Тёмный

ሄራን ጌድዮን - አንክትክት - Heran Gediyon - Enketket - Ethiopian Music 2022(Live Performance) 

Kana Television
Подписаться 1,2 млн
Просмотров 976 тыс.
50% 1

ድምፃዊት ሄራን ጌድዮን ከአሲዮ ባንድ ጋር በቃና ጃምስ
ቃና ጃምስ ዘወትር ቅዳሜ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ላይ በቃና ተከታተሉ፡፡
Musician Heran Gediyon live performance on Kana Jams with Assiyo Band
Kana Jams every Saturday @9:00PM only on Kana TV.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #KanaJams #Heran_Gediyon #Fantish_Bekele #Enketket #Assiyo_Band #Music #New_Music #Amharic_Music #Ethiopian_Music #Music2022 #Amharic #Ethiopian
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Развлечения

Опубликовано:

 

22 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 199   
@user-bk4jl8qn4m
@user-bk4jl8qn4m Год назад
አንደዚህ አይነት ሙዚቃዎችን ስሰማ የአማርኛ ቋንቋ ውበትን አና ስሜትን የመግለጽ ሀይልን ያሳየኛል።
@mulukensahilu2551
@mulukensahilu2551 8 месяцев назад
ቆየት ያሉ ወይን ዜማዎች እንዳቺ ባሉ ማር ማር የሚል ድምፅ ፣ጥግ ድረስ ችሎታ ባላቸው ሲዜም እንዴት ደስስስስስ እንደሚል!! ስወድሽ ሄራንዬ!!
@Beld865
@Beld865 7 месяцев назад
ሕብረ ትርዒት ማክሰኞ እና ቅዳሜ ምሽት እንዳያልቁ እየተመኘን ከምንመለከታቸው ዘፈኖች አንዱ ነበር የገነት ተፈራ እንክትክት። ድምጿ፣ የሙዚቃ መሳሪያው ቅንብር everything was perfect. በትኩስነቱ ያጣጣመው ትውልድ አባል ነኝና 💪💪💪💪። ለነገሩ ዛሬም ትኩስ ነው። It is like listening the original one. Thanks Heran. You took me back to my childhood, my adult age, my school, my hometown ናዝሬትዬ።
@wodajotezerafikru5387
@wodajotezerafikru5387 Год назад
ቀይ የደም ገንቦ ነበረች ገነት ተፈራ መንገሻ (ዱንዬ) ሃገር ፍቅር ትጫወት እንደነበር የሆነ ቦታ አንብቤአለሁ። ወንድሟ ቢቢሻ ተፈራ ታዋቂ ቤዝ ጊታሪስት ነበር። You can listen to this fine baseline as clear as Dagmawi's in the old recording. Thanks Dagi, you are one of kind. መኖር ያለትዝታ ትርጉም አልባ ነው።
@yohanneszekarias6075
@yohanneszekarias6075 Год назад
Thank you bro for the information
@helios12645
@helios12645 Год назад
Exactly 🙏
@mikiasgetachew2049
@mikiasgetachew2049 Год назад
ቢቢሻ ግን ሊድ መሰለኝ የሚጫወተው
@tilahunhailemariam7531
@tilahunhailemariam7531 Год назад
Good old days 🎉
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 Год назад
እናመሰግናለን ለመረጃህ ድሮ ህብረትሪት ላይ አያት ነበረ ግን ስሟን አላውቀውም ነበረ ምገርም ዘፋኝ ነች
@kedirassefa16
@kedirassefa16 11 месяцев назад
የስልኬ ባትሪ ሶስት ፐርሰንት ብቻ ነው ዘፈኑ ሳያልቅ እንዳይዘጋ ተመኘሁ ። ምርጥ ስራ!
@ZolTube2112
@ZolTube2112 Год назад
ድብቁ ዳግማዊ አሊ#1
@yonaskebede6460
@yonaskebede6460 Год назад
ዳግማዊ ተባረክ አቦ እንዲህ ባማረ ሁኔታ ወደድሮ ትዝታ ስለመለስከን ክብር ይገባሃል ሄራንዬ ደሞ አንደኛ ነሽ ሁሌም !!!
