Тёмный

ሃና ግርማ በጣም የተወደላትን ሙዚቃዋን ከDream Team | Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 718 тыс.
50% 1

ሃና ግርማ በጣም የተወደላትን ሙዚቃዋን ከDream Team | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 408   
@smilemx6702
@smilemx6702 11 месяцев назад
ከጀርባዋ ያሉት የሙዚቃ ባለሙያዎች ዋውውው!! ከባድ ስብብስብ ናቸው። 👍👍👍🙏🙏🙏
@birukbiruk5076
@birukbiruk5076 11 месяцев назад
Btm
@lukej2891
@lukej2891 11 месяцев назад
One of the best band
@fetlealem3902
@fetlealem3902 11 месяцев назад
She is so lucky played and acompany with the band.They are the best and well knowen musicians.
@yoditgetachew5030
@yoditgetachew5030 10 месяцев назад
@@birukbiruk5076 j
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 11 месяцев назад
ከሆላ ሆነው በሙዚቃ መሥሪያ 🎬🎼🎹🪗🎤🥁🪘🪕🎸🎺🎷instrumentals የሚጫወቱትን የሚያጂቡትን የምታደንቁ!!👍🏽👌🏽🙏🏾✌🏽🕊️🇪🇹👏🏽
@Nesru23
@Nesru23 11 месяцев назад
ከባድ ሚዛን 🎉🎉
@martahaitu5712
@martahaitu5712 11 месяцев назад
🎉🎉🎉❤❤ mertoch nachw
@TruthEz
@TruthEz 11 месяцев назад
@@martahaitu5712 👉🏾👉🏾👉🏾 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፡፡
@martaregassa2781
@martaregassa2781 11 месяцев назад
የሚገርም ስብስብ!
@bekeledagne1275
@bekeledagne1275 10 месяцев назад
Amazing singer, band and extraordinary violinist. ❤️
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 11 месяцев назад
ሃንዬ ከነባንዶቹ የጨሰ ነው በርቱ እነ አበጋዝን ይዘሽ ይሄ ድምፅ ባይቀወጥ ይገርመኝ ናበር አሪፍ ነው የኢ/ያ ዘፈኖች በአለም መድረክ ላይ እንድ ቀን ይቀርባሉ ዋዎ ብያለሁ❤❤❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 11 месяцев назад
የኢትዮጵያ ✅ የኢ/ያ ❌
@MalhetDejene
@MalhetDejene 11 месяцев назад
አበጋዝ ትልቅ ሰው እድለኛ ነሽ ሐኒ በሱ ታጅበሽ መሥራት አሪፍ ሙዚቃ ነው በርች በአልበም እንጠብቅሻለን
@BlenKebede-fu6rz
@BlenKebede-fu6rz 11 месяцев назад
betam engi
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 11 месяцев назад
በጣም እድለኛ ነች ከዚህ ምርጥ የምንወደው የምናከብረው ጋር መስራቷ ትልቅ እድል ነው ዋዉ ባጠቃላይ ሁሉም ደስ ነው የሚሉት ❤❤❤
@Bezawitabebe-qi9wp
@Bezawitabebe-qi9wp 11 месяцев назад
Yemir germogn degagime ayew esu adelem biye
@TruthEz
@TruthEz 11 месяцев назад
@@Bezawitabebe-qi9wp ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@TruthEz
@TruthEz 11 месяцев назад
@@BlenKebede-fu6rz ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 11 месяцев назад
ዘፈን ከተውኩ ብብዙ ጊዜ ሆነኝ የስይፉን ፕሮግራም ሳይ ቃለምልልስሽ በጣም ግልፀና ሥርዐት አይቼብስ ዘፈንሽንም አየሁት በርቺ ብትዘምሪብት የበለጠ ያምራል!!!
@dawitbekele6996
@dawitbekele6996 11 месяцев назад
የወጣትነት ዕድሜዋን ለጌታ ብትሰጥ!!!
