደኔም ጎራ በሉ ፎቴዬን ተጫኑትና ሰብእስክራይቭ ላይክ አርጉኝ በክርስቶስ ኢየሱስ እእታችው ነኝ
@atsmagna6649
@atsmagna6649 5 лет назад
blo tblatcho new s fetari wde tkeklgna mnged yemratcho
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 года назад
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN YAREB THANKS
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 5 лет назад
እግዚያብሄር መልካም ነው
@meqdeslove8531
@meqdeslove8531 6 лет назад
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
@seadaseid9706
@seadaseid9706 6 лет назад
ድራማ ሰለቼኝ offf
@samerasamera1812
@samerasamera1812 6 лет назад
ምን ትመስላለች ቆንጆ ነኝ ስትይ አታፍሪም ዝፍዝፍ
@amtheone3415
@amtheone3415 6 лет назад
ኣቤት ውሸት?
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 6 лет назад
Oh sweet! Father I thank you you're worthy, faithful, I love you father. Please my younger sister is in a bad way people of God pls pray for her, I believe in Jesus he able to change her..thank you God and bless you man of God Yoni
@hjfhanalhff9128
@hjfhanalhff9128 6 лет назад
ዮኒ ፅጋው ይብዛልህ ተባረክ በብዙ
@የበረሀውመናኝአባዮሀንሥተ
Endaw zem belsh enkuan ke susu telakeksh wanaw esu new gin legrchehu ortodkes hone meslem kamu ayelm ..enkuan gelaglsh ke susu
@abb1832
@abb1832 6 лет назад
ምን ማለት ነው ቆንጆ ቆንጆ? ማለቶ ቆንጆ ነኝ ነው? ትቀልዳለች እንዴ
@hikmakemal6065
@hikmakemal6065 6 лет назад
ክክክክክክክክክክ እኔም ቁንጃ ቁንጃ ስትል ግራ ገብቶኝ ነበር ቁንጃ ባለፋበትም አላለፋች ክክክክ
@abb1832
@abb1832 6 лет назад
@@hikmakemal6065 አቬሬጅ ኡትዬጵያዊ እንግዱህ ሁላችንም ኢትዬጵያኖች ቆንጆ አደለን ያን ማለቶ ይሆናል ለኢትዬጵያ ሲባል ይታለፍ ብሎ የለ ቶሎሳ ይሁን ዋናው ከዚህ አዲክሽኖ መላቀቆ ነው ያን እንደ ቁንጅና ቆጥሬላታለሁ
@mytube2450
@mytube2450 6 лет назад
Kkkkkk wey comment
@abb1832
@abb1832 6 лет назад
@@mytube2450 አጠፉሁ? ካጠፉሁ ይቅርታ
@abb1832
@abb1832 6 лет назад
@@Sofis-yn6eqit doesn't matter fooling wealthy man lol, the good thing is, she is back, that is what i count.
@metimaranata1940
@metimaranata1940 6 лет назад
ቆንጆ ነኝ እያለች ባሎነ 😂😂confidencesh gud ko nw
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 6 лет назад
የሆንሽ ድፍድፍ ! ማስታወቂያ እየሠራሽ ነዉ?
@helenasefa7759
@helenasefa7759 5 лет назад
😂😂😂
@madinakonjo9807
@madinakonjo9807 5 лет назад
ገንፎ ፊት ስንት ቆንጆ እያለ ቆንጆ ነኝ ስትይ አታፍሪም ቀዳዳ
@keyriawabella8758
@keyriawabella8758 5 лет назад
ከከከከከከከ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 6 лет назад
ምን ጉድ ነው !!! እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ!!!!
@biniamgeleta2914
@biniamgeleta2914 5 лет назад
This is the new strategy to be famous and make money. Ahhh fake prophet yonas.... we are not laymen just stop your nonsense tragedy.
@dhdhdhdd6dydyd528
@dhdhdhdd6dydyd528 6 лет назад
ortodoks sireki ylal ende yematrebi
@abeselommulatu4551
@abeselommulatu4551 3 года назад
Konjo negh weyim boricham negh?
@gatisoarfico3443
@gatisoarfico3443 2 года назад
oh what an interesting idea it is .........God bless you and our country
@tigistgirmatigistgirma4461
@tigistgirmatigistgirma4461 6 лет назад
Hahahaha lol 😂 erh konjo denbhlale defedf
@leba22
@leba22 6 лет назад
Ahun sent tekefelesh
@rahwayegetalgg5709
@rahwayegetalgg5709 6 лет назад
ENE ORTODOKS NENG HONOM GN E.HER ENANTEN YBARKACHU LE ETHIOPIA ASFELAGI NACHU YEMTSADEBU E.HER YKR YBELACHU
@alemasfawkassaye9006
@alemasfawkassaye9006 4 года назад
Sente shi bere tesetoshe new yemetekebaterew
@tnsaa1tnsaa118
@tnsaa1tnsaa118 6 лет назад
cheru'adashu mehariw yikr bayu geta egziabher amlakachn kiber lezelealem
Далее
КВН 2024 Встреча выпускников
2:00:41