@belleabate5218
@belleabate5218 Год назад
Duni Genet Tefer ,is my mother's little sister.. she is my aunt ..my mother also passed away 2 years ago....I miss her..I miss them both ..And this makes me miss her more..thank you for keeping her memory alive with this beautiful cover ..I love this
@fitsumgebre2721
@fitsumgebre2721 Год назад
my condolences sister. but you have to be proud of your Mom and ur auntie as well. MAy God comfort you all time and I will keep you in my prayer sis
@mightyg8545
@mightyg8545 Год назад
Lately I learned Bibisha Teferi is her brother. Bibisha is a well known Guitarist of the golden generation and used to play with Teddy Mak. This music by Genet Teferi is my childhood memory from ETV, sth printed in the heart for life. Genet, gone too soon, Rest in Eternal Peace ✌️
@fekeryimer5785
@fekeryimer5785 Год назад
Sorry about your loss, I know Debretu Teffery. I like this song its part of my childhood memories.
@ermyastamene6905
@ermyastamene6905 11 месяцев назад
RIP
@derejetefera4018
@derejetefera4018 9 месяцев назад
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 Год назад
አቦ እኔ ደሞ ከድምጿ የሌለ ፍቅ ይዞኛል በኳታሩ የአለም ዋንጫ ግዜ ሰምቻት ይሄው ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ😍😍😍🙏
@wondwosenalebachew2278
@wondwosenalebachew2278 Год назад
ክብርና ሞገስ ለምርጡ የሙዚቃ ቀማሪ ዳግማዊ አሊ
@redateleyou4663
@redateleyou4663 Год назад
የሙዚቃው ኢንዱስትሪ እንዳልሞተ ማሳያ ትልቅ ስራ ነው ዳጊ በርታ
@ayalewturist5777
@ayalewturist5777 Год назад
ይሄን ዘፈን ልጅ እያለሁ በህብረት ትርኢት የቴሌቪዥን ፕሮግራም ላይ ብዙ ግዜ ይለቅ ነበር ትዝ አለኝ
@kuflomangsom3880
@kuflomangsom3880 Год назад
ኣሁንስ ኣድገሽ ነው ቲቪ መከታተል ቲተሻል የኔ ኣብቲ
@danboy5626
@danboy5626 Год назад
Tekekl
@user-gj5oq9og7c
@user-gj5oq9og7c 10 месяцев назад
እና መኖር አልደከመኽም😅
@Berhanuteshome
@Berhanuteshome Год назад
በልጅነቴ በገኒ አሁን ደሞ በሔራን ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ምርጥ ዘፈን፤ ወንድ ሰለሚያደንቅ ይሆን🎉
@helios12645
@helios12645 Год назад
ገነት እንኳን እንዲ አሳምራ አልዘፈነችውም ፡ ዘፋኝዋም ባንዱም ቆንጆ (ሄራን🥰)
@sameeraahad9851
@sameeraahad9851 Год назад
የበዛወረቅ ዘፈን ነው መሠለኝ
@helios12645
@helios12645 Год назад
@@sameeraahad9851 ዋናዋ ዘፋኝ (ገነት ተፈራ )ወይም ገነት ዱኒ ትባላለች በእርግጠኝነት ቪዲዮችዋም በዩትዩብ ላይ አለ መመልከት ይቻላል 🙏
@sameeraahad9851
@sameeraahad9851 Год назад
አይ ለማረጋገጥ መመልከት አይጠበቅብኝም እኔ ተጠራጥሬ ነው አንተ ደሞ እረግጠኛ ሆነህ ነው የነገረከኝ አመሠግናለሁ
@user-lr1gt4he3s
@user-lr1gt4he3s Год назад
በመጀመሪያ ደረጃ ለኦሪጂናል ዘፍኟ ገኒ duny ክብር ሊኖርክ ይገባል ሲቀጥል ኮፒ አደረጉ እንጂ በፊትም አሁንም ለወደፊትም የገነት ተፈራን ያህል መቼም አይሆንም አታሽቋልጥ
@sameeraahad9851
@sameeraahad9851 Год назад
ኢትዮጰያዊ ነኝ የምትባለው ወይም የምትባይው እረ እንደዚህ አይባልም ሁለቱንም ዘፍኞች እናመሠግናቸዋለን ሁለቱም እንደየወቅቱ ምረጥ አድረገው ተጫውተውታል በቃ ሥድብን ምን አመጣው እዚህ
@selamabdu9854
@selamabdu9854 Год назад
የሚገርም አዘፋፈን ስለባንዱ አውርቼ አልጠግብም ግን ማስተዋል እያዩን ብትጋብዙት ደስ ይለኛል
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 Год назад
ዳግማዊ በጣም ከማደንቃቸው የሙዚቃ አቀናባሪዎች አንዱ ነው....