@yeabseraalemayehu425
@yeabseraalemayehu425 10 месяцев назад
Edilegna nesh zefen lemakom mechalesh bzu gize mokrealehu gn akategn mn madreg endemchil alawkm
@yaredabera2665
@yaredabera2665 10 месяцев назад
ድምጻዊ እና ሙዚቀኛ ሲገናኝ እንዲህ ነው!!!!!! This is undoubtedly one of the best performances I have seen in years. Keep up the good work, Hannah! The violinist is another heroine who deserves several rounds of applause!
@firealemenedale4595
@firealemenedale4595 10 месяцев назад
ከጀርባ ያሉት የሙዚቃ ባለሙያዎች አለማድነቅ አይቻልም አንደኛኛኛኛኛ ናችዉ 🎧 ሀንዬ በርቺ 🎸🎸🎸🎸
@Frmojoadd
@Frmojoadd 11 месяцев назад
The Band crew showed the Ethiopian music reaching the highest level. I'm really speechless the performance of the violinist, the whole members deserve appreciation as well.
@elenigemechu3994
@elenigemechu3994 11 месяцев назад
Exactly 💯
@lukej2891
@lukej2891 11 месяцев назад
No doubt
@Seada521
@Seada521 10 месяцев назад
እየሰሙ ማዘን ብቻ ከልብ ገብቶ የሚተማመኑበት ወንድ ወፍ ሃኒ ድንቅ ሥራ ነው 🥰ባንዶቹም ትለያላችሁ 👍🏻
@user-tj7nv4jt6g
@user-tj7nv4jt6g 11 месяцев назад
መድረክ ላይ እንደዚህ አይነት ድምፅ ይገርማል በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ🙏
@hemensami3637
@hemensami3637 11 месяцев назад
Betam yedenekal
@rozpromotionplc
@rozpromotionplc 10 месяцев назад
ለሴቷ መሳሪያ ተጫዋች እጅ እንነሳለን ❤❤❤
@abdiman7785
@abdiman7785 11 месяцев назад
ልነስ ለአንድ ፍቅርህ እንደ ሰው አልዘምን ለኔ ክብር የለም ላንተ እንደመታመን ❤❤❤❤
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 10 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ሀንዬ። ያቺ ትንሽ ልጅ ፊታችን ላይ እንዲህ እድግ አልሽ። በእፕራ ሙዚቃ ተሞርዶ የተሳለው ድምጽ ምን ሊቀረው ይችላል። በጣም ደስ የሚል የተዋጣ ዘፈንና ቅንብር። Good for you!🌹❤️❤️
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y 11 месяцев назад
አበጋዝን በፍቅር ምወደው ሚኪ ጃኖ ምርጥ ስብስብ ሚገርም ዘፈን ድርም ቲም❤❤❤❤❤
@ayuelmanut2550
@ayuelmanut2550 10 месяцев назад
I am from South Sudan, I don't understand the lyrics fully but the voice and the beauty drew my attention. Keep going Hanna!❤
@user-ff8ns4tq1b
@user-ff8ns4tq1b 9 месяцев назад
احلنبيك😅
@ahmedrabih81988
@ahmedrabih81988 5 месяцев назад
am from north same like u i like ethiopian music but i don't know the meaning
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 11 месяцев назад
ዋው በ መጀመሪያ.. በ ስተጀርባ ሁነው በሙዚቃ ኢንስትሩመንት.. ያጀቡዋትን ወንድም @ እህቴን አመስግንለሁ ሁሌም እምለው የዘፋኞች ኦክስጅኖች .. የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾቹ ናችው.. ድምፅ ደሞ መረዋ ነሽ ::🪘🥁🎹🎻🎤🪕👈. 👏👏👏❤️❤️❤️😍😍😍🙌🏻
@daT9876
@daT9876 11 месяцев назад
ሴቶች ከዚ የተሻለ ዘፈን አታገኙም ፍቅራቹን ለመግለፅ ሀብታም ደሀ ቆንጆ ሳትሉ በፍቅር ኑሩ
@ethiolove7431
@ethiolove7431 10 месяцев назад
ልዩ ነው : ድሮም የሰከነ ነገር ውጤቱ ያምራል አዘፋፈንሽ stage presence ልዩ ነው በዛ ላይ ሙዚቀኞቹ A Team የሚያስገርም ስብስብ እግዚአብሔር ከዚህም ከፍታ ላይ ያስቀምጥሽ!
@mahimoon3850
@mahimoon3850 11 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ምርጥ ስራ ነው እወድሻለው የሙዚቃ ባለሙያዎችም በጣም ነው ማደንቃችሁ ማከብራችው
@edneasafat3201
@edneasafat3201 11 месяцев назад
እድለኛ ነሽ ከነዚ የመሰለ ባንዶች ጋር በመጫወትሽ እናመሰግናለን ሴፉ
@TheToddethio
@TheToddethio 11 месяцев назад
Her performance with this incredible band is exceptional! an absolute masterpiece!
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 10 месяцев назад
አበጋዝ❤ሚኪ ጃኖ🥰ታምሩ አማረ😘ሁላቹም💜🙏
@estifanostesfay7655
@estifanostesfay7655 10 месяцев назад
እጅግ አድርጌ የወደድኩላት ነገር ራስዋን መስላ መኖርዋን ነው በአሁን ግዜ ከሴት እህቶቻችን ያጣነው ነገር ቢኖር ከእውነተኛ ማንነትህን ተፋትቶ መኖር እና የባእድ ቅንጡ ማንነት መላመድ ሲደጋገም ደግሞ እውነትን ይሸረሽርና በገዛ ራስህ ላይ ሌላ ሰው ተሸክመህ እንደመሄድ ነው።
@oumahmed965
@oumahmed965 9 месяцев назад
በወንድ እህቶቻችንም የጣነው ነው
@habte9575
@habte9575 11 месяцев назад
what a galactico Band crew , hanicho what a voice, look how the beautiful violin lady took all the spot light with her stylish performance , thank you all for this masterpiece!!!
@ስራ
@ስራ 11 месяцев назад
ሴታ ዳዊት ጽጌያችን
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 11 месяцев назад
ሀኒ በርቺ ለሁሉም ጊዜ አለው በርቺ አሁን ዘመኑ ጥሩ ነው እራስን በሶሻል ሚዲያ ማውጣት ይቻላል ሶስቱም ነጠላ ዜማሽ ምርጥ ስራ ነው በርቺ ጠንክረሽ ስሪ ገና ወጣት ነሽ ከበቃት ጎን ለጎን እርጋታሽ ጨዋነትሽ ኮልኮሌ ብርቅርቅ ነገር የማታበዥ በራስ መተማመን ያለቅ ቆንጆ ነሽ በዚሁ ቀጥይ ❤ መልካም የስኬት ጊዜ ይሁንልሽ
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 11 месяцев назад
የሚባራታታ ኮሞንት☝️🙏
@dawitstar6325
@dawitstar6325 11 месяцев назад
The band is the collection of champions ,her sound is perfect 👍 also
@mohamedomer2518
@mohamedomer2518 11 месяцев назад
ooooh ,,,,,ooooh ,,, OMG,,,,, really this a perfect ,,,, what a voice Hanna ,,, what a band crew ,,, really really Ethiopian music reached above the top ,,,, me from Sudan ,,, loving you ETHIOPIAN great people,,, god bless you all
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c 8 месяцев назад
ሕፃን ሃና ግርማን ነበር የማቃት ወይኔ እንደዚህ አድግሽ አየሁሽ ምርጥ ዘፈን ነው በርቺ 👍❤️
@wendimenehedea6171
@wendimenehedea6171 11 месяцев назад
I am from Japan,I love Ethiopiaan song.ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ፈጣሪ።
@michaelalemayehu6086
@michaelalemayehu6086 11 месяцев назад
You say ???