@AlexaClinto
@AlexaClinto Месяц назад
LOVE FROM UGANDA 🇺🇬 .I LOVE ETHIOPIAN 🎶 🎵
@user-lr2sm3oj4z
@user-lr2sm3oj4z 9 месяцев назад
በዚህ ሙዚቃ ተለክፍያለሁ,....የልጅቷም ድምጽ ሰርቆኛል።
@KoKo-bs8dw
@KoKo-bs8dw Год назад
ሄራንየ የኔ ፍቅር ገራሚ ዘፉኝ ነሽ♥️♥️♥️
@AbenezerKassahun
@AbenezerKassahun 7 месяцев назад
ክብር ለዳግማዊ አሊ የጥበብ ምሳሌ👈
@HenokBeruk-ih8xf
@HenokBeruk-ih8xf 7 месяцев назад
5 Millionen ማለፍ ይኖርበታል ይሄ ዘፈን በጣም ቆንጆ አርጋ ነዉ የተጫወተችዉ በጣም የሚጥም ድምፅና ለዛ ያላት ልጅ ናት ::ወደሇላ ትዛታ ነዉ የመለሰኝ በጣም :: በርቺ እድገትሽን በጣም አመኝልሻለዉ በጣም እጅግ በጣም ትችያለሽ ጎበዝ ነሸ::👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🤗🤗🤗🤗
@abiatnafu2920
@abiatnafu2920 Год назад
#1:19 ድምጿ ልዩ ነው
@kedrlabso3277
@kedrlabso3277 Год назад
የድሮ ዘፈን በአዲስ ከለር ያምራል
@weekly_top1080
@weekly_top1080 Год назад
she is completely changed but her voice is absolutely fantastic 🥰
@mimigm6595
@mimigm6595 Год назад
No Genet is not alive anymore. This is another one imitating her song. RIP Genniye!!!
@TheBex2007
@TheBex2007 Год назад
Genet had passed away decades ago. Not sure in what sense you said "completely changed".
@mengistubisrat7157
@mengistubisrat7157 8 месяцев назад
I watched it like a hundred times since I first heard it 🎉🎉🎉🎉🎉
@ZewduKassa-zy4yq
@ZewduKassa-zy4yq 18 дней назад
እንቅስቃሴሽ አለባበስሽ ድምጽሽ 100% በርቺ የኔ እህት
@yemanetamerat844
@yemanetamerat844 Год назад
The best music of Genet Duny !! Rest in peace !!
@Sam-to2sw
@Sam-to2sw Год назад
You know Genet Duni is the sister of the all time greatest base guitarist Bibisha
@Bio650
@Bio650 10 месяцев назад
የዘፈኑ ባለቤት ገነት ዱኒ ትባላለች ካሴቱ የወጣው በ1979 ሲሆን ድምፃዊቷ አሁን በህይወት የለችም ነፍሷን ይማር
@mahlxdbdjddgdetyilma5165
@mahlxdbdjddgdetyilma5165 Год назад
የኔ ቆንጆ አንደኛ ነሽ በጣም በጣም ሀሪፍ ነው ይመችሽ አቦ
@sebledejenemiteku1002
@sebledejenemiteku1002 Год назад
የሚገርመር የድምጽ ከለር 1ኛ
@habetamuyohannes11habetamu22
ለምንድ ነው በሰማው በስማው አልጠግብ ያልኩቲኝ ይሄን ሙዚቃ
@user-xj8dr3ni3w
@user-xj8dr3ni3w Год назад
በጣም አሪፍ አርገሽ ነው የተጫወትሽው ባንዱቹም አሪፍ ነው በርቱልን❤❤❤
@fekadewendimu3339
@fekadewendimu3339 7 месяцев назад
ዱኒ ስትጫወተው በጣም ያምራል ምክንያቱም ኦሪጅናሉ የሷ ነበር ነፍስ ይማር🙏🙏🙏
@sisayfikru1484
@sisayfikru1484 Год назад
She can !!!!!! there is no question ❤❤❤
@jobnigussie3326
@jobnigussie3326 Год назад
just wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww
@eyobbezu7283
@eyobbezu7283 7 месяцев назад
Kelbsh ko new mtzefngiw heranye😍
@yaredjemi7763
@yaredjemi7763 Год назад
ሄራን ምርጥ ድምፃዊት ነሽ!!