@umuhumra4244
@umuhumra4244 11 месяцев назад
Can you take me Japan Man ende hagere kurate Ethiopiaye
@senafbiko2919
@senafbiko2919 11 месяцев назад
me too i love ethiopians music from germany. ከክፍላገር ነኝ ማኛዬ ጠላዬን እጠጣዉ
@tsetsi469
@tsetsi469 11 месяцев назад
Wondiumenh bilo japan
@alexone532
@alexone532 11 месяцев назад
ጃፓን ኤንባሲ ነው ግልፍጥ
@senaittt2356
@senaittt2356 11 месяцев назад
የሙዚቃ ባለሙያዎቻችን ክብር ይገባችሗል ክበሩልን ሐንዬ ድንቅ ነሽ ሠይፍዬ እንወድሀለን በጣም ኑርልን ሠላም ለሐገራችን
@martaregassa2781
@martaregassa2781 11 месяцев назад
የሚገርም ስብስብ ነው። ስንት ጊዜ ደግሜ እንዳየሁት😍😍😍
@semharyacob2764
@semharyacob2764 9 месяцев назад
አበጋዝ ረጅም ዕድሜና ጤና እመኝለታለው ምርጥ ኢትዮጵያዊ በአበጋዝ ውስጥ ሁልጊዜ ኤልያስመልካን አየዋለሁ በጣም አድናቂህ ነኝ ሃንዬ የኔ የልጅ አዋቂ ከዚህ የበለጠ ትሰሪያለሽ በርቺ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 11 месяцев назад
ቆንጆ ስራ ነው ትንሿ ሀና የዛሬዋ ታላቅ የሙዚቃ ስው ❤
@habviral22
@habviral22 11 месяцев назад
The Best Band ever with amazing vocals Hana well done 👍
@user-dn3zb6gh1p
@user-dn3zb6gh1p 11 месяцев назад
ጥሩ ስራ ነው በርች ሰይፉሻ ግን አተን በምንነው የምናገኝህ አድራሻህን እደት እናግኝህ
@febenshow-7153
@febenshow-7153 11 месяцев назад
የሙዚቃ ባለሙያ እና ድምፃዊ ሲገናኝ ኦህ ውበት❤❤❤
@wondimuabichu1489
@wondimuabichu1489 10 месяцев назад
Tabarku grupu hulu Nice hana thank you
@EAZy-Bzy
@EAZy-Bzy 11 месяцев назад
Wow, Hana this is a perfect match to your voice ... beqa tegetmolshal get your own dream team to your next album! Bravooooo - I am saying this having a long reservation for your voice fitting to the ordinary Ethiopian style audience
@user-wb5er2iw9n
@user-wb5er2iw9n 11 месяцев назад
ደስ የሚል ዜማ ተመስገን ወደ 90 ወቹ ተመለስን
@olivianoah1366
@olivianoah1366 11 месяцев назад
Hi Hanna, you're truly an exceptional singer for your age! Your collaboration with Abagaz is a perfect match. Keep shining, sweetheart - you're the best! 🎶👏❤
@girmagezahegn9715
@girmagezahegn9715 8 месяцев назад
ሳይሰለች የሚደመጥ አሳዛኝ ቆንጆ ዜማ ነው።በርቺ።
@degifbarego3077
@degifbarego3077 10 месяцев назад
ምርጥ ጊዜ ነበራችሁ🌻🌼🇪🇹
@makili7845
@makili7845 11 месяцев назад
Loved this song! Good job Hannah!!!
@HenoXTechLab
@HenoXTechLab 10 месяцев назад
nice band even if its pre recorded its nice to see these guys on one stage .... oh and nice live edit too🤌🤌🤌🤌
@mohammedahmed-vk1lj
@mohammedahmed-vk1lj 11 месяцев назад
በጣም ደስ ትላለች ቁጭ ዘፈኑን በቃ ምርጥ ናት
@yohannesbelay7020
@yohannesbelay7020 11 месяцев назад
ሃኒ በጣም የሚያምር ድምጽ አለሽ ያጀቡሽ ሚዚቀኞቹ አሉ ከሚባሊ ናቸው ክበሩልን
@user-bq7kx8dx5h
@user-bq7kx8dx5h 11 месяцев назад
ባንድ ጉበዞች ሀንዬ ምርጥ
@destag6562
@destag6562 11 месяцев назад
Gr8 song...hats off hanicho
@misir70mati5
@misir70mati5 11 месяцев назад
ሃኒዬ እድለኛ ነሽ ከነ አበጋዝ ጋር በመስራትሽ❤
@michaelmessele3269
@michaelmessele3269 10 месяцев назад
@hana girma U nailed it. No comment Respect
@user-nc9yv3rt6x
@user-nc9yv3rt6x 11 месяцев назад
What amazing voice hanicho dink yehoni tefetro nw yalesh berchi ❤❤
@TruthEz
@TruthEz 11 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፡፡👈🏾👈🏾
@AlazarAnbesaw
@AlazarAnbesaw 9 месяцев назад
The Violin girl added a whole new flavor to the song and to the band that would normally be considered impossible!! 👏👏💪💪👍🏿👍🏿
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 11 месяцев назад
ዋወ የባንዶቹ ሰብሰብ 90ዎቹን አስታወሰኝ😢 ትችላላችሁ ❤ሃኒዬ ለአንቺ ድምጽ ምንም ቃላት የለኝም👏👏👏
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 11 месяцев назад
ምርጥ ስራ በርች ገና ብዙ ስራ እንጠብቃለን ባንዱም ምርጥ ስራ ነውው በርቱ❤❤❤
@pupemichael8732
@pupemichael8732 10 месяцев назад
ስርአትሽ ቃለምልልሱ ላይ በጣም ደስ ይላል ። ውብ ኢትዮጵያዊነትን ይታይብሻል
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 11 месяцев назад
ሀኒቾ ትንሿ ምርጥ ስራ ነው የግጥሙ ሀሳብ የዜማው ፍሰት ቅንብሩ የተዋጣለት ነው ካንቺ ድምፅ ጋር ተደምሮ 💯 ሙዚቃ ተስፋ ያስቆርጣል ተስፋ ቆርጠው ስንቶቹ ቀርተዋል ገፍተው መውጣት አቅቷቸው ትልቅ እድል ነው። ባንድ 👌 ሳምሪ ሳያት ብሌን መስላኝ ነበር 🙈🙈
@eskimam5049
@eskimam5049 10 месяцев назад
Wow what an original and beautiful sound Hanicho👏👏👏👏👏
@israelkassa9908
@israelkassa9908 11 месяцев назад
አቤት ድምፅ❤❤❤ ጎበዝ🙏🙏🙏
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 11 месяцев назад
Proud of you Yesefere leje ye werwariwa Hanicho!!! Wish you all the best success in your future life. Rise and Shine!!
@TruthEz
@TruthEz 11 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፡፡
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 11 месяцев назад
This is an amazing music. Wow Girma Hannah
@tatewgirma9365
@tatewgirma9365 11 месяцев назад
Beautiful song, beautiful voice, beautiful music. Outstanding performance.