@MrChambalala
@MrChambalala Год назад
ምን አባቴ ላርግሽ፣አቦ ይመችሽ
@dawitbirhanie2254
@dawitbirhanie2254 Год назад
የኤልያስ ምትክ ዳጊ love
@naddyassefa7987
@naddyassefa7987 Год назад
የትግስት ይልማን የ1979 ዓ.ም ሸጋ ልጅ ጉብል ባይኔ ተመላለሰው..... የሚለውን ዘፈን ብትዘፍነው አሪፍ ነበር
@tameratberhe6504
@tameratberhe6504 Год назад
What a voice my love keep up the good work
@mac-cyber
@mac-cyber Год назад
ይሄ ዘፈን የውዷ እህታችን የገነት ተፈሪ ተወዳጅ ሙዚቃ ነው፣ ነፍስሽን ይማረው ገንዬ፣ ጥሩ ተጫውተሽዋል ይሁን እንግዲህ።
@abrehamgebre7135
@abrehamgebre7135 Год назад
Amazing band(Dagi)!
@WorkuwondimuWeldemariam
@WorkuwondimuWeldemariam 3 месяца назад
በጣም ለብዙ ጊዜ ሰምቼዋለዉ
@user-rk1rm3dk9p
@user-rk1rm3dk9p Год назад
I am really in love!!!
@tafeseteso8452
@tafeseteso8452 Год назад
Band performance abelvebel its good dagimawi tichilale
@WebeBerha
@WebeBerha Год назад
Amazing 🤩
@user-qz4nt5pl4v
@user-qz4nt5pl4v Год назад
ዋው ሄራን
@lalisab.enkossa1147
@lalisab.enkossa1147 Год назад
Best performance Heran.. 🎉❤
@redig3220
@redig3220 Год назад
Just wowwww Ur voice 👌👌👌👌❤️❤️❤️
@abiy3178
@abiy3178 11 месяцев назад
Dagi bitamnim bataminim sint gize degime degagime indadametku ine rasu kutrun alwkim Bicha bizzzzzzzzuuuuuu...... thanks u all
@mollahoresa9435
@mollahoresa9435 3 месяца назад
This marvelous song makes me back to awesome time of my childhood memories ❤❤❤❤ what a great proformance of music arrangement & voice 🎵🎶🎙❤
@hailuteka3143
@hailuteka3143 6 месяцев назад
የልጅነት ግዜ ትዝታ
@posttube6871
@posttube6871 Год назад
what a performance ❤❤❤
@binyam93
@binyam93 2 месяца назад
yemechesh fikir ❤❤❤
@tekleababera1965
@tekleababera1965 11 месяцев назад
So amazing 👍👍👍
@alemalem5508
@alemalem5508 8 месяцев назад
❤❤❤
@starpin100asadad5
@starpin100asadad5 Год назад
Tizeta ....the good old days!!!
@getachewyantenneger5864
@getachewyantenneger5864 Год назад
Good job, daggy. The base is the whole vibe.
@yohanneszekarias6075
@yohanneszekarias6075 Год назад
Best Performance thanks Asiyo Band specially Dagi !!
@nardossolomon4836
@nardossolomon4836 Год назад
Amazing 👏 😊😊
@carloalbero7386
@carloalbero7386 2 месяца назад
Amazing artist, what a great performance
@Youtubeacc1hdhdidijejeo
@Youtubeacc1hdhdidijejeo Год назад
I like her version better than the original 💕
@epbremkebede5845
@epbremkebede5845 Год назад
l love your voice more than l can say
@galopigeneraltradingplc6605
I like the drumest!