@bruktaytdessalegn4242
@bruktaytdessalegn4242 11 месяцев назад
Andegna eko nesh...gunfan enkuan yzosh still u perform well❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 11 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፡፡👈🏾👈🏾👈🏾
@user-kw5qq6ek9m
@user-kw5qq6ek9m 11 месяцев назад
ሃንዬ የኔ ዉድ ንስሃ ገብተሽ በድንግል ማርያም ልጅ አዉደ ምህረት ለመዘምር ያብቃሽ።
@TruthEz
@TruthEz 11 месяцев назад
ነገር ግን ፥ - ስሙን በዘፈን ያመስግኑም … ይላል (መዝ.ዳዊት ፩፵፱ ፡ ፫ )። 👉🏾📖🤔
@Tiruye.Muluken
@Tiruye.Muluken 11 месяцев назад
@@TruthEz ለዛ ነወ በየአዳራሽ እምትዝሉት ዝፍን ሀጸያት ነወ እሜለወ ቃልስ ገለቴ😒😒😒😒
@TruthEz
@TruthEz 11 месяцев назад
@@Tiruye.Muluken እንደ መነባነብ ፣ ግጥም ፣ ዝማሬ … ዘፈን፡ የኪነጥበብ አንዱ ዘርፍ ነው። እነዚህን ዘርፎች ለመልካም ነገሮች መጠቀም ፈጣሪን ያስደስተዋል። ዝላይና ወዝዋዜ ፡የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ዘርፎች ስለሆኑ ለጤናማ ሕይወት አስፈላጊ ናቸው። 🕺🏽
@Tiruye.Muluken
@Tiruye.Muluken 11 месяцев назад
@@TruthEz ተይጀ ሰግደት ከካል እንቅሰቃሴዎች አንዱ ነወ እታለሜ
@henokzewdu9716
@henokzewdu9716 11 месяцев назад
What a voice...i realy appreciate Hanna❤
@melakumulugeta4061
@melakumulugeta4061 11 месяцев назад
በጣም የሚገርመው ያው ልጅቷም ጎበዝ ነች ግን የባንዱ አድናቂዎች በዝተዋል እኔን ጨምሮ
@soliyanachina4422
@soliyanachina4422 10 месяцев назад
Hanayeeeeeee ekune zefeneshe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@akliluyohannes8941
@akliluyohannes8941 11 месяцев назад
የልጅቷን ድምፅ + ሙሉ ባንድ ❤
@dessiearega6004
@dessiearega6004 11 месяцев назад
Hanicho Wow, amazing performance
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 11 месяцев назад
ከባድ ሚዛኖች ምርጥ ስብስብ❤
@zemenutamir5857
@zemenutamir5857 11 месяцев назад
The Violin Lady wow!!
@mustafemohammed2554
@mustafemohammed2554 10 месяцев назад
I'm from Somaliland 💚*❤ Hanna is the best Singer in Ethiopia
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 11 месяцев назад
ገና ስትጀምር መዝሙር መስሎኝ ነበር ቢሆን ኖሮ ብዬ ተመኘሁ ግጥም ዜማውም ያስኬዳል ባንተ ላይ የሚለው በቀጥታ ለ እንድዬ ነው የሚገባዉ ።የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ። እስቲ እንደ እኔ በሆነ ያላችሁ?
@menderin4228
@menderin4228 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@GirmaGashu-re7lf
@GirmaGashu-re7lf 11 месяцев назад
ልነስ ለፋኖ ስል እንደሰው አልዘምን ለኔ ክብር የለም ከፋኖየ በላይ ጎንደር ጎንደር ላይ
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 11 месяцев назад
ዋው ያበደ የሙዚቃ ባንድ ስብስብ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤
@ethiolove5970
@ethiolove5970 11 месяцев назад
wow 👌 Real dream team like American basketball dream team 90's Olympic. Hanicho, wow, what a vocal you have.
@user-nt4oq4uj4j
@user-nt4oq4uj4j 11 месяцев назад
ጎበዝ በዚሁ ቀጥይበት ጣፋጭ ድምፅ ነው ያለሽ የሚወደድ ነው የኔ ቆንጆ ትንሸ ሃና
@mekdesgemechu9755
@mekdesgemechu9755 11 месяцев назад
Wow Amazing job 🎉🎉❤❤
@mickymac1207
@mickymac1207 11 месяцев назад
Hugely talented girl, love her!!
@misraktessema8221
@misraktessema8221 11 месяцев назад
Amizing and incredible band collaboration and Hanna Amizing voice and music wwwwwwwthe keep it up 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 11 месяцев назад
She is very lucky talented woman❤❤❤❤
@kalkidanmesfin9703
@kalkidanmesfin9703 11 месяцев назад
Wow am proud jegnochu techelalachu hanicho berchi my hero
@TruthEz
@TruthEz 11 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፡፡
@birukaschale8935
@birukaschale8935 10 месяцев назад
በእውነት ስሰማት ምን እንደሚሰማኝ አላወኩም
@TechHub0000
@TechHub0000 11 месяцев назад
ere sifu miki janone interview argew please please please please !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dehabkifleyesus93
@dehabkifleyesus93 10 месяцев назад
በዚህ ድምጽ ለጌታ ክብር ብትዘምሪለት መልካም ነው ።
@ccu3907
@ccu3907 11 месяцев назад
የሙዚቋ ባለሞያወች በጣም ደሥ ይላል👏👏👏👏
@abulalame797
@abulalame797 11 месяцев назад
Awesome with the entire band ❤
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 5 месяцев назад
የማልሰለቸዉ ዘፈን፡ ስብስብ ባይገርማችሁ በየቀኑ ቢያንስ አንዴ አየኋለዉ። በተለይ ይኼው የሰይፉ ላይ የቀረበዉ
@salihaman8015
@salihaman8015 11 месяцев назад
Great keep it
@zelalemzeleke1277
@zelalemzeleke1277 3 месяца назад
ሃኒ በርቺ እንወድሻለን።
@mahiderbelay1848
@mahiderbelay1848 11 месяцев назад
Bravo Hani❤️ The Band 😲
@seblemeshesh3870
@seblemeshesh3870 10 месяцев назад
Wow beautiful voice I like
@ashenafibedilu5952
@ashenafibedilu5952 11 месяцев назад
ሰይፎ ምርጥ ስራና ምክር ስላቀረብክ አመሰግናለሁ መቼም ገብቶሀል
@JerryNhina-gu4bn
@JerryNhina-gu4bn 10 месяцев назад
Wow,is perfect
@MohamedHassan-2020
@MohamedHassan-2020 11 месяцев назад
هذه الفنانة رائعة جداً ولديها صوت مميز ❤❤❤❤
@bayabeh7224
@bayabeh7224 11 месяцев назад
ሀኑ በርቺ ምርጥ ሥራ ነው ❤❤❤
@bloobloo402
@bloobloo402 10 месяцев назад
Such a beautiful voice and amazing talent led by galacticos and legends like Abegaz! Such a dream team! Keep up girl !!
@abrhamassefa8335
@abrhamassefa8335 11 месяцев назад
ከጅርባም ከፊትም ከባድ የሙዚቃ ባለሙያ ስብስብ ከዋናው ኦድዮ የበለጠ ዛሬ ይበልጥ ክሽን ጥፍጥ ብሎ ተሰራ live 👏👏👏
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 11 месяцев назад
እደለኛ ናት
@seblealemtshay481
@seblealemtshay481 10 месяцев назад
አለባበስዋ ,ቁጥብ ለንግግርዋ አርቴፊሻል ያላብለጨለጨባት በቃ ዝምምምም ያለ ውበት ምርጥ ስራ
@winniekifle6705
@winniekifle6705 11 месяцев назад
Wow amazing voice
@amadoamado3348
@amadoamado3348 10 месяцев назад
Awesome
Далее
Əliyev və Putin kilsədə şam yandırıblar
00:29
Просмотров 186 тыс.
Dawit Tsige Live Performance To New Year
38:28
Просмотров 457 тыс.
Крика помощи 😢
0:51
Просмотров 4,9 млн