@tamratbushramuhammed4463
@tamratbushramuhammed4463 Год назад
Dagi enamsegenalen
@abdulkargbo5283
@abdulkargbo5283 Год назад
What a lovely song
@solomongoshe1733
@solomongoshe1733 Год назад
በርች ቆንጆ ሰራ ነው እሸ ይባርክሸ
@jennelleelianas5193
@jennelleelianas5193 Год назад
Gobez !
@henoksirak2021
@henoksirak2021 7 месяцев назад
Wow❤❤
@debebegirma5150
@debebegirma5150 4 месяца назад
Well played.
@samebeyene1197
@samebeyene1197 8 месяцев назад
ወደ ልጅነቴ ሳላውቀው ገፋትሮ ሲመልሰኝ ምንም አልታወቀኝም አቦ ይመቺሽ ትቺያለሽ የባንድስ ጥምረት ........ኦፋፋፋፋፌፋፌ
@user-vq3ui7jj1c
@user-vq3ui7jj1c 3 месяца назад
ኤራንየ ምርጧ ❤እወድሻለሁ
@user-ed8tq7lh4t
@user-ed8tq7lh4t 10 месяцев назад
Wow wow gert song
@Nebiyumeraden4116
@Nebiyumeraden4116 Год назад
Andgna Heraniye betam geramy😍😍🤙
@abelgizaw6035
@abelgizaw6035 Год назад
ጎበዝ
@leykunhailemariyam6803
@leykunhailemariyam6803 Год назад
Wow wow
@mercy-yq9wc
@mercy-yq9wc Год назад
Heraniye 🥰❤️❤️
@workegetahun6635
@workegetahun6635 Год назад
i love it more voice sister
@redietzewdu9913
@redietzewdu9913 Год назад
ትችያለሽ!
@emutube9750
@emutube9750 Год назад
heranye bettam teftalech ere 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-dy4bq2it8k
@user-dy4bq2it8k 2 месяца назад
Jano band immer schön ❤❤❤
@tafeseteso8452
@tafeseteso8452 Год назад
ቆንጆ አርገሽ ስለሰራሽ በጣም አናመሰግናለን ወደዋላ አድናስታውስ አርገሺናል rita በርቺ 🥰🥰🥰
@CattTv
@CattTv Год назад
Wow
@emebetshimekit7172
@emebetshimekit7172 Год назад
😍😍😍😍
@hashtag4675
@hashtag4675 Год назад
ከቬሮኒካ ይቺ ትጥማለች ቬሮ የጨብሰዲኖች ነች
@ashagretadesse6935
@ashagretadesse6935 11 месяцев назад
Wow🎉🎉🎉🎉
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Год назад
አሲዬ ባንድ እና ሂራን እናመሰግናልን የምንጊዜዉ ምረጥ ፕረፍርማንስ
@abebayoabdeta
@abebayoabdeta 2 месяца назад
❤❤❤❤
@tesfu23girmay
@tesfu23girmay 8 месяцев назад
#እናት አመሰግናለሁ "እንዲያው አንቺን ብቻ ይልብኛል"
@ethiopiawithailu9703
@ethiopiawithailu9703 Год назад
አንደኛ
@kingohabesha6670
@kingohabesha6670 Год назад
Wowየሚመስጥ 1ድምጵ
@alitadesse7858
@alitadesse7858 10 месяцев назад
ጎበዝ ነሽ ምንም አይወጣልሽም አንበሲት ብየሽለሁኝ😅😅❤
@abeleshetuyibas
@abeleshetuyibas Год назад
Des styi ❤
@eskendir.tseaba2127
@eskendir.tseaba2127 Год назад
Migerm color heran bexam liyu dimts 👌👌👏👏🥰
@kng4900
@kng4900 7 месяцев назад
you are good
@Igituofficial
@Igituofficial 11 месяцев назад
🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@andiyetesfa8352
@andiyetesfa8352 9 месяцев назад
ሄራን ቆንጆ
@muhamednrr9201
@muhamednrr9201 Год назад
አንክትክት adergeshene tefashe heran konjo
@user-uz1bc4dz6r
@user-uz1bc4dz6r 6 месяцев назад
Wow ❤❤❤❤❤❤ abo ymhes
Далее
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
0:21
Просмотров 8 млн